ማን ከማን Man Ke Man Interview with Mushe Semu & Lidetu Ayalew - Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 144

  • @uniquevideos8963
    @uniquevideos8963 5 лет назад +19

    ልደቱ አያሌው ኢትዮጵያን የማስተዳደር አቅም ካላቸው ጥቂት ብልህ መሪዎች አንዱ ነው።እንዴውም በአሁኑ ሰአት ልደቱ አያሌውን የሚስተካከለው ሌላ ፖለቲከኛ የለም።ልደቱ በርታ!እንወድሃን

  • @girmaymehari5515
    @girmaymehari5515 5 лет назад +19

    አቶ ልደቱ ቅን አስተሳሰብ የለው ፖሎቲከኛ ነው።
    አቶ ልደቱ እንውድህ አለን በርታ።

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 5 лет назад +11

    የዚ ፕሮግራም ፎርማቱ ደስ ይላል :: Very civil and educational. I Enjoyed it.

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 5 лет назад +8

    Lidetu should be the reality politicians because he had given big contributed to political issue for an Ethiopia !!!

  • @abi5882
    @abi5882 5 лет назад +8

    Any political party who has Lidetu!!👌👌will have my vote 👍

  • @mikimaraki3209
    @mikimaraki3209 5 лет назад +5

    ማንኛውም ሀቀኛና ጤናማ ዓዕምሮና ሚዛናዊነት ያለው ሰው ካለ የልደቱን ዓመታዊ ልደት ለዘላለም እየዘከረ የሚኖር ቢሆን እንጂ ልደቱ ላይ ይህን ክፍት አፉን ከፍቶ ባልተቸው ነበረ እላለው።

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede3361 5 лет назад +20

    ዋው ልደቱ ድንቅ ሰው ነኽ! ለመርኽ በመቆም ታላቅ ነት ነው። ክበር

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 5 лет назад +23

    ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ። ልደቱ አያሌው ከህዝብ ጋር እንዲቃቃር ሆን ተብሎ በተጠና እስትራቴጂ እንደተሰራ አልነቃህም እንዴ። እንደኔ ማንም አይጠላውም ነበር። በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች ቀዳሚው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ቢቻል ይቅርታ ብንጠይቀው መልካም ነው

    • @umerakmell2399
      @umerakmell2399 5 лет назад

      ይሔ የውሻ ልጅ ከልደቱ ውሻ ይሻላል ያደረገለትን ሰው በፍጵም አይረሳም 197 ብዙ ኦሮሞ አስጨፍጭፎአል አንለቀውም ጊዜ እየጠበቅን ነው እናንተ ስላልደረሰባቹ አልፈርድባቹም

    • @dawitdave6328
      @dawitdave6328 5 лет назад +1

      Meki Akmell አሁን በተረዳኸው ልክ እንድትረዳው ነው እነሱም የሰሩት። ይሄንን ነው እየነገርኩህ ያለሁት

    • @frehiwotmihretut2926
      @frehiwotmihretut2926 5 лет назад

      Tikikil blehal ato dawit I agree

  • @abenezerabate4502
    @abenezerabate4502 5 лет назад +6

    The two best politician in Ethiopia!! Who Unavailable fertile ground to change the political atmosphere of our country!!

  • @smon4679
    @smon4679 5 лет назад +8

    Lidetu is the Best politician in Eth.
    He is Very Realistic and Reasonable.

  • @amanyehunehager1817
    @amanyehunehager1817 5 лет назад +9

    Here we go! !!!! The earth shaking man in ethiopian politics has come back! !!!# Thank you ato lidatu ayalew for shining back to Ethiopian politics. Despite all the negatives intentionally disseminated rumors; you are still a shining start in Ethiopian politics not only now but in the upcoming generation. Tks for ever thing u have done for Us.

