ናፋቂዋ ተናፋቂ፤ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ናፋቂዋ ተናፋቂ፤ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)

Комментарии • 827

  • @gossayewubshet2773
    @gossayewubshet2773 5 лет назад +69

    ጂጂዬ. I wish you all the best
    መሸለም መወደስ ያለባቸው የህዝብ ልጆች ናቸው።
    በወሬ እንዳይቀር ለሌሎችም አርቲስት መበርታቻ ይሁን ይወደሱ ስማቸው ይነሳ

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 5 лет назад +177

    *ጂጂ እኔ በጣም የማደንቅሽ ሙዚቀኛ ነሽ! በህይዎቴ ልክ እንዳንቺ አይነት ድምፅ ያለው ሰው ሰምቼ አላቅም! በጣም የምሞትልሽ አድናቂሽ ነኝ ከየሩሳሌም, እስራኤል!*

    • @kassaw.mengistu
      @kassaw.mengistu 5 лет назад

      @Semara ፉፋ
      ስሜ ነው ... ሠላም ብያለኩ 😎

    • @loveloved3526
      @loveloved3526 5 лет назад

      Kasaw Mengistu አረ አኔም አለው ጂጂ ማለት ቅኔ ናት

    • @abaypost
      @abaypost 5 лет назад

      እውነት ነው

    • @felegetibeb9532
      @felegetibeb9532 5 лет назад

      እግዚዔብሔር ይርዳን

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 4 года назад +1

      እኔም በጂጂ ሙዚቃ ትዝታው ናፍቆቱ መቆዘሙ አረ እንዳንዴም አለቅሳለሁ። ልብ ውስጥ ይገባል እኮ። ጂጂየ ጤና ሁኝልን ብቻ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ጂጂዬ አንች ሀገር ቤት ገብተሽ ያየው ቀን በደስታ አለቅሳለው
    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ንግስት !❤

  • @alexjoshua6459
    @alexjoshua6459 3 года назад +11

    አያ ታዴ ከ አአ በተሳቢ መጥተው ጠይቀውኛል ያለው ያ ሰው እኔ ነኝ ቤቱን አጠያይቄ አግኝቼ አውርቼው ነበር ከ 15 አመት በፊት ይሆናል
    Amazing, Thank you ኣያ ታዴ

  • @ካቡ
    @ካቡ 5 лет назад +65

    ጂጂዬ የእኛ ዕንቁ ፣ ናፍቆትሽ እኮ ገደለን እስቲ እስትንፋስሽን ይድረሰን። በጉጉት እንጠብቅሻልን

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 года назад +12

    She is the living legend. I bought her first CD at Bole Airport while I was in my way to Djibouti. I was hearing her music for 55 consecutive days all the time when I was staying at sea port. The ebb tide, particularly the evening shore, came into my mind when I hear her voice anytime and anywhere.

  • @moog8215
    @moog8215 Год назад +5

    ጂጂዬ የኔ አንበሳ የኔ ጀግና የሀገር ኩራት ድንቅ ሴት እባክሽ ቀና በይ እና እንደገና እንይሽ. አንቺን እንዲህ እንደዋዛ ብናጣሽ ኢትዮጵያ ታላቅ ሀብቷን ያጣች ያህል እናዝናለን.

  • @ALWAYSONEETHIOPIA
    @ALWAYSONEETHIOPIA 5 лет назад +24

    Thank you ፋናዎች please bring back her to us we miss her a lot!!!!!

  • @amhaeyesuszerihun
    @amhaeyesuszerihun 9 месяцев назад +2

    ጂጂዬ❤❤❤ እስዋን በቃላት መግለፅ አልችልም ... ከቃላት በላይ ... ከሀሳብ በላይ ናት ... አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ እንደምናያት ተስፋ አረጋለሁ ... ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ ❤❤❤

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 5 лет назад +11

    ጂጂ -- አንቺ እጂግ ልዩ ነሽ:: ጀግናችን ውድችን:: ዘመን የማይሽረው ችሎታና ብቃትሽ አቻ የለሽም:: ለኢትዮጵያችን ያለሽ ልዩ ፍቅር ለጀግኖች አባቶቻቸው ያለሽ ጥልቅ ፍቅር ማህበረሰባችን ልብ ገዝቶ ወደ ቀደመው ፍቅር እንድንመለስ የምታስታውሽው መንገድ - ያንቺ እኮ ልዩ ነው:: አንቺ ቅን አንቺ የኢትዮጵያ እንቁ ተባረኪልኝ ይኔ ውድ እህት::

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 лет назад +33

    የጂጂዬ እናት አምጫትና በጾምና በፀሎት ትድናለች ብቸኝነትና ጭንቀት ነው የረበሻት። ለየት ያልሽ ነሽ በድምፅም በስታይልም ጂጂዬ!

    • @wynetil1157
      @wynetil1157 5 лет назад +3

      Yes , please we can pray her, Kebakuses, and Tsbal, tewosad, tedenalchee,,

  • @loveloved3526
    @loveloved3526 5 лет назад +16

    ጂጂዬ ቅኔ ናት ጂጂ ልዩ ናት ጂጂ ንጹህ ኢትዮጵያዊት ተጽኖ ፈጣሪ ፍቅር ሰላም አንድነት ሰባኪ ጂጂን ለመውደድ ዘርና ብሄር አያማክልም ልጅ ሆኜ ተጽኖ ፈጥራብኝ ነበር ዘፈኖቿ ጠንካራና ቅኔ ናቸው በልጅነት አእምሮዬ ካቅሜ በላይ አደንቃት ነበር የኔ እንቁ 💚💛❤

