ኦሮሞ መሆኔን ሲያውቅ ከአልጋ ወደቀ || ከምትናደድ ሳመኝ እና እንርሳው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 года назад +114

    ችግሯን አውቀህ ከጎኗ መቆምህ እሚገርም ነው ጎበዝ ባል
    አንችም ጀግና ጠንካራ ነሽ ።
    ክህሎቶች በርቱ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ሀዩ ቤተሰብሁኒኝእህት ቻናሌንጎብኝልኝ

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    በእውነት ለብዙ ተምሳሌት የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ ከአንቺ ህይወት ብዙ ነገር ነው የተማርሁት የሰው ልጅ የሚለካው በአንደበቱ ነው !!!
    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ💚💛❤️!!!

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 года назад +54

    በስመዐብ እግዚዐብሄር እንደታሪክ ቀይሮ ከሞት ወደ ሂወት ቀየረልሽ ተመስገን ጌታዬ

  • @Edenbewnetu
    @Edenbewnetu 2 года назад +8

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ታሪክሽ ብዙዎችን ያስተምራል በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አነጋገሯ እራሱ ይመስጣል። በደስታና በፍቅር ያኑራቹ።❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +112

    እስቲ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ተድገተኛ አደጋ ይሠዉረን የቤተሠብን ክፉ አያሠማን የኛንም ክፉ ለቤተሠብ አያሠማብን ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ ቤተሠቦቸ ተተበታተኑ 3 አመታቸዉ እፍፍፍ እስኪ እርቅ ያዉርድልሽ በሉኝ እኔም ሂወት አስጠላኝ ስደት ላይ 10 አመቴ

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 года назад +1

      አሜን አይዞን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ሲገባህና
      @ሲገባህና 2 года назад +1

      አይዞሽ አሜን አሜን አሜን

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад +3

      አይዞሽ ለቤተሰብሽ እርቁን ያውርድላቸው ለሀገርሽ ያብቃሽ የስደት ነገር ሞልቶ አይሞላም 11 አመቴን ጠጣሁት አየ ስደት ግን መሰዴዴ ለበጎ ነዉ

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад +1

      አይዞሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው 🙏🙏🙏

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 года назад +2

      አየሰዞሽ እግዚአብሔር ይርደሽ እህቴ ቤተሰብ በጦርነቱ ነዎ ወይስ ⁉️

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 года назад +100

    ሱባሀን አላህ የሚገርም ታሪክ አቤት ጥንካሬሽሽሽሽ የኔ እናት አላህ ነው የፈርጀሽ ወላሂ በእንዲህ አይነት አጋጣሚ ህይወታቸው ያለፈም ይኖራሉ አልሀምዱሊላህ በይ ሁሉም አልፏል

  • @yabugebra6004
    @yabugebra6004 2 года назад +188

    ልጅቷ አነጋገሯ ሲጣፍጥ 😍በጣም ጠንካራ ናት ፈጣሪ መጨረሻሽ ከዚህ በላይ እንደ አበባ ፍክት ያርግልሽ🥰

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +2

      Esa zena bila sitawera ene eyalekesku semahat.

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 2 года назад

      አው አሚን ያረብ

    • @ራቢወሎYouTube
      @ራቢወሎYouTube 2 года назад

      ሣህ አሏህ ያለፈሂወትሺን በጣፈጠ ህይወት ይተካሺ🌹👌

  • @abdrhmanissa2612
    @abdrhmanissa2612 2 года назад +25

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው። አላህ ትዳራቹን ይባርካላቹ ! አሜን

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    ክፍል 2እንጠይቃለን እንዴት ደስ ይላል እውነት ችግር በጣም ከበደ ነው ይህ ችግር ያሰለፈች አትመስልም ውብ ናት እኛ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች እንዴት ጠክራ እደሆነ ይሰያል ብዙ ትምህርት አሉ

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምረው

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 года назад +43

    የ አለማቱ ጌታ አሏህ ሁሌም ከጉናችን ነው አልሀምዱሊላ ይሂ ያች ችሎታ አይደለም የአላህ ነው አልሀምዱሊላ

  • @olivedemeke5123
    @olivedemeke5123 2 года назад +47

    አሳዛኝ ታሪክ ቢሆንም እጅግ ደስ የሚል ትዳር ነው ፍቅራችሁን ጌታ ያዳብረው ተባረኩ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@abdulkerimtube5951 demry pls pls pls

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 года назад

      Minu naw des yemlew endezhe wesha asmslwat? She can marry somebody else

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 года назад +34

    የሚገርም ታሪክ ጀምሬ የጨረስሁት የመጀመሪያ ታሪክ አፌን ከፍቼ ነው የሰማዃቹ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላቹ

    • @እድላዊትንጋቱዩቲብ
      @እድላዊትንጋቱዩቲብ 2 года назад

      እኔም እዳች የተመስጦ ነው የሰማሁት ፈጣሪ ከነልጆቻ ይጠብቃቸው

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@እድላዊትንጋቱዩቲብ demry pls pls pls

    • @erahmabintebaba6768
      @erahmabintebaba6768 2 года назад

      ክክክ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад

      ወላሂ እኔማ እባየ እየፍዘዘ ድዝዝ ብየ የሰማሁት😭😭😭#

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 года назад +61

    በስመአብ የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው እንኳንም ሁሉም አልፎ ለዚች ቀን ደረሽ እህታችን አዬ ስዴት እኮ ባሏም እግዚአብሔር ያኑርህ አብረሀት በመሆንህ የአረብ አገር ብር ለመብላት የምታስቡ ወንዶች አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶቸ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @ራህማቱየብ
      @ራህማቱየብ 2 года назад

      አሚንን አው ይገብዳል

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @lukei5381
    @lukei5381 2 года назад +10

    What a story! You are very strong woman and i very admire you. May Allah bless you. From Canada

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 года назад +78

    በኡነት የዛሪዎቹ ምርጥ ናቸው ጀግና ባልና ሚሥት አላህ ይጠብቃቸው ያአረብ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 года назад +31

    እጅብ ታሪክሽን አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኳችሁ
    አቤት የረቢ ስራው እንኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ ሀቢብቲ
    ለሁለታችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ።
    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ውይ እኔ ብቻ ነኝ ታሪካቸው ልቤ የነካኝ ታሪኩ አጠረብኝ ፍቅር ማለት ቀለም ብሄር አይመርጥም ነፍ አመት ኑሩልን ስታምሩ ውይ በማርያም ውድድድ❤️❤️❤️❤️❤️ፍቅር ናቹ

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 2 года назад +26

    የኔ እሕት እግዚአብሔር ከፈተና አወጣሽ ተመስገን🤲ወንድም አንተ ደግሞ ዘና ያልህ ነህ በርቱ👏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ በፕሮፋይሌ ገብታችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@abdulkerimtube5951 demry pls pls malisalo

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +9

    በሂወትሽ ያየሽውን ችግር ቀላል አይደለም ግን በጣም ጠንካራ ነሽ አንተም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ህይወታችሁን በደስታ ይቀይርላችሁ በርቱ

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    የኔ እናት ደስ ስትሉ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችው ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችው🙏🙏 ❤❤❤ምን አይነት ቅመም ነሽ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ እማ ❤❤ከዚህ በሀላ ሰደት እንዳታሰቢ አደራሽን😥😥

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 2 года назад +15

    ወንድም ጥረህ ግረህ በቻልከው በደንብ ያዛት ጎበዝ ጠንካራ ሴት ናት የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽን እግዚያብሄር የካሳ ያርግልሽ አይዞሽ

  • @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
    @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 года назад +25

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ በፈተና መጽናት ያለ ነው አይ ስደት የኛ ህይወት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @emmatube9648
    @emmatube9648 2 года назад +4

    በስመአብ በጣም የሚገርም ድንቅ ታሪክ ነው አግዛብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +42

    አደራ ስደት ልሂድ ብትልህ ድጋሜ እንዳትልካት አደራ ጡራት ታሳዝናለች የኔ ምስኪን 💔 ጫት ግን አትቃሙ ፕሊስ

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 2 года назад +1

      አዎ ጫት አትቃሙ 👍

  • @sabanali5045
    @sabanali5045 2 года назад +3

    Alhamdulillah, በጣም ደስ የምትሉ ጥምድ ናችሁ. ትግስት ወሳኝነት አለው ትክክል ነህ. ወንድም ረጋታህና መረዳትህን እድንቃለሁ. ጀግና ውብ ባለቤት አለህ. አላህ ልጆቻችኑና ትዳራችሁን ይብብላችሁ InshAllha.

