/እንተዋወቃለን ወይ?/ “የሲኖ ትራክ ሹፌር በመሆኗ ብቻ አንድ ቀን አብረን ታስረናል😆😆”//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 188

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 22 дня назад +28

    #ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
    1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
    2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
    3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
    4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 23 дня назад +42

    መሃይም 3ተኛ ክፍል ትምህርት ያቆመ ፓሊስ ይዟት ይሆናል እንጅ ከእኔ ጋር 5ሰቶች ተመርቀው ዛሬ ተዋጊ ተገለባባጭ አውሮፒላን እያበረሩ ነው ሴት ልጅ ከወንድ የምትለየው በፆታ ብቻ ነው እንጅ በሥራ ከወንድ አታንስም ✈️

  • @77861022
    @77861022 22 дня назад +22

    እነኳን ሲኖ ትራክ ትንሽ መኪናም በነጠላ ጫማ መንዳት በሰለጠነው አለም አይፈቀድም እና እባካችሁ እያስተዋልን የሚጠፋው የሰው ህይወት ነው ሉላ ስለተናገረችው ጥሩ ነው !! ልጅቷን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቺ 🙏🏾

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 23 дня назад +30

    የዛሬዎቹ ፈታ ዘና ያሉ ቆንጆች ናቸው የከባድ ሹፈሯ በጣም አድናቂሽ ነኝ ኮንግራ ሙሽሮች❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 23 дня назад +84

    ሉላየ የኔቆንጆበጣም ነውእምወዳት ማነው እንደኔ እሚወዳት💋💋😘😘😘😘😘

  • @KemeliKemeli11
    @KemeliKemeli11 23 дня назад +16

    ሙሽሮች እንኳን ደስአላችሁ አላህ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ ማሻአላህ

  • @ፍቅርመስጠት
    @ፍቅርመስጠት 23 дня назад +18

    ዋው የሹፌሯ አድናቂነኝ፣እኔም የአንበባስ ሹፌርነኝ፣ግን አሁንም ሲኖ መንዳት ህልሜነው❤❤❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 23 дня назад +13

    ደስ ሲሉ ይሔ እጣ መቼ ነው ለኛም የሚደርሰን የማዳም ቅመሞችዬ

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 23 дня назад +42

    ፈጣሪ እኛንም ከስዴት አዉጥቶ ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤

    • @DiaCell-r8d
      @DiaCell-r8d 23 дня назад +2

      እውነትሽን ነው ውዴ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰን 😢😢❤❤❤❤

    • @tsitsi-t9c
      @tsitsi-t9c 23 дня назад +1

      ​@@DiaCell-r8dአሜን (3)እህቴ🙏🙏🙏🙏

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 23 дня назад +1

      Tsebay yinurshy

    • @MesretKassawMekonen
      @MesretKassawMekonen 23 дня назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ImaakooKiyaa
      @ImaakooKiyaa 23 дня назад

      Amen 😢😢😢😢😢😢

  • @NnNn-j8s
    @NnNn-j8s 23 дня назад +9

    ጐበዝ ሹፌራጀግና ሴት ከባድስራላይ ሳይበጣም ነው ደስየሚለኝ ቆጆነሽ ታምራለች ሽበርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade 23 дня назад +15

    ሹፌሩ ፈታ ያለ ነው ደስ ይላል

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 23 дня назад +35

    እረ ፍትህ ለሲንግሎች😂
    ለኛም የሲንግልፕሮግራም ይዘጋጅልን😂😂

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 23 дня назад +22

    ሉላን እሚወድ🙄❤

    • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
      @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 23 дня назад +1

      ሰሙ የጥንቷ ከነ ኑሬ እና ከነ ከድሬጋ ኮኪ አንች አሚ ኧረ ስንቱ😂

    • @samiratube2450
      @samiratube2450 23 дня назад +1

      @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ ወየው😂😂😂😂ሚስጥር አታውጭ ጉድ 🙄❤

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 21 день назад +3

    እንደውም ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ጠንቃቃ ነን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 23 дня назад +4

    እመቤት በጣም ጎበዝ ጀግና !!! እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede1046 23 дня назад +10

    ሹፌሯ ስታምር መልኴ❤❤❤

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ሄሉን እምመስለው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 дня назад