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 5 лет назад

      ትክክልኛ አገላለፅ ።

  • @finalcall2047
    @finalcall2047 5 лет назад +7

    Addis Ababa University has never awarded me any degrees but #Gigi_Shibabaw ! She has the most powerful voice that can penetrate everyone's life past and present! ካዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቁራጭ ወረቀት አልተቀበልኩም ግን ጂጂን በማግኘቴ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ፤ በአካል ሳይሆን በመንፈስ ያገኝኋት ኢትዮጵያዊ ነቴን ይበልጥ እንድወደው ያደረገችኝ ፤ የሙዚቃና የሃገሬን ፍቅር ጥማቴን የቆረጠችልኝ ፤ ደጋግሜ ባዳምጣት ምንም የማልጠግባት የሙዚቃ ፍቅረኛዬ ነበረች ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ እያለሁ፤ በወያኔ ፖሊስና በዘር ፖለቲካ ዩኒቨርሲቲያችን ሲታመስ ፤ የመንፈስ ብርታትን ሰጥታኝ የወያኔን መንግስት ያንቀጠቀጠ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳዘጋጅና እንድመራ የመንፈስ ጉልበትን የሰጠችን እንቁ ኢትዮጵያዊ ነች። ዛሬም ከብዙ ዓመታት በኃላ ከባህር ማዶም ሆኘ በስንበት በሰንበቱ ሳላዳምጣት ያሳለፍኩት ጊዜ የለም፨ የሙዚቃ አማልክቴ ናት ብል ማጋነን እንዳይመስላች ሁ ፤ ኢትዮጵያን ከወደዳች ሁ ስለሃገር ስለባህላችን ትልቅ ክብር ካላች ሁ ጂጂን ትወዷታላችሁ (ታመልኳታላች ሁም ይቅርታ ግን ሰው ማምለክ አግባብ ባይሆንም)። ከዓመታት በኃላም ያችው ጂጂ በውስጤ ትኖራለች ልክ እንደ በዓሉ ግርማ ፊያሜታ ጊላይ (ኦሮሚያ)። ፍቅርን ሰጥታ ስለፍቅር የሞተች እውነተኛ እንስት። ስድስት ኪሎ 408 ዶርም ውስጥ ካሴቷ ላይ ያለውን ፎቶዋን እያየሁ ዘፈኗን እያዳመጥኩ የጻፍኩት ማስታወሻ እንዲህ ይነበባል። ኩሩ ቆንጆ ባሪያ ቀብራራ ጨብራራ ፈገግታዋ የኢትዮጵያዊነትን ግርማ ሞገስ የተላበሰ ቢያቅ ፏት ቢስሟት ቢያወሯት ቢመለካቷት የማትጠገብ የጥቁር እንቁ !! አደዋን ሳዳምጥ ጥልቅ ስሜት ውስጥ ገብቼ እንባዬን መቆጣጠር እስከማልችልበት ድረስ ነበር !! የኔም አባት ስለኢትዮጵያ አድነትና ክብር ህያወቱን ሰጥቷልና። ወያኔ ኢትዮጵያን እንደዚህ ሲጫወትባት ማየት ያሳፍራል።(እህህ እስከመቼ ሚያዝያ1993)
    #አድዋ
    የሰው ልጅ ክቡር
    ሰው መሆን ክብር
    ሰው ሞቷል ሰውን ሊያድን
    ሰውን ሲያከብር
    በደግነት በፍቅር
    በክብር ተጠርቶ
    በክብር ይሄዳል
    ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
    የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት
    ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት
    ስንት ወገን ውደቀ በነጻነት ምድር
    ትናገር አደዋ
    ትናገር ትመስክር
    ትናገር አደዋ ትናገር ሃገሬ
    እንዴት እንደቆምኩኝ
    ከፊታችሁ ዛሬ
    በኩራት
    በክብር
    በደስታ
    በፍቅር
    በድል እኖራለሁ ያውም በቀን በቀን
    ደሞ መከራውን ያንን ሁሉ ሰቀቀን
    አደዋ ዛሬ ናት
    አደዋ ትላንት
    መቼ ተነሱና የወዳደቁት
    ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች
    ለዛሬ ነጻነት ላበቁኝ ወገኖች
    የጥቁር ድል አምባ... አድዋ... አፍሪካ...እምዬ...ኢትዮጵያ!!!
    ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ......
    (Solomon King)

