የአረብ ገንዘብ ሰላቢ ነው || ሌላ ብሔር በመሆኔ አይፈልጉኝም ነበር || 15 ልጅ ካልወለደችልኝ ሌላ አገባለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 май 2022

Комментарии • 267

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +19

    ሴት ልጅ ስትር ያለ ልብስ ስትለብስ ደስስስ ይለኛል የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wewee6506
    @wewee6506 2 года назад +10

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላቹ በዛላይ ልጁም ገራገር ልጅቷም እርጎ ነገር ናት በጣም ነው ተመስጬ ያየኅችው

  • @abebasifan3117
    @abebasifan3117 2 года назад +20

    አቡሉዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ጀሙ ምርጥ ሴት የኔ ደርባባ ጀግና ነሽ ለኔ በዚ አጋጣሚ ልግለፅልሽ ጎበዝ ነሽ እማ በርቺ ፈጣሪ ያሳድግላቹ ልጆቹን ኑረለልኝ የሰፈሬ ምርጥ ጥዶች

    • @muhabina1665
      @muhabina1665 2 года назад +1

      እባክሽ የሰፈራቸው ልጅ ከሆንሽ ከታች ኮመንት ላይ ስልክ ገዛላታለው አድራሻዋት እያለች ነው አገናኛት

    • @abululutube
      @abululutube 2 года назад +1

      አሚን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +7

    ማሻ አላህ ውደታ እስከ ጀነት
    በዚሁ አጋጣሚ የአረብ አገር ብር
    አይበረክትም ለምትሉ ላወቀበት
    ላጠራቀመው ይጠቅማል🎁🎀✨♥💵💵💵💵

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 2 года назад +12

    አሁንኮ ትዳር የ6 ወር እድሜ ብቻ ሁኗል አይለያችሁ ያረብ እኔም እንደ እናንተ ትዳሬን ያጠንክርልኝ ዱአ አድርጉልኝ ባሌን እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል አይለየን

    • @abululutube
      @abululutube 2 года назад +1

      አሚን እናንተንም አይለያቹ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Ayleyish

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c 2 года назад +1

      ማሻአላህ ውደታ እስከጀነትያድርግላችሁ እኛንም አላህ ይወፍቀን ተከይረኛውጋር

    • @abululutube
      @abululutube Год назад

      Aminnnn

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +18

    እውነትህን ነዉ የአርብ ብር ሰላቢ ነዉ እሄው 12 አመቴ ልፋት ብቻ እና በሽታ አተርፍኩ አሁንማ ደከመኝ ሀገሬን ልገባ ነዉ

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 2 года назад

      Mar leserubet ena sew eza kaleshi yseral br BR new sew trejaleshi

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 2 года назад +1

      @@hayathayat8684 አወ እኔ 10 አመቴ የሚያምር ቤት ከነሰርቪሱ አለኝ ቦታ አለኝ አሁን እቃ እረትቤ ልገባ ነው በዛ ላይ ብዙ አስተምሮኛል

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 2 года назад

      @@user-hr9xp6ev1n ere Ede zm beyachew shirk new br Ber betu erasu ezih yemeta new yemiyamrew bedeb yemiseraw sew kaleshi Ene ahun 4amete new hije bemhel agebahu ahun 1amet ke 9 wer honeji bale eyesera bet asmergiyalehu beteseb eredalehu Serbis serchalehu beki new lchersna weret keyazn mehed

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 2 года назад

      @@user-hr9xp6ev1n kutr lakilji yagere lji

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 года назад +1

      መቼም አያልፍም ውዴ ሀገር ግቢ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 2 года назад +4