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 5 лет назад +25

    እንደልደቱ አይነት ፓለቲከኛ ኢትዮጵያ የላትም ምርጥ ሰው ነው

  • @lulsgedemiru7028
    @lulsgedemiru7028 5 лет назад +11

    እስካሁን ካየኋቸው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያን ሊመራ የሚችል ዜጋ ግለሠብ አቶ ልደቱ አያሌው ብቻ ነው።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ለመምራት ያብቃህ።

  • @MrYooEth
    @MrYooEth 5 лет назад +16

    I want Lidetu start new party. I will vote for him.

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 5 лет назад +14

    ልደቱ በጣም በሃገራችን ፖለቲካ የደከመ ከልቡ ብልህ ሰው አከብርሀለው በርታ

  • @uniquevideos8963
    @uniquevideos8963 5 лет назад +14

    ልደቱን የሚስተካከለው ሌላ ፖለቲከኛ የለም።አንድ ቀን ጠ/ሚንስትር መሆኑ አይቀርም።ከጊዜ ወደጊዜ ህዝቡ እየተረዳው መጧል።ምቀኛ ሴረኞች ስሙን አጥፍተው ነበር

  • @sgsd8165
    @sgsd8165 5 лет назад +5

    Ethiopia needs wise and gifted politicians like Lidetu. He’s very articulate and consistent about his ideas. Keep it up

  • @gdjfjdhdhdjd3503
    @gdjfjdhdhdjd3503 5 лет назад +11

    አቶ ልደቱ አያሌው እንወድሀለን ከአተ ወደፊት ምን እጠብቅ

  • @wagitadevt1878
    @wagitadevt1878 5 лет назад +14

    ውዱ ሰው ልደቱ በፖለቲካ እውቀት 1ኛ

  • @amharaahyagondergonderyeah5946
    @amharaahyagondergonderyeah5946 5 лет назад +6

    Dr ledet betam jegna Politikg nek. LOVE Dr ledet aylew. From Dr debretsion Ethoipa 🇪🇹 ✌️

  • @kahali8499
    @kahali8499 5 лет назад +13

    ልደቱ ለኢትዮጵያ ፓለቲካ ይመጥናል።

  • @mikinigusie
    @mikinigusie 5 лет назад +3

    Am wondering to be Lidetu ayalew. Really Really he is great poletician

  • @brach6431
    @brach6431 5 лет назад +7

    ledetu you are best politician . nobody is like you. i am behind you all the time .

  • @semyelgnim1145
    @semyelgnim1145 5 лет назад +14

    ልደቱ የ እውነት ምልክት ነህ ያ አዋጡልኝ ቀጣፊ ሰውየ ነው ስምህን ያስጠፋው አሁን ባነናል ዘግይተንም ቢሆን

    • @klimklim8074
      @klimklim8074 5 лет назад

      bita silent birhanu biy botaw kirbo aywaram kibiru yetibik new eskahun be alamaw ale leditu sint dirjet new yafirsew ahun mikila yerotal yamara lejoc kibirachu tibiku digimachu birhanu sitilu kinat mikegnet yemesilibachual dibub 56 biharoc ke birhanu gon nacew ke amara gon manem yelem

  • @bizuhanhaile7863
    @bizuhanhaile7863 4 года назад +1

    Lidetu is #1 he should be Ethiopian prime Minster no one challenge him ur are more than qualify compare to all Ethiopian politician ..

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 5 лет назад +4

    ግሩም ፕሮግራም ደስ ሚል አቀራረብ

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 5 лет назад +9

    ልደቱ ጀግና

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад

      በላይ ዘለቀንና፣ጃገማ ኬሎን ምን መልትል ነው? ልደቱ ጥሩ ኣሰቢ ነው የሚባለው።

    • @weyzendroagertefa1178
      @weyzendroagertefa1178 5 лет назад

      @@tazabiwsew5123 የድሮ ተው ያሁን አውራ ልደቱ ስማርት ነው

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад

      @@weyzendroagertefa1178
      አሁን ተስማማን!!!ጀግና ሳይሆን ስማርት ነው።

  • @dunamoges2387
    @dunamoges2387 5 лет назад +23

    Lidetu is the only real politician in Ethiopia know

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 5 лет назад +4

    Edp has got an advanced political thought. It's hard to be understood by infant politics and politicians of the then gov party and oppositions. Lidetu is an extra ordinary politicians of the time.