  • @beniyamkebede3885
    @beniyamkebede3885 5 лет назад +16

    GiGi you are one of the best artist, wherever you are in the world we love you🎼

  • @ዘረኝነትትርፍየለውም
    @ዘረኝነትትርፍየለውም 5 лет назад +53

    1.ትልቅ ሰው ናት ,አስተዋይ ናት , artistic ገፀ ባህሪ ህይወት ውስጥ የምትኖር ; የስራ ሰው ናት , ቅን ነች ,በስራዋ ሰዎችን ማስደሰት እንጅ ጥቅሟን አታማክልም , ከእድሜዋ በላይ ነች;ግዜዋን በ20-30 አመት ቀድማለች
    2.ነገር ግን በቀላሉ ይከፋታል;
    በተለይ የምትወዳቸው,የምታምናቸው ,የምታከብራቸው ሰዎች ሲበድሏት እጅግ ይከፋታል::
    3. እጅጋየሁን በሞራል የጎዳት ; የዘፈንዋ እንደ ቴወድሮስ ታደሰ ; ለኮንሰርት አለመመቸት እና የገንዘብ ምንጭ መሆን አለመቻል ;ወይም ሱስ ውስጥ ገብታ ይሆናል ;ብቻ አይደለም እንዲህ ከመድረክ ያጠፋት
    ወይ በቤተሰብ ; ወይ በቀድሞ በትዳር አጋርዋ , ወይ በሙያ አጋሮቻ ; ስሜትዋን እና ፍላጎትዋን አለመረዳት ምክንያት : የተጎዳች ልጅ ናት::
    4. ይህችን ልጅ መልሶ ለማምጣት ; በትልቁ መሰራት አለበት:: ጎበዝ የሳይኮሎጂ (ሳይካታሪስት) ሰዎች ; ቀርበዋት ማረጋጋት አለባቸው::ቤተሰቦችዋም በሷ ምክንያት ያገኙትን ዝና ;ለግል ጥቅማቸው ወይም ለሃይማኖት ማስፋፍያ መጠቀም አቁመው ; እሷ ላይ መረባረብ አለባቸው:: እሷ ባትኖር የሷን ቤተሰቦች ከነመፈጠራቸው ባላወቅናቸው ነበር::
    ይህችን ልጅ ከቴዲ አፍሮ ባልተናነሰ ;የሀገር እና ህዝብ ሀብት ስለሆነች
    5. አንድ ግዜ ሰርታ እንድትጠፋ ብቻ ሳይሆን
    ዳግም ከሙያዋ ላትመለስ ;በውበት ,በሞራል ,በደስታ ,በፍቅር ,በአክብሮት , ስትመለስ ማየት እንፈልጋለን::
    ቴዲ አፍሮ : እጅጋየሁ ሽባባው ; አድናቂህ ወይም ወዳጅህ ላትሆን ትችላለች
    6. ነገር ግን ይህችን ልጅ በሁለት እግሯ ለማቆም ; በሚደረገው ርብርብ ; እጅህን እንደምታስገባ ተስፋ አደርጋለሁ:: ከሴቶች እህቶችዋ ቻቺ ታደሰ ይህችን ልጅ ለመረዳት አቅም እንዳለሽ ይሰማኛል
    7. እውነት ለመናገር የጂጂን ኮንሰርት ; 10,000 ብር ከፍለህ ግባ ብባል አይኔን አላሽም:;
    ጥሩ እና ጠንካራ , ኮንሰርት ፕሮሞተር ቢፈለግላት ደስ ይለኛል::
    8. እንደ ገና ከቀዝቃዛ ልብ ከሚነኩ ሙዚቃዎችዋ ውጭ ; ለኮንሰርት የሚሆኑ ሙዚቃዎችን የያዘ የሙዚቃ አልበም ; አንጋፋ የሙዝቃ አቀናባሪዎቹ እነ አበጋዙ ,ኤሊያስ መልካ , ሄኖክ ,ሙላቱ አስታጥቄ ተረባርበው ; እንደሚያሰሯት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ::
    9. 💚💛❤️ ጂጂ ታላቅ ነበርሽ ;ታላቅም ትሆኛለሽ💚💛❤️
    ህዝብ እንደ ጉድ ይጠብቅሻል; እንዳንች አይነት አርቲስቶች ; ስራ እንጅ ማስመሰል ስለማይችሉ; ማሸርጎድ ስለማይችሉ ;እስካሁን ተጎድተዋል; አሁን ግን ያ ዘመን አልፏል ; ህዝቡ በባትሪ እየፈለገሽ ነው::
    10. ይህን ዲጅታል ዘመን ተጠቀሚው; የአርቲስቶች ስራ ኪሳራ የበዛው የ ሲዲው ዘመን አልፏል ::አሁን ግዜው የሶሻል ሚድያ ዘመን ስለሆነ ; ስራዎችሽን ለአድናቂዎችሽን በቅጥታ ማድረስ ምትችይበት ዘመን ነው::
    11. ለታላቁ የመመለሻ ስራዋ ፕሮጄክት ; ጎበዝ እና ሀቀኛ ፕሮሞተር እስኪመጣ ድረስ ; ስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ገንዘብ በ gofundme ኮሚቴ ተቋቁሞ ቢጀመር መልካም ነው::

    • @eyerusalemdanielg.5039
      @eyerusalemdanielg.5039 4 года назад +1

      በጣም ትልቅ መልዕክት ነው የፃፍከው.... ግን የሚገርምህ እሷ ኑሮዋን ኒውዮርክ ማድረጓ በጣም ጠቅሟታልም፤ ጎድቷቷልም..ኒውዮርክ መኖሯ ኢንተርናሽናል የሙዚቃ ፕሮውዲሰሮችን፤ሙዚቀኞችን፤አቀናባሪዎችን፣ትልልቅ ስቱዲዮዎችን ለማግኘት ችላለች...በሌላበኩል ደግሞ በጣም ብዙ የኢትዮጵያ ኮሚውኒቲ ባሉበት እንደ እነ ዲሲ አካባቢ ካሉት ፕሮሞሽን እና ኤቨንት አዘጋጆች ጋር አራርቋታል እንጂ ሙዚቃዋ ለኮንሰርት የማይሆን አይነት ስላልሆነ አይደለም.በጣም ብዙ ሙዚቃ ለ ኮንሰርት የሚሆን እጅግ ከበቂ በላይ ነበራት...እነ ገራገሩ እነ ወፉ ወፉን መውሰዱ ብቻ ይበቃል ህዝቡን ለማሳበድ... 'gofundme' ብቻ ሳይሆን ቀና የቅርብ ሰው ጓደኛ ኢትዮጵያውያዊ አቅም ያለው ቢረዳት ጥሩ ነው...ምክንያቱም ነገሮች በግልፅ እርዳታ እንዲደረግላት ላትፈልግ ትችላለች.እዛው እራሱ ብዙ የጤና፣ እና የምክር እንዲሁም የማገገምያ እርዳታ ልታገኝ ትችላለች.እርግጠነኛ ነኝ ሀገሯም ላይ መጥታ ፀበል መጠመቅ ትፈልጋለች...ራቅ ያለ ብዙ ሰው የሌለበት ገዳም ወይም ቤተክርስቲያን ሄዳ ለብዙ ግዜ ከአለም ጫጫታ ብትለይ ለአዕምሮዋ ሰላም ነው...የሚያደንቃት እና የሚወዳት ህዝብ እስካለ ድረስ እሷም ፈቃደኛ ከሆነች ሁሉም ይስተካከላል...