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 года назад +71

    አፌን ከፍቼ ነው የሰማዋት የኔ ስደተኛ እንኳን ለዚህ ነቃሽ. እማይዬ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 года назад +19

    ብዙ ነገር ልል አሰብኩና ቃላት እራሱ አይገልፀውም። እንደዚህ ተመስጬ ያዳመጥኩት የለም ብቻ የሰው ልጅ አልወጣውም የሚለው ፈተና ሊገጥመው ይችላል ፈጣሪ ግን መቼም እኛን የሚያወጣበት መንገድ አይጠፋም ከዚህ በላይ ማለት አልችልም ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ ስላለን ብቻ እድለኞች ነን ወላሂ እናት ከምትሆነው በላይ ነው እኮ እኛ ጠመምን አልታዘዝ አልን እንጂ እሱ መቼም አይተወንም ምንም ብንሳሳት እሱ ደጅ መሄዳችን አይቀርም እሱም አይጨክንም

  • @ሸዋዬጉራጌዋ
    @ሸዋዬጉራጌዋ 2 года назад +20

    የኔ እህት እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ትረፊ ያለት ነብስ በአላህ ፍቃድ ትተርፋለች

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 2 года назад +5

    በጣም ተመስጬ ያደመጥኩት ታሪክ ክህሎቶች በእውነት ይሄ ትርኪ ምሪክ ኮተት ከምታቀርኩ እንዲህ ውሀ እሚያነሳና አስተማሪ ታሪክ አቅርቡም

  • @aubitube9678
    @aubitube9678 2 года назад +19

    ኦኦኦኦኦ ብዮ ነው ያዳመጥኩት መሳጭ ታሪክ ነው ከህሎቶች እንደዚህ በእሳት የተፈተኑትን ማጣት ከፍቅር ያልገደባቸውን አቅርቡልን አሉ እንጂ ለያዠ ለገናዥ ያስቸገሩ ወጠጤ አታቅርቡልን እኔ አላልኩም😛😛😛😛

  • @ወንድሜንናፋቂ-ቈ7ተ
    @ወንድሜንናፋቂ-ቈ7ተ 2 года назад +55

    አይ ሕይወት 😭😥😥😥 ብርታት ጠንካሬችሁ
    😭ቃል አጣሁ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ በልጆቻችሁ ተደሰቱ
    ውድ እህቴ ብርታቷ ድንቅ ነው።🤲🤲🤲

    • @ራቢወሎYouTube
      @ራቢወሎYouTube 2 года назад

      አሚን ያረብ😭 ህይወት ከባድ ነዉ ወላሂ ላያምችል አይመጣም መቸም ኩን ፈየኩን ለሁሉም ነገር

  • @xiomihuawei4047
    @xiomihuawei4047 2 года назад +9

    ትዳራችሁ ይባረክ ! ልጆቻችሁ ይባረኩ! ደስ የምትሉ ጥንዶች ። በጣም ደስ የምትይ ግልፅ ሴት ነሽ።

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 года назад +19

    ሱብሀነላህ አላህ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ውዴ የሀቅ አምላክ አለ ወላሂ

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 года назад +33

    ተከባከባት እባክህ የልጆችህን እናት ተከባከባት ወንድሜ ወንድሜ እባክህ አደራ የልጆችህን እናት አሰብላት አሰብላት 😍😍😍😍😘ወንድሜ ለአላህ ብለህ ዉደዳት ጎበዝ ናት እሰዋም 😍😍😍😘😘

    • @frezerabdela6346
      @frezerabdela6346 2 года назад

      ነይ አግብያትና ተንከባከብያት

    • @suzanshimelis5947
      @suzanshimelis5947 2 года назад

      @@frezerabdela6346 ሆ ነገር በደላላ

    • @frezerabdela6346
      @frezerabdela6346 2 года назад

      @@suzanshimelis5947 እርግጠኛ ነኝ ፒያሳ የተረት ተረት ሰፈር መሆን አለብሽ

    • @hikmaadane8664
      @hikmaadane8664 2 года назад

      @@frezerabdela6346 men atefache

  • @hiwotdegu400
    @hiwotdegu400 2 года назад +17

    ስታምሩ ትግስት:ብርታት:ተስፋ አለመቁረጥ:አምነትን አይቼባችኋለሁ አብራችሁ አርጁ ምርጦቼ😍😍😍😍😍😍

    • @izutube9592
      @izutube9592 2 года назад

      ruclips.net/video/XklNLaq6-Hw/видео.html

  • @hanantube8394
    @hanantube8394 2 года назад +8

    አሏህ ይረዝቃቹሁ ምርጥ ባልና ሚስት
    ክህሎት እናመስግናለን እዴ የሚያስተምር ትምህርት 🌹🌹🌹

  • @danielk355
    @danielk355 2 года назад +11

    ጀግኖች እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ!!! ይቺን የመሰለች ጥሩ ጠንካራ ሴት አግዚአብሔር ሰጠህ ምን ትፈልጋለህ ከዚህ በላይ