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 лет назад +5

    Thank you Mesay for presenting ous these so factual politicians but it is shorte for me. I am so happy.

  • @Daniman843
    @Daniman843 5 лет назад +5

    ልደቱ ላይ ድብቅ ሴራ ተደርገዋል ግን ለምን

  • @henokt3206
    @henokt3206 5 лет назад +4

    ልደቱ ወልደህ ፣ ዘምደህ እንዳይህ ምኞቴ ነው።

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 лет назад +6

    Please upload to us part 1!

  • @Abu_fajr
    @Abu_fajr 5 лет назад +13

    እውነት ትመነምን ይሆናል እንጅ አተፉም

  • @angesommehari3788
    @angesommehari3788 5 лет назад +1

    Ende profeser Birhanu akam yelew welaway kemohon ende lidetu gitrinet yishalal behasabe lemismama like yisteji

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 5 лет назад +17

    ልደቱ ልደቱ ልደቱ ብልህ ነበርክ ግን ሆዳሞቺ ዝብለው
    ስምክን ጮማ አዲርገው ያኚኩሀል ዛሬ ባቃልባ ታቅፈው መተው ከመግስት ጫማስር እየሰገዶነው።

  • @frewatiklt9417
    @frewatiklt9417 5 лет назад +3

    Wher is part 1???

  • @haysmamohammedafar1825
    @haysmamohammedafar1825 Год назад +1

    👍👍👍😍

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 5 лет назад +5

    ልደቱን ማመን እና መውደድም፤መጥላትም አስቸጋሪ ሰው ነው።

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 5 лет назад +6

    ተቋማዊ እውቀት እና ቀለማዊ ልዕልና የስልጣኔ ዋልታ ሊሆን ይችላል፤ ማህበረሰባዊ የሃሳብ ንቅለ-ተከላ ግን በግለሰባዊ የህይወት ግንዛቤ እና ባሕር አሳሽ ፍልስፋና የሚመጣ ነው፡፡ የኢትዮጵያን የፖለቲካ (የስልጣን)ምስቅልቅል እና የዘመናት ድንቁርና ከሥር መሰረቱ በነጠረ እይታ አጢነው የጨለማውን ዋሻ መውጫ ያመላከቱ ሁለት ልዩ ግለሰቦች ካሉ አንደኛው ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ፤ ሁለተኛው አቶ ልደቱ አያሌው ሲሆን፤ በፓርቲ ደረጃ ደግሞ ኢዴፓ ነው፡፡ ይሁንና ይህን ጊዜ የሚፈታው እውነት እና ታሪክ አምኖ ለመቀበል አንድም ልበ-ብርሃን መሆንን ይጠይቃል ሲቀጥልም ለአፍታ ኢትዮጵያዊነትን ረስቶ ሌላ ዜጋ መሆንን ይጠይቃል፡፡ የእኔ መረዳት ይህ ነው!

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 5 лет назад

      ትክክል

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад +1

      ከሀሳብህ ቃላት አጠቃቀምህ ከበደኝ።አሁን ዩሄ ለ85% ገበሬ ለሆነ ሀገር ይመጥናል? ጎበዝ በልካችን ስፋው እነጂ! ...lol

  • @asterfantahun6417
    @asterfantahun6417 5 лет назад +9

    ልደቱ ለኢትዮጵያ ታስፈልገናለህ።

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 лет назад +5

    Lidetu is very factual polititian !

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад

      ጃል! ስፔልንጉን ሁሉ ፈጀሀውሳ?

  • @yonatanmechal9497
    @yonatanmechal9497 4 года назад

    Good interview!

  • @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
    @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 лет назад +15

    ወይኔ ልደቱ እስካሁ ትዳር የለውም ?
    እውነትም ፖለቲካ ከባድ ነው !