    የሰፈሬ ልጅ ነህ እግዚያቤሔር ይባርካቹሁ የእግዚያቤሔር በረከት ቤታቹሁ ይግባ

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k 2 года назад +3

    ሴት ልጂ ፀባይ ካላት ከማንም ጋ ተስማምታ ትኖራለች ምርጥ ጥዶች😍😍😍😍

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 2 года назад +3

    አቤት እርጋታ ግልፅነት ደግሞ አንተ የባዴ ወልድ ነክ የምጠብኝ እረጅም እድሜ ኑሩ ነፍሶቼ❤❤❤

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +6

    ሱብሀን አላህ እኔ በጣም ነው የተርዳኋቸው አውነኛ ፍቅር ይህ ነው

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +5

    የኔ ወንድም ግልፀነህ ማሻአላህ ሜስትህ ደርባባ ናት ድህነት ብርቃቺን አደለም

  • @mudyashukra596
    @mudyashukra596 2 года назад +6

    ጀሙ የኔ ምርጥ የሴቶች ምሳሌ አቡሉ ምርጡ ወንድሜ አላህ አይለያቹ እስከ መጨረሻው mashallah

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +5

    ደስስትሉ ጌታ ፍቅርና ፀጋ ደርቦ ደራርቦ ይስጣቹ በፍቅር ያኑራቹ ትዳራቹ ይባረክ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 2 года назад +11

    ዋናዊ ፍቅር ነው ቢሄር ዘረኝነት በእስልምና ቦታ የለውም

  • @gadlovelove7362
    @gadlovelove7362 2 года назад +7

    እውነት ነው ሰላቢ ነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያው እዳለሁ አለሁ 18አመት አሁንም አንድ ወር 2ትወርእየሰለበኝ ነው እረ ፆሎት አርጉልኝ እህት ወድሞቸ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 2 года назад

      ኧረ ይበቃሻል ሀገርሽ ግቢ

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 2 года назад

      እ 18 እዝሁ አረጀሽ

    • @abululutube
      @abululutube 2 года назад

      አብሽሪ

    • @gadlovelove7362
      @gadlovelove7362 2 года назад

      @@user-hr9xp6ev1n ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀያው በያው ግን ትንሽ ሆኘ ነው የተሰደድኩ እንደናተ ሁሉን ጨርሸ አልነበረም ሀሀሀሀሀ

    • @hadyaa159
      @hadyaa159 2 года назад

      ወየው

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 2 года назад +4

    አቤት ደስ ስሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው 🙏🏻🙏🏻 ፈታ ያሉ ደስ ስሉ ማርያምን

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 года назад +3

    ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ።የልጂነት ባል ወንድም ነው ይላሉ እኔ በልጂነቴ አግብቸ ወር ታልቀመጥ ወጣ 6አመቴ አማርጣለሁ ካላገባ

  • @abdreahabesha
    @abdreahabesha 2 года назад +2

    Abulu jemale ..jemu allhe yeteshale negere yesetachu betame new metamerute mashallhe

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 2 года назад +7

    በጣም የምታስተምሩ ባለ ትዳሮች ናቸው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +22

    @ስጀመር እውነተኛ ፍቅር ላይ ብሄር ምንም አያገባውም እንኳን ኢትዮጵያን ሆንን ይቅር እና ሌላ ዜጋ ፍቅር ይዞት የሚያገባ አለ አይደል ፍቅር ከምንም በላይ ይበልጣል💘💘💘💘💘💘💘
    @እስኪ በፍቅር ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ💋💋💋💋💋💋💋🇪🇹+🇪🇷👈

  • @user-mh6hc6jd4g
    @user-mh6hc6jd4g Год назад +2

    ምርጥ ጥዶች አላህ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y 2 года назад +15

    የቅናት አይደለም ግን ሆን ብላቹህ አይታቹህ ከሆነ ሴቱካወች ባል ይወጣላቸዋል። በዚሁ አጋጣሚ ገናነኝ እኔ ለማለትም ጭምረ ነው!!
    እደው ግን እውነት እናውራና የወደፊት ባለትዳራችን ማን ይሆን?? ብላቹህ እደኔ የሚያስብ ብቻ ኮመንት ሸረ ላይክ ግጩኝ እሱ እስከሚመጣ በናታኮ ልዝናና
    እደው እምኑ ውስጥ ገብተሂው ይሆን እድህ የቆየሂው የኔው!!