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 4 года назад

      Eyerusalem Daniel amen amen 🙏🙏

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 4 года назад

      Betam des yemel asteyayet new yesetehewu. Egzabhir meyotachenen ewun endiyaregewu beselot ebasebat yechin ye Ethiopia birhan🔆🙏🙏🙏 ❤️🇪🇹

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 5 лет назад +6

    ከኃላ ያላው ድምፁአ ደስ ይላል በጣም you tubeላይ ፈልጌ አጣሁት በማስንቆ ደስ ሲል አቦ

  • @hareneshatu7326
    @hareneshatu7326 5 лет назад +351

    አሁን ያለችበትን ሁኔታ ንገሩን እንጂ እንድ ሞተ ሰው ታሪኳን መስማት አንፈልግም ይቺን እንቁ ለ ህዝብ ግልፅ አድርጉ ያለችበትን ሁኔታ ቤተሰብ አቅም ከሌለው የሚወዳት ህዝብ ይታደጋታል

    • @meronkalayu8932
      @meronkalayu8932 5 лет назад +9

      ትላንት ኢትዮፒካሊንክ ተናግረዋል ታሪኳን ገብተሽ አዳምጪው

    • @hareneshatu7326
      @hareneshatu7326 5 лет назад +1

      @@meronkalayu8932 Ok ማሬ

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 5 лет назад +1

      Ewenet

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 лет назад +5

      Wonderful what we want is her current situation.silzihima we already know

    • @selam12ful
      @selam12ful 5 лет назад +6

      ትክክል። ምንም እኮ እሚያደባብቅ ነገር የለም። she is human and she has a human issue. Be open and let her fans support her.

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 5 лет назад +8

    ጂጂዬ እንቁ ሴት እግዚአብሔርከአንች ጋር ይሁን አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ከአንች ጋር ነው you got this girl just don’t give up

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 5 лет назад +7

    ሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም ጂጂ ግን ልዩ ናት👌🏽 እናመሰግናለን ፋናዎች🙏🏽

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 3 года назад +3

    I am an Ethiopian in America and I am proud of GIGI. Her music is deep in sprit and soul. When I listen to her music it give me shiver and rise up. She has a vision of Ethiopia to construct the people, culture, religion and as whole Ethiopian integrity. What my concern about Ethiopia was ethnic racism in the rise and brought the country into divide and rule direction. The division Amhara, Oromo, Benshangul, Tigre, Agew, Felasha ...and the hate that brought Ethnic cleansing was my main concern. So, GIGI was telling us let us united as one Ethiopia!!!! Thank you GIGI!!!!

  • @yimambelay6348
    @yimambelay6348 3 года назад +2

    እጅጋየሁ ኢትዮጵያዊነትን የምትዘክር የክፉ ቀን ኢትዮጵያዊ ታጋይ ነች

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 лет назад +12

    ጂጂዬ የገባሽበትን የሕይወት ፈተና እግዚአብሔር ያቅልልሽ ዳግም በማይሰለች ጥኡም ዜማሽ ከሚናፍቅሽ ህዝብ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን ኑሪልን ፈጣሪ በምህረት ይግባ ቤትሽ

  • @georgedave5694
    @georgedave5694 5 лет назад +7

    Well done biography!, specially the way you incorporate the local people in the video was incredible. It reminds me my childhood. For me Gigi means Ethiopia. I am listening her music almost everyday. She is our asset, we urge the concerned people to help and bring her to a stage. If they can’t let Ethiopian people interfere and help her in all possible ways.

  • @yelejochgezeyelijochgize5173
    @yelejochgezeyelijochgize5173 5 лет назад +283

    ጂጂ ራሷ ሀገር ነች!
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @teklayteame9575
      @teklayteame9575 5 лет назад +4

      ኡነትም ሀገር

    • @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
      @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 4 года назад +3

      በጣም እዉነት አቤት ስወዳት በፊቅር ነዉ የእዉነት እላችኋለሁ በአገኛት እራሱ ፌት የምነቅል ነዉ የሚመስለኝ ልክ እናቴን ያገኘዋት ይመስለኛል

    • @HT-le4fy
      @HT-le4fy 4 года назад

      Thank you for saying that

    • @queenseblegirmagirma606
      @queenseblegirmagirma606 4 года назад +1

      ሀገር በሰው አይመሰልም። ጂጂ ሀያሲያን የማይተነትንዋት ሚስጥር ናት ግን ሀገር አትባልም።

    • @beytulayasin2335
      @beytulayasin2335 4 года назад +1

      ደሰ የሚል አገላለፀ

  • @romangebremariam9977
    @romangebremariam9977 5 лет назад +12

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን እንደ እህቶችሽ ይውረስ። ደግሞ ለጌታ ኢየሱስ ክብር የምትዘምሪ ያደርግሽ።

    • @istandwithtigraym7981
      @istandwithtigraym7981 5 лет назад

      That is true!