    • @fedlukemal2725
      @fedlukemal2725 5 лет назад

      ሴት ከሆንሽ ተገቢወለሽ እንዴ እኔ እጨርስልሻለሁ

    • @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
      @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 лет назад

      @@fedlukemal2725 እኔ አላገባውም ግን እደምንም ብለህ እራስህን ተካ ብለህ ንገርልኝ።

  • @rozena-xr8ig
    @rozena-xr8ig 5 лет назад +1

    ልደቱ እና እኔ እድሜ ሄደ
    ሳናገባ
    አብሮ ትዳር እንመሰርት ልደቱ እቦክህ????

  • @benyambenyam9508
    @benyambenyam9508 5 лет назад +2

    ልደቱን ያጣነው በድድብናችን ነው ትንሽ ነቃ ካልን እንመልሰዋለን

  • @umerakmell2399
    @umerakmell2399 5 лет назад +5

    እባካቹ የልደቱ አድራሻ ሽክ በሉኝ ፕሊስ

  • @ayalgetefs3351
    @ayalgetefs3351 5 лет назад

    Ledetu le ethio politica wsagn siw neh my hero

  • @firstspot1
    @firstspot1 5 лет назад +2

    ክፍል አንድ የታለ?

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 5 лет назад +1

    እኛ ከሁሉ በላይ አዋቂ ነን የሚሉ ነጋዴዎች። ደካሞች ዴሞክራሲ በልምምድ ነው የሚዳብረው እንጂ ለዴሞክራሲ በቂ ሆኖ የተፈጠረ ሕዝብ የለም። መንግስት ይህን ልምምድ እንዳይዳብር በከባድ ሲከለክል እያለ ሕዝብንና ተቃዋሚን በእኩል መውቀስ ድድብና ነው።

  • @angesommehari3788
    @angesommehari3788 5 лет назад +1

    Lidetu hakejana tikiklejaw sew new agere gin hakejana hagerawi atiwedim

  • @reshid1122
    @reshid1122 5 лет назад +1

    Lidetu he was founder of different parties
    But he didn’t succeed always he is preaching
    Confused politics without any concrete solution

  • @kiberlondon877
    @kiberlondon877 4 года назад

    Lidetu ጋር ቁጭ ብሎ የሚከራከሩ ፖለቲከኞች ናፈቁኝ

  • @dantsegaye96
    @dantsegaye96 5 лет назад +1

    ይህን ስውዬ በየቦታው የማምጣት ሚስጥር ምን ይሆን?

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад +3

      እውነትና ንጋት እያደር ስለሚጠራ ነዋ።ያለምክንያት ዋጋ የከፈለ አትዮጲያዊ ስለሆነ ነዋ።በቲፎዞ ፓለቲካ ንፁህ ስሙ ስለጠፋ ነዋ።

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 лет назад +1

    እኛ እኛ እንዲህ አርገን

  • @zimaredawit4504
    @zimaredawit4504 Год назад

    Awo everything to change anything yemile kele nw elelw awo gen to change awo react ale gzyew gen time yesyhle kesu Tru nw awo amlekte aoewkm gen if out to look men hapenss mengste chgre gudye syehon ategnewme gen ahun kalew ngre to kefte yemtemrtrw gen telke melse nw tekemchweleh enjye ayetkemuhem bakew awo yemteflgwe nhre ale bzhi hunyte help bye nw yemrdew

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tasaddakkwt4548
    @tasaddakkwt4548 5 лет назад

    Ato ledato ainegagerege lebawsete inke geine gera gebage 💚💛❤ethiopia lezelaleme tenwre

  • @endtimezhere1134
    @endtimezhere1134 5 лет назад +2

    ወያኔ ሁሉን ሲያስር ሲያሰድድና ሲገድል ልደቱን ግን ?
    አዎ ልደቱ የውጭ እርዳታ ለወያኔ እንዳይቅዋረጥ መሣርያ ነበር::
    ስለዚህ ከመአቱ ያለ ጭረት ወጥትዋል:: አዎ ልደቱ
    "ፀረ ወያኔው"
    Common sense!!

