Yechewata Engida - ልጅ ጃልዬ መንገሻ የልዑል ራስ መንገሻ ልጅ ጨዋታ! Ato Jalye Mengesha Interview With Meaza ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 165

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 3 месяца назад +11

    ባለ ማጋነ ን በኢትዮዽያ ታራክ ውስጥ እንደ ልዑል ራስ መንገሻ ለሀገሪቱ ያገለገለ በተግባር ግድቦችን ፣ ወረዳ ከወረዳ ፣ከተማና አውሮኘላን ማረፍያዎች ሠርተዋል ። ስለ ራስ መንገሻ ብዙ መልካም ነገር መናገር ይቻላል ። ጃልየ በተማሪዎች ጋር አብሮ ለወታደሮች ድንጋይ ሲወረውር ነበር በአንድ ወቅት ከኲኃ ጦር ሠራዊት የዐፄ ዮውሀንስ ት /ቤት ተከቦ በነበረበት ወቅት ጃልየ ድንጋይ ሲወረውር ወታደሩ በሳንጃ ሊመታው ሲል ሀጎስ ቦዲ የተባለ ዘሎ ሳንጃን እንተቀበለውና ሀጎስ መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበት ትዝ ይለኛል ። ጃልየ ከሌሎች ወንድሞቹ የተለየ የሚያደርገው በፈረስ ጋላቢነቱና ከተማሪዎች ንቅናቄ አብሮ በመሳተፉ ነበር ። ገ/ ሔር ዓለማዮ ከአሜሪካ

  • @MuezKebede
    @MuezKebede 4 месяца назад +4

    በጣም አሪፍ ታሪክ ያለው ሰው ነው ያቀረብሽው እድሜ ይስጥሽ. ጃልዪ መቀሌ እያለ ከድሃው ማህበረሰብ የሚማሩበት ት.ት.ቤት ይማር እንደነበር ራሱም ገልፆታል ትክክል ነው እክፍላቸው ውስጥ በቂ ወንበር ስላልነበረ እኩል ከተራው ተማረ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብሎ ይማር እንደነበርና ከጃልዪ ይማሩ የነበሩ የመቀሌ ልጆች ያጫወቱናል. ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም ታታሪ ሰራተኛ በሳል ስነ አእምሮና ምጡቅ አስተሳሰብ የነበራቸው ዶዘር ይዘው ገደሉን ሲደረምሱ ድንጋይ በትክሻቸው እንደ ቀን ሰራተኛ ተሸክመው ይሰሩ ነበር ደርግ ባይመጣ ኖሮ ትግራይ የት ባደረስዋት ነበር ኢትዮጵያም ጭምር በአጠቃላይ ግን ራስ ልዑል መንገሻ ያለ ጊዜው የተፈጠሩ ናቸው

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 4 месяца назад +30

    ጃልየ አብሮኝ የተማረ ራሱን እንደተራ ሰው እንጂ ምንም የማይሰማው ጓደኛችን ነበር
    በዚህ ደግሞ እሱን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቡን አደንቃለሁ
    ስላየሁት ደስ ብሎኛል

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 4 месяца назад +2

      Then family value were very important

    • @Hermonabizzaddis
      @Hermonabizzaddis 4 месяца назад +1

      My grand father told us, we are from this family but we can't contact with them. For me this only history. So how can I get their contact? I wanna know my family.

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 3 месяца назад +1

    ማአዝዬ ምርጥ ተወዳዳሪ የሌለሸ ጋዜጠኛ ነሸ የምታቀርቢልን እንግዳዎች እየጣፈጡ ባላለቀ የሚያሰብል ቃለ መጠይቅ ነው የምታቀርቢልን የሚመሰጥ ፕሮግራም ነበር ልጅ ጃልዬ መንገሻ ረጅም እድሜን እንመኝሎታልን የጀግና ልጅ ጀግና ነው የላፉት ጀግኖች አገር ወዳጆች ነብሳቸውን ይማርልን ። ማዝዬ ኑሪልን የኔ ጣፋጭ ሰወድሸ ወደር የሌኝም ከልቤ አመሰግንሻለሁ አትጥፊብን በሌላ የጫወታ እንግዳ ደሞ በተሰፋ እንጠብቅሻለን ። የድሮን ታሪክ እንደመሰማት የሚያሰደሰት ምንም የለም ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 4 месяца назад +11

