Meskerem Chelem is a hate monger. All she knows is spewing venom on the people of Tigray. She does not contribute a single idea that advances the cause Amharas. People say she is working with PP IN arresting innocent Tigrayans in Addis Ababa.

Solomon, please don't forget that to prepare this type of program it needs time as well as dedication. They have families, social life, and personal life.
እንደቴዎድሮስ ሰድብ ባይሆንም ባላስፈላጊ አባባል አቶ ልደቱም ሸንቆጥ አርገውሻል እንዳው ባላየ አልፈሽው ነው እንጂ። ትልቅ ሰው ነሽ የተረጋጋሽ። Even if we have few diffrences based on ideas, ur really an intelectal person. Bravoo!!! Do keep it up sis!!!👍
Great Ethiopian lady , highly appreciated, I wish to see you at a higher level of Government ! wise knowledgeable excellent full of truth ! God bless you and your family!
@@befairbalance7507 TPLF የ ወያኔ ካርድ pp cadra 😂😂 that is how you label first to destroye the Amhara who are awaken and understand the political game ለማንኛውም በእውቀት እና በምክንያትነት ነቅታ የምታነቃ
As usual, you are my idols may Allah bless you more and more you are an honest humble opinion person I never saw, forget about other people who don't care about Amhara people, lidetu and tamrat layne I don't think they are Amhara always they are enjoying by Amhara people death
You put all on the table with clarity and simplicity. No ambiguity. No hidden agenda. No malice and fake. You are so blessed to be a voice for voiceless. Most all what surprised me is that you didn't make it a matter of death and life to defend yourself. You just simply communicated your perspective and what you believe in. You are not just only intelligent and intellectual but an enlightened person. Seeing individuals with deep insights and honesty like you will help us greatly not to lose hope in unknown tomorrow.
@@alexandergebreegziabher3904 my friend your humiliating words which is the characteristic of Woyane and my complement i offered her do not have much effect on her. Because she is a liberated and enlightened person. In other words she wouldn't be over the moon with my kind words at the same time she would not be angry at your insulting words. Because she is whole. And of course, she doesn't really need me to defend her.
@@alexandergebreegziabher3904 The blind leads the blind no answer is going to be given! She put it clearly she’s not going to address your weyanne boy! You guys have a false sense of reality and living inside the bubbles of your lies! You are committing Genocide and cries, Genocide crimes against humanity committed against us Tigaru?? You rape innocent children and cried accusing the victims???? How dare do you expect an answer???? Pitiful
@@getachewyosef2103 I didn't insult her, I just called her name, a big fat lier is her name until she proved her allegations to Weyane is Evidenced. If you tell something out of lie, lier is your name not an insult. Go and watch tewdros tsegaye program on her then you will understand what I am saying.
መስኪ ጨዋነትና እውቀትን በተረጋጋ መንፈስ መመለስን ከዛሬው ፕሮግራማችሁ እንደሚማሩ ተስፋ እናደርጋለን መስኪ አስተዋይ ሰው ነሽ በርቺ❤️
መስከረም እህታችን የአማራን ፖለቲክስ እዲገባኝ በጣም እየረዳሽኝ ነው
🤕
Betam gobez nech betam yegebat degmo ke libuwa new ❤
እውነት ስንቱን አንጫጫች። ከየተደበቁበት ጎሬ አወጣቻቸው። ትክክለኛ ሰልፋቸውን ፍንትው አድረጋ አሳየች። Thanks Ethio Nikat
እውነት ነው
በትክክል መስኪን የማደንቃት ከስሜት ውጪ በሆነ በምክንያትነት የምትሞግት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አሰላለፍ ጥርት ብሎ የታያት መፍትሄ አፍላቂ ጭምር ነች
የኔ ጥያቄ OLA ይሁን TPLF ተናበው አማራን በምን ያህል ጥላቻ እያሳደዱ እየጨፈጨፍት እንደሆነ እየታየ ባለበት ሁኔታ ዛሬ ከ ህውሃት ጋር አማራውን አስታርቆ አንድ ላይ አሰልፎ የማሰራት የፖለቲካ አሰላለፍ እብደት አይደለም ወይ?? ገና ለገና አብይን እና የኦሮሞ ፖለቲካ ስለተጠላ እየጨፈጨፈው እያሳደደው ያለውን ጠላት ለሊላው ጠላት መጣያነት ለመጠቀም ማሰብ መልሶ ለመበላት መመቻቸት አይደለም ወይ?🤔 እረ አማራ ንቃ በራስህ ቆመህ በራሴህ ልጆች የራስህን ፖለቲካ ስራ !!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💟💟💟💟💟💟❤️💛💚💟💟💟💟💟💟💟💟💟💕💕💕💕💕
ምርጥ ሰው መስኪ
መሲየ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ😍😘
እግዚአብሔር ረጅምና ጣፋጭ ዕድሜ ይስጥልኝ ብቻ ነው ማለት የእምችለው።
Diaspora audiences, support Ethio Nikat!!!