  • @zimaredawit4504
    @zimaredawit4504 Год назад

    Alewkme gebzente esk afnchwe ale yehi amlekte ewnte alemweded yetnkrbte nw yemetyew amerche eykeh amerche wesleh mehide telke eske ahun ders manme alemrdte alemnore yemrdew ale esun manme ayechkemwe esu promise mengre kele nw

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 5 лет назад

    Wowwwww

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 лет назад

    men bebela new yehen seweye hodun endeh yezerefetew,

  • @zimaredawit4504
    @zimaredawit4504 Год назад

    Endemyechu enye to elsein yemrtrw yegtemgnle ear rasu setsemwe rasu Des yelhke selzhi akme yenore gemte alegne merchen alemrdte telke chgre ale tektnte u lisein kesu gare ye rdew ale ande ante sle konte blew nbre gen akem alechwe selsu akem bayenoreh gen men endle enye yemtewn haseb jalewek yeschgrhle ahun gen anything answer zem belh Tre mehon yechlale yewm kes belh tekblewelh lemn yemtkyerw chgre selhon kele nw lemtewsnwe melse manem yehun nw yemibleh children canda andye semchye nbre yefrlu ahun yehi yemuseywe kele awo kebde yehonle yeklelute erschwen selhon yehi degmo bzu yekoye nw nesfes zem belh ateklem lezam mesle zem belh ayemtelhem betrdehute derja

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 5 лет назад +1

    Why the guy is sitting up there like a judge?

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад

      Is this realy a serious question for our country at this time? Please lets focus on the dialogue than to the chair they seat on.

  • @mereteworku4437
    @mereteworku4437 5 лет назад +1

    ኧረ ወይኔ ይሄ ሰውዬ ስንት ቢከፍላችሁ ነው ሚዲያውን በአንድ እግሩ ያቆሙው? ለካስ እውነት ነው የኢትዮጵያ ሚዲያ አሽቃባጭ እንጂ ነጻ አይደለም የተባለው። እባካችሁ ወደ ስራ ለፍላፊማ ሞልቷል በርበሬ ገበያ ብቅ ማለት ነው።

  • @zimaredawit4504
    @zimaredawit4504 Год назад

    Awo some yenurkbte bahri betlkeku tyewleh awo yehi rasu arede yegrmle ke ahun gare lemn gebzente tyoeh ke gedem yemimtute awo sel religion nw gen ahun gare betlegn menm awo yemiselfute melkte Lele mehonu lemn nw awo lente melsu eruke or to believe enke hion gen to understand religion to talk yenbre nw selzhi follow ale awo senidose chgre alebte bedeb bhyoe nw yeminkseksute enyew abreh setyechwe selem yemiselslu gen ahun setyew degmo yemidebdebu nw yemiseslh esu Lele nw negru kele nw lemn meslu meblte becha nw awo letwesenw letrdew bzhi akem yelgnme kale sesbe jamete bzu megoze ayetbkehme esun rasu nw yemtbkew jerekr nw ewntum masyetr awo teshenfehn ewntu yeza you gen wednitekmh menhde bzu ale aoewkm slele ewntu gen enye bza bota begin merche binore esun nw yemrtrw so direction melse yeflgel

  • @fathisalha4354
    @fathisalha4354 2 года назад

    ልደቱ አያሌው ምንዋጋ አለው ቱልቱ.....ጥሎ ሯጭ

  • @tekalignfanty8290
    @tekalignfanty8290 5 лет назад

    This guy is responsible for 200 innocent civilians lives and 2 innocent police men.

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 5 лет назад

    እንዴ ታድያ ልደቱ ካላገባ እንዴት አቶ ተባለ

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 лет назад

    ledetu seltan norot yanen jeb berehanu negan endeyaserelen new

  • @alemujabru4990
    @alemujabru4990 5 лет назад +1

    ልደቱ አያሌው ድሮ ቅነንጅት ገዳፊ ያቺሁ ተ

  • @aynuabdi2535
    @aynuabdi2535 5 лет назад

    Sherrate menuw poleticaw bikerebeh.