    100000% Big respect to ልዑል ራ ስ መ ን ገ ሻ ስ ዩ ም & all his family 👌👌👌

  • @yonasashagari9158
    @yonasashagari9158 4 месяца назад +10

    ጃልዬ የአዲሰጌ ቤተሰብ መነሻ የብዙ ደጋግና ጀግና ኢትዮጵያውያን መፍለቂያ ለኢትዮጵያ አንድነት መሰዋትነት ዋጋ የከፈሉ ናቸው። ቤተሰቦቼ ከዚህ ሰር መሠረት ሰለሆኑ ደሰታ ይሰማኛል።

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 4 месяца назад

      Where is this Addisgee place in Ethiopia? Salalle ?

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 4 месяца назад +21

    መአዚ የቅዳሜ ጨዋታ ኩራት እና ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም እህት ዓለም ።

  • @gidenamedhin1975
    @gidenamedhin1975 4 месяца назад +4

    እኚህን የልኡል ጌታዬ ራስ መንገሻ ስዩም ልጅን እና የእኛ ታላቅ አርበኛ ክቡር ራስ ደስታ ዳምጠው የልጅ ልጅን በዚህ ሬዲዮ ጣቢያ መጋብዛቸው ራሱ ድንቅ እርምጃ ነው። በዘር ከወስድን ደግሞ ክቡር አቶ ጃልዬ መንገሻ ማለት የኢትዮጵያን የተለያዩ ጎሣዎች ቅልቅል ብሎም የኢትዮጵያዊነት ተምሣሌት ናቸው። የልኡል ራስ መንገሻ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ታላላቅ ጎሣዎች ጨምሮ እስከ ኤርትራ እንደሚደርስ ይታወቃል። ጋዜጠኛ መዓዛንና ሸገር ሬድዮ ጣብያን አመሰግናለሁ !

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 4 месяца назад +10

    መአዚ ቅዳሜያችንን አሳማሪ። እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰

  • @gezahegnegebre6687
    @gezahegnegebre6687 3 месяца назад +2

    ድምጻቸውና አነጋገራቸው የአባታቸውን በጣም ይመስላል።

  • @mimiassefa2230
    @mimiassefa2230 4 месяца назад +3

    As an Ethiopian who was a child during the last days of our Monarchy this was the most engaging and informative Interview have yet heard. Well Done & ThankYou!

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 4 месяца назад +8

    ትግራይ መቀሌ በስራ ምክንያት ለብዙ አመታት ሰርቻለሁ ።ህዝቡ በጣም ደግና ሩሩ ነው ። ግን እስካሁን ድረስ በችግር ላይ ላይ መሆኑ ሳይ ቅስሜ ይሰበራል ።

  • @kindgonderew
    @kindgonderew 4 месяца назад +2

    Thank you Ms.Meaza, Prince Jay is one of the kindnest and friendly person I ever knew.

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 4 месяца назад +1

    በእውነት ነው የምልሽ ልኡል ራሥ መንገቫ ለእናቴ እናት የቅርብ ዘመዶ ናቸው ማእዚዬ ተባረኪ ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው ያለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @babatek7136
    @babatek7136 4 месяца назад +3

    ጃልዬ በጣም ጥሩ ሰው ነው።ህይወቱም አስተማሪም ነው።መአዛ ደግሞ የጃልዬ ልጅ ።ማይ ኪንኪ ሄር። በተባለው ዝግጅት ።ጋብዝዣትና ።የመጀመርያ አርጊው።እንመሰግንሻለን!!!!

  • @aledwake
    @aledwake 4 месяца назад +3

    Jalye ,thank you for your interseting History ❤,🙏 thank you Mazi ❤🙏

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 4 месяца назад +1

    ድንቅ ጨዋታ ነው ትምህርት ሰጪ ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 4 месяца назад +2

    WOW BETAME DENKE NEWENA YEHENEN YE MESELE YE HAGERACENE ETHIOPIA TARIKAWE MESERETOCACENEN BE MESEHAFE INJI BE DEMESEME HONE BE LELA SEMETENACEWEME AWEKENACEWEME SELEMANAKE TELEKE TARIKAWE SETOTA NEWENA!BETAME DESE YELAL :SELEHONEME BETAM ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 4 месяца назад +10

    አይ ጨዋነት እና የጨዋ አነጋገር ። መቼም ጨዋ ያሳደገው ያስታውቃል።

    • @Only1God889
      @Only1God889 4 месяца назад +1

      ነገሰታት ዘር ነኝ ብለው ህዝብን ገንዘብ ምንም ሳይሰሩ ተቀምጣ መዝረፍ መብላት ጨዎ ያሰብላል

    • @ephremkassaye9594
      @ephremkassaye9594 4 месяца назад

      @@Only1God889ያጣ ወጉ ነው

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 4 месяца назад +5

    I'm very very happy that when I heard the Greatest people History, specially the Ethiopian Royal families. Thank you for sharing this amazing information. Basically, this kind of History was not told to the public because of bad Ethiopian politics.