How 🤔 ❓️
@@selamabera7256 Financially!!!
Do you have their account?
@@selamabera7256 at least by like and share so others could get the chance to listen her intellectual arguments
መስኪየ የኔ እውቀት አላህ ይጠብቅሺ ጀግናየ
Great and genuine lady meskerm....pride meski
እናመሰግናለን መስኪዬ::
ሃሳብሽን እክብሮት ባለው መንገድ በመግለጽሽ በጣም አደንቅሻለሁ። ቴድሮስ ጸጋዬ ይሄንን ነው ካንቺ መማር ያለበት።
Meski, don't let ledtu , and his likes drain your energy. You are our beloved voice,
We love you !
ማነህ..? ማነህ..? አጨብጫቢ ነህ! 👏
You’re right
Meskerem Chelem is a hate monger. All she knows is spewing venom on the people of Tigray. She does not contribute a single idea that advances the cause Amharas.
People say she is working with PP IN arresting innocent Tigrayans in Addis Ababa.
ወደር የለሽ ብየሻለሁ ‼
ለማንም የማትወግኚ ንፁህ ሰው ነሽ ። በርቺ ‼
Meski you are sharp ,full of ideas,and creative!
Thank you Ethio nikate ❤❤❤❤💪💪💪
መስኪ እውነት ካንቺ ጋር እንደሆነ ማየት ለሚፈልግ በብዙ ተጨባጭ ማስረጃዎች ማረጋገጥ ይቻላል። ህዝብ ምድር ላይ ያለውን ያዉቃል። በርቺ !!!
መሢየ የኔ ጭዋ በጣም አገላለጥሽ በጣም ነዉ የወደድኩት መሢየ አሣብን በጭዋ ለመግለጥ ካችመማን አለባቸዉ እነ ቴድ ፀጋየ በርች ብዙ ደጋፊ አለሽ በሀሣብሽ እድህ አይነት ሀሣብ ነዉ የናፈቀን 🙏
ጊዜ እንደሌለሽ ይገባኛል መስኪ እባክሽ አትጥፊ ለኔ ትምህርት ቤቴ ነሽና አከብርሻለሁ
መስከረም የኔ መጽሐፍ ሁልግዜ የማነብሽ የኔ ውድድ ንባብ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ መልካም ንባቤ ነሽ ለኔ 🥰
Meskerem Chelem is a hate monger. All she knows is spewing venom on the people of Tigray. She does not contribute a single idea that advances the cause Amharas.
People say she is working with PP IN arresting innocent Tigrayans in Addis Ababa.
ወረድ ወረድ ብለሽ ተንኮታኮትሽ!!!
ዋው ! ግሩም ትንተና መኩሪያችን ነሽ
🥰መስኪየ የልብ አድርስ እኮ ነዉ በ50 ካድሬ ከምንመራ ምናለ እንዳች አይነት ቢመራየ አንድም ሰዉ ባልሞተ ነበር ሰላም ለሰዉ ልጅ በሙሉ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ጀግናችን ነሽ
መስኪ ክበሪልን እድሜና ጤና ይስጥሽ
መስኪየ የኔውድ ጎበዝ 💝😘😘
ጆሮውን ለትችት ክፍት ያረገ ሰው እና መልሱም ጨዋ ሲሆን የባሰ ብቃትን ያሳያል። አንቺም ከነዚህ ሰው አንዷ ነሽ። ተባረኪ!!!