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 5 лет назад

    Wey ልደቱ ዛሬ ደሞ እዚህ መጠህ ትለፈልፋለህ? ምስኪን ህዝብ አግኝተህ ምን ታደርግ....እረ አንተ ሰው አሁንስ surprise አደረከኝ! ሞትክ ስትባል አፈር ልሰህ ተነሳህ?

  • @selam8844
    @selam8844 5 лет назад

    አቶ ልደቱ በዚህ ቅልጥፋናወ ለአማራው ህዝብ ወለም ዘለም ሳይሉ መቸነው የሚያገለግሎት?

    • @Maybe_88
      @Maybe_88 5 лет назад

      zeregna sehon new, lahunu lehulum new meyaweraw/le ethiopia hizb malet new.

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 5 лет назад +1

      ልደቱ ዘረኛ አይደለም

  • @maethiomusic4537
    @maethiomusic4537 5 лет назад

    Ledetu leba welawayi neke

  • @ዳግማዊ-ዘ8ዘ
    @ዳግማዊ-ዘ8ዘ 5 лет назад

    አረ ባክህ ልደቱ አናትክ ይፍረስ ተፋታን እምቡር እምቡር አበል ቱ

  • @jameljamel4107
    @jameljamel4107 5 лет назад

    ተነቅቶብሀል አብያችን አለ አንፈልግም

  • @solomon7712
    @solomon7712 5 лет назад +1

    ማንዴላ ተብለ ወዲያው አተላ መባልክ ይገርማል አጥፈተካል 97 ምርጫ ላይ እነሱ ሲታሰሩ አንተ ላሽ አልክ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ በል ከዛ ትንሽ ቦታ እንስጥክ አንተን ማመን ከባድ ነው ።

  • @jinatjinat3764
    @jinatjinat3764 5 лет назад

    Bakachu selechachum enate bekachu political wetatun agizut enditeka enante gin siltan bekachu

    • @esgesgproductions4243
      @esgesgproductions4243 5 лет назад

      እንዴ ምነው አዛውት እደራካቸው? ገና የ 50 አመት ጎልማሶች ናቻው እኮ! ደግሞ የግእዝ ፊደል ተጠቀም:: አማርኛና ኦሮሚኛ ተምታታብህ እንዴ?

  • @Yesqwertyuiop109
    @Yesqwertyuiop109 5 лет назад +1

    Hulem woregna sewe bado newe.....ene egna egna ene yabezal....bado korkoro mechoh newe.....egna mejemeria, ene endeh adrege minamin waga yelewem....hulum neger yemilikaw bewetetu newe....antee demo zero, you are multiplied by zero..so zero. Atelifa ye ethiopia hizb kebeki belay leba mehonehin yawekehal

  • @solomonyimer389
    @solomonyimer389 5 лет назад

    lidetu atidikem . yemiayaminih yelem

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 лет назад

    ledetu tedar alew gey new

  • @zumraaba3914
    @zumraaba3914 5 лет назад

    ጅል፡ሢጃጃል ያረጃል

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 5 лет назад +1

    ልደቱ የወያኔ ኣቃጣሪ ሆዳም ለገንዘብ እናትህ የምትሸጥ ሆዳም ስው ፊት ቀርበህ ስታወራ ኣታፍርም ?

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад +1

      አገርን እያፈረሰ ባለ ስድብ ላይ ጊዜህን ከምታጠፋ ምነው በምክንያት ትችትህን ብትገልፅ አይሻልም ነበር? አረ ተው ወንድም!!