    ከማሀል ያሉት በጣም ምርጥ የትዳር ሠው ናቸው

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 21 день назад +1

    ሉላዬ የሴት ቅንጆ ስወድሽ የኛ የሴቶች ኩራት ነሽ ቆንጆ program ነው እዘናትሽናል ተባረኪ❤❤❤🙏🙏🙏😢

  • @yemeyassu3676
    @yemeyassu3676 10 дней назад

    ሴቶች ከወንዶች በጣም ጠንቃቃ ሾፌሮች ናቸው አክብሮቸው

  • @Mekdimekdi-jx1ii
    @Mekdimekdi-jx1ii 23 дня назад +10

    ሉላየ እዴት እንደምወድሽ😘😘

  • @Yena774
    @Yena774 23 дня назад +11

    እኔም የመዳም መክኒሰ ሹፌር ነኝ😂😂

  • @tse604
    @tse604 23 дня назад +4

    72 ያለችው ግን ተሳስታ ነበር ሉላ ነች ያስተካከለችላት

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain671 15 дней назад

    ሉላ ቀለል እያልሽ መጣሽ በጣም ደስ ትያለሽ

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 23 дня назад +3

    የዛሬወች ደግሞ የተለዩ ናቸው

  • @Fantawedaje-q1c
    @Fantawedaje-q1c 23 дня назад +2

    የኔ ውድ ውድም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ስላሽነፍክ ደስ ብሎኛል

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 23 дня назад +2

    ጂል ሳይሆን ጂኒየስ ነው ሁለቱም እርግት ያሉ ደስ ሲሉ!

  • @HayatMuhamed-q1o
    @HayatMuhamed-q1o 23 дня назад +6

    ሉላየ ምርጥ ሰላምነው

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 23 дня назад +3

    የኢቪስ ድምቀት ሉላ

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 11 дней назад

    እመቤት የጀግና ስም ነው😍

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 23 дня назад +2

    ሉላየ በጣም ነው የምወድሽ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 23 дня назад +6

    ከመቸው ተዋውቀው እንተዋወቃለን መጡ በአንድ ወር ውስጥ😂

    • @HaykelMohammad
      @HaykelMohammad 23 дня назад +2

      ሰውን በግዜ ብዛት አውቀሽ አጨርሽውም ይሄ ጫወታ ነው😂😂ሂወታቸውን ገብተውበት የለ እኮን ይሄ ፈጣሪ ያሳምርልኝ ነው እሚባለው የብዛትና የቆይታ ጥራት የለውም ሁሉም ነገር

    • @BurteAna
      @BurteAna 22 дня назад

      +++3Amet be gadegninet koyiitewal lol+++

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 21 день назад +2

    ሉላ ስወድሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 23 дня назад +3

    ደስ ሲሉ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 22 дня назад +2

    ዋው ያምራሉው

  • @EtsegenetAbebe-ty7vk
    @EtsegenetAbebe-ty7vk 23 дня назад +8

    ሉላዬ በጣም ደስ የምትይ

  • @SadiSeada
    @SadiSeada 22 дня назад +1

    የኔ ድርባባ ሴት ሉላዬ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 23 дня назад +2

    ሉላየ❤❤❤❤

  • @NuraArage
    @NuraArage 21 день назад +4

    ውይ እኔሲኖ ትራክ ትላክሱ ራሱ ቆሌየንነው የሚገፈው

  • @werknes-f4j
    @werknes-f4j 19 дней назад

    ቀይ ሽብር ሹፌር ነሽ ጀግና🎉🎉🎉

  • @emanahmede6910
    @emanahmede6910 22 дня назад +1

    ፈታ ያላችሁ ይመቻችሁ

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 23 дня назад +3

    የአንድ ወሮቹ አሸነፍ ጎበዞች😂

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 18 дней назад

      በደስታ 😀😀😃 ላይ ደስታ ክክክክክክክክክክክክ

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 10 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 10 дней назад