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ 4 года назад

      Roman Gebremariam እግዚአብሄርም እያድርግባት ለሀሰት መዝፈን አንች እዛው አዳራሽሽ ዝፈኚ ጂጂ አዳራሽ ውስጥ እንደ ሰካራም አትጮህም ትዝፈንልን ለኛ ,ለሀገራችን , ደፋር

  • @gambeliangambelian7224
    @gambeliangambelian7224 4 года назад +4

    Her lyrical voice, melody talent & the love she has for Ethiopia is why I had loved her so so so so much. She is beautiful, creative, talented hardworking visionary I will always love her keeping her in my prayers & wishing her well. Love & light from a die hard fan

  • @sammyethiopiawi6493
    @sammyethiopiawi6493 5 лет назад +16

    I have watched this documentary with passion .
    I do want to pay respect and offer my appreciation for Eyerusalem Dagn.

  • @mahletjambo8962
    @mahletjambo8962 5 лет назад +20

    I don’t have any words to express her,🤦🏼‍♀️LOVE YOU ❤️

  • @ስውመሆንይደክማል
    @ስውመሆንይደክማል 5 лет назад +10

    ጂጂዬ የኔ ምርጥ ሁሌም በልባችን ትኖሬለሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን 😍😍😍🙏

  • @SamiSami-ms3su
    @SamiSami-ms3su 4 года назад +2

    🎶🎺🎼🎻🎷🥁🎸ጂጂ ሽባውን በጣም ምወዳት አንደበቷ እና ውብ ዘፈና ገራሚ ነው 🌿🌻🌺🎼

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 5 лет назад +4

    ጂጂዬ የኔ እናት የእግዚአብሔር ምህረት ይሁንልሽ....'የኢትዩጵያ ህዝብ ይወድሻል..!!!
    እስቲ እንደኔ ግጥም የምትተነትነዋን ልጅ የወደደ❤️❤️❤️

  • @እናቱማዓዚና
    @እናቱማዓዚና 5 лет назад +17

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስሽ እመብርን ካለሽበት ችግር ትውጣሽ

  • @antetube6090
    @antetube6090 5 лет назад +44

    በኢትዮጲያ ታሪክ ምርጥ እንስት ሙዚቀኛ ጂጂ ሽባባው።

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 3 года назад +1

      አቶ ሽባባው እግዚአብሔር ይባርኮት ልጆቾትን ኢትዮጺያዊ አድርገው በማሣደግዎ ከፍተኛ ምስጋና አለኝ ልጂ ማንን ይመስላል አሣዳጊውን።

  • @robigt3654
    @robigt3654 5 лет назад +9

    ስላንቺ ለመፃፍ አቅሙም ሞራሉም የለኝም በቃ በአጭሩ ቅኔ ነሽ ጂጂዬ ክፉ አይንካሽ 💚💛❤️

  • @wegayehutegegne7317
    @wegayehutegegne7317 5 лет назад +45

    ነይ ተመለሽ
    ለእጅጋየሁ ሽባባው
    ነይ ተመለሽ በሏት
    ያቺን የመድርክ ፈርጥ
    የውበት እመቤት
    የሙዚቃ ንግሥት
    ነይ ተመለሽ በሏት
    ያቺን የደም ገንቦ
    የጥበብ አውድማ
    ባህሏን አክባሪ
    ዝናዋ የናኜ
    በከፍታው ማማ::
    አንቺን የራበ ፍቅር
    እኛንም ርቦናል
    ሙዚቃሽ ናፍቆናል
    ቅላፄሽ ጠምቶናል
    ብላችሁ ንገሯት
    ደግሞም ተማፀኗት
    በአባ ዓለም ለምኔ
    በአዛኚቱ ማርያም
    ተፈቅሮ መማለድ
    በእሷ አልተጀመረም::
    አንቺ ልጅ አይክፋሽ
    ዘመን ተሻጋሪ የትውልድ አውራ ነሽ
    የቅኔ ማህፀን የጥበብ ምንጭ ነሽ
    ብላችሁ ንገሯት
    ነይ ተመለሽ በሏት::
    አድዋን ዘምሪው
    ታሪኩን ዘክሪው
    የፍቅርን ጥልቀት
    የናፍቆትን ርቀት
    በዜማ አንቆርቁሪው
    የኢትዮጵያን ታሪክ
    የአባቶችን ፅናት
    ለትውልድ አስተምሪው
    እቱ ነይ ተመለሽ
    ጭርታውን ጥሰሽ
    አርምሞውን ሠብረሽ
    ተዝቆ የማያልቅ
    እምቅ የጥበብ ቅርስ
    የውበት አዝመራ
    በአንቺ ውስጥ ይታያል
    ገዝፎ እንደተራራ::
    እናም ነይ ተመለሽ
    ነይ ተመለሽና
    አብረን እንታደም
    ዛሬም እንደገና
    በሙዚቃሽ ቀመር
    በሙዚቃሽ ቃና::
    በሀገርሽ መሬት
    ባገርሽ ሰማይ ሥር
    ብረሪ እንዳሞራ
    ምጠቂ እንደ ንሥር::
    እቱ ነይ ተመለሽ
    አርምሞውን ሰብረሽ
    ጫናውን ፈንቅለሽ
    ሸክሙን አሽቀንጥረሽ::
    ብላችሁ ንገሯት
    ነይ ተመለሽ በሏት::
    የካቲት 23/2011
    ሳንዲዬጎ

    • @emutube6183
      @emutube6183 2 года назад

      ዋው እጅህ ይባረክ

    • @helukb5606
      @helukb5606 2 года назад

      Love it! So beautiful!!!!❤️🙏🏾🇪🇹

  • @amannegus8465
    @amannegus8465 4 года назад +7

    Gigi I am an Eritrean and I admire you a lot. Wherever you are, I hope things are all going your way. God bless you.
    Life is funny but, whatever happens to us happens for a reason and it’s for a good reason. So stay healthy, positive and kool👍

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 3 года назад +8

    ጥልቅ ሙዚቃ ሀገር በውስጧ የተሞላችባት ጂጂ ድንቅ ናት።

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 лет назад +1

    Wow 😳 እኔ ዘፈን ሰሚም አድናቂም አደለሁም ... ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ይሄን ስሰማ ግን በጣም ወደድኳት አሳዘነችኝም ለሀገር ያላት ፍቅር plus ለሰውውው. ባለውለታችን ናት እባካቹ ቤተሰብ ሀገር የ ጂጂ አላፊነት አለብን... ያለችበትን ሁኔታ በግልፅ እናሳውቅ ... በሽታው ላልታወቀ ሰው መድሃኒቱን ማግኘት እንደማይቻለው ሁሉ . May God be with you Jiji love u !!

