አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #tplf_Lidetu #ethiopia #eritrea
Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.
መስከረም አበራ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሴቶች አውራ
ለኢትዮጵያዊነት ሌት ከቀን ምትሰራ
ኑሪ ልኝ መስክየ አበራ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
መስከረም ጎበዝ ብሄርተኛ ነች እንጅ እትዮጵያዊት ኣይደለችም ምክንያቱም የ84ቱን ብሄሮች ስነሳ በልሎች ላይ ያላት ጥላቻ በደንብ የምታፀባርቅ ፖለትከኛ ነች ይህም::
Banda bandan yamogesal
ውሻ ተረኛ በቅርቡ የፈጣሪ ቁጣ ይመጣባችዋል
@@josephethiopia9884 የኢትዮጵያን ህዝብ በመንግሥትነት ሥም ይዞ በአፓርታይድ ሥርዓት እያስተዳደረ ያለውን፣ አራጅና ጨፍጫፊ የሆኑ የጎጡን ሰዎች በሃገርና ህዝብ ሃብት በግልጽ እያደራጀ የሚገኝ፣
አማራ የተባለውን በብዛቱና ለሃገር ባደረገው አስተዋጽኦ ታላቅ የሆነ ህዝብ እያሳረደ፣ እያስጨፈጨፈ እያፈናቀለና ሃብት ንብረቱን እየዘረፈ ቤት አልባ በማድረግ ለጊዜው "ኃይል አለኝ" ብሎ በዜጎቹ ህይወት እየተጫወተ ባለባት ሃገራችን ውስጥ፣
በሚጎዳው፣ እየታረደ በሚጣለውና በሚሳደደው ወገን በመቆም የሚደረግበትን ኢሰብዓዊ ድርጊት ትክክል እንዳልሆነ በግልጽ በመናገር፣ ቢቻል ባስቸኳይ እንዲቆም ካልሆነም ሁሉም እንዲያውቀውና በአንድ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ነገ በሃገሪቱ ላይ ከባድ ችግር እንደሚያስከትል ጥቆማ በማድረግ ላይ የምትገኘውን ጀግና፣ ባለ ብሩህ አይምሮ፣ ለሰው በሚገባው መልክ ነገሮችን የማስረዳት ተሰጥኦ ያላትን ወጣት "ብሄርተኛ" ብሎ ስሟን ለማጥፋት መሞከር አንድም የወጣቷን ሃሳብ የመረዳት ችሎታ ከሌለው ሰው የሚሰነዘር ተራ ክስ ሲሆን፣
ሌላው ደግሞ የወንጀል ፈጻሚዎቹ አባልና ተባባሪ፣ የጥቅም ተካፋይ ከሆነ ሰው ሊሰጥ የሚችል የፍርሃትና የሥጋት ሰለባ በመሆን "የምንሰራው ተንኮልና ህገወጥ ድርጊት ለምን ይፋ ይወጣብናል፣ ህዝብ ለምን ክፋታችንን ያውቅብናል በሚል ከፍተኛ እንቅልፍ ማጣት ላይ ከወደቀ ሰው የሚሰነዘር ተራ ዘለፋ ነው።
@@josephethiopia9884 ፡እስኪ ማስረጃ አቅርቢልን
መስኪ ሁሌም ትንታኔዎችሽን ከልብ ተመሰጬ ነው የምከታተለው ጀግናዬ ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
መከላከያ ሰራዊት ሲታረድ ሲገደል የደረሰለት የኤርትራ ህዝብ ነዉ ኤርትራ ባለዉለታችን ነች 🙏
no she did not say that, she is fighting for us amharans. Stop pushing your deluded narrative.
Eritrea is a friend of bad times
በትክክል የተረፉትንም የተቀበላቸዉ ኤርትራ ነዉ
ኤርትራ ለኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ባለውለታዋ ናት እናመሰግናለን ኤርትራ ፡፡፡ አይነ ስውሩ ፓለቲከኛ ልደቱ ፀረ አማራ ነው የህዝብ ደም አለበት
@@satnawgonderw21 banda
እናመሰግናለን በጣምምም 💖
መሲ ምርጥ ዜጋ : መሲ ጀግና የልጅ በሳል
መልካም ሰው ።
Ewinet nw YeLij Awaki. Jegina Meski.