መስኪ የልደቱ ደጋፊ የነበርኩ ቢሆንም ከክርክርሽ የተረዳሁት ግን በጣም ግልፅ አድርገሽልኛል አመሰግናለሁ የኢትዩጲያ ፓለቲካ እውነት ላይ የተመሠረተ ሳይሆን አማራ ሁሉን ነገር ችሎ አንዲኖር ይፈለጋል ይህ ነገር ደግሞ አማራ ይህን ነገር መሸከም ሰልችቶታል፡፡
አጭበርባሪ😅😅 ለምን በቀጥታ የሷ ትንተና ካሳመነህ በቀጥታ በሀሳብሽ ወይም በምትይው እስማማለህ ማለት በቂ ሆኖ ሳለ " የልደቱ ደጋፊ ነበርኩ" ብለህ ማጭበርበሩ ምን አስፍለገ?? ግም ለግም አብርህ አዝም አሉ!! በሰው ቁስል የምትፍተፍቱ ገልቶውች!!
@@frehiwotmihretut2926 Normal ነው አብዛኛው የኢትዮጵያዊነት ደጋፊዎች አማራዎች ናቸው ልደቱም ጭምር so ሲነቁ ህዝቡም ፖለቲከኞቻችንም ወደ አማራ ብሔርተኝነት እየተቀላቀሉ ነው ።
@@frehiwotmihretut2926 እዛ ጎራ ያላችሁት አለመሳደብ አትችሉም መርሀችሁ መሳደብ ነው
I’m proud of you ❤❤ don’t worry about ላዛ ለወያኔ እና ለክደቱ ኣያሌው
ያጠለቅሽው መነፅር፡ ፋኖ ሚያደርሰው ጭፍጨፋ አያሳይም እንዴ ?
መስኪዬ ፣ እይታሽ ግሩም ነው ፣ አላህ ይጠብቅሽ ፣
ተባረኪ👏👏👏👏👏👏
መስኪን ሙቼ ነው ምወዳት 😍❤❤❤
Meski lovely Woman. Keep going. Support Ethio Nekat
የኔ ጀግኒት ውለታሽ አለብን ፈጣሪ ይክፈልሽ ምን ይባላል ሌላ እሱ ይጠብቅሽ!!❤❤❤❤❤❤😢😢
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ,...
የኛ ጀግና መስኪ እንኮራብሻለን በእውቀት ተመስርተው ሊሞግቱሽ ብቃቱም ሞራሉ የላቸውም በእውነት የዘመናችን የአማራ ጀግና ነሽ።
The only problem with Ethio Nikat is that you come once a week. We need you three or more times a week, we are with you ❤️ 💙 ♥️
Lidetun attnkubbing yemmil sew endesuw banda yehonesew new achammellehm betam turu yewnetsew new anchinm achammellehnm Allah yitebbkachihu
............Even we need them to appear 24/7
Solomon, please don't forget that to prepare this type of program it needs time as well as dedication. They have families, social life, and personal life.
She uses her time to work, read and think! Those talkies use there mouse 24/7. Although she have a beautiful family but they haven't 😊
ለጠያቂም ለመላሽም ትልቅ ክብር ይገባችኋል ይሄ ሚድያ መደገፍ አለበተ ቢያንስ ሰብሥክራይብ እናድርጋቸው። ታብታብ ቢሆን አንድ ቢልዮን ብቻየን ባሥገባኋቸው ነበር
መስክዬ በጣም እማከብርሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ከክፉ ይጠብቅሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
Thank you Nikat and this is the best decumenary
እንደቴዎድሮስ ሰድብ ባይሆንም ባላስፈላጊ አባባል አቶ ልደቱም ሸንቆጥ አርገውሻል እንዳው ባላየ አልፈሽው ነው እንጂ። ትልቅ ሰው ነሽ የተረጋጋሽ። Even if we have few diffrences based on ideas, ur really an intelectal person. Bravoo!!! Do keep it up sis!!!👍
ያንቺ ልብ ይስጠኝ የኔ ጀግና
እኔም የገረመኝ ልቧ ነው በውነት የሚያበሳጭ ነገርን በተረጋጋ ሁኔታ ነው የምትገልፀው ተረጋግታ ታረጋጋኝ አለች በሌሎቹ ስሰማው እየበገንኩና እያለቀስኩ ነውኳ
የመስከረም 1ኛው አድናቂዋ ነኝ !