  • @dondon8795
    @dondon8795 5 лет назад

    ledtu is a killer

  • @jameljamel4107
    @jameljamel4107 5 лет назад

    ሌባ እኛ ያንተን ፓርቲ መርጠን ብዙ ሰው አስጨፍጭፈህ አስገድለህ አዲስ አበባን አስተዳድሩ ተብላችሁ ጥላችሁ የጠፋችሁት

  • @ስሜንእርሳሁት
    @ስሜንእርሳሁት 5 лет назад +3

    ምነው ልደቱ በረከት በረት ስምኦን አማረህ ሚዲያውን
    አጨናነከው

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 5 лет назад

      ቄስ ሞገሤ በረከትን ለማስፈታት ምኒሊክ ቢተመንግሥት እየሄደ ደጅ ይጠናል አሉ።

  • @ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ
    @ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ 5 лет назад +1

    አስመሳይ ሰው መሳይ ውሻ ሌባ ልደቱ. እንዳው ልታፍር ይገበሀል አሁንም የተከፈለብህ ስራ ስራ አንድ ቀን አይቀርም

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 5 лет назад +2

      እስቲ በማስረጃ ሀሳብህን ግለፅ

    • @esgesgproductions4243
      @esgesgproductions4243 5 лет назад +1

      No arguments, just insults. That's the typical manifestation of a simple mind.

  • @yaredss6254
    @yaredss6254 5 лет назад +2

    ቱልቱላ !!

  • @umerakmell2399
    @umerakmell2399 5 лет назад +5

    ይሔ ልደቱ ከጌታቸው አሰፋ በመሖን ብዙ ወጣቶች አስገድሎአል እኔ እራሱ መንገድ ላይ ባገኘው አልምረው የሠው ነብሥ አለበት

  • @ashagriagezegigoitom6875
    @ashagriagezegigoitom6875 5 лет назад

    ቀዳዳው ልደቱ አያሌው ! አንተ የህውሀት ቆንጆ አሽከር ህውሀትን እያሞገስክና እያጋነንክ የበረከት ስሞኦን ቆንጆ ፈረስ አሽከር ነበርክ ህውሀት በተረጋጋበት ወቅት ወደንግድ ገብቻለሁ አቤቴ የንግድ ሰው ነው ከታክሲ ሹፌርነት ጀምሬ አሁን ሆቴል እየገነባሁ ነኝ ፓለቲካን ትቻለሁ ባልክ ምንም ሳትቆይ ህውሀት ገደል አፋፍ ላይ ሲደርስ ብቅ ብለህ እንደገና ህውሀትን በግሩ ለመትከል ስትሯሯጥ የነበርክ ሌባ አጭበርባሪ አንተ እነ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋና አንዳርጋቸው ፅጌ አንዱአለም አራጌን ዶ/ር መራራ ጉድናን የወለደች እናት አንተንም ወልዳለች, አሁን ይኽ ሁሉ ለቅሶ ይኽ ሁሉ በሚዲያ ላይ እሩጫ ምን ፍለጋ ነው ህውሀቶች ከተኙበት መቀሌ አዘውህ ካልሆነ በስተቀር ነው የተባለውን ሆቴል ወሰዱብህ!

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የ97ቱ አንዱ ጋዳፊ አቶ ልደት ነበርክ አሁን የከሰረ ፖለቲከኛ ሆነሃል ቀጣይስ ምን እንጠብቅ

    • @deltabravo772
      @deltabravo772 5 лет назад

      Lidetu as per my view is the very best of best phonetician what Ethiopia has and he was sandwich by all b/c every one afraid of him interns of his Idea and the way he challenge them. i vote all the time for him. keep going , challenge them and show them all how you best you are . we know that all have been taking your idea 's as if they are the one who create by all side. stop back biting him and try him to challenge with your own idea's. other than copping his.

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 лет назад

    atawekum ende ledetu selb endehone kikikiki poletika gen gobez new yememetenew gen aletegenem

  • @julagerba1388
    @julagerba1388 5 лет назад +1

    Lidtu is not a politican simply mafia gangster .

  • @assefaduressa5598
    @assefaduressa5598 5 лет назад

    Lidetu is not trusted no more