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን
What a great woman you are Meski our dear heroine. God bless you.
በውነት መስከረም አበራ እነቱን ይዘሽ ነው የምትታገይው ፈጣሪ እስከቤተሰቦችሽ ጭምር ፈጣሪ ከጎንሽ አይለይ አይዞሽ በርችልን ሌላው የልደቱን ነገር ስለአማራ ህዝብ ያለውን አመለካከትና ወይም በሱ አቅም የለካውን አስተሳሰብ አማራ የሆነ የልደቱን ነገር የቆየ ሰው የሚአየው ይሆናል ፈጣሪ ከሱጋር የምንፈራረድበትን ቀን እሪቅ ላይሆን ይችላል
OMG you are amazing I agree with you 💯 ❤
መስኪ ይህን ውይይትሽን ስሠማ ልደቱ ብዙ ዶክተሮችን ና ፕሮፌሰሮችን ሊያሳሰትና ሊያደናብር እንደሚችል አመንኩ።
አምበሲት የእኛ ጀግና።
መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንወድሻለን አለን
Brilliant as usual
ልደቱ ትልቅ ሀሳብ ኑሮት አያውቅም ትልቅም አይደለም ግብዳ ባንዳ መሆን ግን ችሎታ አለው
የኔ ወርቅ ዛሬ ደግሞ ማሩን በቆቤ ለውሰሽ ሰጠሽኝ መስኬ ወርቅ በእውነት የአንችን ትንተና እንደስብከት ነው የምሰማውና የምረዳው ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅልን እህቴ በጣም ነው የምወድሽ
Me too sis.
ልደቱ በአጀንዳ ውስጥ ገብቶ መነጋገሪያ ሊሆን አይችልም። ከሱ አለመሻል ነው።
አንችም ዘረኛ ነሽ
ተባረኪ መስኪ ሁሌም እዉነት ያናግርሽ
Best as always Meski Thank You!!
Wow amazing 😊 am satisfied thanks meski you nailed it lidetu is not Amhara
This is honest, fact- based clear understanding of the situation. Anyone who is willing to listen to Meski will see the truth. The solution begins and ends in the truth. I wish we had more people like you Meskiye.
really true 👍
Shame on you
The truth is you are part of
of those who support "tplf".
ን ቃ ቶ ች ሰው አጥታችሁ ወይስ
የቆማችሁት ለነመስከረም አይነቶች
በማንኛውም ምክንያት ይሁን እንደዚች
አይነቶችን ማቅረብ ለውርደት ይዳርጋል ።ፈጣጣ ነገር ናትኮ
ራሷን የፖለቲካ ተንታኝ ብላ አረፈችው
ልደቱን አንቱ የተባለ የተከበረ ፖለቲከኛ
ነው እያለች የወያኔውን ቅምጥ ልታሳምረው ትሞክራለች ።
ሌላው አሁን የምትዘባርቀው ልደቱን
ከመሰሉ ጋር መንግስትን ለማጥላላት
ከገባችበት ጉድጓድ መውጫ ፍለጋ ነው። እናም ይቺ ሴት ለሆድ ወይም
ለአላማ ስትል ከጊዜው እንስት ባንዳ
ዝርዝር ውስጥ መሆኗ ይታወቅ ነው ።
fact 💯
💯all true
መስኪ የአማራ እንቁ ልጅ እንወድሻለን በርቱ
መስኪ ኑሪልኝ ምንም አይንካሽ...... የኛ ጠበቃ ነሽ የኝ ሀገር ፖለቲከኞች እንዳንች እውቀት ቢኖራቸው ይች ሀገር የት በደረሰች ❤❤❤
Meskerem Abbey ashirewatal hodam Hulu ke biltgna gone mehon nege ewenet yewetal
That's fair view. Thank you, Meskerem.