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 2 года назад +2

      ሀሀሀሀ አይዞን የኛም ይመጣል 😂😂😂😂

    • @medinaebrahim370
      @medinaebrahim370 2 года назад +1

      አይዞሽይመጣል አላህያለቀን

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b 2 года назад +4

      አብዘሃኛወቻችሁ መልክ ነው ምታዩት እንደዛ ሊባል ሚቻል የሱ ስብዕና/ስነምግባር ሲታወቅ ነው የውጭ ውበት እያያችሁ በል ይወጣላታል ሚስት ትወጣለታለች አትበሉ😀😀

    • @user-rh7gv6gp3e
      @user-rh7gv6gp3e 2 года назад

      ውነትነው ወላሂ መሻአላህ

    • @user-vw4ho4zj1n
      @user-vw4ho4zj1n 2 года назад +3

      @@user-wb4fu8oz2b መልኳስ ቢሆን ትበልጠዋለች እንጅ አታንስም ሴቶች ወንድን እንጅ ሴት ማድነቅ ስለማይወዱ ነው

  • @ritakongo3873
    @ritakongo3873 Год назад +1

    በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ አይለያቹ

  • @sakinasalihetube
    @sakinasalihetube 2 года назад +6

    አቡሉዬ ምርጥ አላህ ረዥም እድሜ ከአፍያ ጋ ያድላቹ😍😍

  • @user-qs7cv2yg6u
    @user-qs7cv2yg6u 2 года назад +3

    መሻአላህ ካይን ያዉጣችሁ ፈቅራችሁ ያብዛላችሁ እኔም ባሉካየ ናፈቀኝ መች ይሆን የምንገናኘዉ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 года назад +10

    በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እርግት ያልሽ ደርባባ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w 2 года назад +5

    እሪዚቅ በትዳር ይመጣል እርዚቅ በልጆች ይመጣል ሁሉም ነገር አላህ ሲሰጠን እርዚቅ ጋር ነው /ሲሳይ ይመጣል

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 года назад +7

    ማሻ አላህ 14 አመት በፍቅር ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
    ሌላው ኮመንት ሰጭወች ሰው ለቀልድ የሚያወራሁን ሁሉ እየለቀማችሁ አትጥበቡብና ሆሆ

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад +1

      እኔየ የልጅነቴየ ባልጋር ል20፡አመታችን ግን ባለማወቅ እሱ ክርስቲያን ስለሆነ አድልጅ ወልደን የ4፡ክፍል ሲሆን ተለያየን እኔየ እስልምናን ፈለኩ እሱ አልዞርም ሲለኝ ተፋታን እኔም ሌላ አግብቼየ ወለድኩ ከሱም አገባ ግን የሁለታችንም ትዳር አልተሳካም ፈታን እኔም አድልጅ ይወዤ ከሱም እደዛ እሁ እዴት እምንዋድ አሁን እሰልማለሁ እያለኝ ነው አላህ ያርግልኝ በተለያየን በ10፡አመታችን ጋብቻችንንን በኒካ መተሳሰር አላህ ያርግልኝ

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 года назад

      @@lubabalubaba6703
      አላህ የምኞትሽን ያሳካልሽ
      ነገር ግን እሱ በመጀመርያ ሰልሞ ነበር የተጋባችሁት ወይስ መጀመርያም ሙስሊም ሆኖ ከተጋባችሁ በኋላ ከፍሮ ነው??
      አንቺን አላህ በዲንሽ ላይ ፅናትን ይስጥሽ ግን በፊት ሰልሞ አግብቶሽ ከዛ ከፍሮ ተለያይታችሁ እንደገና ደግሞ አሁን እሰልማለሁ እያለሽ ከሆነ በጣም ያጠራጥራል ምክንያቱም ዕምነት ልብስ አይደለም እንደፈለ የሚቀያይረው ሉባባን ሲያይ ሙስሊም ፈለቀችን ሲያይ ክርስቲያን እሚሆን አይነት ሰው አያስፈልግም አንችንም ይዞሽ ጀሀነም እንዳይገባ በመጀመርያ እስልምናን ይወቀው አንዳድ መፅሀፍ ግዢና ስጪው ልቡ ላይ ወዲያ ወዲህ የሚያዋልለው ሸይጧን ይለቀውና በሙሉ ልብ ዕምነቱን አምኖና ተረድቶ እንዲቀበል አድርጊ ላንቺ ፍቅር ሳይሆን ለአላህ ፍቅር ዕጅ እንዲሰጥ አድርጊው የእውነት የሚወድሽ ከሆነ አድርግ ያልሽውን ስለሚያደርግ የንፅፅር መፅሀፍ አንዲያነብ አድርጊው ቁርአን ትርጉሙን እንዲያነብ ስጭው ኢንሻ አላህ አንቺ ዱዓ አድርገሽ በአላህ መንገድ ስትታገይ ረቢ የበለጠ ያደርግልሽና በዲኑ ጠንካራ ሰው ኡድርጎ አስቶብቶ ይሰጥሻል በተረፈ አላህ መልካሙን ሁሉ ይምረጥልሽ ውድ እህቴ

