የእናትነት የቀን ውሎ - My first VLog

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሰላም እንዴት ናችሁ ያው እንዴት ዘና ብዬ እንደምውል ላሳያችሁ ብዬ ነው:: የቀን ውሎዬ ይህንን ይመስላል 😊:: ጥያቄ ካላችሁ ጻፉልኝ የማውቀን እነግራችኋለሁ::
    ሰላም ለሀገራችን!
    Hi guys, this video isn’t first VLog as a mum of two in Amharic.
    Rice Video የጾም ሩዝ አሰራር ቪዲዮ • Easy Rice and Vegetabl...
    ከወደዳችሁት ለሌሎች ሼር አድርጉት
    like, share, comment እና subscribe እንዳትረሱ፡፡
    Follow me on
    facebook / dagifasika
    Instagram / dagi_fasika
    Or / dagifasika_snaps

Комментарии • 18

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 года назад +1

    Amen, beautiful video of your day with your children ❤️.
    God bless you and your family.

  • @tigestadera9214
    @tigestadera9214 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ስለ አየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳደገልኝ ሽ በርቺ ።

    • @DagiFasika
      @DagiFasika  2 года назад

      አሜን 🤲🏼 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😊

  • @wulitatsegaye8473
    @wulitatsegaye8473 2 года назад

    ጎበዚ! Keep Your Kids Reading.Its The One thing ማንም፡ሊቀማቸው፡የማይችል፡ስጦታ። . . . የተከፈተ፡ብሩህ፡አይምሮ። መጀመርያው፡በልጅነት፡የማምበብ፡ፍቅር፡መትከል፡ነው።በበርችይ።

    • @DagiFasika
      @DagiFasika  2 года назад

      Ok I will. አመሰግናለሁ እህቴ!

  • @Baby-b8h
    @Baby-b8h Год назад

    ድንቅ ኢትዮጵያዊት ጤና ለባለቤትሽና ለልጆችሽ ይሁን።

  • @firansh1115
    @firansh1115 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ልጇችሽን ይባርክልሽ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከኛጋር ይሁን አሜን

  • @madesign21
    @madesign21 2 года назад

    ክስንት ጊዜ በኃላ

    • @DagiFasika
      @DagiFasika  2 года назад

      እውነት ነው ባለፈው ሳምንት ተመለስኩ 😊

  • @jurahussen8293
    @jurahussen8293 2 года назад

    nice video ,
    i've a dream to learn my MSc in uk.

    • @DagiFasika
      @DagiFasika  2 года назад

      Thanks and good luck with your studies.

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +2

    ዛሬ ልደቴ ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 140 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🌸🌸

    • @DagiFasika
      @DagiFasika  2 года назад +3

      Subscribe አድርጌልሻለሁ በርቺ:: አበረታቷት! 💛

    • @bmtq
      @bmtq 2 года назад

      @@DagiFasika Thank you Dagiye teleyalsh💕🌸