መስኪ በእውነት በእውነት አንች በልቤ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለሽ ኑሪልኝ ጀግና ነሽ ዳግማዊት እትጌ ጣይቱ ብየሻለሁ
የእዉነት አምላክ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ።
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹
@@maranataabraham4922
Anchi Gimatam Tigre Izih min tadergiyalsh?
መስኪነት አንቺ ልዩ ሴት እኳን የኛ ሆንሽ ብዕረ ወርቅ አንደበተ ርቱዕዋ❤
ብዕረ ወርቅ What an awesome term!?
The most amazing woman ever you smart you genuine please keep us informed
ስዮምና መስኪ ምንና ምናቸው የጆሮ ጉትቻ ያንገት ሀቡል ናቸው።።።።።።
በጣም ጥልቅ ትንታኔ ነው፡ መስኪ፡ thank you.
Meski, you are really an incredible lady! You are the only reason for me that I can't be totally hopeless about Amhara elite! Appreciate!
me too
Messi you are intelligent amazing 🥰
Thank you always for the best political analysis by the best political analyst and by the best political saintist !!
ደንቆሮነት ይጋባል ለካ?
sara faraq how is college girl
@@yonatanteshome2121 v,
o
ጠያቂው ራሱ የጁንታው መሰሪነት ገብቶት ይሁን ሳይገባው ያደናግራል
መስከረም አንጀት አረስ እኮ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ❤ ጀግኒት
እጅግ ድንቅ ሴት። አሁን አማራውን በፖለቲካው መስክ እንወክላለን የሚሉ ሁሉ ደብተርና እስኪርቢቶ ይዛችሁ ከዚህች ዳግማዊት ጣይቱ ከሆነች ሴት አግር ስረ ቁጭ ብለው የፖለቲካን አረዳድ ሀሁ ተማሩ። ይህንን ፕሮግራም ሰምቼ ስጨርስ ከመቀመጫዬ ተነስቼ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አክብሮቴንና አድናቆቴን ገልጬልሻለሁ ውዷ እህታችን። እግዚአብሔር አንቺን በመስጠት ባርኮናል።
ተባረኪ የኔ ሚዛናዊ 🙏 ስለክህደቱ ተይው ደሞ እንደጠፋ በቀረ ይህ መሰሪ 🙏🙏🙏😭😭😭🇨🇬
በርቱ
የሚገርም ትንታኔ በተመስጦ ነበር የሰማሁት እናመሰግናለን ሁለታችሁንም 🙏🙏🙏አይዞን ሰዎቹ ቢክዱን,የማይጥለን የእውነት የፍትህ አምላክ እግዚአብሔር አለልን አይዞን አማሮች
በዘር በጎጥ ማሰብ ወያኔን የት እንዳደረሰው እያያችሁ ዛሬም
በእኔን ማን አህሎኝነት የዝቅጠት
አረንቋ ውስጥ ገብታችሁ ሌላውንም
ለማስገባት ትተጋላችሁ።ሃይ ከንቱነት
የነመስከረም ኤርሚያስ ጁዋርና
ልደቱ ፀሐይ እየጠለቀች መሆኗን
ካልተረዳችሁ የጥሞና ጊዜ ልትወስዱ
ይገባችኋልና ለራሳችሁ አስቡ
@@Getahunmerga ተይ እህቴ እኔን ዘረኛ አብይ እንደመጣ እንደ አማራ የደገፈው ነበረዴ?የዛኔም ኦሮሞ መሆኑን እውቅ ነበር ግን በአፉ እውነተኛ መሰሎ ሰለመጣ ደገፍነው አሁን ተግባሩ ሌላ መሆኑን ሰናውቅ ሰንቃወም እንዴት ዘረኛ ያሰብለናል?ደግሞ አሁንም ቢሆን መስከረም እንደ ጀዋር ዘረኛ የሚያሰብል ነገር አልተናገረችም ይከ ሁሉ ምአት እየወረደ እንኳ የማይመስል ነገር አትናገሩጅ
@@Getahunmerga በጎጥ ተደራጅተው መንግሥት በመሆን ህዝባችንን በጠራራ ፀሃይ እያረዱ፣ እያሳዳዱ፣ ሃብትና ንብረታቸውን እየዘረፉ፣ የሃገሪቱን ባንክና ታንክ ተቆጣጥረው የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀሙ ያሉትን የአንድ ጎጥ ነብሰገዳይና አሸባሪዎች ሥራ በማውገዝ የያዙት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን ማሳወቅ ወይም መታገል ሲገባ፣
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሳይገደል፣ ሳይሸማቀቅ በሰለጠነ መንገድ በህግ የበላይነት እንዲኖር ለማድረግ ከመስራት ይልቅ ለተጎዳውና እየተገደለ ላለው የአማራ ህዝብ ድምጽ የሆኑ ሰዎችን እንደ ጎጠኛ በመቁጠር ከጠባብ ብሄርተኞችና እንደነ ጀዋር ያሉ ኋላቀር ዘረኛ መንጋ ነጅዎች ጋር ማወዳደር በራሱ ዓይናችሁን ጨፍኑና ላሞኛችሁ የሚመስል የጅሎች አስተሳሰብና ከንቱ ትርክት ከመሆን አያልፍም።
የኔ ምኞት ሁሉም የአማራ ሆዳሞች ያችን አረያና አስተሳሰብ ቢከተሉ አይደለም አማራ ኢትዬ ሰላም ትሆን ነበር ሰላምሽ ይብዛ
You are great minded human! Keep voicing for the voiceless Amhara! Truth always wins!
agreed
sure.👍👍
❤ብራቮ መስኪ ጎበዝ ዋዕሮ ጽቡቅ ገርኪ ፈሊጥክዮም ኣለኪ ናይ ሕዋሓት ኩናት ባህላዊ ጸወታና እንዳ በሉ እዮም እንደገና ኢትዮጵያ ከነፍርስና ኢሎም ዝተበገሱ እዮም ንሕና ሕወሓት ኢና ንመርሓ በሃልቲ እዮም። መሰኪ ጎበዝ ኣቶ ልደቱ ወያነ እዩ ኣምሓራይ ወይ ኢትዮጵያዊ ኣይ ኮነን ከሓዲ እዩ። በርትዒ መስኪ ንፍዕቲ 💪🏿🇪🇷❤️🇪🇹💪🏿🙏🏿🙏🏿❤️መስኪ❤️🙏🏿🙏🏿
መስኪ በአቶ ልደቱ ላይ ያለንን ብዢታ አጥርተሽልናል እናመሰግናለን ባልሽው ሁሉ ብዙዎቻችንእንስማማለን:: እናመስግናለን :: ከ1997ዓ.ም ጀምሬ ስከራከር ነበር ስለሱ ግን አሁን በጣም ለየለት በቀንአንድ ሽህ ሰው በየቀኑ እየታረደ ያሳዝናል!
eyetaredew yalew eko oromiya kilil new
@@Ethiopianpiano ola ke tplf gar teferarmoal
እውነተኛነት ሁሌም ክብር ያሰጣል ተባረኪልን ኑሪልን ሺ ነሽ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! አሁንም ጥበብና ማስተዋል ይብዛልሽ!❤️❤️❤️🙏
አሜን🤞 አሜን🤞 አሜን🤞
Thank you
Meskiye, I completely agree with you. I really appreciate your understanding and the way you present your ideas.
I also agree with Meske. Ireally appreciate your analysis's.
መስ ኬ ትክሰል ልደቱን መንግስ ት ለምን ፈታው የኢትዮጵያ ጠላት ኢሳያነው ይላል ልደቱ ልደቱ ጭቅላቱ እንደበግ ቀነድ የዞረ
You are prestigious Lady for Amhara people. You have brilliant point of View about politics . As a result of this, you have an eagle -eyes point of Views . I yearn too much to watch your RUclips everyday.