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад +1

      @@Danatube721 አሚንን ዉዴየ አይይ እዱሮዉም ክርስቲያን ነው እኔየ ከፍሬየ አገባሁት በልጅነት ስለሆነ ምንም አልመሰለኝ ፍቅሬን ነው የተመለከትኩት እየበሰልኩ ስሄድ እስልምናየ አገበገበኝ በል እስካሁን ለፍቅር ብየ ከፈርኩ እግድህ አተ ስለም ስለዉ አልሰልምም ከፈለግሽ የቺይ ቅሪጂይ ሲሐኝ በቃ የመጨረሻ ቃልህ ነው ስለዉ አዎ ሲለኝ ተፋታን ያለምንም ጭቅጭቅ የቤት ንብረት አልከፈልኩም እኔየ እየደድኳት ትታኝ ነው የሄደችዉ ሲል እኔም ከሱዳን መዉሰድ አልፈለኩም እድሁ ተፋታን እረግጬየ ወጣሁ አልሃምዱሊላህ እኔየ ስኬታማ ነኝና አለሸከሰርኩም ልጅም ደግሜየ ወለድኩ ግን ከልብ ስለምንዋደድ የኔም ትዳር ፈረሰ የሱም ፈረሰ አሁን ተመልሰን በፍቅር ነው እምናወራዉ እግድህ ድርድሩ እሰልማለሁ እያለ ነው እኔም ቀድመህ ስለም እዉነቱን አዉቀህ ና ብያለሁ እኔም ቁረአን 4፡ጁዝ ላይ ነኝ ልጀየ አክትሟል አልሃምዱሊላህ

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 года назад +1

      @@lubabalubaba6703 ማሻ አላህ አለይኪ ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ቁርአኑንም የምታከተሚ ያርግሽ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ አላህ ይገዘን
      ልክ ነሽ አገር ስንኖር ቁርአን የቀሩት ናቸውጂ እንደኔ ያልቀራነው ብዙ ስለማናውቅ ወንጀል ውስጥ ገብተን ነበር። አሁን እድሜ ለስደት ብዙ አሳወቀን ረቢ ያለፈውን ይማርልን ቀሪውን በዲናችን ያስውበን።
      ኢንሻ አላህ እሱንም አላህ ሂዳያውን ሰቶት ፍቅራችሁን በኢስላም አስውባችሁ የምታብቡና የምታፈሩ ያርጋችሁ።
      ልጅሽንም ረቢ ይህፍዝሊክ የበለጠ ዕውቀትን ይጨምርለት ቁርዓን በልጅነት ለልጆች ማስቀራትን የሚያክል የለም እና በርትተሻል ማስቀራትሽ አላህ ይጨምርልሽ። ለኔም ላንችም ለሌሎችም እህቶቻችን መልካሙን ሁሉ ይምረጥልን

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад +1

      @@Danatube721 አሚንንንን አሚንንን ዉዴየ ወላሂ አሁን ሳስበዉ ይገርመኛል እዴየ እስልምና ሶብር የለም ለሁሉ ነገር እረጋ ብየ ነው እማስበዉ ትርፋማ ነኝ አልሃምዱሊላህ ከጨለማ እደምንም ብየ በራሴየ ጥረት ወጥቻለሁ ኢትዮ ሁኜየ ከሱጋር ችግር አላቅም ስራ አለዉ እኔም እማር ነበር ግን ሳስበዉ በጣም ደስታ የረቀኝ ይመስለኛል ስንለያይ ትንሽ ልጅ ይዤየ የተወሰነ አመት ከበደኝ ሁለተኛ ያገባሁት ምስሊም ነዉ ግን ስሙን ነዉጂይ እዉቀት የለዉም በጣም ይቅማል ያዉ ኑሮ ከበደኝ እሱንም ፈታሁትና ወደ ስደት መጣሁ የበለጠ እዉቀት አገኘሁ አልሃምዱሊላህ ብዙ ስላሳለፍንይ እሱን ለመርሳት ብየ ነው ቶለ ያገባሁት አላስተዋልኩም ብቻ ሙስሊም መሆኑን ነው ያየሁት ግን አሁን አልሃምዱሊላህ ዋናው ነገር ልጀን ከጨለማ ማዉጣቴየ ነው ተቆራጭም አልፈልግ እራሴን ችየ በእስልምና አሳድገዋለሁ ብየ ልጀን ይዤየ ገለል