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish 4 месяца назад

      from the beginning ethiopians /shewa never been a grainedlly to tigray in ever failure of tigrayan there is shewa/so called. Ethiopia.

    • @DamatMedia2
      @DamatMedia2 4 месяца назад

      @@kidanehaddish is there any symbol or name given for emperor yohannes in Tigray? on other hand Gondar Amhara give a name town with a name of Yohanes which is called Mettema Yohanes. but nothing there in Tigray. Have you seen your hypocrisy?

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish 4 месяца назад

      @@DamatMedia2 metema yewhans never been part of amhara, what do you mean there is no simbol of our leader ?there are every where.it means you don't know tigray but your people gonderes talledyou lais.

    • @DamatMedia2
      @DamatMedia2 4 месяца назад

      @@kidanehaddish mettema is not a part of Gondar (amhara)? really? .and also mention some the symoble for emperor Yonhanes in Tigray. just at least 3 if you said there are a lot. Do you know that why TPLF did not allow the emperor symbol in mekele square?

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish 4 месяца назад

      @@DamatMedia2 you are wright. About Not the original TPLF but people who hijacked the leadershp like meles zenawi asres and sbhat nega and sameothers .now kno that they are from the bloody enemy gojam gonder / southern we had no ideas how far and deep conspiracy they where destroyed as along with ethiopianist esayas .and also to eliminate our ተዋህዶ ኦርቶዶክስ mixing up with Coptic orthodox of Alexanderia

  • @terefehaile6561
    @terefehaile6561 4 месяца назад +2

    መዓዛ እድናቆቴ ይድረስሽ ። ታሪክን በታሪከነቱ ፈልፍሎ በማዉጣት ላላወቀ ማሳወቅ የባለሙያ ተግባር ነዉ ። የተከበሩ ልዑል ራስ መንገቫ ሥዩም የትግራይ እስተዳዳሪ በነበሩበት ጊዜ እኔ በአኢትዮዽያ አየር መንገድ ወጣት ረዳት ፖይለት ስለነበርኩ ከስራ ጋር በተያያዘ ልዑልነታቸውን በመጠኑ አውቃቸው ስለነበር : ትውስታ አሳድሮብኝአል።

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 4 месяца назад +2

    It is nice to hear that he has a good position(profession)

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 4 месяца назад

    I want to listen to the interview again,it will be more interesting when you listen to it on all sides as Jaleye is saying.

  • @tomtesfaye
    @tomtesfaye 4 месяца назад +1

    Meaza biru lobe you so much ❤❤❤
    You are full of history....you are Ethiopian lehen2❤❤❤

  • @biniyamberhe8530
    @biniyamberhe8530 4 месяца назад +9

    ጀግና የጀግና ዘር

  • @addistedla
    @addistedla 4 месяца назад +1

    መአዝዬ የዉድ ወዳጄ አበበ ባለቤት በጣም ተባረኪ ከዳላስና አከባቢዋ

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 4 месяца назад +1

    Mr. Lig JaLy, you are my relative. Ath Yohannes, and Ras Syume are my relative through my great great father, Djazmach Desta. I wish l could talk to you over the phone. Be blessed.

  • @GebruBerhe-f5u
    @GebruBerhe-f5u 4 месяца назад +2

    ልጅ ጃልየ መንገሻ እድሜና ጤና ይስጥህ ጡሩ ታሪክ ነው ከ ኢ ዴ ኀ

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад +1

      It was dignified and educative interview

  • @lilltedla669
    @lilltedla669 4 месяца назад +2

    OMG I was wondering about this guy his father and my father they were friends so when I was a little girl he was a little older than me I used to play with them childhood memory

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 месяца назад +5

    ዋውውው

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 4 месяца назад +8

    የእኔም ት/ቤት ልኡል ራስ ሰዪም ስሙ ቢቀየር በጣም ደስ ይለኛል። let us collect signature please

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 4 месяца назад +2

      The list is long. So many schools, hospitals & institutions including Haile Sellassie University.