መሲ ጀግና ለሀቅ የቆምሽ ሚዛንሽን የማትስቺ ጠንክሪ አላህ ከክፍወች ሴራ ይጠብቅሽ እህቴ
Zeregna wusha
Ye Tigray hizib banich yeminisa ayidelem.
Wusha
Thank you Mesky...
Can't wait till we hear ur voice
መስኪ ኑሪልኝ ንግግርሽ ሁሌም ልቤን ይነካዋል ዘላለም ኑሪልኝ
Wow!!! it is amazing to hear your analysis.
Thanks mesikerem ye amhara temuagachi.
መስኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ደግሜ አየሁት አዳመጥኩት:: ችሎታሽ ታምር ነው :: ጉድ ነው:: ተማሪሽ ብሆን ኩራት ይሰማኝ ነበር:: በርቺ የኔ አህት::
Meski, you brilliantly explained the double standard on Lidetu. Thank you for doing so.
ኣንቺ ወረ ተኛ ነገሩን መዘበራረቅ ኣቁሚ ሻዓብያና ወያነ ኢትዮጱያን ወደብ ኣልባ ያረጉት ቡድኖች ናቸው ብለሻል ኢትዮጱያ እማ ወደብ የላትም በምዕራባውያን ኣሽጥር ኤርትራን ብፈደረሽን እንድትቆረን እንደኣደረጉት ኣታውቅሽምን በመጽሓፍ ቅዱስ ደግሞ የኤርትራ ባህር እንጂ የኢትዮጱያ ባህር የሚል ቃል የለም ኣንቺ ውሸታም ነሽ።
Brilliant Meski. Agreed. You answered my question….we can’t fight with everyone….TPLF is the cause for Tigray ppl suffering at the time. As you said, no comment with Eritrean and Tigray relationship. Let God bring peace and unity for our ppl. TPLF ተንኮለኛ ብድን ነው
እእንዴት እንደምወድሽ የኛ አንደበተ ልዩ እንዳንች አይነቱን እግዚአብሔር ይብዛልን ስቃይ ለበዛብን አማራ እንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
amen
Ke meche now Ethiopia wedeb ye nebrat
Weyane kemeche now le eritra yemtaseb aye ethiopiawian yweshet tarick menger setewedu 🥹🥹🥹🥹🥹
Peresidant Esias weshet ayawekem
ወያኔ እኮ ብዙ ለምኖነበር ኤርትራን እንታረቅ ብሎ እንቢ ስላሉት ነው ተናዶ የሜለፈልፈው ለማንኛውም የአማራ ህዝብ እና የኤርትራ ህዝብ አብረው ይሰራሉ ያድጋሉ ::
ጥሩ ምልከታ ነው ሚዛናዊ በሆነ መንገድ በዚህ ከሀዲ ሰው ምልከታ ላይ ሄደሽበታል ።
አንድ ያልተሰመረበት ነገር ግን የዚህ ሰው የፖለቲካ አካሄድ መቼም ቢሆን የወያኔን አጀንዳ ከመተግበር መነሻ ሳይነሳ የተራመደበት ጊዜ እንደሌለ ሙሉ የፖለቲካ ህይወቱ ቢመነዘር ይህንን እውነት የሚመሰከር መሆኑን ባንቺ ሚዛናዊ ዳሰሳ ሳታረጋግጪ ማለፍሽ ቅር ይላል!!!!
Eritreans, we are more than ready for good or bad.
One day Tigray and Eritrea are one people. They would United one day.
እና እንዳንች ያለ ኢትዮጽያ ደራራባ ትፍጠር ብዙ ይሁኑልን አሜን
አሜን
why is it so hard for you guys to say amhara. meski is our brilliant amhara sister
@@amharaethiopia4854 I agreed with you, we know who this people are they are not here to support our amharan cause, they are here to hear lidetu getting destroyed (which I don't mind bc I don't like lidetu).But they are only here to hear about lidetu.