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ልጅታ እርጋታዋ አላህ ይጨምርልሽ

  • @tsi820
    @tsi820 2 года назад +3

    አብሉ በጣም ቆንጆ ሚስት አለህ ማሽአላህ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Год назад

    ተባርክ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 2 года назад +2

    ማሸአላህ ፍቅር አላህ ይጨምርላችሁ ውደታ እስከጀነት እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @user-yu1cu3dk5l
    @user-yu1cu3dk5l 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ በረከቱን ይጨምራላችሁ ፍቅሩንም ይጨምርላችሁ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 года назад +4

    ነገ ጎዳና ከነልጆቻችሁ እንዳትወጡ ተጠቀቁ በአላህም ላይ ጠክሮ መስራት የሰሩትን በአግባቡ መያዝ አስፈላጊነው ንቁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ትደረቹን አላህ የሰምሪለቹው ደስ ይልል ስልጤ ና ኦሮሞ ታገብታው የምኖሩ ብዙ አሉ ፣እነ ዝም ብለን አድ ለይ ኖርን ስትል ሰማው ልበል ?ኒካቹስ ተስተከክሎወል ወይ? እነ መልስ በይጣሮቹም ዝም ብላቹው ታዘያየሩ አታም መልስ ከልታጣረሁ አትበል ዝም ብለቹው ዝየራ ሂዱ ፣ብዙ አታከብዱ መላቴ ነው ፣እነ የበድ ወልድ ያቆምሰን አላህ ባለ ዘማን በቂጦ የንብረም ።

  • @user-di3xy4om5g
    @user-di3xy4om5g 2 года назад +11

    ስታምሩ ፈጣሪ ኣይለያያቹ😘😘

  • @user-jq9jz2yu4r
    @user-jq9jz2yu4r 2 года назад +5

    በአላህስልካቸውን እኔ ስልክ እገዛላታለሁ

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 2 года назад

      ጎሽ

    • @abebasifan3117
      @abebasifan3117 2 года назад

      እኔ የሰፈራቸዉ ልጅ ነኝ ግን አሁን ስደት ነዉ ያለዉት ሰፈር ደዋዉዬ ስልካቸዉን እልክልሻለዉ በምን ላዉራሽ??

    • @user-jq9jz2yu4r
      @user-jq9jz2yu4r 2 года назад

      @@abebasifan3117 በአላህ በዚህ አሁን ላክልኝ

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 года назад +1

    አይዞህ ማሻአላህ ደስትላላችሁ

  • @mlove4025
    @mlove4025 Год назад

    ስታምሩ ዋው ፍቅራችሁ ይብዛ 💚💛❤️😍

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад

    አረብ ሀገረ አውቆ የሰራበት ይጠቀማል ። እኔ እጅጉ ተጠቅሜለሁ ክብሩ ይስፋ ፈጣሪ በርቱ ትዳር ከፈጣሪነው

  • @faizaendris3307
    @faizaendris3307 2 года назад +1

    Fiker kale chigerim mekeram yitalefal yeteshale hiwotim yimetale bertu ❤️❤️

  • @senaitgebrat4394
    @senaitgebrat4394 2 года назад +4

    እግዛአብሄር ይባርኻቹ ያብዛቹ በጣም ጓበዝ ጨዋ አራዳ ደስ የሚል ባል ነው የያዝሽው ❤❤

  • @danimanjus3829
    @danimanjus3829 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። አንተ መልካም ባል ነህ

  • @user-jq9jz2yu4r
    @user-jq9jz2yu4r 2 года назад +3

    መሸአላ አላህ በረከቱን ይስጣቺሁ

  • @ranilove7187
    @ranilove7187 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @salihnur3609
    @salihnur3609 2 года назад +2

    mashallh mashallh

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t 2 года назад +3

    ያአሏህ ዘላቂ የሆነ ትዳር አሏህ ያርግላቹ ማሻ አሏህ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 года назад +1