  • @zuzumuhand5789
    @zuzumuhand5789 2 года назад +25

    ሱባህ አላህ የሶብር ጥግ አላህ ያሰደሰትሸ ከዚህ በኋላ ያማር ሂወት ይወፍቅሸ በልጆችሸ ተደሰችያርብብ😍😍

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@ramadantube demry pls pls

    • @amsalwrkmlu6374
      @amsalwrkmlu6374 2 года назад

      ወይኔ እደት እሚገርም ታሪክ ነው ወድሜ በደብ ተከባከባት ለማንም ትምህርት ነው ለኛም ፅልዩልን

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад +2

    ደስ የሚል ባል ነው:: ልጅቷም እውነትን ድትናገር ደስ ትላለች:: የማያልፍ የለም በርቱ::
    ልጆች እንኳን የኖሯቹ:: ጤነኝ ልጅም መውለድ እኮ የበረከት በረከት ነው:: ተጋገዙ ሁልግዜ የሆነ ስራን ስታስቡ መጠባበቅያ ትንሽ ማስቀመጣችሁን እንዳትረሱ:: ብትከስሩ እንኳን መጠበበቅያዊ እንደገና ታቋቁማችዋለችና:: በተረፈ ግን ከትንሽ ነገር ተጀምሮ በፅናት ስራን ሳትንቁ ከሰራችሁ ታድጋላችሁ:: የሚመጣባችሁን ችግር ደንብራችሁ ለጭንቀት አትዳረጉበት:: ሁልግዜ በምን መልክ ይህንን እንለፈው ብላችሁ መፍትሄ መፈለግን ልመዱ:: ያ ብቻ ስለሆነ የሚያቆማችሁ:: ሁልግዜ የጋራ ኑሮዋችሁን ኑሩ:; ባልዋን የምታከብር ሴት ክብር አላት:: ሚስቱን የሚወድ ሴት ይከብራል:: 💚💛❤️

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ የስደት እህት ወንድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት ከመጥፎ ነገር ይሰውረን

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 года назад +3

    ሱበሀን አላህ ጥንካሬሽ የኔ ጀግና የብዙ እህቶች ታሪክ ይሆናል ብዬ አሥባለሁ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ልፋትሽ ስቃይሽ በልጆችሽ የምትከፈይ ያድርግሽ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 года назад +50

    መረዳት የሚፈልጉ ከሆነ እንረዳቸዋለን ድጋሚ አቅርባቸው ቤታቸው ሄደህ ቀርፃቸው እንዲህ አይነት ሂወትን ለማሸነፍ የሚፍጨረጨሩትን ብንረዳ ከፈጣሪም እናገኘዋለን

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 года назад

      ሸኔ የረዳቸው 😂😂

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 2 года назад +6

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አይባልም ሴት ነሽ ነገ ምነ እደሚገጥምሽ አታቂም

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 года назад

      @@senatyoutube1845 አይ ሴት ሰለ ሆነሁ ሳይሆን ማንኛችንም ሰው የሚጋጥመውን አያውቀውም

    • @እናትፍቅር-ዸ4ደ
      @እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 года назад

      ጥሩ ሀሣብ ነዉ

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 года назад +2

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      ስንት አይነት ደነዝ ሰው አለ ግን
      መጥፎ እንጂ መልካም ንግግር ካፉ የማይወጣ ማይንድ ለስ የሆነ😔
      ምን እያልሽ እንደሆነ አልገባኝም????

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 года назад +6

    የእናት የኔ አይነት ታሪክ ነው ያለሽ 😥እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እንኳን ዛሬን አየሽ አልፎ ደተረት ሲወራ ደስ ይላል ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @glorytogod7112
    @glorytogod7112 2 года назад +6

    እሚገርም ታሪክ ነው . እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ በርቱ 👍🏽

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ፈጣሪ እንኳን አወጣሽ እፍፍፍ ስደት ደሞ እኔ የምገርመኝ የኢትዮጵያ መንግሥት አፓስዎች ለስደተኛ ሁለተኛ ጠላት ናቸው ፈጣሪ እንጅ ማንም የምጠይቅ የለም ስንቲ ኢትዮጵያ ናቸው በአረብ ሀገር የተረዱ ቋንቋ የማይችሉ ባላደርጉት ጥፋት ሞት ፍርድ የተወሰን

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 года назад +33

    #ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ🌹ብለዋል#እኔ የማቀውን🌹ብታቁ ኑሩ ብዙውን አልቅሳችሁ😰ትንሹን ትስቁ🤣ነበር አሉ ፕሮፋይሌን#ተጭናቹሁ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ተውደዳሩ🌹🇸🇦🇦🇪🇮🇳🇪🇹

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      ሱለላሁ ዋአለሂ ወሰለም እንዴማመር

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@zehara605 demry pls pls

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 года назад +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው. አሁንም. እግዛብሄር. ያግዛችሁ. ያበርታችሁ ።

  • @misraqawi
    @misraqawi 2 года назад +5

    ለምንድነው በጣም አንጀቴን ያላወስሽው እህታለም? አይዞሽ የምድር ህይወት አጭር ነው:: ምቾቱም ችግሩም ያልፋል:: የሰማዩን ያሳምርልሽ!!!