  • @debelae
    @debelae 5 лет назад +10

    Gigiya 💚💛❤️ love you all the time. Beautiful family God bless 🙏🏾.

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 5 лет назад +2

    GiGi is extremely talented & Precious Ethiopian singer ever and her impact in music is huge especially too Ethiopian & African people gives life motivation!! I salute you my sister❤💜🖤💚💙💖💟💝

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 4 года назад +5

    GiGI
    What ever it is you are going through,
    It will.pass. you have great foundation, religion, you have a great family and support you will come out of it . More than anything else you ፣are loved by your fans. Such an amazing voice!!!
    Best wishes!!!

  • @ፍቅርንናፋቂ
    @ፍቅርንናፋቂ 5 лет назад +8

    አባቱዋ እንዳለው ከሆነ ቢያመጣልን ደስ ይለን ነበር ጅጂ የኔ አንበሳ አንች የሚያስጨንቅሽን በሙሉ ፈጣሪሽ ያስወግድልሽ

  • @fasiltamiru776
    @fasiltamiru776 3 года назад +2

    We love you Gigiye..you are the best!! May God bless you !!
    You are just Amazing and wonderful person !!

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 года назад +4

    በርቱ ውድ እናት አገሮ ብትመለስና ከእንዲህ አይነት ቤተሰብ ብትቀላቀል ፈውስ ታገኛለች ፈጣሪ ይርዳችሀ

  • @mulugetagebre1002
    @mulugetagebre1002 3 года назад

    ጂጂዬ ውድድ ነው ማረግሽ አዲስ ስራ እንጠብቃለን የዘመኔ የኔ ጀግና ዘፋኝ ሰላምሽ ይብዛ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @Beny123
    @Beny123 5 лет назад +2

    Now this is a world class documentary. Long live Gigi!

  • @ruthfeven8695
    @ruthfeven8695 5 лет назад +1

    ጂጂዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ዘፈንሽን እንደ አዲስ ነው ምሰማው እወድሻለው ሳይሆን አፈቅርሻለው እድሜ ይስጥሽ

  • @yoseflijalem3875
    @yoseflijalem3875 5 лет назад +22

    Gigi is simply an icon for ethiopia

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 5 лет назад +6

    ጂጂ ውድድ ከ ዲሲ! Please make a concert here in DC please! Wish u best healthy and wealthy life!

  • @cheguvera9419
    @cheguvera9419 5 лет назад +7

    አስለቀሳችሁን እኮ ጂጂ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 4 года назад +15

    GIGI is One of" ETHIOPIA " Treasure !

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 5 лет назад +3

    Thank you for the doc series, we love you Gigi, alive performance in Addis would be a dream come true..you are in our hearts...

  • @bellohabesha8373
    @bellohabesha8373 5 лет назад +2

    ካንቺ ሚወጣው ድምፅ ኢትዮጵያ እራሷ የምትናገር እስኪመስል ኢትዮጵያን ገልፀሽልናል ሁሌም እኖድሻለል ሺ ዓመት ኑሪልን ! አሁንም አንዴ ወደሚድያ ብቅ ብለሽ ይሄ ዘር የሚቆጥር ህዝብ መዳኒት የሆነ ሙዚቃ አምጥተሽ አክሚልን💚💛❤

    • @helukb5606
      @helukb5606 2 года назад

      Yes! So true!🙏🏾🇪🇹❤️

  • @Dind8
    @Dind8 3 года назад +3

    Ere Jijin afalgun, tefachibin eko. (Tsehay wuchi wuchi... Tsehay...) Where are you Ejigayehu? We love you Jiji. You make your own music, write composition and melody. Appreciate... Ke Norway.

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 5 лет назад +3

    Gigi is very genius her word build life every time I hear about her it’s new album for me no words thanks for sharing with us 💕❤️🎈💕

  • @የእማምላክልጅ
    @የእማምላክልጅ 5 лет назад +1

    ጂጂዬ ምን ልበልሽ በቃ ደሜ ነሽ የምንግዜም ምርጤ የኔ አንደኛ ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ ውስጤን በሙዚቃ አድሳለሁ ግን በኛ ዘመን ሙዚቃ አካልህ እንጂ መንፈስህ አይንቀሳቀስም የማይሰለቹ ዘፈኖች በቃ አንዴ ብቻ አዳምጠህ አይደለም ደጋግመህ ብታዳምጣቸው ባዳመጥከው ቁጥር የተለያዬ ትርጉም ይሰጥሀል

  • @kiyyaamoaa2587
    @kiyyaamoaa2587 5 лет назад +9

    Gigiye konjo, you are the most beautiful and talented Ethiopian female singer.

  • @davidplayzzz7829
    @davidplayzzz7829 5 лет назад +13

    The Bob Marley of Ethiopia 🇪🇹 we love you hurry and come home!!!