እኔ ሁለተኛዋ😎😎
ልደቱና ቴዲን የዘንድሮውን ማትሪክ ነው የፈተንሻቸው.....😀
🤣🤣🤣
So proud of you! Keep up with your amazing work, Meski
U can.
መስኪ ኧረ ፈጣሪ ይጨምርልሽ። ቴዲሻ ለቅዋል ለጊዜው ፈጣሪ ይመልሰው።
ምልክታችን ነሽ ጀግኒት!!!አላህ ይጠብቅሽ!!
አማራ አንድ አንገት ነው ያለው(ፀሀይ እንቁስላሴ)!!
መስከረም የምትናገረውን አታቃልሉ እባካችሁ ዕውነት ይዛ ነው ያለችው:
ስነስርዓት እና እውቀት ሲደመር ትህትና = #መስከረም_አበራ ጀግና ነሽ ።
Great Ethiopian lady , highly appreciated, I wish to see you at a higher level of Government ! wise knowledgeable excellent full of truth ! God bless you and your family!
She a pp paid cadre timkhtenga
The truth hurts.
@@befairbalance7507 TPLF የ ወያኔ ካርድ pp cadra 😂😂 that is how you label first to destroye the Amhara who are awaken and understand the political game ለማንኛውም በእውቀት እና በምክንያትነት ነቅታ የምታነቃ
Good comments
@@solianasoliana4052 Thank you a good answer 😍👌
💝መስኪየ አላህ ይጠብቅሽ የኛ ጄግና ሌላ ምንም አልልም እምወድሽዋ።
ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጲያ ምት ለጥላቶቻችን✊
💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬🙏🙏
Meski you are hero for our generation ❤.
አሪፍ እይታ ነው መስኪ ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ምክንያታዊ እንድንሆን ትልቅ ትምህርት ነው ይልቅ ይልቅ ይልቅ ሰብስክራይቡ አድማጩንም የሚመጥን አይደለም ስለዚህ ግድ ነው ሰብስክራይብ ማድረግ ጎበዝ ።
ይገርማል ትንተናሽ እውነት እና ትህትና የተሞላ ነው እውነት እንዳው መሪዎቻችን በቀና መንፈስ ይሄንን ፕሮግራም ቢሰሙት .... በርቺ እህታችን
የኔ ልዬ መስኪ😍😍😍😍😍😍
መስኪ ጀግኒት እውነት ከአንቺ ጋር ናት።
ስለእውነት ትናገራለች
መ/ት መስከረም ባንች ልክ ሰው አጣው በውነት ያኑርሽ
መስኪ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መስኪዬ የኔ ውብ 💖 ኑርልን 🙏
Meski your an amazing person keep on going!!
We appreciate you so much
EthioNikat ,God bless U!!!! Thanks Amha, Love you Meski.
As usual, you are my idols may Allah bless you more and more you are an honest humble opinion person I never saw, forget about other people who don't care about Amhara people, lidetu and tamrat layne I don't think they are Amhara always they are enjoying by Amhara people death
ጀግኒት እነኳን ኖርሽልን የመልስ ምት
እግዚአብሔር የምትለፊለትን ትግል ውጤቱን ያሳይሽ ድንቅና ብልህ ኢትዮጵያዊት ነሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይባርክ።
እንዴተት ነው ሜካፕ ተለቅልቆ ከተማ ለከተማ ሽር እያሉ መዞር ትግል የሚሆነው? ድንቅ የሜካፕ አርቲስት መሆን ይቻላል
👌 wow ❤ 👌 That's super cool 😎 very fascinating 👏
WE NEED MORE STRONG PEOPLE 💪 LIKE YOU ✅ 👍 WITH INDIPENDANT 👍 MIND !!