  • @meskimeski1519
    @meskimeski1519 2 года назад +17

    ያመቱ ማሪያም ስትል ሰማዉ ልበል
    የኔ እማምላክ ወላዲተ ድግል እግዚተነ ማርያም
    ሁሉ ባቺ ሆነ ያምላኬ እናት 😭🥰🙏

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 года назад +5

    እስካሁን የከሰማኋቸው ወንዶች አንተን ያመቱ ምርጥ ምርጥ ብየሀለሁ

  • @zemzemnesredin9203
    @zemzemnesredin9203 2 года назад +3

    ደስ የሚል ታሪክ ከመሆኑ የተነሳ ባያልቅ ብዬ ተመኘው please part 2

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo 2 года назад +10

    የልጅቷን ታጋሽነት እጅግ በጣም አደንቃለሁ። በእውነቱ የብሩህ አዕምሮ ባለቤት ናት። እንኳን ለሃገርሽ ለትዳር እና ወልደሽ ለመሳም እንኳን አላህ አበቃሽ።
    የተጠቀማችሁት ርዕስ እጅግ ፀያፍ እና ነውረኛ ነው! ኦሮሞነት ወንጀል ነው ወይ ?
    የኦሮሞ ህዝብ ከሁሉም ብሄር ጋር ተጋብቶ ተዋልዶ ሃገርን በአንድነት ያስተሳሰረ ታላቅ ህዝብ ነው።
    ኢትዮጵያ ያለ ኦሮሚያ ምን ዓይነት ሃገራዊ መልክ ይኖራታል።
    እኔ ፈፅሞ ያለ ኦሮሞ አላገባም።

    • @elfeneshamenu3322
      @elfeneshamenu3322 2 года назад +3

      አይደለም አትፍረጂ እህቴ እሡ ከደረሠበት አንፃር ነው ትምርት ቤት ላይ ብዙ ተፅኖ ያደርጉብኝ ነበር አለ ለዛ ነው ኦሮሞ ማለት የኢትዮጵያዊ ወይንም ከ83 ቱ ብሔረሰብ አንዱና አንድ ነው የትም ቦታ መልካምም መጥፎም አለ

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 2 года назад +2

    this lady is amazing, May God bless you more

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 года назад +28

    Please ክህሎቶች ፈቃደኞች ከሆኑ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን : ኢትዮጵያ መጣለሁ በቅርብ እና ሄጄ ባያቸው ደስ ይለኛል : ከመሄዴ በፊትም ባገኛት ሚስትየውን አንዳንድ ነገር ይዤላት እሄድ ነበር
    በጣም ነው ሚያሳዝኑት ፍቅራቸውን አንድነታቸውን እግዚአብሔር ይባርክ

    • @bizuneshabera2930
      @bizuneshabera2930 2 года назад

      ተባረኪ እርጃቸው

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 года назад +1

      @@bizuneshabera2930 @ ቁጥራቸውን ቢፅፍልን ጥሩ ነበር

  • @halima1020
    @halima1020 2 года назад +2

    የሚገርም ታሪክ በጣም ጠካራነሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @welloyewayearehmanbariyatu7587
    @welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад +28

    የኔውድ እህት ኢነመአል ኡስሪ ዩስራ ሀቢብት አላህ የተሻለ ኖሮን ያኑርሽ ወይ ስቃይ😭😭😭

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 года назад

    የሚገርም፣ታሪክነው፣የኔቆጆ፣እንካንም፣ነፃነትሺ፣አውጣሺ፣ተመስግንእህህህህህ

  • @babaable4673
    @babaable4673 2 года назад +3

    ማመን ነው የከበደኝ ጠንካራ ነሽ እእቴ ቀሪው ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +3

    በእውነት አዳንድ ህይወት አስተማሪም አሳዛኝም ነው የዝች ሚስኪን ልጅ ህይወት በጣም አሳዛኝም አስተማሪም ነው ፈጣሪ ሠላማችውን ጤናውን ያብዛላችው ፀጋውን በረከቱን ፈጣሪ ይሙላላችው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከትላንትና ዛሬ ከዛሬ ነገ የተሻለ ይሆናል አይዟችው

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 года назад +38

    ዩቱብ ይክፈቱ በጣም ነው የወደድኳቸው ወላሂ😍

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 года назад

      እኔም ወላሂ ልጅቷደሞ ማሻአላህናት ታምራለች

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@nourasultan5619 demry pls pls