@@amharaethiopia4854 999
ልደቱ ድሮም ሕሐት ነው ውሸቱን ነው ተቃዋሚ የሚመሥለው
መስከረም አበራ💐❤ እዉነት በእጅሽ በልብሽ በቆዳሽ ስር ነዉና በርች💐 ብቻሽን ሆነሽም አታዉቂምም ልትሆኝም አትችይምም❤መስከረም አበራዎች አእላፋት ነን❤
ልደቱ አያሌው በህወሐት ሳንባ ነው የሚተነፍሰው
ትክክል ይሄ ጃላ የአማራ ህዝብ ጦስ ይዘ ገደል ግባ በለው ።
🚨 🚨 ነፍሰ በላው አብይ አህመድ አሊ የጀነራል አሳምነው ፅጌን ነፍስ እንደበላው የፋኖ ዘመነ ካሴን ስጋ ለመቆርጠም አፉን ከፍቶ ልሀጩን እያዝረከረከ ነው!!!🚨 🚨
ርዕዮት በደንብ አርጎ መልሶልሻል
Meski my dear sister you are brilliant and I wish we can really understand what you are telling us. I feel like I understand your heartbeat , Amhara you heard this, it’s up to you to act.
agreed one Amhara
The poll, when the Amhara people,from day one of the Ethiopian people and the country, they have been saying Ethiopia, Ethiopia, they were right, the wrong thing was that the other, none Amharas , were not standing alongside them, during all those misery years. Today, the Amharas are United (trying), First their servevial and then Ethiopia, which absolutely right, fair, supportive, Because, the end result is the same. It is the other Ethiopians, all Ethiopians, need to be United, to ask the rule of law and Justice for all Ethiopians. They deserve respect and Justice like any other Ethiopians. Economic Justice, social justice, rule of law, their right if citizenship etc. There are many questions, all Ethiopians should ask, those are fair to all. Justice, the just way for all !!!
God bless you my sister !
I have no words for you Meski. You are incredibly brilliant!!
Thank you Meskerem for always bringing up current political issues to light. I know the risk but you always stand your ground. You deserve our support to expand your outreach. Please advise how to assist. Keep up the great work.
Lidetu lemin arfo himemun ayastamimim himemu azuro indayay argotal
@@anwarahmad5084 He is "heartless" as what Meski described his non-sense foolish thouhts...
አቶ ልደቱ ጦርነቱ እንዴት ሊቆም ይችላል በሚለው ላይ የራሱን አስተያየት ሰጥቱዋል፡፡ ትችት መስጠትሽን በጣም አከብራለሁ እደግፋለሁም፡፡፡-የሱን ሀሳብ ከሚደግፍ ሰው ጋር ሆነሽ በውይይት መልክ ቢሁን ኖሮ የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር፡፡ በነካ እጅሽ ግን ጦርነቱ እንዴት መቆም እንዳለበት ሃሳብሽን እንድታጋሪን (ከተቻለ በጽሁፍ) በአክብሮት እጠይቅሻለሁ፡፡
እውነት ይቀጥናል አይጠፋም የሚባለው እውነት ነው :ህዝብ በሚንሸራተት ሞባይል የሰየመው አቶ ልደቱ ሳይገባው የሚሰራው ስራ የለም አውቆ ወቅት አይቶ የሚከሰት ሰው ሆኖ ይሰማኛል
He is a tplf paid and long time enemy of Amhara and Ethiopia !!!
የልደቱ ተቃዋሚዎች ሃሳብ የላቸውም ስድብ ነው የሚችሉት የምንለው በምክንያት ነው መስከረም እኮ ለልደቱ አክብሮት አላት የፖለቲካ ብስለቱንም አድናቂ ነች እየሞገተች ያለችው ሃሳቡን ነው ይሀን ሰምተህ እንኳን አትረዳም ? የልደቱ ተቃዋሚዎች ቆሞ ቀር ፖለቲከኞች ናቸው 1997 ላይ የተቸከሉ ..