በሀገራችን እንዲህ ወንድ በጠፋበት ዘመን እንዲህ ዓይነት ጀግና እንስት ማግኘታችን ደስ ብሎናል።አቶ ልደቱን ዘጭ አርድርገን የተውነው 97ምርጫ መዳ ላይ በትኖን ና ሽጦን ከጠፋ ወዲህ ነው።
Brilliant 👍👍👍
I STAND IN SOLIDARITY WITH AMHRA PEOPLE !!
ጅግኒት 🤩🤩
Thanks 🙏 Both are GREAT 👍
ጀግና እኮነሽ የኔ አንደበተ እርቱ ተባረኪ አላህ ይባርክሽ እንዳንቺ ያሉትን አላህ ይባርካቸው ልደቱን ግን በየትኛውም ሚዲያ ማየት አንፈልግም አስጠቂ ተላላኪ ነው
You r So humble❤ even le metelush
Yo, listen to this girl/lady; the meaning of honesty and decency with full determination and vision/clarity! Amaharas, you better be around her!!
የሰው ልጅ ሀሳቡን እንዲህ ጥርት አድርጎ መናገር ይቻላል ማለት ነው ስድብ የለ ንዴት የለ ምን የለ ወፍ የለ ሀሳብ ብቻ መታደል ነው።
ስወድሽ የኔ ውብ
እህታለም:-ደግሜ እልሻለሁ ያቆይልሽ!!! .......ልብ ያለው ሰው ቢኖር ይህ ውይይት ብቻውን ነገሩን ሁሉ ይለውጠው ነበር!!!
መስኪ እጅግ በጣም በጣም ባለ ብሩህ አእምሮ ነሽ ለምትሰጫቸው መልሶች ሁሉ ስነ ስርዓት ባለው ጨዋነት በተላበሰ መልኩ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል ሊቅ ማለት እንዳንች ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትን ጥበብን ያብዛልሽ ።
መሰከርም እንወድሻለን ቀጥይበት የተለየን ሃሳብ ለማመዛዝን የምታረጌው ጥርት በርችልን 💙💗💝❤❤❤🌹🌹🌹
መስኪ ቴዲን በተመለከተ በጣም የበዛ ጨዋነትና ሆደ ሰፊነት ነው ያየሁብሽ። ከትችት አልፍ ያለ ስድብና ዛቻ ገና እልስልሻለሁ አይነት ነው ቅለፄው።
የመስኪ በጣም የማደንቅሽ የቴድሮስ ፀጋየ ሙገሰው ደረትሽን የማያሰነፋሽ ወቀሳም አንገት የማያስደፋሽ ጠንካራ ነሽ።
በማግስቱ ከፍቅሩ ሁሴን ጋር በነበረው ፕሮግራም መክፈቻቸው ስድብና ሕወሃትን ለምን ነካሽ እና የሌለ ቅድስና ብቻ ቴዲ እያደረ ቁልቁል ተራ የመንደር ተሳዳቢ እየሆነ ነው የመጣ። በጣም ነው የማዝነውደ
Who I really liked and appreciated from this discussion is the interviewer GOBEZ
HEY GUYS 👦 WELCOME BACK GLAD TO HEAR FROM YOU AGAIN 🙏 😀 😊 👍
You put all on the table with clarity and simplicity. No ambiguity. No hidden agenda. No malice and fake. You are so blessed to be a voice for voiceless. Most all what surprised me is that you didn't make it a matter of death and life to defend yourself. You just simply communicated your perspective and what you believe in. You are not just only intelligent and intellectual but an enlightened person. Seeing individuals with deep insights and honesty like you will help us greatly not to lose hope in unknown tomorrow.
She didn't answer tewdros question???? She knew she has no capacity to defend her big fat lies
@@alexandergebreegziabher3904 my friend your humiliating words which is the characteristic of Woyane and my complement i offered her do not have much effect on her. Because she is a liberated and enlightened person.
In other words she wouldn't be over the moon with my kind words at the same time she would not be angry at your insulting words. Because she is whole. And of course, she doesn't really need me to defend her.
@@alexandergebreegziabher3904 The blind leads the blind no answer is going to be given! She put it clearly she’s not going to address your weyanne boy! You guys have a false sense of reality and living inside the bubbles of your lies!
