Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ ከልጆች ጋር ውሎ ደስ ይላል ምጣዱ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ
ጎበዝ ተባረኪ ባለሙያ ነሽ ያውም ከልጆች ጋር ይቅናሽ
you are smart very nice🎉🎉🎉🎉
ሰላም እህቴ በሰላም ነው የጠፋሽው
Please let me know where did you get your injera mettde
ሸዋ ሱፐርማርኬት
Yene wed com... en betanebilgn am happy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hagerbet endehonesh gebtognal eskahun ayche alawkm lebzuwech brtat thognalesh berchilgn yene wed❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ዉሎ ነዉ . እባክሽ ምጣድሽን ከየት እንደገዛሽ ንገሪኝ አመሠግናለው
ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ነው የገዛሁት ከምጣድ መሸጫ ቤት እዛ ይቀንሳል
@@nigistnigussefamily ❤
ሁሌም ክፍት ኪችን ውስጥ ነው የምትሰሪው ወይስ ሌላ አለሽ እኔ ስለተቸገርኩኝ ነው
ሌላ የለኝም ይሔው ነው
@@nigistnigussefamily ካንቺ ብዙ ነው የምማረው እኔም በቅርቡ ልቀይር ስለሆነ ነው የጠየኩሽ
@@nigistnigussefamily የኪችን ሽታ ወደ ሳሎን እንዴት ነው አያስቸግርም ክፍት ስለሆነ ብዬ ነው
@@adiamgebre8039 "kitchen ranghood" ሽታ የሚስበው ሳከር ነው የሚባለው🤔 አለው ሽታ አያስቸግርም እና መስኮት መከፋፈት
@@nigistnigussefamily ❤️
Miss you yene konjo
Miss you too 😘😘
አፓርትመንት ላይ ነው እንዴ የምትኖሩት?
አዎ
ምጣድሽ ቆንጆ ነች የት ነው የምትገዛው? ስፋቷ ስንት ሴ.ሜ ነው
ከሸዋ ሱ.ማርኬት ነው እዛ ይቀንሳል
@@nigistnigussefamily አመስግናለሁ ; የተሟሸ አላቸው እንዴ...
@@adiamgebre8039 አይ አንቺ ነሽ የምታሟሺው 😃
@@nigistnigussefamily ስፋቱ ከዋስ ምጣድ ይበልጣል እንዴ?
ጀግኒት በአዲስ ቤት በአዲስ ሥራ እንደመጣሽ ያስታውቃል ይቅናሽ ከጎንሽ ነን
አመሰግናለሁ 🙏
እየጠፋሸ አሰቸግረሻል
አለሁ 😀
Miss you too 🥰