እጅጋየሁ ሽባባው - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | ጂጂ | Ejigayehu Shibabaw Best Songs | GiGi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 258

  • @maciejszkudlarek5340
    @maciejszkudlarek5340 8 месяцев назад +13

    Listening from Poland. Thank you Riri for the recommendation!

  • @efahaile6892
    @efahaile6892 Год назад +33

    13_11_2015 በዚህ ቀን ለጂጂ የክብር ዶክትሬት የተሰጠበት ቀን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kibromsew
    @Kibromsew 2 года назад +74

    ለኔ ብቻ ነው ግን ኢትዮጵያ ጂጂን የምትመስለኝ❤😭😭😭❤ሁሌም የሚናፍቁኝ ኢትዮጵያ እና ጂጂ ናቸው

    • @helenbergu795
      @helenbergu795 Год назад +3

      Egzibher la hagrwa yabkat antanem endazqw bro❤❤

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 Год назад +12

    ጂጂ ሁለመናሽ የዉበትና የፍቅር መገለጫ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @MulugetaAdugna-r1p
    @MulugetaAdugna-r1p 11 месяцев назад +7

    ጅጅዬ ኢትዮጵያ ምርጥ ብርቅዬ ነይ በናትሽ አዎድሻለሁ ❤️❤️❤️

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Год назад +15

    ምን ዓይነት የጥበብ ከፍታ ነሽ ዘመን ካንቺ ሲርቅ በይበልጥ መወደድ መፈቀር የኔ ለዩ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @rakebkefyalew9856
    @rakebkefyalew9856 2 года назад +17

    ቤትኛውም ዘመን አንደኛና ነሽ ♥♥

  • @abusita6
    @abusita6 Год назад +7

    መቼም እኮ አልጠግብሽ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +10

    አንቺ እኮ ክስተት ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gyonait
    @gyonait Год назад +24

    የኔ ንግስት አንቺኮ በሀገር ሳሉ ሀገርን የምታስናፍቂ ፍቅር የሚያጠምቁ ቁንጅት ያሉ ቃላቶችሽ ሆድ ሰንጥቀው አንጀት ያሰላሉ ባለሽበት ሰላምሽን ጤናሽን ይደራርብልሽ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ❤ ከምንም በላይ ነው ለአንቺ ያለኝ መውደድ ፣........

  • @joygr8
    @joygr8 3 года назад +139

    ትለያለሽ እኮ ጂጂዬ አቤት ፍቅር አቤት ስለኢትዮጵያ ባንቺ ሲዜም ሌላ ታሪክ ነው፤ ጨዋነት እና ያገርቤት ልዩ ለዛ መገለጫሽ ነው

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom3693 2 года назад +6

    እጅጋዮህ ሰም መላኣክ ያወጣዋል እዉነት ነዉ።አዉነትም እጅግ።

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 3 года назад +48

    ክፉ ገዢ መጣ ደጉ ንጉስ መጣ ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው
    ክፉ ንጉስ መጣ ደጉ ንጉስ መጣ ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው
    ሳቅና ለቅሶሽን አይገዙትምና
    ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው
    ሳቅና ለቅሶሽን አይገዙትምና
    አትፍሪ እናታለም ኑሪልኝ በጤና
    😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ ትንሳዔሽን ያሳየን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @letsworkAfrica
    @letsworkAfrica 2 года назад +68

    Listening to gigi is like hugging Ethiopia 🇪🇹 😍!