    • @liaamdemariam2668
      @liaamdemariam2668 2 года назад

      Ebakeshen gadega aderegege selkeshin safelege be egezabehare yehunebesh

    • @liaamdemariam2668
      @liaamdemariam2668 2 года назад

      Ande nene beteseb yelegem

  • @limalima8125
    @limalima8125 2 года назад +4

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ባል እና ሚስት ናቹ እግዚአብሔር የወደፊት ሕወታቹሁን ያሳምረ

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 года назад +9

    ደስ:ሲሉ:ፍጣሪ:ፍቅር:ይጨምርላቹው❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የሞተችውን ነፍሷን ይማርልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +34

    ልጅቷ ስታምር 💛
    እንኳን ለቅድስት አገርሽ አበቃሽ ታሪክሽ ያሳዝናል 💔 ጎበዝ ሚስት ናት ባልየውም ታጋሽ ትመስላለህ ፍቅራችሁን ያፅና 💯

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      አዚዜ ሰብአዲርጊኝ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 года назад

      ቅድስት ሀገር? እውነትሽን ነው ግን ?በሰው ደም እህል ሚበቅልባት ሀገር ፣

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 года назад

      Aye Amhara, yehe ahun bal naw?

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 года назад

      @@nunu7353 yardallo ygelalao Sebal ferto New !!btenesh Swoch yehwha Dego oromo mwekes alnberbetem

  • @Foz821
    @Foz821 2 года назад +35

    ምርጥ ነብይ❤️
    ምርጥ አባት❤️
    ምርጥ ባል❤️
    ምርጥ መሪ❤️
    ምርጥ አፍቃሪ❤️
    •♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•
    ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ
    በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ
    ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
    ኢቤቴ ጎረ መለት ኢደረሱ በንቺ። ቲኪለኛ ቀነ ሰዉ ነኝ ከልካ ወዪም ከልሽ ኢኔጋ ጉረ ዪበሉ

    • @Rahma_Abdoo
      @Rahma_Abdoo 2 года назад

      አላሁመ ሰሊ አላ ሰይድና መሃመድ
      ወዓላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 года назад +5

    ደሥ ትላለች ፍቀር የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው 🥰 ጥንካሬሽ በጣም ደሥ ይላላ ጀግና ነሸ

  • @የፍቅርሰው-መ8ዀ
    @የፍቅርሰው-መ8ዀ Год назад

    በጣም ጠንካራ እሴት ነሽ ባልሽንም የተረጋጋ ወንድ ነው በርቱ ፍቅራችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤️❤️

  • @የረሱልወዳጅ-በ3ከ
    @የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ጥንካሬሽ የአላህ ተአምር እኮ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ አንተ የማትወልድ የማትወለድ የሰማይ የምድር ባለቤት የሆንከዉ ጌታ አላህ ሱበሀና ወተአላ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +8

    ወይኔ እህቴ በስደት እሄ ሁሉ መከራ ፈጣሪ እንኳንም በሳም ለሃገርሽ ያበቃሽ በጣም ታምራላችው

  • @zawuyasalih477
    @zawuyasalih477 2 года назад +13

    ግን እህቴ እደው ካሳለፍሸ የሕይወት ውጣ ወርድ ውስጥ አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር ውስጥሽ ሲበዛ ንፁህ ነው ከአውራርሽ እዳየሁት ሙስሊም ነሽ ስለዚህ በዲንሽ ጠንክሪ ምክንያቱም ገለው የጠፍትን ገዳዩች እንኳን በሰው ሀገር በሀገርሽ እንኳን መለየት በሚያቅት ጊዜ አላህ ግን እድታውቂያቸው አድርገሽ ከዛ ሁሉ መከራ አልፈሽ ደግሞ በገዛ ጎደኛሽ ብርሽ እንዲበላ አስባ ያመጣችውን ሰው ልቡን አራርቶ የህውት አጋርሽ አደርገው ስለዚህ ፈጣሪሽ እጅግ ይውደሻ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

    • @zawuyasalih477
      @zawuyasalih477 2 года назад

      @@ramadantube ስብስክራይብ አድርጌሽ አለሁ

    • @f2271
      @f2271 2 года назад +1

      ትክክክል የሚገርም ታሪክ ነው

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 2 года назад +1

      በጣም ፈጣሪ ይወዳታል በገሀድ አሳይቷታል ከዚ ሁሉ ነገር አዉጥቶ

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 2 года назад

      ዝም በል ወይ ዝም በይ አጉል መካሪ ተቆርቋሪ mind ur business dam bullshit.