      አረ በደንብ ሳቂልኝ 😁😁😁😁😁 በኮሜንት እንኳን ዘና ፈታ እንበል ክክክክክክክ

  • @ווסליאש
    @ווסליאש 23 дня назад +8

    እህ ባንድ ወር ትድር እንዴት እንትወወቅ አለን ብሉ መጣ

    • @ፍቅርመስጠት
      @ፍቅርመስጠት 23 дня назад

      😂😂😂😂😂

    • @JxjvtJdjjh
      @JxjvtJdjjh 23 дня назад

      😂😂😂😂

    • @b.6015
      @b.6015 23 дня назад

      😅😅😅😅😅😅😅 እኔጃ

    • @MOSEBYouTube
      @MOSEBYouTube 23 дня назад +7

      አሸነፈው ስጦታቸውን ወሰዱኮ ዋናው መግባባት ነው 🎉

    • @YeshewerkYeshewerk
      @YeshewerkYeshewerk 23 дня назад

      lebate mamoya yehonal masetewasha new

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 23 дня назад +11

    ሉላዬ ሲኖ ነዳጅ አጥፍቶ ቆሞ እራሱ አላምነውም

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi 23 дня назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 23 дня назад

      ክክክክክክትክክል ሚፈነገልብይ ነውሚመስል

    • @HikmaAdesmade
      @HikmaAdesmade 23 дня назад +1

      እኔም

    • @FjiHcc
      @FjiHcc 23 дня назад

      😂😂😂

    • @tesfaneshkassa9
      @tesfaneshkassa9 23 дня назад

      Enem

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 22 дня назад +2

    ቀይለባሹ ሲያስቅ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 23 дня назад +1

    ሉልዬ 😍😍😍😍😍

  • @xvjdbdbkdb6823
    @xvjdbdbkdb6823 23 дня назад +4

    ድኮር 😂😂😂

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 22 дня назад +1

      ልጅ እራሱ ይመቻል ትክክለኛ የኛ ሀገር ሰው

    • @burtgnnega9941
      @burtgnnega9941 21 день назад

      @@nborenamekanselam4395በጣም

  • @indujed3236
    @indujed3236 22 дня назад +1

    Wow 😂😂😂😂batem dass telalchwu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HayatDems-d9s
    @HayatDems-d9s 13 дней назад

    ሉላየእወድሻለሁ

  • @ClrQtr-f8f
    @ClrQtr-f8f 23 дня назад +6

    አረ ባለ አንድ ወሩች ትዳር ጡሩ ነዉ አትበሉ ገና መቸ አቃጥሎችሁ🤭🤭🤭🤭🤭🤭አሁንማ ጀድድ ጫጉላ ነዉ🤭😂😂😂

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 дня назад

    ከማሀል ያለችው የትዳር ሤት ናት የቤት ሤት ናት

  • @judyethio2298
    @judyethio2298 23 дня назад +1

    Melkam ❤❤

  • @Mik4249
    @Mik4249 17 дней назад

    ሚድሮክ ለገደምቢ ወርቅ ልማት ድርጅት ትልልቅ ዳምፕ ትራኮችን ሴቶች ሲነዱ ቢያዩ ምን ሊሉ ነው

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 21 день назад

    በወር ስንቴ ወቷል ክክክክክ😅

  • @GhionMedia-vb5de
    @GhionMedia-vb5de 23 дня назад +6

    የት ነሽ ሄዌኔ።ግራ ጎኔ

    • @የልፋል
      @የልፋል 23 дня назад

      አትቻኩል በጊዜዋ ትመጣለች

    • @GhionMedia-vb5de
      @GhionMedia-vb5de 23 дня назад

      መቸ

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 23 дня назад

      ከዚህ እየጠበኩህ አይደል እደ አተከቱ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 23 дня назад

      ከዚህ እየጠበኩህ አይደል እደ አተከቱ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 23 дня назад