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 года назад +6

    የተከበርሽ ቆንጆ ጂጂዬ🟢🟡🔴

  • @kibebetsehay7106
    @kibebetsehay7106 2 года назад +5

    ጅጂ ምን ያክል አንደማደንቅሽ ማነፃፀሪያ የለኝም ለግዜው ግን የኔ ንግስት አንች ነሽ ከዙፋኑ አልጣሽ

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 года назад +25

    ጂጂዬ የኔ ውድ የት ጠፋሽ ግን የኔ ድምፀ ማርዋ እባክሽ ብቅ በይ ታስፈልጊናለሽ ሀገር ወዳድ እንቁ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 20 дней назад +1

    የእውነት በሆነ ደስታዬ ድርብ ነበር የሚሆነው ነው አይደለም እያልን ተወዛገብን እኮ ወገን እምኑ ዘመን ደረስን 🤔🙄😳🙈🙊🙊 😯😢😊

  • @bedilugebremichael2075
    @bedilugebremichael2075 3 года назад +21

    የኔ ባለቅኔ ሁሌም አትሰለችኝ 😍😍😍

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 Год назад +9

    ያከበርሻት ሀገርሽ አከበረችሽ

  • @EbnaHakim
    @EbnaHakim 19 дней назад +1

    ዘፈኖቺሽ ህያው ነፍስ ዘራሽባቸው ራሳቸውን ችለው እንዲናገሩ የሰዉን ስሜት እንዲኮሮኩሩ ኣሁናዊ የዓለም ፈተናዎች እና ጭንቆችን እንዲያስረሱ እንደታማኝ ባልንጀራ የከበደ ሸክምን እንዲያለዝቡ ልብን በሃሴት ዳንኪራ ሊያስመቱ ኣስቻልሻቸው አቤት ባንቺ ኣፍ ፍቅርን ሲገለፅ…የኔ ልዩ የኔ እንቁ ኣቦ ነፍ ኣመት ያኑርሽ… ኣንቺ ተሽሎሽ እትዮጵያችንን ለመርገጥ ያብቃሽ With Great Love❤

  • @BeletuAhmed-w4o
    @BeletuAhmed-w4o 2 месяца назад +3

    ጁጂየ የኔ ንግስት 🎉🎉🎉 አንችን ለመግለፅ ቃል የለኝም እንውድሻለን ሁሌም

  • @tadessewaleligneayalew4334
    @tadessewaleligneayalew4334 4 года назад +38

    የኔ የምንጊዜም ምርጥ!!!

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom3693 2 года назад +9

    ዋይ ደስክብል።አቦኑሪለኝ።

  • @mekdesnegatu6093
    @mekdesnegatu6093 4 месяца назад +17

    ጂጂዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ሳዳምጥሽ ቆየሁና ትልቅ ስሆን ናፈቅሽኝ ግን ሀገርሽ መጥተሽ ላይሽ አልቻልኩም። እወድሻለሁ አንቺ የአገር ኩራት።

  • @senegiyorigisfanos368
    @senegiyorigisfanos368 4 года назад +29

    ጂጂዬ የኢትዮጵያ አምላክ ሰላሙን ያብዛልሽ

  • @gophile
    @gophile 2 года назад +18

    Gigiya wherever you are... whatever you are doing... may God bless you endlessly!

  • @henokkumsa9595
    @henokkumsa9595 2 года назад +5

    ሙዚቋዎችሽን መስማት ፅድቅ ነው የሚመስለኝ!!!

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 4 месяца назад +4

    ጂጂዬ ፦ እናቴ ኢትዮጵያ እንዳአንቺ ዓይነትም ልጅ አላት ።

  • @Nope-259
    @Nope-259 2 года назад +4

    hule Nigst nesh eko 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍!

  • @Solomon-fb8bu
    @Solomon-fb8bu 2 месяца назад +6

    መቼም አትጠገቢም!!!!

  • @BekaluWoldu
    @BekaluWoldu 4 месяца назад +7

    የእናት ሀገር የልጅ ልጅ በቃ ምን ይባላል ቃልም አይገልፀውም እኮ ዋው !!...

  • @yisakademamu38
    @yisakademamu38 2 года назад +8

    የኔ ዉድ ጂጂ አረ የት ገበሽ ሰወች ጂጂያን ያያቹ ቶሎነይ ብቅ በይ

  • @tamratyoseph2358
    @tamratyoseph2358 Год назад +3

    Gigiye my inspiration is your music

  • @KifluAdisu
    @KifluAdisu 10 месяцев назад +2

    Gigiye lanchi lemeterat kalat yatregna ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Samriak_64
    @Samriak_64 Год назад +3

    I love Gigi because she makes me happy and homesick at the same time❤❤😢❤❤

  • @lamiawarsame4880
    @lamiawarsame4880 3 года назад +9

    የኔ ጀግና ምትክ የለሽ ጂጂዬ ስወድሽ ❤️❤️❤️

  • @ReyanHasen
    @ReyanHasen 4 месяца назад +6

    ጂጂ ላንቺ ቃላት የለኝም ግን የኢትዮጵያ ሙዚቃ አብዮተኛ ብዬሻለሁ

  • @Joseph97864
    @Joseph97864 8 месяцев назад +7

    GIGI; you know.. you are.....I don't have a word describing you.but you are my soul! thank you

  • @menelikmulu2958
    @menelikmulu2958 2 года назад +11

    ኧረ ኢትዮጵያ የሚለው ዘፈን ካንቺ ሌለ ወንድ ነኝ የሚል ይዘፍናል። you are just wonderful.አቦ ኑርልኝ

  • @sifandeti9107
    @sifandeti9107 Год назад +3

    Anchiko Nitsu ethiopiawi nesh hulum endeanchi bihon yet bederesn Lemanignawum edmena tena yistish baleshibet selam hugni

  • @fitsumkahsay
    @fitsumkahsay 8 месяцев назад +4

    የሙዚቃ መምህር ነሽ ይመችሽ

  • @abayo621
    @abayo621 9 месяцев назад +1

    Gigiye yet tefash ere bik beyilin

  • @emebettadesse9199
    @emebettadesse9199 Год назад +2

    Listening to Gigi !Beautiful soul hope all is well❤❤❤❤❤

  • @homnat4756
    @homnat4756 2 года назад +6

    GIgiye We missed u badly!!!!!😭😭😭😭😭

  • @andualemgebreyese264
    @andualemgebreyese264 Год назад +2

    ❤❤❤💚💛❤️💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡ትለያለሽ

  • @mastewalfantahun4963
    @mastewalfantahun4963 3 года назад +21

    ጂጂዬ አንችን ማድመጥ ማቆም አቅቶኛል! በጣም ግሩም ዘፋኝ ነበርሽ ግን ሳትጠገቢ ጠፋሽብን 😔😥

    • @getnetfekadie9348
      @getnetfekadie9348 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menelikmulu2958
    @menelikmulu2958 2 года назад +7

    አንቺ ድንቅ ፍጥረት አንዴት አባቴ አድርጌ ላመሰግን። Gigi I really do not know how i express my thought but i think God bless you so much.you are just mirakle for most us ethiopians.Please know that we all ethiopians love you so much.I thank God for given us you....Thank you

  • @DawudMacammadIdris
    @DawudMacammadIdris 7 месяцев назад +7

    እውነት ጂጂ ከባድ ሰው ናት ። እንወድሻለን

  • @MulugetaAbate-d9p
    @MulugetaAbate-d9p 4 месяца назад +3

    አንች የጥበብ ሰው እድሜ ከጤናጋ

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 2 месяца назад +3

    እንባ እንባ አለኝ😢

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 5 месяцев назад +4

    ውዴ ውዴ ውዴ ! እውነትም እጅግ አየሁ!!❤ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊን በጣም በጣም በጣም እንወድሻለን ❤🎉

  • @ይደሉስባሐት
    @ይደሉስባሐት 2 года назад +12

    ድምፅህ🎼🎶 ሁሉ መልአክ ነው ውበትሽ ደግሞ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ነው።

  • @HailuDegefa-l3x
    @HailuDegefa-l3x Месяц назад

    ኢትዮጵያ ማለት ለኔ ጂጂ፡ ናት እስከለተሞቴ ድረስ አዳምጣተለው። ጂጂ ንስሐ ጊቢ, ኢትዮጵያን እግዚአብሔር የጠብቅ

  • @bisratfanthun5073
    @bisratfanthun5073 2 года назад +5

    ልዕልት

  • @tirunehatalel6696
    @tirunehatalel6696 Год назад +3

    Jijiye❤🎉❤ ours gift with our origin land Ethiopia
    we love you with long heart beat

  • @neba323
    @neba323 3 года назад +5

    Yancheko CD pharmacy new meshet yalebet
    🥺❤️😘❤️🥺 ene Anche erasu nafekeshignal

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +12

    The one ☝️ and the only legendary singer 👩‍🎤 💚💛❤️🙏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 5 месяцев назад +3

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ! ስንት ይሆኑ በፍቅር ጀምረው ወልደው የከበሩ ? ውድ ጂጂ ቁምነግረኛ እኳ ነሽ ❤

  • @WendeAbush
    @WendeAbush 3 месяца назад +3

    Ene melew awen awen zefnochi yalchew veiw 1million menane y.jiji zefnoch gen lemen endzu veiw kens ?
    Ene sadmtew enja lela alme west new yemktgn enja betam yelyubgnalw wow bezi gezi yanchin music sesma yawnochu zefen ersu aymslgnm betam ewdshalw jiju❤

    • @TheAbyssiniansNova
      @TheAbyssiniansNova  3 месяца назад

      ያ ምን ታደርገዋለህ በዚህ በተበላሸ የፖለቲካ አመለካከት እና የትምህርት ስርዓት ያደገው ትውልድ አስተሳሰቡ የወረደ ነው።

  • @abeselomtadesse7530
    @abeselomtadesse7530 4 месяца назад +4

    ፋርማሲ ዉስጥ የሚሸጥ ዘፈን ጂጂ ልዩ ነሽ

  • @dawitfikru0392
    @dawitfikru0392 2 года назад +5

    mn ayenet ket yemwed tewled nw yemetabne

  • @Bahir21
    @Bahir21 2 года назад +12

    I love you Gigi. I love everything about you ❤️. I can't wait for you to come back and bless us with your beautiful soul. Ethiopia needs you RIGHT NOW Gigi. ❤️ 😢 ✌️

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 10 месяцев назад +3

    "The Abyssinian's Nova" must be written in this form.

  • @Afroshume
    @Afroshume 2 года назад +3

    Thanks Gigi I never stop listening this kind of music amazing singer

  • @BeletuAhmed-w4o
    @BeletuAhmed-w4o 2 месяца назад +1

    ጂጂየ የኔ ንግስት 🎉🎉🎉

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 2 года назад +6

    I love you my queen you are not only one person but also icon of big country Ethiopia

  • @abunebilriyadhnebil5653
    @abunebilriyadhnebil5653 3 года назад +18

    አንቺና አስቴር ብቻ ዝፈኑ

  • @floridayilma2163
    @floridayilma2163 5 месяцев назад +2

    Ethiopia 🇪🇹 hero woman gigi❤❤❤ we love you forever !!!♥️

  • @senayameleke8409
    @senayameleke8409 2 года назад +2

    አንቺ ውድ ነሽ ።ላንቺ ምንም ማንም አይመጥንሽም ይመችሽ ብቻ

  • @AndenetMekele
    @AndenetMekele 4 месяца назад +3

    GiGiye Endit endemwedesh❤

  • @dawitfikru0392
    @dawitfikru0392 2 года назад +5

    be gigei enestenana enji yezendero musica zora zora nw melute

  • @abdulberseid8001
    @abdulberseid8001 7 месяцев назад +2

    you are beautiful and have great place in Ethiopia music

  • @lawilawi8616
    @lawilawi8616 Год назад +3

    ሱሴ😊❤🥰

  • @supernovaentertainment5543
    @supernovaentertainment5543 2 месяца назад +1

    Gigi no word describes you ❤❤❤

  • @netsanettadesse7842
    @netsanettadesse7842 3 года назад +5

    banchi zemen bemewelede edilegna negn

  • @yetnayetbirhanu64
    @yetnayetbirhanu64 Год назад +3

    I love you so much 💚💛❤️

  • @mohammedabdi6285
    @mohammedabdi6285 8 месяцев назад +1

    Second song hits hard. Thanks GiGi

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 5 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያዊ በመሆናችን ኩራት ይሰማናል፣ ጀግኖቻችን ልዩ ናቸው

  • @wibetorionmakieshetu3036
    @wibetorionmakieshetu3036 3 года назад +7

    Yeat neshi yene ehet we all ethiopians missed u alot we want you my love our child hood memory we all love u so much pls come back we will wait u yene fikre uar ethiopean musium

  • @haileeyob776
    @haileeyob776 2 года назад +4

    የት ነሽ ግን የለሽየው betam new yemewedeshi

  • @helenkassa8205
    @helenkassa8205 Год назад +2

    🎉🎉🎉🎉😊❤
    7th is good 👍

  • @samsimon8109
    @samsimon8109 4 года назад +25

    Greatest hits of all time in ethiopian history.we can say Tilahun, mohamood,Teddy,efeem,aster ect.....
    But when we come to GIGI I mean she is the on transcend music beyond what humanbeing feeling touching the sense of our mother nature , she seems can talk easily for her but the saddest thing we peopel don't understand her love uuuu my princess Lady! 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 года назад +2

      I 100 percent understand what u mean !

    • @sirajcell9139
      @sirajcell9139 3 года назад +1

      ,..,j22009sa

    • @Grenland2312
      @Grenland2312 3 года назад +1

      Do you even know the first song is about slavery?

  • @danielhaile7941
    @danielhaile7941 2 года назад +21

    GiGi, You are the Soul of us " Ethiopian" We pray for you to come back to stage again.

  • @HelenWedu
    @HelenWedu Год назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @abdulwhabmunir3201
    @abdulwhabmunir3201 Год назад +2

    Wooooouuu respect

  • @አህመድወርቁ-ለ8ፀ
    @አህመድወርቁ-ለ8ፀ 2 месяца назад +1

    መቸም ልክ የለሽም ንግስት

  • @ETHIOPIA20
    @ETHIOPIA20 3 года назад +6

    ሰላምና ጤናሽ ይብዛ!

  • @mengistabbajo2127
    @mengistabbajo2127 2 года назад +3

    The best sengir ever

  • @wandeazelke
    @wandeazelke 3 года назад +4

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 yene kurate

  • @bufferzone7088
    @bufferzone7088 3 года назад +12

    Please come back Gigiyeee

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Год назад +1

    Queen of ethiopia all the timeee🎉love youuuu,,,

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam 10 месяцев назад +2

    i don't know why but I listen her song when Imiss Eyosi

    • @iamjonas1025
      @iamjonas1025 10 месяцев назад

      Is he alive?

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 10 месяцев назад

      @@iamjonas1025 ya he is alive..my profile picture is his photo

  • @godisloveme2390
    @godisloveme2390 3 года назад +4

    WOOO OREJENAL AFRICAN VOICE I LOVE IS SONG FORM south Africa

  • @eliastessema1458
    @eliastessema1458 2 года назад +1

    ትለያለሽ እኮ ጂጂዬ

  • @solomonsaba9072
    @solomonsaba9072 12 дней назад

    Gigiye ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semyelgnim1145
    @semyelgnim1145 2 года назад +4

    Sem yelgnim sem yelgnem bebete .......make me 😢 😭

  • @befikadubekele5217
    @befikadubekele5217 2 года назад +4

    gigiye qonijiye

  • @menelikmulu2958
    @menelikmulu2958 3 года назад +20

    My hero Gigi. I have no word to express my feeling when I hear your voice and deep messages.You are one of a few wonderful people I know.I am so happy when I think I am Ethiopian just like you.
    My Gigi let the good God give you happiness, peace and healthy life for you are the source of happiness for many.

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад +1

    The Best of best musiqa!!!!!!