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 2 года назад +8

    እግዚአብሄር ብቻ አልጣለሸም እህቴ ጨዋ ሰው አግኝተቫል አንችም ጠንካራ ነሽ

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +9

    የኔእናት ጥንካሬሺ የሚገርምነው መልካሙን ነገር ይገጠማቹሁ አሰተዋይነሺ እመብረሀን ፍቅሩን ታብዛላቹሁ

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 2 года назад +1

    በስማም እሚገርም የሂወት ታሪክ እማዬ በዚህ ትግስትሽ እሚያምር የማታ እጀራ ይስጣችሁ😍

  • @ababinatasama3197
    @ababinatasama3197 2 года назад +6

    እንዴት እንደኮራሁብሽ የኔ ጀግና አቤት ጥንካሬ ይህ ነውኮ የመኑር ሚስጣችን በራቺ ለኔ 1 ,ነሽ 💪

  • @እናትፍቅር-ዸ4ደ
    @እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 года назад +1

    ምሥኪን ናት ልጅቱ ተከባከባት ወንድማችን ተባረክ ችግራን ተረድተህ አብርረሀት ሥለሆንክ ደሥ ሥትሉ

  • @asterhergo6953
    @asterhergo6953 2 года назад +6

    ያላገባን ብዙ እንማራለን ከናንተ እናመሰግናለን

  • @terngoatnkut9542
    @terngoatnkut9542 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ የነግግርሽ ለዛ በጣም ደስ ይላል ምንም ያሳለፍሽው መከራ ቢኖረም እድሜና ጤነ የስጥሽ

  • @mhiertnegussie6529
    @mhiertnegussie6529 2 года назад +5

    በጣም ደስ ትያለሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ አንተ ሚስት ማክበር ቃላት ምረጥ እሶን አይመጥናትም

  • @hey1232
    @hey1232 2 года назад

    በእውነት በጣም እድለኛ ነህ.....ፈጣሬ የስጠህ ስጦታ ነች እክብረህ በብልሀት በፍቅር ያዛት.....ይቺን የመስለች ቆጅዬ ብልህ ጥበበኛ ጠንካራ ሴት በማግኘትህ ፈጣሬህን ሁሌም እመስግን.....እንተንም ከድፍን ከጭፍን ጥላቻ እና ከመባዘን ህይወት ስበስበችህ እወጣችህ....እሚን ነው🙌🏾እንቺም ልጆችሽም ትዳርሽም ተባረኩ በሬዱ ቲያ 🙏🙏🙏

  • @honey48757
    @honey48757 2 года назад +6

    Des Silu Demo 🥰🥰🥰
    Exact Match 👌👌🥰🥰
    Fetari Fikirun, Edmewn, Afiyawn Yichemirulachew 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 2 года назад

    ያሳድግሽ የኔ እህት ፡ ቁንጅናሽ ሲያምር ፡ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ፡ ሁላችሁንም ጥሩ ናችሁ ፡ የተመረቁና ጤነኞች ልጆች ይሁኑላችሁ ።

  • @Ksaksa-qh6ds
    @Ksaksa-qh6ds 2 года назад +5

    በጣም ጀግና ነሽ ያንች ትግስት ቢኖረኝ ነፍ ባል ይኖረኝ ነበር ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም ምርጤ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 года назад

      ነፍነው ያልሽው ካንድበላይ አይገባ ክክ

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 2 года назад +2

    አንደበትሽ በጣም ነው የሚጣፍጠው ድንቅ ሴት ብዬሻለሁ❤❤❤ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ❤❤

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 года назад +11

    ወይኔ ባልየዉ ሲያምር እስዋም ጣፋጭ ናት አላህ እስከጀነት ያርግላቹ አይለያቹ ምርጦቼ ስለብሄር አታስቡ ቦታ አትስጡ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 года назад

      Isu minew yameral bayihon lijetu dase tilaech

    • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
      @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 года назад

      @@mashaallhsss3479 ወንዳወንድ ነዉ ክለሩ ያምራል መልኩ ደረቱ አነገቱ ቱቱ ምን እያልኩ ነዉ የሰዉ ባል ሆ ደሞ ስነምግባሩ ደስ ይላል

  • @tme251
    @tme251 2 года назад

    Egzabher eybarkachu dese yemetelu
    Balena meste nachu. ❤❤💐💐👍👍👍

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 года назад +3

    ጌታ እየሱስ ኑሮአቹን መልካም ያድርገው በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад +2

    በፈጣሪ ከባድ ህይወት ነው ያሳለፍሽ የኔ ምስኪ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቱ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +5

    ውይ የና እህት እኩዋን እግዚአብሔር አዎጣሽ. የኔ ምስኪን. እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 года назад +47

