Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ሁልጊዜ የምለው ነገር, ወንዶች በብዛት ቢሉትም ሁሉም ዱርዬ ተነስቶ እንዲህ እንዲህ ትሁን እናት እንዲህ ትሁን እያለ ያድጋል ማንም ምንም አይለው ከዛ ከፍ ሲሉ ህፃናትን, ወጣቶችን አዛውንትም ሳይቀር የመድፈር በሽታ ይይዛቸዋል፣ ለሁሉም ነገር ህግና ስነስርአት መኖር አለበት፣ እኔ በበኩሌ ግብረገብ ትምህርት በየትምህርት ቤቱ ቢሰጥ ባይ ነኝ፣ በቤት ውስጥም ልጅን ስናሳድግ ስነስርአት ያለው ትውልድ ማፍራት አለብን እናንተስ ምን ትላላችሁ ያገሬ ሰዎች???
እኔ እንደሚመስለን ችግሩ በፊትም ሆኖ ግን ይህንን 5,6 አመት ሰው ከቅጡ ከቅጡ ነው የወጣው እንደዘላን በሩ እንደማይዘጋ ቤት ክፍቱን እንደሚያድር እንደሚውል ቤት፣ መንግስቱም ዘራፊ ስርአት አልባ ማን ይውጣ ማን ሀይ ይበል?????? ፈጣሪ ድረስ ቶሎ ና ድረስልን😢😢😢😢
ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላጅ እናት ልጆ ተደፍራ የየምትደብቀዉ ምክኒያት የእኛ ማህበረሰብ የሰዉ መጠቆቀሚያ ያረግሻል ያግልሻል ቤተሰብ ንገት ያሰደፋል ገሚሱ ጎበዝ ገሚሱ ጨኝ የሚል ሰም ያወጣልሻል
እኔ በጣም በጣም እጅግ በጣም አዝኛለሁ፣ ግን ለመሆኑ አፍጋኒስታንና ህንድ እንዴት አንደኛ አልሆኑም????ብዙኮ እንሰማለን እናያለን ስለነዛ ችግሮች?????
ወላሂ ዝም አንልም ፍትህ ሂዎቴ እስክታልፍ ለሄቨን ፍትህን እንጠይቃለን ይብቃን ይሀንን ስረአት ማስወገድ አለብን በቃንንንንንንን
ነገሩ አኮ በሽታ ነው .... የዓለም ኣቀፍ ችግር ነው ... ማኮላሽት ብቻ ነው መልሱ!! ሞት አማ የሁላችን ነው!
ወገኖች፡ ነገሮትን፡ በመንፈሳዊ፡ ዓይን፡ ሳየው፤ የፍርድ፡ ጊዜ፡ ስለደረሰ፡ አጋንንት፡ የሰዎችን፡ ሕሊና፡ ወስዶ፡ በወንዶች፡ ላይ፡ አርፎ፡ ሕፃናትን ሴትንም፡ ወንድንም፡ ይደፍራል፤ ይገላል! አፍ፡ ላይ፡ አርፎ፡ አጸያፊ፡ ስድብና፡ ንግግር፡ ይተፋል!
Lezi ainet wenjel meftihew megdel bicha new
የትግራይ ሴቶች በአብይ በኤርትራ ሰራዊት በፋኖ ሲደፈሩ ድምፅ ሳትሆኑ ግፋ በለው ብላችህ የገንዘብ የሰው ሀይል ሞራል ስትደግፉ ከምድረ ገፅ ይጥፉ ብላችህ በሚድያ ፖለቲከኛው ምሁሩ ሀይማኖት መሪው ዘምታችህ ግፍ ስትፈፅሙ እናንተ የማይደርስ መስላችሀል ግን ደረሰ በደሉ የሳዝናል እንደ ሀገር ለምናችህ ያመጣችሁት እግዚአብሔር የእጃችህ ብሎ የሰጣችህ ነው ንስሀ ግቡ
እኔ ትግሬ አይደለሁም ግን የትግሬ ሰራዊት በአማራ ክልል ሴቶች የፈጸሙት በደል መች ተቃወምሽ ይህ ስልሽ እኔ አማራ አይደለሁም ይህ ኮሜትሽ ሳነብ ነው ኮሜንት የጻፍኩት ይህ ስልሽ እኔ ትላንት አፈር ዛሬ ሰው ነገ ደሞ አፈር ነኝ የትግሬ ሴቶች ብቻ አይደለም እየተደፈሩት ያሉት አማራ ክልል በመላ ኢትዮጵያ ክልሎች አየተደፈሩ ነው ሰለዚህ በቃ ሊባል ይገባል አንድ ክልል ወግኖ ወይም ብሄር መቃወም አይደለም ሁሉም አንድ ሆኖ መቃወም ነው ያለብን
😂😂😂😂😂አታፋሪም ታዝላችሁ ገብታች መነኩሤ ህፃን ደፍራችሁ ገላችሁ ሽሮናሊጥ የወሠዳችሁ አታፈረም
Min adis neger eko ayidelem ysetoch medefer bahilachiw ayidel? Self hula tiwetu alneber endy bweyanè gizè? Agul chuhet ahun
ሰላምደምሩኝ