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 4 месяца назад +1

    ልጅ ጃልየ መንገሻ በጣም ምርጥ የአባትዎ ፎቶ በሙሉ የሉኡል አልባሣት ተዉበዉ የኢትዬጲያን ክፉል የ፣፣፮ኛን ብርጌድ ን መቀለ (ኩሃ) በኢትዬጲዊያን ከፉተኛ መኰንኖች ታጅበዉ ጦሩን ሲጐበኙ የሚያሣይ ነዉ የሚያስጐብኘዉም አባቴ ነበር

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 4 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የሰማውት

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 4 месяца назад +4

    ሆን ተብሎ የሚዘለለው ታሪክ በስሱም ቢሆን አቧራው እንዲራገፍና እንዲወሳ ስላደረግሽ አመስግናለሁ መአዚ

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 4 месяца назад +2

    ልኡል ራስ መንገሻ ትግራይ ውስጥ እጅግ ድንቅ ስራን የሰሩ ብዙ ሽማግሌዎች በመልካም የሚያነስዋቸው የስራ ሰው ረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም።

    • @vvg5520
      @vvg5520 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂ባዳ

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 4 месяца назад +4

    መአዚ live longer
    🙏🏽

  • @rado7282
    @rado7282 4 месяца назад +1

    መጀመሪያ ምስሎቹን ሳይ judge joe Brown ደሞ ምን ሊያደርግ እዚህገባ አልኩልኝ

  • @alem8640
    @alem8640 4 месяца назад +2

    Enameseginalen

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад +1

    Lij Jaleye, my father was an officer at the heir apparent palace at 36 battalion during the 60s. I had a chance to see Prince Zara Yaekob sometimes ride his motorcycle when we were all young. However, why is Zara Yaekob as a Crown Prince now become the constitutional monarch in troubled Ethiopia? Do you have such thoughts yourself Lij Jaleye? GHU JW

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 4 месяца назад +3

    በተማሪዎችእንቅሥቃሤ የነበረውንሁኔታ እርግጥ አድርገሽ አልጠየቅሻቸውም
    መዓዚ።

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      He was young,in the 1960s,he was just 10 years of age.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      I was a child at this time Frew Hailu

  • @YosephGkidan
    @YosephGkidan 4 месяца назад +2

    ይሄ ፕሮግራም ቢቻል ተንቀሳቃሽ ባይቻል በፎቶግራፍ ቢታገዝ ማለፊያ ፕሮግራም ነው።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 4 месяца назад +2

    Heritage foundation ??

  • @טסנה
    @טסנה 4 месяца назад +1

    የአለቃ ንውይ ልጆች ይፋ መንፈስ ያደረባችው ይፋ ውድ በኢትዬጵያ አመጡ ክፍሎች ከነሱ አይቶ60 ወቹን ረሼነ
    አለቃ ነዋይ አንድ ደብር አለቃ ነበሩ ንጉሱን አቤት ብለው ልጄቻቼውን እንዲያስተምሩላቼው ጥየቁ ንጉሱ እሺ ብለው እስተምረው ለውግ ማእረግ አበቋቼው ጄኔራሉን የራሳቼው የክብር ዝብ አዛዥ ትንሹን ሀገር እስተዳዳሪ
    እኔ እያቴ የአንድ ትልቅ መስፍን የልጁ ልጂ ናት ሁሌም እኒህን ወንድማማች ስታነሳ ድሃን ካሳደገ የገደለ ጠደቀ ትል ኑበር እውነቷን ነው እኒህ ሁሉት የድሃ ልጆች ትልቅ ምስል ናቼው

    • @rado7282
      @rado7282 4 месяца назад

      ባለጌን ካሳደገ ይሻላል ድሀ ከተገደለማ ስንት ሰዉ ሊተርፍ ነዉ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 месяца назад

    መአዚየ❤

  • @ድሬዋኢትዮጵያዊት
    @ድሬዋኢትዮጵያዊት 3 месяца назад

    አልገባኝ ከነገስታት ቤተሰብ ሲሉ እሳቸው የተናኘወርቅ የልጅ ልጅ የነበሩት የወይዘሮ አይዳ ልጅ አይደሉም? ለምን እራሳቸውን ያገለሉት ?

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 4 месяца назад

    በንግስነቱ መቀመጥ አለበት እንደ እንግሊዝ ንግስቲ ሓበሻ ለሰላም ምልክት መሆን ይችላል

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t 4 месяца назад

    ትክክል ይነው እውነተ ታሪክ ያቺ ፎቅዋ ላይ ምትዝናኑበት ከኢስቲፋኖስ ጋር ከብቶቹ ሰፈር አትክልት ሰፈር

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 3 месяца назад

    ኣምሃሩ እዝኣቶም እዮም ካብ ትግራይ ተውልዶም ትግራዋይ ክፅንቱ ትልሞም ዝነበሩ፡ ብውሽጥይ ውሽጥይ ንቑህልኩም እዩ መንእስይ ትግራይ ለያቡ ከብዳማት ክሃድትይ፡ ትግራዋይ ኣፅንትኩም ካልእ ዲብላቕ ከማካትኩም ክተስፊሪሉ፡

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t 4 месяца назад

    ማላዊ ይባል ነብር የሽመና ውጤት ባጭሩ እኔም ቤተመንግስቱ አቀዋሎህ ቤተሰቦቻቸው ታላቅና ታናሾቹ አቃችዋለሁኝ መጨረሻዋ መነነን ትባላለች ካናዳ ያለችው አ ነ ሙሉጌታ ሽምጽራ አባልጃቸው ካናዳ ያለው እሱም

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 3 месяца назад

    ጁዊሳ ታሪክ አትኮርጅ የምታመጣው ለውጥ የለም

  • @bibatigray4002
    @bibatigray4002 3 месяца назад

    Irirai

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 4 месяца назад +2

    ወዲዞም ጅግና ፈላጥ ወዲ ላሕምና...

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish 4 месяца назад

      ዓሻ ወዲ ዓደይ ደጋጊምካ ሕሰብ።

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      @kidanehaddish He has done nothing wrong

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Nehna tesfa aynkoretsin haku eyu

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 4 месяца назад +2

      ዘርኦም ቁፀሮ፤ ትግራዋየነት ፍርቂ ተልያቶም እያ።ግን ድማ ኣብዝኾነ ይኹን እዋን ትግራዋየነቶም ዘይክሕዱ ረብሓ ትግራይ ኣሕሊፎም ዘይህቡ። መስፍን ኮይኖም ምስ መሳፍንቲ ዝተቓለሱ( ብስራሕ ባህሉ ብድሕረት) ዶዘር ሒዞም እምኒ እናፈንቀሉ ዝዉዕሉ ብሉፅ መሃንዲስ ጥ ዘ
      ህርኩት ሰራሕተኛ (ብዛዕባ ልኡል መንገሻ እየ ዝዛረበ ዘለኹ) ሰለዚ ንዓይ ጀግናይ ፈላጠይ እዮም ። ዕድመይ ጥዕናይ ይምነየሎም። ኸዚለ ወዲ ላሕምና ጥራሕ ለይኾነስ ወዲ ብሩኽቲ ላሕምና እዮም።

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Mes eti zelewo nai negedi expertise eti betemengesti entezewehabo be hawelti zykones beta zeabenala betemengesti degimna metefeletena neirna

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t 4 месяца назад +1

    ግሪን ሆቴል የሚባለው የአቶ ገ ክርስቶስ የብርሀኔ ገ ክርስቶስ አባት ሳባ ስተድዮም አጼ የውሀንስ ት ቤት አጠገብ የሚገኘው

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 3 месяца назад

    እዝኣቶም እዮም መንእስይ ትግራይ ኽጭፍጭፍ ዝገብሩ ዝነበሩ፡ ትግራይ ናይ መንእስይ ትግራይ ኣብ ትግራይ ዝነብር በተልይ ምንእስይ ትግራይ ህይዎቶ ክፍይሉ ዝህልዎ፡ እዝኣቶምን ከም ደመቕ መኾነን ምንእስይ ትግራይ ዝህለቑ፡ ትግራይ ናትካትኩም ኣይኾነትን ትግራይ ናይ ምንእስት ትግራይ ትግርኛ ተዛራብይ እያ፡ ርስእዎ ዝህልፍኮም የለን ብህይዎቶም ዝህልዊዎ ውለዱ ኣለው፡ ህዝይ ኩሎም ቕልቕል ቕልቕል፡ ታሪክ ትግራዋይ እዩ፡

  • @bibatigray4002
    @bibatigray4002 3 месяца назад

    Ras sium tigray ni amharu mereta inda kentebu awrisomom

  • @haddisweldegiorgis9234
    @haddisweldegiorgis9234 4 месяца назад

    There is a Hotei named women's welfare club built at that time.

  • @negashkebedomgebremedhin5960
    @negashkebedomgebremedhin5960 4 месяца назад

    Terarane yaneketekte jegena tewlede!!!!!!

  • @Berheize
    @Berheize 4 месяца назад +2

    የትግራይ ክልል ኣስተዳዳሪዎች ራሳቸው የሰሩት ህንፃ ኣላቸው የአፅየ ዮሃንስ ቤተ መንግስት ሙዝየም ከሆነ ከሰላሳ አመት በላይ ይሆነዋል።

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 3 месяца назад

    ካብ ክንደይ እዮም ውልዶም ካብ ኣምሃራን ዓፋርን እቶም ካልኦት ከ?😂

  • @aledwake
    @aledwake 4 месяца назад

    Jalye ?.iss he oromo ? Jal is oromo title name example Jalmaro , so can me someone explain?

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Listen to the interview again if you can,he has said something concerning his name,Jaleye

    • @mekuaninitdemessie9367
      @mekuaninitdemessie9367 4 месяца назад

      Already he explained about the meaning of his name when the interview began to start.

  • @mekonnengebretekle5750
    @mekonnengebretekle5750 4 месяца назад +11

    Wro Meaza. I used to respect you until the 2 years crisis in Tigray. You couldn't be the voice when Tigreans were suffering under the barbaric act of the Ethiopian and Eritrean governments forces. I hope you regret to side with the government and neglect the suffering.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Now is not the time to mention this,I know Jaleye,he was younger than me in school in Mekele

    • @Ss-jx1lb
      @Ss-jx1lb 4 месяца назад +2

      I agree with you . I hate hypocritical journalists. As the tigrean I take it personal

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 4 месяца назад +1

      She will never, she does that purposely

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 4 месяца назад

      You and your Marxist Tplf started the war stop crying

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 4 месяца назад

      She has a feudal mind set.

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 3 месяца назад

    እዝኣቶም ፍርቖም ኣምሃሩ ውይ ኢሮሞ ንትግራይ ሃገር ክይትኾውን ዝስናኽሉ፡ ናይ ኣምሃራ ክይኾነስ ናይ ኢሮሞ ሽም እዩ ክኣ፡ እዋ ሃፅይ ዮሃንስ ውዱ ዲዩ ሃፀይ መንገሻ ?

  • @Mulugeta8615
    @Mulugeta8615 3 месяца назад

    ሐሰተኛ ትርክት ፈላጊ ቀባሪን እንደ ማርዳት ነው

  • @GebregergsGebreslasie
    @GebregergsGebreslasie 4 месяца назад +3

    ባንዳታት እንደመንገሸ ሰዩም ተዛረብኩም ምሰክርነት አይንርሰኦን

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      You are just lying,nobody knows who you are,a dog

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      It is out of your ignorance

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Only killers write something like this.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Identity entezeheleweka neiru kemzey aymetsafkan neirka

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Only the devil hates good things

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 4 месяца назад +1

    መንገሻ ስዩም በትግራይ ህዝብ የተከበሩ ናቸው ብቻ ሳየሆን የተቀደሱና ቀና ጥሩ ሰው ናቸው።
    በተለይ በተለይ ልጆቻቸው ኢትዮጵያውያን መገለጫ ናቸው። ይህ ባለፋት 120የትግራይ ውድቀት ያመጣው ፍፃሜ /ክስተት መሆኑ ነው ።
    ኣሁን ግን ጊዜው በትግራይ ህዝብ ንቃተ ህሊና ቢያንስ የትግራይ ትንሳኤ ተጀምሯል ።
    ኢትዮጵያ ማለት መኣለም ላይ ቁ1 የትግራይ ጠላት ሃገር ነች ይህ እንዴት ይመለከቱት ይሆናል?
    ለማንኛውም ለተጋሩ እንደ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውነት የምንጠየፈው ነገር ነው እንደኛ እንደማይሰማቸው እርግጠኞች ነን ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ናቸው።