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 года назад +1

    ከዘፈን ምን ትርፍ ይገኛል ጌታ ኢየሱስ ወደ የዘላለም ህይወት ይቀላቅለት::

  • @Vision-uf4hm
    @Vision-uf4hm 3 года назад +1

    በጣም የምትገርሙ ቤተሰቦች እንዴት እንደሞተች ሁሉ እንዲህ ታሪክ ታወራላችሁ::ማፈሪያውች እንደቤተስብ አንድም ቀን አልረዳችሁአት እህቶች የተባላችሁ የራሳችሁን ጥቅም ስታስድዱ እረሳችሁአት እሁን ማውራት ምን ያደርጋል

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 5 лет назад +36

    ጂጂዬ 💔 ላንቺ ያለኝ አድናቆት በቃላት አልገልፀውም ። በጣም እወድሻለው ሰላምሽ ይብዛ

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 5 лет назад

      ጂጂ እኮ የለችም ከቃለመጠይኩ ፣ ቤተሰብ ለማለት ነው?

    • @ermiyasyehirut6054
      @ermiyasyehirut6054 5 лет назад +2

      @@gizachewalemnesh1611 እርግጠኛ ነኝ ይህንን ኮመንት ልታነበው ትችል ይሆናል ። ካልሆነም ግን ለሷ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ ያክል ነው ።

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 5 лет назад +2

      @@ermiyasyehirut6054 ተርድቸሃለሁ፣ ግን የቤተስቦቿ ሁኔታ ግርሞኝ ነው ። ቤተስቦቿ አይናቸውን በጨው አጥበው እንደሞተ ሰው በውክልና ቃለመጠይቅ መድረጋቸው አሳዝኖኝና ገርሞኝ ነው።

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 5 лет назад +30

    በምዬ ማርያም አዛኝቱ....ፍቅር የሆነች ዘፋኝ። ሌላው ጎጃም ያረሰውን ....ካልሰጠ።

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 лет назад +6

    Gig our, amazing talented girl with amazing voice! Please come back! We Ethiopians love you!

  • @alem6816
    @alem6816 5 лет назад +8

    ጅጅየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ እኮ ለምነው ግን የጠፋሽ እባክሽ ከተደበብቅሽበት ብቅ በይ

  • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ

    ጂጂ ጀግና ባለ ጸጋ ነች እድሜ ና ጤና ይስጣት ምርጥ እህታችን

  • @anchikonjomulugeta8802
    @anchikonjomulugeta8802 3 года назад +6

    Her music is timeless you can feel her souls in every lyric. What happened to her where has she gone off to?! Is there something we can do to help bring her back ?!

  • @bx5831
    @bx5831 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ በረከት የሆነ ቤተሰብ።በእግዜአብሔር ቸርነት በመድረክ እንደምናይሽ ተስፋ እናድርግ።

  • @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
    @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ 5 лет назад +4

    There are so much to say and to tell about GiGi. The soul of Ethiopia!! The Rock of Lalibela!! The heart of Most Ethiopian People!! The blood of ዛግዌ!! The height of Axum!! የስው ጥግ!! ጂጂዬ እወድሻለሁ!! እባክሽ ቶሎ ኔይልን!! ስለ እግዚአብሔር ብለህ እባክህን ወደ ሀገራችን ይዘሃት ና ጋሼ

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +32

    ጂጂዬ የኔ መረዋ ድምጽ❤😍❤ እወድሻለሁ

  • @mengistunega237
    @mengistunega237 5 лет назад +20

    ያንቺ 1 ሙዚቃ ብቻኮ ከ15 የአልበምና የቃላት ጋጋታ ይበልጣል(ድምጽሽ፣ የግጥሙ ጥራት፣ መልዕክቱ፣ ...ወዘተ)

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад +4

    ጂጂየ እኔም የሀገሬ ትዝታው ገድሎኛል። እውነት ነው ስንቶቻችንን በስደት ያለነውን ይነካል።

  • @melkamuamera3642
    @melkamuamera3642 5 лет назад +5

    GIGI , I Have no words for her. She is just an amazing Artist.

  • @yordanoskmariam7330
    @yordanoskmariam7330 5 лет назад

    GiGiye.....ewnetem Nebiye nesh.....ur music really reflect today's scenario.....love u

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 5 лет назад +18

    ጂጂዬ ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች ::

  • @love-ee8gr
    @love-ee8gr 5 лет назад +7

    ጅጅየ እባክሽ ብቅ በይ ናፍቀናል እዳንች ያለ ሰው ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል የዘፈንሽው እየደረሰ ነው ተለያይተናል ነይና ስለ አንድነት ሰላም አሁን ስላለው ሁኔታ አስታራቂ ነገር ዝፈኝልን ማሬ ስወድሽ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅ

  • @lijeewedeshalew9947
    @lijeewedeshalew9947 5 лет назад +5

    አሁን እንደው ዘፋኝ አለ ብር ለማግበስበስ ብቻ ነው የሚሠሩተሰ ልክ እንደ እነ ሮዚ hshaha ኮተት ብቻ ወይኔ ጂጂዬ ባለሽበት ፈጣሪ ይጥብቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @ባቦነኝ
    @ባቦነኝ 5 лет назад +43

    እሷ የለውም ኢተርቪው አርጉልን ጂጂን
    ጠፋች ናፍቃናለች ፋና እባካችሁ አቅርቧት

  • @tsedikelkay4855
    @tsedikelkay4855 5 лет назад +2

    OOoh GG...u r d best ma dear...i wish u all d best .....for d 1st time when i listen "kahena"am crying

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 3 года назад +1

    Great heart, mind and sound given to this woman, and also an agile eye to see the dozen wealth of Ethiopia. Thank you!!!