    ስለ ብሄሩ አገላለፅህ ማሻአላህ

  • @esmailseid1830
    @esmailseid1830 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ ህልማቹሁን ይሙላላቹህ , ወላሂ ደስ ስትሉ

  • @Tube-qw3sw
    @Tube-qw3sw 2 года назад +2

    ማሻአላህ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Год назад +1

    አርሲዎች የሰው ምርጥ ናቸው

  • @user-rh7gv6gp3e
    @user-rh7gv6gp3e 2 года назад +7

    አሰላም አለይኩም። አወ የአረብ ሀገረ ብር ሰላቢነው ቤት መግዛት ይሻላል ሌላው እእ ነው ለምን እጂጌ ሙሉ ልብስ አለበሽም እሙየ መሻአላህ ውለዱ ክበዱ

  • @muzeyn2528
    @muzeyn2528 Год назад +1

    ማሻ አላህ ስልጤ ውስጤ ናው

  • @SikoSi-hr7of
    @SikoSi-hr7of Год назад

    ማሻላህ

  • @messihayile6822
    @messihayile6822 2 года назад +4

    ስታምሩ

  • @sofiwassu8661
    @sofiwassu8661 2 года назад +5

    wow የሚገርሙ ካፕሎች😍😍አላህ አይለያችሁ

    • @abululutube
      @abululutube 2 года назад

      አሚን

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 года назад

      @@abululutube *_እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 15 ልጅ ግን ትጎዳብሀለች እውነት ኧረ አስተያየት አርግላት እንጂ እ ካጠፋሁ ይቅርታ_*

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od Год назад

    ደሥ ብሎኝ ነዉ የሠማሗችሁ ኣብ ራችሁ ኣርጁ እኔንንማ ደግሜም ብሠማዉ ደሥታ የነዉ

  • @user-tx9lr4qc2n
    @user-tx9lr4qc2n 2 года назад +2

    ያአላህ ልጅቱ ግን ማሻአላህ እርጋታዋ

  • @user-bj8xu2ks1z
    @user-bj8xu2ks1z 2 года назад +4

    ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ይገዛችሁ ❤️💞

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 года назад

    Beg meslchi set yaluhn bedenm astemer gile

  • @genetmgethew8291
    @genetmgethew8291 2 года назад +1

    Tedarhwn egzhber ybarkw serate. Alahw bezalay zer lehl new

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +2

    ዋው ጎደኞቺህ አላህ ይስጣቸው አንዲን አጋባኝ ምን ይመስልሀል

    • @abululutube
      @abululutube 2 года назад

      አሚን እንሽአላህ

  • @medinayenus4215
    @medinayenus4215 2 года назад +1

    True love mashallah

  • @aminure5914
    @aminure5914 Год назад

    ጀግና በርታ

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Год назад

    Mashaa Allhaa ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖😘😘😘😘😘👍

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 года назад

    ማሸአላህአላህይጨምረላቸሁ

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 2 года назад +3

    Mashallah mashallah mashallah

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +1

    ደስ ትላላቹ ❤

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 2 года назад +5

    እዉነት ነዉ ሠላቢነዉ ጠብአይልም 10አመቴ ትቸዉልገባነዉ ደከመኝልጂነቴአለቀ

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад +1

      😭😭 እኔም ነይ እንግባ ወዴ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 2 года назад

      @@zehara605 ኢንሻአላህ ማማየ ካንዶርበኃላ ትቸዉልገባነዉ አላህያለዉአለ ጠብአይልም ሳላገባ ምንምነገርሳላይ ጥርሴ ተሸራረፈ ብቻአልሀምዱሊላ ትርፉይሄነዉ የሠዉአገር

    • @user-if9kn1kt8l
      @user-if9kn1kt8l 2 года назад +1

      አይዞሽ

  • @maryammohammed379
    @maryammohammed379 2 года назад +1

    እውነትህነው ያረብ አገር ብር ሰላቢ ነው እሂው አምስት አመቴ እኔ እዚህ እሰራለሁ ባሌ እዛ ይሰራል ግን ወፍ ይለም ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-dc4dr5hf1h
    @user-dc4dr5hf1h 2 года назад

    ማሻአላህ አላህእርዚቃችሁንይክፍትላችሁ

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo4582 2 года назад +1

    Betam new Des yemetelut.

