“ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወድዳለህ? -“የማይለወጠው ለዋጭ ወደ ጉብዝናህ ሚስት ተመለስ ይልሃል ያለበለዚያ ትስታለህ ይልሃል! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 33

  • @mekonenyehualaw1617
    @mekonenyehualaw1617 3 дня назад +4

    ታውቃለህ ግን የስንቶችን ህይወት እንዳለመለምክ አመላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በተጨማሪም የዘመኖቹን ፖስተሮች ስላልመሠልክ ተባረክ አራዳ እወነት እንጅ በሀሠት አይኖርም አራዳ በመሆንህ ደግሞ አደንቃሀለሁ

  • @iloveethiopia2024
    @iloveethiopia2024 3 дня назад +5

    አሜን 🙏ፓስቴር ቼሬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @bereketgeberemariam2865
    @bereketgeberemariam2865 8 часов назад

    Wawww Paster Chere Be Blessed God Is Truly Speaking Trough You !!!

  • @bereketgeberemariam2865
    @bereketgeberemariam2865 8 часов назад

    Yes Yes Definitely!!! At The End God Will leave Us For Our Own Choice And We Must Accept The Consequences !!!

  • @efoyfikadu2794
    @efoyfikadu2794 День назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
    ምነው ሳላገባ በፊት ባወኩህ ስንት ነገር አስተካክል ነበር ይሁን አሁንም ለመጪ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ምትሰጠው ያለሀው እና ጆሮ ያለው ይስማ ሌላ ምን ይባላል።

  • @JonanaZfamous
    @JonanaZfamous 3 дня назад +1

    Pastor Cherre ante iko tileyaleh

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 дня назад +1

    ተባረክ ቸርዬ መቼ ባገኘሁህ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 3 дня назад

    ♢ባጣም ጠቃሚ የእግዚአብሔር
    ቃል እና ምክር ነው ያካፈልከን..
    #ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::
    #ፀጋውንም ያብዛልህ::
    #መጋቢ ቸሬ•
    ዘመንህ #የተባረካ ይሁን::
    እናመሰግናለን::🙏🙏

  • @Temesel-q3q
    @Temesel-q3q 3 дня назад

    እግዚአብሔር በረጂም እድሜ በጤና ይባርክህ አንተ የምታስተምረው ትልቅ ትምህርት ለሰው ሁሉ የሚጠቅም ተባረክ።ከትዳርህ ከልጆችህ በብዙ በረከቱ ያብዛልህ። መታደልህ ሀላፊነትህን እግዚአብሄር የሰጠህ ነውና ትጋ።

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 2 дня назад

    Ewnet new paster❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @bayewliknaw3067
    @bayewliknaw3067 3 дня назад

    አሜን 🙏

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 2 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 3 дня назад

    ቸርየ ተባረክ

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 дня назад

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ

    ቸሬ❤

  • @Eyerusalem-v8t
    @Eyerusalem-v8t 2 дня назад

    Tebarek

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 2 дня назад

    Paster Chereeee😇😇.

  • @bilenselomon
    @bilenselomon 3 дня назад

    God bless you ❤

  • @w.h167
    @w.h167 3 дня назад

    Amen 🙏 be blessed ❤

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 День назад

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sarahzeilstra7573
    @sarahzeilstra7573 3 дня назад

    Good job wendema.,, berta

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 3 дня назад

    Amen

  • @mekonena
    @mekonena 3 дня назад

    Waww cherye

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 3 дня назад

    ❤❤🎉

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 дня назад +1

    Beneka ejeh erat siqereb silk migoreguru baloch mistoch techegerin

  • @abcdef-cp4ed
    @abcdef-cp4ed 2 дня назад

    i like the way you mention the day of the vidio filmed , where is that today?

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 3 дня назад +4

    ምክርህ በጣም ያንፃል የሚሰማ ቢኖር። እኔ ለብዙ አመታት የማይቀየረዉን ለመቀየር ስታገል ነበር አሁን ደከመኝ እኔን የለወጠኝ የእግዚአብሔር ቃል እሱ አንቀፁን ከኔ በበለጠ ይጠቅሳል ግን አይኖረዉም። የኔ ጥያቄ ላንተ የሚሰሩት ስራ ጥፋት እንደሆነ እያወቁ እየተፀፀተ ለምን መቀየር አልፈለገም ? አቢዮዝ ማድረጉ ስለተመቸዉ ነዉ ?ወይስ ምንድነዉ።

  • @ኢትዮጵያ-ሀገሬ
    @ኢትዮጵያ-ሀገሬ 3 дня назад +5

    የት አግኝችህ የልቤን በነገርኩህ

    • @SenaitA-t4t
      @SenaitA-t4t 3 дня назад +1

      Le egziabher hule ngeriw esu yesmashal

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 3 дня назад

    Swedh

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 дня назад

    Chere😂 beneka ejeh esti