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 5 лет назад +1

    በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነው ነበር እናመሰግናለን fana TV ....ጂጂዬ ናፍቆታችን የኔ ፍልቅልቅ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ ኑሪልን ሀገርሽ በሰላም ነይልን ...አንቺን አለመውደድ አለማድነቅ አይቻልም እኮ ... ጋሽ #ሽባባው እባኮት ይዘዋት ኑ ና ድጋሚ መድረክ ላይ እንያት ንግስታችንን...አያ ታዴ ሆዴን ስላየhachew ደስ ብሎኛል ❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @tadeleyeneneh7020
    @tadeleyeneneh7020 4 года назад +1

    የኛ አንደኛ ነብስሽን ያቆይልን ጂጂ እያዳመጥኩ ነው ያደኩት ግን ፈጣሪ አገራችንን ይይልን ስደት እረሀብ መጨቆን ፍትሕ ነው ያጣነው ሕይወትን በናቶች በ አባቶቻችችን ያቆዩን እድሜ ይስጣቸው

  • @munalove2543
    @munalove2543 5 лет назад +10

    She always been my favorite since I was very young I luv her 💜

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 лет назад +1

    Wow GiGi ! We learned in the same school at chagni. You made me remember all what had in the past!

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
    @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 2 года назад

    የኔ ምርጥ በጣም ነው. ያዘኩት. እንዳዛሁና በማያቴ

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 лет назад +30

    ኧረ እባካችሁ ይችን የኢትዮጵያ ጁግና፡ እደገና ወደስራዋ፡ መልሱልን ይሄን ነው እምንፈልገው

  • @negedeyimam2745
    @negedeyimam2745 5 лет назад +4

    ኢየሩሳሌም ምርጥ ደንቅ ሰዉእግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @earthrrr
    @earthrrr 3 года назад +1

    Jiji ene banchi zemen bemewelede edilegna negn lela minm milew ngr yelegnm betam wedishalew ke edmeye keniso yistish ewedishalew Ethiopian super star musician ever!!!!!!!!!!!!

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 5 лет назад +2

    ጂጂዬ ሁለመናሽ ቆንጆ ! ቆንጆ ! ቆንጆ !ቆንጆ ! ቆንጆ !ኡፍፍፍፍ .... ልቤ ድክም !!.... ቃላት አጣው አንቺን የሚያደንቅልኝ !!! ብቻ ዳግም በዛ ከፍታሽ ላይ እንድናይሽ ያብቃን !!!

  • @zaddisarada1667
    @zaddisarada1667 5 лет назад +7

    ድንግል በምህረት እጃ ትዳብስሽ ጂጂዬ የኔ ቆንጃ

  • @betelihemmekonnen3458
    @betelihemmekonnen3458 3 года назад +1

    I love GIGI's music work.... May God be with you

  • @isanahmi8298
    @isanahmi8298 5 лет назад +1

    ጂጂዬ እግዚያብሔር በሰላም አቅፎና ደግፎ ወደ ምትወጃቻቸው ቤተሰቦችሽ ወገኖችሽና አገርሽ በሰላም የብቃሽ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ ጂጂ በድምጽ አጅግ የበሰለና መሳጭ አስተያየት ለሳጣችሁ ቤተሰቦቻና የሙያ ባልደረቦቻ እንዲሁም ይህን መሳጭ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ላቀረባችሁልን ለፋናዋች እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 лет назад +1

    Love the wonderful and proud ancient patriotic amharas!!!

  • @befikir6975
    @befikir6975 4 года назад +1

    እውነትም እጅግአየሁ, እድሜ ለጂጂ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን, እኔ እጅግ ብዙ አይሁ ፈጣሪ ጂጂን በቀባት ፀጋና ቃላቶች::

  • @liyukebede3329
    @liyukebede3329 5 лет назад +1

    የኔ ንግስት ጂጂ እኮ ዘፈኗቿ እራሱ የነፍስ ምግብ ነው ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 😘❤️

  • @fantahunashagrefantahunash844
    @fantahunashagrefantahunash844 5 лет назад +2

    ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቃት እኔ ምን እንደምላት አላውቅም የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ናት የኔ የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ድምፃዊ ናት ከልብ እንደናቴ የእውነት እወዳታለሁ ጂጂዬ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልኝ እወድሻለሁ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 5 лет назад +1

    ጂጂየኢትዮጵያን እንቁ ሁሊም በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥትኖራለሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኢትዮጵያን እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን መልሶ በድጋሜ ወድ ምትወጅው ሕዝብ ያገናኝሽ ጂጂዬ አቦ የድንግል ማርያም ልጅ ጤናሽን ይመልስልሽ አቦ ሰላምሽ ያብዛው እንቁ ነሽ

  • @abereagonafir4831
    @abereagonafir4831 3 года назад +5

    ጂጂ ለምን እንደገና የማናያት?!!!ችግር ካለ ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይገለጽም!!!!! ""አንቺ ብቻ ሀገር ነሽ ለሀገርሽ እስኪ እንደገና ዘምሪልን።

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 4 года назад +3

    የብሌን ዮሴፍንና የኢየሩሳሌም ዳኜን ሙያዊ አስተያየት መስማት እራሱ የጂጂን ሙዚቃን ከመስማት አይተናነስም። እንዴት ደስ የሚል ትንተና ነው የሚሰጡት። ጂጂ liquid gold የሆነ ድምጽ ብቻ ሳይሆን ግጥሙን ጉልበቱ ዘመን ተሻጋሩ ብቻ ሳይሆን የህዝብ መዝሙር ሆኖ የሚቀር ላጼ ነው። ስትጣፍጥ !!!!

  • @tigist422
    @tigist422 5 лет назад +1

    Gigi Koo Bereduu Hayyuu Gotitii mallatoo Biyyaa Sii Kabajnnaa Sii Jallanaa Giftii Koo💚💛💖🙏

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 5 лет назад +2

    She was, is and (will be) beautiful! Real Ethiopian singer ,ever!