      😂😂😂😂😂​@@ፋኖወቸደሞቸ

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan 22 дня назад +1

    ዝምታ ያሸልማል ቀረዴ

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 23 дня назад +1

    ❤❤

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 23 дня назад +1

    Yeah I just woke up, and just posted

  • @lul9652
    @lul9652 23 дня назад +4

    Decor 😂

  • @حليمهراضي-ر8ظ
    @حليمهراضي-ر8ظ 23 дня назад +1

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 23 дня назад +1

    አራተኛ ነኝ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 23 дня назад

    አኔ ከአግቱ ጋ አሰተዋዉቆኛል😅😅

  • @Naeema-t1v
    @Naeema-t1v 23 дня назад +1

    አንደኛ ነኝ

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን 23 дня назад +4

    የት ነህ ግራ ጎኔ😊

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 23 дня назад

      እረ አለን በሏት😂😂😂

    • @ፍቅርመስጠት
      @ፍቅርመስጠት 23 дня назад

      ​@@user-Nezhia😂😂😂😂

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 23 дня назад +1

      ተኚቶል እያለመሽነዉ😢😢😢😢

    • @b.6015
      @b.6015 23 дня назад

      😀😀😜😜😜 ልጆቹ የማናቸው ሇላ

    • @Mekdimekdi-jx1ii
      @Mekdimekdi-jx1ii 23 дня назад

      ጠብቂው ይመጣል😅

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 23 дня назад +1

    Sameru❤❤❤

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 23 дня назад +1

    not decor but she don't use make up

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 23 дня назад +1

    🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 23 дня назад +3

    መገን ዘድሮ ምን ጋበዝካት ይባላል ያገት ሀብል አላለም 1 ወር ትዳሮች እኔ የምወድለት ፀባዉን ነዉ ብናገረዉም አይናደድም ዝም ነዉ የሚለዉ አላለችም አፍላ ፍቅር ሁኖባችሁ ነዉ እየቆየ ጉሮሮሺን ይበሳሻል ጠብቂ😂😂😂

  • @3331-w2s
    @3331-w2s 23 дня назад +1

    ❤❤❤😂😂

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 22 дня назад +1

    በአንድ ወር አሸናፊ መሆን ይገርማል❤

  • @dessimahdi2957
    @dessimahdi2957 22 дня назад +2

    Dikor😂😂

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 23 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty 23 дня назад +1

    እነሱ ለተናገሩትየኔ ማፈር የሚገርመኝ😂

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 23 дня назад

    ወይ የሻሼ ደጋፊ ጭራሽ ዉርደታችሁን በአርሰናል ታሳብባላችሁ ክክክክክክ መጀመሪያ ከነገቲቭ ዉጡ ዛሬ ደግሞ ቼልሲ ይደልቃችሁና ትወርዳላችሁ

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 23 дня назад +1

    Lula yecity degafi newu tamagn

  • @josijosi1648
    @josijosi1648 9 дней назад

    jigina yemanchie degafi andi andi wetet sitachew

  • @AishsHayat
    @AishsHayat 23 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @busylife5740
    @busylife5740 16 дней назад

    Amare dimtsu lula😂

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 22 дня назад

    ሉላ ግን አስተያየት አለኝ ሲሳስቱ እንዴማስተካከል ጭራሽ አታሳልፍም ጠበቅ ታረጋለች

  • @LeaveIt-k7p
    @LeaveIt-k7p 23 дня назад +1

    Lula ende Hana betam Mesak alebsh!

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 23 дня назад

    kkkkkkkkkk

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን 23 дня назад +7

    የመቅደስ ባል ጂላጅል ነው 😂😂😂

    • @tube6676
      @tube6676 23 дня назад +13

      አይባልም የሚያውቁትን እና ያዩትን ሁሉ መናገር ነውር ነው

    • @F-vb9dd
      @F-vb9dd 23 дня назад +13

      አይባልም ውላሂ የስው ልብ እናስብ ይስብራል ጡሩ አይድለም

    • @MeryemMeryem-j5u
      @MeryemMeryem-j5u 23 дня назад +10

      አረ አይባልም ነውር መለየት እንደት ያቅተናል

    • @grbu1121
      @grbu1121 23 дня назад

      ጅል ያለው እራሱ ጅል ነው

    • @Aschelegne
      @Aschelegne 23 дня назад +5

      ኧረ አታሸማቁ ሰው በነጻነት ስለተናገረ ነው እንዴ

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 23 дня назад

    Lula, what necklaces do you wear? I hope it doesn't suit you. Throw it away!

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 20 дней назад

    ቀውስ ውሾች

  • @nournoursaifsaif4649
    @nournoursaifsaif4649 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @CSFYUOMB
    @CSFYUOMB 23 дня назад

    😂😂😂😂

  • @Fantawedaje-q1c
    @Fantawedaje-q1c 23 дня назад

    ❤❤

  • @SarahMahid544
    @SarahMahid544 23 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @متجرسله-ص6ع
    @متجرسله-ص6ع 22 дня назад

    ❤❤❤

  • @dessimahdi2957
    @dessimahdi2957 22 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @HuNa-c7x
    @HuNa-c7x 17 дней назад

    ❤❤❤