የሪህ በሽታ እና የደም ግፊት፡ስኳር፡ከፍተኛ የሰውነት ክብደት
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ። በዛሬ ቭዲዮ የሪህ በሽታ እና የደም ግፊት፡ስኳር፡ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ከስጋ በላይ የደም uric acid መጠን የሚጨምሩ ነገሮችን ይሚናይ ይሆናል። #gout #diet #food #diabetes #bloodsugar #dr #health #habesha
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
የምኖረው አሜሪካ ነው የሚጠቅመንን የጤና ትምህርት ነው የምትሰጠን እጅግ እናመሰግናለን🙏
ድንቅ ነው በጣም ብዙ ሰዉ ሊረዳው በሚችለው አገላለጽ ስላቀረብክል አመሰግናለሁ::
ዶክተር ክብረት ይስጥልን
ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜውን፣ጤናውን፣ያድልልን
በጣም አመሠግናለሁ ዶከተር ባለቤቴ የሪህ በሽታ ተጠቂ ነው መክርህ በጣም ጠቀሞኛል በዚህ መልኩ እንከባከባዋለሁ
Amazing Health Advise!you are great person and super intellegent! thank you Doctor!🏆🏆❤❤❤❤❤
I wishe for you 1 million show and like bro
እድሜ ና ጤና ይስጥህ
Essential information and an excellent way of explanation.
እግዚአብሔር ይባርክህ አገላለፅንና ቅውቀትህን መልካም ነው እኔም የተባልኩት በዋነኝነት ቡና,ሻሐይ, ክክ ነገሮች ነበር የተባልኩት ነገር ግን ሌላ የምግብና የአልኮልና ጣፋጭ የምለስ ሰንበርም ነገሮች አላውቅም ነበርና የgout ወይም ዪሩክ አሲድን ያለባቹህ ትምህርት ይሁንብን
ሰለዚህ አንጻራዊ ምግቦችን ብታካትት መልካም ነው ዶ/ ር።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን ዶ/ር
🙏🙏🙏
Thank you Dr. God bless you!
ዶክተርዬ አመሠግናለሁ
Thank you Dr Desta god bless you
GOD BLESSED You!❤
እናመስግናለን
So true🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ በጣም DR Desta ❤
Thank You D.r
እሺ ምን እንብላ ዶክተር
From USA 🇺🇸 Atlnta thank you ❤🎉
ጥሩ ግንዛቤ ሰተህናል። ግን ሁሉንም ምግቦች ዪሪክ አሲድ ምርት ውስጥ ከመጀብካቸው ምን አንመገብ ???
Thank you so much ‼️
What can we eat?
እናመስግናለን ዳክተር ጥሩ እና ጠቃሜ ትምህርቶ ነዉ በግልፅ ገለፃ ! ዳክተር የ እጅ ጣቶች ላይ arthritis ይይዛል? የ ጣቶቻችንን አንጎ ማሳበጥ የ ጣቶችን ቅርስ መቀየር መቀየር ማበጥ እና ህመም ይህ ሪህ ነዉ?
እናመሰግናለን ዶክተር !
ሪህ በሽታ ያለበት ምን ዓይነት ምግብ መመገብ አለበት ?
ዶ/ር በጣም ገንቢ ትምህርት ነው በተለይ በውጭ ሀገራት ለምንኖር በእራሳችን ቋንቋ በደንብ እብራርተህ ስለምታስረዳን ተጠቅመናል አሁን ትልቅ ችግር የሚመስለኝ ምግባችን ምን ይሁን ?
የእንስሳት ተዋፅዎ :ጥራጥሬ ከተከለከለ ማለቴ ነው
ምን እንብለ
ዶ በርታ ገለፃኸ ይገባል ሌሎቹ ዶ ነኝ የሚሉት ካንተኸ ቁጭ ብለው ይማሩ መጀመሪያ የገለፀ እውቀት ካንተ የቅሰሙ ደ
ዶክ ዬ ክፉ አይንካ ሁል ጊዜ አስተምረን ሁሌ እነናፍቅሀለን
የዩሪክ አሲድ መዳኒቶች በሽታውን ያጠፉታል ወይስ መቀነስ ብቻ ነው?????
Solishen negeren thekew
በሽታን ከስኳር ጋር ለምን እደምታገናኙት አይገባኝም ሪህ የተያዘ ሰው ስኳር በደንብ ጨምሮ ሻይ ቢጠጣ ወዲያው ለውጡን ማየት ይችላል ሞክሩት
አይኔን ጉሮሮዬን አፍንጫዬን የሚበላኝ አለርጂ አለብኝ መድኃኒት ስወስድ ይሻለኛል ግን ተመልሶ ይመጣል እባክህ ምን ይሻለኛል?
በምን እንደ ምቀሰቀስ ለይተ ማስወገድ ይኖርብሃል። ህኪምናው ጥንቃቄ ነው።
@@dr.desta_seba እሱን ነው ማወቅ ያልቻልኩት አንብበህ መልስ በመስጠትህ በጣም አመሠግናለሁ
@@tamrathailemariam5124
በጣም ከተቸገርክ የallergy ክኒኖችን መውሰድ! ፍቱን ህክምና የላቸውም።
@@dr.desta_seba አመሰግናለሁ ዶ ር
ይልቅ አሲድ ማጥፋት አይቻልም
የኔ ዩሪክ አሲድ ኖርማል ነው ክብደቴም ኖርማል ነው ግን ፍሌር አኘ ያደርጋል ለምን? ????????????
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሠግናለሁ ዶክተር ብዙ ት/ት ከአንተ አግኝቻለሁ የሰኳር መጠን 90 ላይ ይገኛል መድኃኒት እንሱሉንና ምትፎሪምን እያተጠምኩ ነኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ??አመሰግናለሁ ።
ስኳር በታችኛው መጠን እንደዚህ የምቆይ ከሆነ መርፌውን መቀነስ
Yihi beshita be English mine yibalale
ደም ግፊት ያለባቼው ስው ምንድነው መድኃኒቱ?
ruclips.net/video/whAmdWbEi-8/видео.html