    ሆ ገንዘቧን ብቻ ሊበላ ገብቶ ፍቅር ያሸነፈው ወንድ ቱ ይህንንም ወሬ ብሎ ማውራቱ እረ ወይኔ በማሸነፍ ውስጥ መሸነፍ አለ ጀግና ሴት ነሽ

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 года назад +1

      በጣም

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 года назад +10

      ያጋጥማል ነገረ ግን እግዚአብሔር መንገድ አለዉ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +4

      የሚፀፀት ልብ ያለው ሰው ጥሩ ነው

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 2 года назад +6

      እዉነት ሰለነገራቹ ነው 😡

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 года назад +2

      ገንዘብዋ በልቶ የሚጥላትስ ምን ልቱሉ ነው

  • @lialia7237
    @lialia7237 2 года назад +11

    ለሚድያ የሚሆን ቃል አይመርጥም እዴ የሆነ ገ ነገር ልጂቱ ዋው ነች

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 2 года назад

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የሰው ልጅ መከራ ጠንካራ ልጅ ናት

  • @እውነትእውነትነው-ዀ8ረ
    @እውነትእውነትነው-ዀ8ረ 2 года назад +4

    አንቺ ግን ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሽ አገራችን ግን ከድሮም ጀምሮ አንድን አንድ እንዲንቅ እንዲጣላ አድርገው ገብተዋት ለዛሬ ትውልድ መጥፎ ነገር ጥለው ሄዱ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 2 года назад +1

    አይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ እኳን አላህ አተረፈሽ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @fani8200
    @fani8200 2 года назад +13

    ጓደኛዋ ግን አውሬ ናት በስደት ተቃጥላ ያመጣቹን ልታስበላት😭😭😭😭

    • @medhin8187
      @medhin8187 Год назад

      በጣም ከምቀኛ ጓደኛ ይሰዉረን 😎😏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 года назад +1

    Thank you sister and brother 💕💕jesus is love you 🙏💕

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 2 года назад +32

    This is a beautiful story apart from the suffering she underwent in a foreign land. Regarding the problem of ethnicity, I am deeply grieved about what is happening, and may happen in the future in my beloved country. I greatly admire her moral courage and freedom from ethnic prejudices. I was born in Horro Gudru from Amhara parents. I lived in Eritrea for over 13 years. For me there's has never been problems of ethnicity. No one has chosen to be born in this or that ethnicity or religion. Please teach the unity and oneness of HUMANITY and RELIGION, the elimination of all prejudices. The things which we got and we became by an accident of birth, will definitely end up in destruction and annihilation. You have the venue, the medium and the opportunity to explain the uselessness of these man fabricated prejudices. May God bless them, as an old man , I learned so much from them. Thank you for presenting them.

    • @t.y5386
      @t.y5386 2 года назад +2

      Well said! I too was born from Amhara and Oromo parent but grew up in Asmara! I can never choose ethnicity over my citizenship!!! What a strong and resilient women she is to overcome all the hardships and be able to laugh and be grateful of what she has! May God bless this family! May God bless our Ethiopia and let us over come the division of ethnicity!

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 2 года назад

      Well said wise man.
      I too, speak tgriyga very well, in those days, it was a joy to see tgriyan people lit up with surprise to know i am Wolloyee...
      then before i finish my ID ethnicity...

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 года назад +1

      What’s beautiful about this story? The man is disrespectful! You know very well Oromo men take care of women and children. On top of that he is hatful towards Oromo. She needs to leave

    • @t.y5386
      @t.y5386 2 года назад

      @@nunu7353 your opinion entitled to it! They are happy to be together and that is all that matters!

  • @hayujemil4831
    @hayujemil4831 2 года назад

    ሱብሀነላ ምትገርሚ ጠንካራ ሴት ነሽ ወረበል ጀግና አላህ ከዚ በላይ ያበርታሽ በልጆችሽ ያሳርፍሽ
    አንተም ማሻአላህ ረጋ ያልክ ሰው ነህ እና ተንከባከባት በአላህ ላሳለፈችው ህይወት ካሳት በፍቅር እንዳትጎዳት

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 года назад +25

    ኦሮሞ መሆኔን ሲቅ ከሀልጋ ወደቀ ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ የስድቱ ሲዛዝነኝ በዚህ ዘና አርጋቺሁኝ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ደግመህ አውርባቸው።
    ባልየው የራሱን ህይወት ያጫውተን ይሄ የሚስትየው ታሪክ ነው የሞትሽን ደብዳዴ ፈጣሪ ነው የቀደደልሽ በውስጥሽ ብዙ ስሜት አለ በሳቅሽ ለመሸፈን ስትሞክሪ