You are committing Genocide and cries, Genocide crimes against humanity committed against us Tigaru?? You rape innocent children and cried accusing the victims???? How dare do you expect an answer???? Pitiful
@@getachewyosef2103 I didn't insult her, I just called her name, a big fat lier is her name until she proved her allegations to Weyane is Evidenced. If you tell something out of lie, lier is your name not an insult. Go and watch tewdros tsegaye program on her then you will understand what I am saying.
Sister meskerem.keep going your miraculous works .i think you are not only my hero .i am sure all Amhara people is proud for you
የትግሬ ዲያስፖራ አንጫጫሽው ሰሞኑን 💪💪💪💪💪💪💪💪
ደቆሮ ስለ ልደቱ እኮነዉ እምታወራዉ መነዉ ዝብ ካልሆን አላችሁ ዉጡ ሠላቢ ህዳችሁ ከለመዳችሁት ሚድያ ጨፍሩ😏
ነካ ነካ ስታረጌቸዉ ሁሉም ከተደበቁበት ወጡ ሲቶች ያብዛልን እንዳች አንድ ሴት ብዙ ወንዶችን እንዴህ ካጫጫች ብዠልን ቴዴ አፉን የፈታዉ ሲመስለኛ በስድብ ነዉ ካልተሳደበ ክርክሩም ዉይይቱም እሚምርለት አያመስለዉም ሰዉም እሚሰማዉም አያመስለዉም መሰለኛ
መስከረም በጣም ግልፅና ትክክለኛ ለመናገር የተፈጠረች ነች
መስኪ አመሰግናለው የልቤን ስለተናገርሽ አማራነኝ ወይም እኩል አየዋለው የምለውን ማስመሰልና ሸፍጥን የምወዱትን የልደቱን ህዋትነት ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል ጭብሉን አወለቅሸበት እነቴዲ እካን ድሮም ከነሱ ማን ምን ይጠብቃል
መስኪዬ ኑሪልን 💚💛❤
መስኪዬ፡ በናፍቆት፡ ነው፡ የምጠብቅሽ፡ የኔ፡ ማር፡❤❤❤❤❤
I wish and hope you will keep this clarity of understanding ,analysis and pointed deliberation to the end and grow
Here we go she comes to give the right prediction and medicine
ቴድ ግን ሁሉንም አላዋቂ ማድረግ ኘሮፌሽን አድርጎት ቀረ ማለት ነው ለማንኛውም መሲ በርች
Sis, you got a beautiful mind (Brilliant) the way see things is amazingly proud of you keep your excellent service.
የኔ ብርቱ የልቤን ነው የዘረዘርሽው።ኑሪልን🙏
👍
ትንታጓ አማራ በጣም እናከብርሻለን!!!
ለልደቱም ሆነ ለቴዲ ርዕዮት በቂ በጨዋ ደንብ አስተምረሻቸዋል። ብርታቱን ይስጣቸው ። መስከረም አበራ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥሽ።
ልክ እማከብርሽሴት ነሽ በሳል
ጀግና ነሽ
ato Lidetu may God be with you to defend your self ! meski i love love love you !
በእቀት እና በእራስ በመተማመም ስለምትናገሪ እኮራብሻለሁ። ሰው ;የልቡን ሲነግሩት,,,," እንደሚባለው ። ሀቅን ማዳፈን አይቻላቸዉም።
የኔ ጀግና ሴት አንች ትለያለሽ❤️🥰
እስክትመልሺላቸው ጨንቆኝ ነበር ጀግኒት እዚ የምትመለከቱት አማራ ሆናቹ የመሥኪን ሀሣብ የምትደግፍ ንቃትን ሰብስክራይብ አርጉ ላይክ አርጉ ለብዙ ሰው ሀሣቧ ይደርሳል
መስከረም አበራ ለቀረበላት ትችትም ሆነ ወቀሳ ወይም ቧልት ጨዋነትና ትህትና በተሞላ የኢትዮጲያ ባህልን በጠበቀ ለመለሰችው መልስ መስከረም አበራን ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ከልብ እናመሰግናለን በርቱ !!
Meskie you are so brilliant, you talking the fact based on knowledge,, thanks, keep up a good job !!!!