ወንድሜ ልደቱን ለመረዳት ጥልቅ የፖለቲካ ብስለት ይጠይቃል ነፈዝ !!!
@@jhontefferie8963 LiDETU is a TPLF goon by his political birth. He argued with false premises & fallacious arguments. He advises gullible Amharas to cooperate with TPLF massacring them, looting & destroying their properties. He may find some fools who suffer from Stokholm Syndrome. LiDETU is hole into Amhara politics through which enemy TPLF penetrates.
Words can't properly explain your understanding of the complex poletics of the momment in Ethiopia!!!👏👏👏
respect as usual 🙏
🟩 ትግሬ ሁልጊዜ ሲሸነፍ እንደ ልደቱ ያለውን (የትግሬ ደም ያለውን) አቃጣሪ እንደ ሽማግሌ መላክ, ማልቀስ, መለማመጥ ታሪክአዊ ፀባያቸው ነው❗️ ይልካ❗️ ልደቱ, አንተ የTPLF ካድሬ! እኔ የሸዋ አማራ ነኝ. ኤርትራ ትግራይን ልክ ስታገባት አልተቃወምኩም. እንደውም ኤርትራን እደግፋለሁ❗️ ኤርትራም ወገኔ ነው❗️(ፖለቲካ ላይ ሲመጣ ደግሞ የትግራይ ህዝብ , መነኩሴዎቹም ሳይቀሩ ከህዋት አንድ ናቸው)
🟨 አንተም ሆንክ የትግራይ ህዝብ የሚከተሉት ነገሮች ስለአማራ ይግባችሁ:
1, የትግራ ህዝብ መቶ ጊዜ ለምን ድብን ይበል, አማራን እንዲገል መርቃ ልጇን የላከችው እናት አንጀቷ መቶ ጊዜ እርር ይበል, አማራን “ጠላት” ብለው አውጀው, የገደሉትን, የዘረፉትን, ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጉትን, TPLFን (ከነደጋፊዎቹ) ድምጥማጥ ሳያጠፋ ጦርነቱ አይቆምም❗️ ከእንግዲህ አማራ በመከላከል አይኖርም❗️
2, ከእንግዲህ እነሱና (ብዙው የትግራይ ህዝብ) እኛ, አማራዎች, ጠላት እንጂ ወገን (until the end of time) በጭራሽ አንሆንም❗️ ለአማራ በእነሱና በግብፅ/በሞሶሎኒ መካከል ምንም ልዩነት የለም❗️
🟥 ኤርትራን ነገር ፈልገው ሲወጉ ደግሞ ዝም አንልም (only because what they are doing is not right)❗️ይሄ ያልተስማማችሁ አንተም ሆንክ ማንኛውም የTPLF ደጋፊ ትግሬ ሄዳችሁ በአፍጢማችሁ ተተከሉ❗️ ምንም አባታችሁ የምታመጡት ነገር የለም❗️
ጀግኒት ለዚ ወራዳ ሰውዬ በሚገባው ልክ ነግረሸዋል ክበሪልኝ።🙏🙏🙏
ወራዳ አይገልፀዉም። ይሄ ማሰቢያዉ የተዘጋ ፍጥረት።
የሚያሳዝነው እሱንም ሆነ 360 የሴራ ትንተና አማራው ግራ እንዲጋባ እየሰሩ ያሉት ለምን ይዋሻል😡
How you didn't feel the suffering of Eritreans in the last 60yrs by the leaders of ethiopian government. Lidetu all his life see by tplf junta eyeglass. We agree with you
እንኳ ስሰማሽ ሳይሽ ሕመሜ ይድናል መስኪ
SHAEBYA SHAEBYA SHAEBYA SHAEBYA SHAEBYA SHAEBYA !!!
Minew mesqel yaye seytan honachu !!! Ahunem qulfu SHAEBYA ej New!!!
The key is in the hand of SHAEBYA!!!
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
Sister Meskerem has deep and wide understanding in situation scaning and analysis.Most of the time ,she tries to assess her inviroment without emotion.she trys to find out the thrue case for any constraints .
You are right,we never forget what both reable troup did on Amhara people in wolega during the derg regim.
ጉግል መመለስ የማይችለዉን ጥያቄ መልስ ትሰጣለች ተብሎ የአለም ምሑሮች ቃሏን እየጠበቍ ነው እኮ🤣🤣🤣
መስኪ መድኃኒት
ጉድ ነው ልደቱ ስድስት ወር የፈጀበትን ፅሁፍ ጀግናዋ በአንድ ሰአት ከሰላሳ አራት ደቂቃ እራቁቱን አስቀረችው ጀግና ብለንሻል።
Thank you so much Mesik !! Our planet needs more people like you ❤
#tell them the truth#
አቶ ልደቱን በtplf መነፀር ነው ነገሮችን የሜየው እያልሽ አንች እራስሽ ነገሮችን የምታይበት መነፀር በአማራነት ነው ።
#Hypocrisy
Meskerem is definitely right. Though there are many problems, the core problem is the main enemy of Amhara is TPLF. 100% right.
ጀግና ነሽ ህወአት በመተው ከኦነግ ጋር ሆኖ አማራን ከማጥፋት ወደኋላ አይልም
Thanks Nikat media ♥️.
Brilliant mind. God bless Meski and Amha.
Egiziabher kezi bebelete mastewaln yistachu . Amazing and pure orientation based on the truth....
Maskiye እኛ ኦሮምያ ውስጥ ሆነን አንችን ስነይ we are feeling happiness and proud of you !! Don't worry Allah with you .
Well articulated! Meski! Amha is also a good moderator!!! Bertu!!!
የነቃሽ የበቃሽ ጀግኒት ❤
መሰኪ የዛሬውን እይታሸ በተመለከተ ያቶልደቱን ፅሁፍ ስላላነብኩ ያልሺውን ሀሳቦቸ ለመቀበል ይከብደኝል ግን ጋዜጠኝው በሚያነሳልሺ ጥያቂወቺ ላይ ሰትመልሺለት የነበረበት መንገድ በጣም ሰሜታዊ በተወሰኑ ሀሳቦች ላይ ደግሞ አቶ ልደቱን ወገንተኛ እና የራሱ ሀሳብ የለለው ይህን ደግሞ ዝምብየ አላልኩሺም ከተናገርሻቸው ሀሳቦቸ በተደጋጋሚ 20 ጊዜ በላይ በህውሀት መነፀር የሚለውን የሚል ሀሳብ ሰትጠቀሚ ስለነበር ነው ለማንኛውም የልደቱን ፅሁፍ አንብቤ በደጋሜ ሀሳቤን የምገልፅልሸ ይሆናል።
Thank you Meski. You are the best.
ስጀመር፡ልደቱ፡ወደነፈሰበትነው፡ለምሳሌ፡የአድስ፡አበባን፡ወጣት ትግል፡ መሪነኝ፡ብሎ፡በብር፡አፉ፡የሚሸበብ፡ነው፡ገለባ፡አደራን፡አለማነ፡መሸከምየማችል፡ትችት፡ብቻ፡ ለ ወያኔን የቆመነው።
ፕሮግራማችሁ፣ በሳምንት ሶስት ወይም ከዛ በለይ ለማድረግ ብትችሉ። እኛ በምንችለው ሁሉ አብረናችሁ አለን።
Ayyy meskerem Allah yitebbkish edmesh yirzem lidetun twwt tiru sew aydellem yeweyane tekeffay weldiyan setto selam yifellgal demmo bikk ale keguhar gar hono sitan meyyaz new....
Ayyy lidetu weyyane ke Sudan keaweopa ke areb gar hono keoneg amaran wegtual lemon althafewm
Thank you Ethio Selam for exposing Ethiopia situation
መሲራስሽንጠብቂ እንወድሻለን
መሢየ በርችልን❤️🙏