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j 2 года назад +3

    ማሻአላህ አሥራ አራት አመት

  • @genetmgethew8291
    @genetmgethew8291 2 года назад +1

    Bel selta bael felglg endant Yale melkme sew

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን amin yareb

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +4

    ቤት ክራይ 85 ብር ምናለ አሁን ቢሆን ቤት ክራይ ፈርቼ በስደት አረጀው

    • @hgfqhjaghs5075
      @hgfqhjaghs5075 2 года назад

      ውነት ነው ውደ ግን 85 በሰአቱ ያሁኑን ያልሆና እኮነው በሰአቱ ስቱን አየን ሰማን በሂጀዋል

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Год назад

    ዋዉዉዉዉ ስታምሩ

  • @sebledire4899
    @sebledire4899 2 года назад

    Tamsaga🙏❤️

  • @genetmgethew8291
    @genetmgethew8291 2 года назад +1

    Betam des telalhw egzhber fekrahewn yabezalhw tameralahw

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 года назад +2

    ድህነት ጥሩነው ፍቅር ያስተምራል♥♥♥♥♥

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira 2 года назад +1

    ምን አስጠላኝ ይሄ ብሄር እሚባል ነገር እኔ ብሄሬን አላውቀውም ነበር ሀበሻ እዴሆኩነው እማውቀው ።

  • @makameko4435
    @makameko4435 Год назад

    አቤት እርጋታሽ ሃቢብቲዋየ አላህ ከፍላጎትሽ በላይ ይወፍቅሽ

  • @abukilove7845
    @abukilove7845 2 года назад +2

    Selita & oromo love

  • @mekdessabsegedi9984
    @mekdessabsegedi9984 Год назад

    እውነትህነወ ያረብ ብርሰላቢነው በረከትየለውም

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 года назад

    ማሻአላህህህ

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 2 года назад +2

    ውይ ደስ ስትሉ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ የኔ ደርባባ ደስ ስትይ ልጆቻችሁም ይደጉላቹ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Год назад

    ክክክክክ

  • @Waserecords3
    @Waserecords3 2 года назад +1

    Bexam new des yemtlut

  • @ganniichannel6519
    @ganniichannel6519 Год назад

    Abishii

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g 2 года назад +1

    _15ልጅ አለለም😃😃ጥነቱን ይሸ እህት_

  • @genetmgethew8291
    @genetmgethew8291 2 года назад +1

    Telyalhw

  • @sheberasefa661
    @sheberasefa661 2 года назад +2

    እውነትው ያረብ አገር ብር ሰላቢ ነው

  • @ismnwikko1358
    @ismnwikko1358 Год назад

    🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zulayka4658
    @zulayka4658 2 года назад +4

    ኒካ አላቹ ወይ?????

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +1

    እር ቸግር ብርቃቺን አደለም አላህ አለ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 года назад +1

    ዋናው ፈቅር ናው

  • @fedilawegi5774
    @fedilawegi5774 2 года назад +1

    አብሉ አላህ መጨረሻቹንም ያሳምረው

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 года назад +2

    አላህተዳራቸሁያድምእና ያህዋያረጋቸሁወዶቸ

    • @abululutube
      @abululutube Год назад

      Aminnnn

    • @hayetheyet
      @hayetheyet Год назад

      @@abululutube ኢሸአላህ ያሰባቸሁብትደረሱ

    • @abululutube
      @abululutube Год назад +1

      @@hayetheyet aminn hayu amesegenalew

    • @hayetheyet
      @hayetheyet Год назад +1

      @@abululutube መነምአደልወድሜ ብጣምደሰተላላቸሁ ለሊሎቸ ትምትይሆናል እደናተልብካላቸው ካልን

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 года назад +2

    ትክክል ያርብ አግር ብር ሰላቢ ብቻ ከዛም በላይ ወላሂ አምስት አመት አንድ ነግር የለም ብርካ የሚባል የለውም በሽታ ጭንቅት አተርፍኩኝ

    • @abululutube
      @abululutube 2 года назад +1

      አብሽሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው