Комментарии •

  • @fasildagnew157
    @fasildagnew157 Год назад +8

    ዕንቁ ኢትዮጵያዊያንና አማራም ጭምር ናችሁና ታኮራላችሁ!፣ በርቱ ።!!!

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh Год назад +8

    በጣም ደስ ይላል ሁለቱ ሳተናዎች እንቁ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች ተገናኝተዋል። በዚህ የአማራ መከራና ሰቆቃ በበዛበት ዘመን ላይ የተገኛችሁ ፈርጦች።
    መምህርት ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ መስከረም አበራ እና ረዳት ፕሮፌሰር ትንግርቱ ገ/ ፃዲቅ።

  • @MillionBedo
    @MillionBedo Год назад +9

    It was another ድንቅ lecture!!
    Keep up the great work and make it continuous!

  • @takaman2585
    @takaman2585 Год назад +20

    ሁለቱም ጀግና ፖለቲከኛ ናቸው በጣም የሚደነቁ ግለሰቦች ናቸው ስወዳቸው

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Год назад +9

    በጣም የረካሁበትና ምሁራዊ ትንታኔ❤

    • @lovefor494
      @lovefor494 Год назад

      ruclips.net/video/VJ6cOLzsq0g/видео.html

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Год назад +13

    ትንግርተኛው ሰው
    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Год назад +4

    ምሁራዊ ድንቅ ውይይት,በድንቅ ሰዎች ይበል ብለናል, ቀጥሉበት በርቱ::

  • @ቃኘውአፍሪካየሚዲያሥራዎች

    ገና ሳይጀምር ቀብድ ልስጣችሁ። ውድድድድ❤

    • @lovefor494
      @lovefor494 Год назад

      ruclips.net/video/VJ6cOLzsq0g/видео.html

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Год назад +2

    የጀግኒት መስከረም አበራ ራዕይና ትግል ዛሬ መስመር እየያዘ ነው። ደስ ሊልሽ ይገባል። #የአማራው ህዝብ በቅርቡ ከኦህዴድ ብልፅግና አገዛዝ ነፃ ይወጣል።
    #ድል ለአማራው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ።

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Год назад +10

    We Stand together Amhara afar Debub and somalia 💪🏻💪🏻💪🏻 We need HUMANITY!!!

    • @wollotimes
      @wollotimes Год назад

      Thnak you

    • @voiceforthevoicelesspeople8667
      @voiceforthevoicelesspeople8667 Год назад

      We stand Oromo,Tigray Lela gebis nw

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis Год назад

      @@voiceforthevoicelesspeople8667
      And Somali. I can speak for Somalis. Oromos are our natural allies. And as federalists, we share the same political objectives with Tigarus and, thus, political allies.
      I know things aren’t perfect. But this is the foundation of our operating mind, which also includes peacefully coexisting with all our fellow Ethiopians and achieving Social Justice and equity. But these Amhara elites must question their understanding of equity and the history of Ethiopia through the lens of others’ lived experiences. Until they do that or agree to embrace social justice truly, their nationalism talk will just be dismissed for what it’s, a means to return to the “good old days,” when Amharas were dominant in every sense.

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie Год назад +8

    የአገራችን ብርቅየ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጋዜጠኛው የንስር አይን ነህ በርታ!!!!

  • @ሰላማዊትሰለሞን
    @ሰላማዊትሰለሞን Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ። ትንግርቱ እና መስኪ እድለኛ የኛ ስለሆናችሁ። ዛሬ ደግሞ ይሄን ጥምረት ሲያዩ እንቅልፍ አጥተው የሚያድሩ አሉ ከክፋ አይን ይሰውርልን።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Год назад +20

    በጀግንነት ለምታደርጉት ነገር ሁላችሁም ትልቅ ክብር ይገባል። ክብር ለሚገባቸዉ አለማድረግ ንፉግነት ነዉ።
    Thanks, keep it up !!!!!

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 Год назад +5

    ምርጥ የሰው ዘሮች ኢትዮዽያዊ ለህሊናቹህ የኖራቹህ ያብዛልን

  • @jaredsimegn491
    @jaredsimegn491 Год назад +4

    በርቱ መስኪና ትንግርቱ እንበሶች ናችው እንኮራባችዋለን። አይዞዋችው ሁላችን እብረናችው ነን።

    • @amsaluabera9928
      @amsaluabera9928 Год назад

      በምናቸው ኮራህ በወሬአቸው ወይስ የት ዘመቱና ጠላት ተዋጉ ?የትኛውን የነፃ አገልግሎት አድርገው ወገን ረዱ? እዚህ የሚለፈልፋት እኮ ከጉግል ዶላር ንጥፍጣፊ ባገኝ ብለው ነው ወገኔ አትሸወድ::

  • @lidet6086
    @lidet6086 Год назад +3

    keep it coming!!!!! keep it coming cant wait to see your analysis

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +5

    አላህ ይጠብቃቸው መስኪዬ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ ❤❤❤🌺🌺🥰🥰
    💪💪💪💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️

    • @lovefor494
      @lovefor494 Год назад

      ruclips.net/video/VJ6cOLzsq0g/видео.html

  • @ethio8774
    @ethio8774 Год назад +41

    በትክክል እምትመጣጠኑ ምሁሮች ነችሁ የተገነኛችሁት በርቱልን ኢትዮጵያ ትፈልጋችሃለች, 💚💛❤️

    • @alexargaw7167
      @alexargaw7167 Год назад

      የአማራ ፖለቲካ ሁሌም ወደኋላ የሚጎተተው በነ መስከረምና መሳዮቿ በጥላቻና በእዬዬ ላይ የተመሰረተ ልፈፋ በያዙ ሰዎች መመራቱ ነው።ከዛ የባሰ ደግሞ እነሱን የአማራ ጠበቃ አድርጎ የሚያይ የሚግተለተል ህዝብ ሳይ ተስፋ እቆርጣለው

    • @fikirtebirhanu4783
      @fikirtebirhanu4783 Год назад +1

      @@alexargaw7167 ምን ማለት ነው አልገባኝም

    • @aledwake
      @aledwake Год назад

      @@alexargaw7167 Koshasha Tigre 💊❌ esun Ante Adelhm emitmertlin

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Год назад +18

    የት ናችሁ አማራዎች ሸር ላይክ አድርጉ ለህዝብ ራሳቸውን አሳልፈው ሰተው የሚፋለሙልን እንቁ ልጆቻችን ከጎናቸው እንሁን❤❤❤❤

  • @ameieworkgima3849
    @ameieworkgima3849 Год назад +5

    Shar shar shar shar 👍🏾

  • @habtamubaynekaw5098
    @habtamubaynekaw5098 Год назад +9

    I can't wait ❤

    • @lovefor494
      @lovefor494 Год назад

      ruclips.net/video/VJ6cOLzsq0g/видео.html

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад +32

    ምርጥ የአማራ ልጆች በርቱ

    • @amsaluabera9928
      @amsaluabera9928 Год назад

      ይሀ ጥሩ ብለሀል ጎሳህ ስለሆኑ እንዳልከው ከሆነ ጭንቅላት አያሰፈልግምና እንደማንኛው ትንሽ ጭንቅላት ባዶ ተራ ወሬ ነው:: ምሁር ማለት ለነገሮች cause and effect ትንተና የሚሰጥ ነው::

    • @mimashiferaw6738
      @mimashiferaw6738 Год назад +1

      አማራ????

    • @amit-xp1dl
      @amit-xp1dl Год назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @waffiki
    @waffiki Год назад +2

    በጣም በእዉቀትና በክብር የተሞላ ዉይይት።
    Both of you are very clever and deep thinkers.

  • @ashu_melk
    @ashu_melk Год назад +1

    Great definition about know day politics Ethiopian. The two guys explain best way we Need more literret elite people like both of guys

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 Год назад +4

    ሁለቱም ውስጦቼ ናቸው 👏👏👏

  • @gashaw278
    @gashaw278 Год назад

    Thanks Mesay the best journalist. These days because of you are exposing the government worst decision they are afraid of you. Good job Mesay Mekonen

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад +6

    ሰላም ለናተ ይሁን ፕሮ ትንግርቱ በየሚዲያው እኔዲሁ ባገኘሁህ ማንበብ ማወቅ ምሉእ ሰው ያረጋል መስኪ thank u 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👌👌👌

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 Год назад +2

    የድንቅ አማራዎች ውይይት

  • @seblewengelgetachew6105
    @seblewengelgetachew6105 Год назад +5

    I am happily to see you meskiye I am proud of you guy!! Kifu ayinikah ohh!!!

  • @ወሎቤተአማራዩቱብ
    @ወሎቤተአማራዩቱብ Год назад +2

    ወገኖቼ በርቱልኝ ድል ለአማራ ድል ለወገኔ

  • @tsiyonegizaw2577
    @tsiyonegizaw2577 Год назад +1

    Thank you very much guys great job.🎉❤

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 Год назад +1

    What a marvelous discussion thank u so much for this honest and insightful thoughts guys👌🙏🙏🙏

  • @mohammedhussein2464
    @mohammedhussein2464 Год назад +4

    👍👍👍 ስሙ እንደ አንደበቱ በትክክል ያለውን ሁኔታ በደንብ የሚገልፅ ወንድማችን ነው ለሁሉም ነገር አላህ ይጠብቅህ ::
    መስከረም እህታችን የጠንካሮች ጠንካራ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ ጠንክሩ በርቱ ያለንበት ሁኔታ መመመካከር ያስፈልጋል ትክክለኛውን ነገር ለህዝብ ስለምታቀርቡ በጣም እናመሰግናለን::

  • @abeba2241
    @abeba2241 Год назад +4

    ጥሩ ዉይይት ነዉ ተባረኩ ❤

  • @helenalexander955
    @helenalexander955 Год назад +2

    Great discussion. Thank you!

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 Год назад +3

    Deepest analysis , thanks guys 💯💪

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 Год назад +1

    We stand together all Ethiopian and Eritrean.

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Год назад +5

    መስኪ እና ትንግርቱ በርቱልን ወንድማችንም ጭምር በርቱልን የኢትዮጲያ ኩራቶች ኑሩልን።

  • @noyatube2020
    @noyatube2020 Год назад +6

    good analysis keep going guys

  • @kieberalemayehu4720
    @kieberalemayehu4720 Год назад +2

    መስኪ መቼ ነው ይሄን ወሳኝ ከባድ ሚዲያ ምርቃቱ ጾሙ ሲፈታ መሆን አለበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Motivationsoul2023
    @Motivationsoul2023 Год назад +12

    I am so proud that, you brought my guy here. His karma is absolutely amazing and the way he coin terms and expression is another level. You both rock it. I think I knew him in college in Dilla, Sure Meski was my batch but Tingirtu , I knew him may be the same batch or junior-but it is not the point. The point is that you will make an amazing pair in the political analysis arena. That was what the Amhara people were missing . For the past several years the system deliberately undermines and avoids a potential Amahara young intellectuals. Our people needs people and intellectuals like you now, than ever.

  • @zelalemmamo551
    @zelalemmamo551 Год назад +24

    ምርጥ የሀገሬ ልጆች! አስተሳሰባችሁ ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም እመኑኝ ባርነትን የሚፀየፍ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይቆማል ባሮችን ግን ተዋቸዉ እረፍታቸዉ በጌቶቻቸዉ ፈቃድ ነውና እኛ ግን ባሮች አይደለኀንም!

    • @lovefor494
      @lovefor494 Год назад

      ruclips.net/video/VJ6cOLzsq0g/видео.html

  • @belewmelesealamneh7011
    @belewmelesealamneh7011 Год назад +5

    ሁለቱ ዕንቁወች!!! ትንግርቱ እንኳን ደህና መጣህ ያልምድህ ብለናል።

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb Год назад

    የእኛ የአማራዎች ጠላት የኛው ምሁር ተብዬው አማራ ነው::

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Год назад +1

    Great discussion,We are proud and respect you guys . Love to hear from you guys .

  • @birangw265
    @birangw265 Год назад +3

    Please you two protect yourself

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Год назад +4

    ብርቱዎች በርቱ።❤❤❤።😊

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Год назад +6

    መስኪየ እና ፕሮፌሰር ነገርቱ በጣም ጀግናዎቻነን ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ እና የህዝቦቿን አምላክ ይጠብቃችሁ በጣም ሙህር ናችሁ !!!
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Год назад +2

    የሙህራን እሩም ዋው 👌👌👍👍😍😍💖💖💎💎👏👏👏👏👏👏👏

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 Год назад +3

    እኔ ሁሌም ቢሆን እናንተን አለመስማት ጨርሶ አይቻልም ❤❤❤ Thanks A Lot🙏🙏🙏

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Год назад

    ዋውው ደምቼ ምርጥ ጥምረት በርቱልን እኛ አማሮች ደሞ ከጎናቼው እንሁን በቻልነው ሁሉ ግዴታችም ነው ደምቼ።
    ድል ለአማራ ህዝብ🎉💚💛❤💚💛❤👌💪💪💪💪👈

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Год назад

    ሰላምታችሁ ይብዛ መስኪና ትንግርቱ ጠበብቶቻችን በርቱ እስከ መጨረሻው ህቅታ እንዋጋለን እናሸንፋለን ይሔንን የሰይጣንና ክፉ መንግሥት

  • @zinetmussa1903
    @zinetmussa1903 Год назад +7

    አላህ ይጠብቃችሁ ለኡነት ለሚታገሉ ሰወች ክብር አለኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @jhonmatiesy8185
    @jhonmatiesy8185 Год назад

    ሁለቱም ትታግእና ነበልባሉ ሙህርና አናብስት ጅግኖቻችን ናችሁበርቱ ። እናመሰግናለንእሽ።

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Год назад +2

    ሁለት ብርቱዎች በርቱ ስወዳችሁ finally you guys coming together thank you for sharing what you know guys 🙏

  • @seidebriham2142
    @seidebriham2142 Год назад +6

    ሁለታችሁ እውቀት ከብስለት ጋር ምርጥ ሀሳብ ምርጥ ትንተና ❤❤

  • @tokiyoon9685
    @tokiyoon9685 Год назад +2

    በርቱልን ጀግኖች

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Год назад +3

    ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ::

  • @SEP2922
    @SEP2922 Год назад +4

    Great job Meski👏👏

    • @lovefor494
      @lovefor494 Год назад

      ruclips.net/video/VJ6cOLzsq0g/видео.html

  • @marthasimegn7096
    @marthasimegn7096 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Год назад +9

    አይ ምሁር ብቻ አይገልፃችሁም❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Год назад

    Love you so much our wonderful brother and sister ❤❤❤❤❤😢

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከአጋንቶች መሪና ከአጋንት ሰራዊቶች ይጠብቃችሁ

  • @sofiajemal5914
    @sofiajemal5914 Год назад +1

    You both have a very nice combnation thank you Meski 🙏

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 Год назад +4

    ጅግና ናቹህ! እግዚአብሔር ዝመናቹህን ይባርክ እግዚአብሔር በሞገሱ ይጥብቃቹህ!

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 Год назад

    Very interesting and awesome 👌

  • @yarab4997
    @yarab4997 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤ሁለት ጀግኖች ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃቸሁ

    • @lovefor494
      @lovefor494 Год назад

      ruclips.net/video/VJ6cOLzsq0g/видео.html

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 Год назад

    መስኪ መአዚ ገነት አስማማው ቤቴ ወዘተረፈ የኛ ጅግኖች!!

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 Год назад +1

    ትክክል ነው! ይሁለችሁም ትንታኔ አመስግናለሁ ::

  • @minilikteferi2820
    @minilikteferi2820 Год назад +1

    Nice discussion

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Год назад +1

    ሰለም 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @yonatansimplyboy812
    @yonatansimplyboy812 Год назад +1

    #Tingertu my guy right here ❤❤❤
    You nailed it brother.

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 Год назад +1

    betam enamesegenalen denk eyeta new tru genazabe yefetral

  • @dannysima2110
    @dannysima2110 Год назад +7

    I don't have any words to explain both guys. Your views & ideas are really impressive and based on facts . I wish most intellectual people should come to media and share their knowledge in order to bring peace ✌️ and sustainability in the country.

  • @girmalegesse158
    @girmalegesse158 Год назад +2

    Here are our future Amhara leaders !
    keep exposing this irrelevant and irreverent apartheid political move .
    The more is the oppression ,the better we are coming together as one Amhara.Justice and truth will prevail!

  • @abrhamtilahun4881
    @abrhamtilahun4881 Год назад

    መስኪ በርቱ፣ እናመሰግናለን ትንግርቱ

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 Год назад +3

    እናመሰግናለን ሁላችሁንም ጥሩ እውቀት አግኝተናል 🙏💚💛❤

  • @loveenough7244
    @loveenough7244 Год назад

    ምርጥ ሀሳብ ነው ነገርግን መስኪ የትንግርቱን ሀሳብ ሳይጨርስ ታቋርጭዋለሽ ቢስተካከል

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 Год назад

    በርቱልን

  • @ferimola3181
    @ferimola3181 Год назад

    ሀገሬ ብዙ ጀግኖች አሏዋት በርቱ ማወቅ የተሻለ ሀሳብ የተሻለ ራእይ ያለው እውነቱን ለህዝብ መሳወቅ ሀገራዊ ግዴታ አለባችው ዝምታ አዋጣም ግድ ፓለቲከኛ መሆን አይጠበቀምንም

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 Год назад +3

    ዉድ ንግርቱ ታላቁ ምሁር ያማራ ልጅ

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 Год назад +2

    በርቱልን ልጆቻችን

  • @semahagnmannegerew4580
    @semahagnmannegerew4580 Год назад +1

    አማራ ባትሁን እራሴን እጠላ ነበር

  • @btnibret3496
    @btnibret3496 Год назад +1

    I love this guy very much 🙏he is smart

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Год назад

    መስከረም የዘመኑ ምርጥ ፖለቲከኛ።ፕሮፌሰር ትእንግርቱ የዘመኑ ምርጥ ፖለቲከኛ።

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 Год назад +3

    Ethiopia was in very bad situation for 27yrs. It was like aliwoledim book( Abe Gubegnaw) there are political science intellectuals & investors. How was it difficult for them to forecast about politicians as they are deceivers & rent seekers? Only two people suspected as it was not a good idea to trust one person to transit the country by himself. They are Journalists Eskinder Nega & Reeyotealem but we were observing them as they were crazy people but we didn't know as we were crazy. Even if we lost a lot of things still we have a little time to struggle with the help of God. T U!!!

  • @legessemengistu7587
    @legessemengistu7587 Год назад

    I am very happy to see Both amazing teachers and political analyst.i really enjoyed every discussion point you guys are reased .it's very clear that this PM vision is to empose the "Oroma power" to take as "New normal"on to the Ethiopian people, my kind advice to you both please work on organizing the Ethiopian people from the Center to in every territory what this PM leadership is doing in the Name of "So cold MEDEMER" which doesn't make sense at all, to understand his poor and nonsense idea and say no and united in one Ethiopia, we the diaspora Ethiopian working with you as well .keep up the good work .

  • @ቤዛ12
    @ቤዛ12 Год назад

    በርቱ ❤

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 Год назад

    በትክክል ትንግርቱ

  • @SeamanEshetu-xb1hf
    @SeamanEshetu-xb1hf Год назад

    Great

  • @timmyyakov9359
    @timmyyakov9359 Год назад +1

    ትንግርቱ ምርጥ ልሂቅ ያማራ ልጅ ነው

  • @am1951
    @am1951 Год назад +1

    Excellent discussion

  • @quantadotonium3654
    @quantadotonium3654 Год назад +5

    First of all, thank you for the insightful talks, however as a suggestion: I am sure all of you know that "Words" matter a lot right? Why you indirectly legitimize the 4killo/TPLF mobs by saying the word "government "? At the moment Ethiopia has NO basic rule of law and almost all civilian institutions are on the verge of collapse and in particular, the Amhara people are in survival mode due to the falsified narrations articulated by Amhara adversaries.
    In my opinion:
    1. Better to say "the so called government" instead of just saying "government", since the Arat kilo group doesn't full fill literal meaning of "government".
    2. We all know that Ethiopia has been torn apart into ethnically based regions, people, animals, I think the oxygen we breath may soon have been marked as Amhara oxygen, Oromo oxygen, Tigray oxygen which is the result of hate against Amharas by EPLF, TPLF and OLF. My suggestion: It is better to say again " the so called oromo region, the so called Amhara region, the so called Afar, etc." instead of just confirming their futile sects by saying " Oromo, Amhara, Afar, etc" regions.
    Remember when you say "So called X, Y Z, etc..." indirectly addresses that you aren't accepting whatever BS they try to load you of with.
    3. At last, it would have been good if 80% of the time to talk about the URGENT SOLUTIONS on how to tackle the obvious survival challenge in particular on the Amhara people and 20% talk about the adversaries tactics to the public, since almost everyone knows the soul purpose of so called "Oromuma and TPLF" projects. Time for concrete actions.
    Note: Try to invite diplomats to strengthen awareness to balance the biase coming from the "so called government ..."
    Thank you and keep up!

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      I totally agree with your comment.
      I think a sense of urgency, boldness (just like the ethno national separatist who boldly claim false narrative against Amhara people) and the specific and coordinated as well as.strategic actions needs to be discussed.

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኸ2ጰ

    ጀግኒት እግዚኣብሔር ይጠብቅሽ

  • @elei417
    @elei417 Год назад +1

    Yen intelengent ❤

  • @yemesractamerat4554
    @yemesractamerat4554 Год назад +11

    ሁለት የምወዳችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ከኦሮምማው አውሬ ባለስልጣናት እይታ ይሰውራችሁ 💚💛❤
    ❤❤️❤

    • @borntomove666
      @borntomove666 Год назад

      ክክክ ምላሳቸዉን ካላሳጠሩ snitch
      መለስ ዜናዊ ያስለመዳቸዉ ቁንጥጫ ናፍቋቸዋል
      እነዚህ ትሞክሕተኞች

  • @eskedarekelemuasfawe8962
    @eskedarekelemuasfawe8962 Год назад

    👏👏

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል Год назад +6

    ትንግርቱ ውነትም ትንግርቱ

    • @abebeabay163
      @abebeabay163 Год назад

      ትንግርቱ ሳይሆን ውሽቱ ነው መባል ያለበት

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Год назад

    እዲህ ነው መሰባሰብ የአማራ ልጆች ሀሳብ አዋጡ እና ይህን ህዝብ ካለበት ማጥ አውጡት

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 Год назад +2

    Good job meski አሁን ጥሩ በሳል የሆነ እንግዳ ስላመጣሽ thank u pls work together he is very matured guy