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 4 месяца назад +1

      ታገስ የተጋሩ ትውልድ በሌላ ሲተካ ኢትዮጵያዊነት ያብባል አማራነት ይከበራል

    • @edenyassen4195
      @edenyassen4195 3 месяца назад

      በእንደአንተ አይነት ከንቱ ነው ትግራዊነት የዘቀጠው መቼ ነው ከስህተታቹ ምትማሩት 😢

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish 3 месяца назад +1

      @@edenyassen4195 ትግራይ ታላቅ ሃገር ነበረች ከናንተ ንኪኪ ነው እዚህ ያደረሰን ።
      በናንተ የፈጠራ ትርክት ታሪክ ትግራይ እንደሚባለው ነች ሆናለች .በኣለም የታሪክ መድረክ ግን ሌላ ነች ከናንተ መጅገሮች እስካልተላቀቅን ድረስ ወደነበርንበት ከፍታ ስለማንመለስ ቆርጠን ተነስተናል እናንተ ቀናተኛ ጆኖሳይደሮች ሸዋ ጎንደር

    • @edenyassen4195
      @edenyassen4195 2 месяца назад

      ​@@kidanehaddish kchalk tlak ena tanash sew ylem sew sew new abka erashn talak negn talak ehonalhu kalk endalefew gze bkoferkew gudgwad tgebalh ksehtetu maymar yemote bcha new

  • @actttig9753
    @actttig9753 3 месяца назад

    በናንተ ጊዜ ስንት ሰው በልቶ ያድር ነበር ስንቱንስ የሚበላ አጥቶ በረሃብ ይሞት ነበር?
    ከሞተ በኃላ እንደ ውሻ ይጣል ነበር ትግራይን የሸጧት እነማን ነበሩ

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 4 месяца назад

    ሓበሻ ነገስታት ምልክት ስይምቦል መቀመጥ አለበት ለህዝቡ ወንድማዊ ቕርርብ ይፈጥራል እሱ በንግስነት መቀመጥ አለበት ቤት ጽሕፈቱ ኣዲስ አበባ ኢና ኣኽሱም መቀመጥ አለበት ሓበሻ የነገስታት ሃገር ስለ ሆነ

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 4 месяца назад

    ጃልየ ጥሩ,
    ሆኑም ግን ይሄን በማስተዋል ተገቢ ነው, 🎉ኤርትራውያን ከ ሃበሻ ተብሎ የሚስጠራ ምንም ምክንያት የለም!!!
    ሃበሻ ከ ሁለተኛው ጦርነት ፍጻሜ በፊት ኢትዮጵያ ከመባሎ በፊት የምትጠራበት ስም ነው።
    እባኮችሁ, ኢትዮጵያን ሃበሻ በሚል ስም ኤርትራውያን እንድትጠሩን አንፈልግም!!
    ኤርትራ ሃገር ኘች እንዲሁም ኢትዮጵያ!!
    ኤርትራ እና ኢትዮጵያ በድበር የተለዩ ሃገሮች ናቸው!!
    በዚሁ መልኩ ግኑኚነቲታችን ታሳቢ ይሁን!!!

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 4 месяца назад

    ኣትዋሽ፡ ሃፀይ ዮውሃንስ ከኣርኣያ ሥላሴ በስተቀር ልጅ የላቸውም፡ እርግጥ ሃፀይ ዮውሃንስ ሲሞቱ በኑዛዜ ኣገርና ህዝብ ለመንገሻ ልጄ ብለው ተናግሯል። ልጃቸው ግን ኣይደሉም። የውሸት ትርክት ነው። በኑዛዜ ለመንገሻ ከማለታቸው በፊት ለራስ ኃይለማርያም ጥሩልኝ ብለው ነበር። እንደተሰዉ ሲነግሯቸው ግን ለመንገሻ እንደተዉት የውስጥ ኣዋቂዎች ተናግሯል።ራስ ኃይለማርያም የወንድማቸው ልጅ ነው።

  • @meseleakalu5190
    @meseleakalu5190 4 месяца назад +2

    Mekonen the Junta, stop. This is a private entertainment station not a TPLF media.

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 3 месяца назад

    የከሸፈው የሰለሞን ቅርንጫፍ።

  • @bibatigray4002
    @bibatigray4002 3 месяца назад

    Inate abate aitibel tegaru atmikum imherhirkum shame on you now tigray hsa 4 5 University's 100th 1000th school tank you to tplf you are lighting about tigray didn't have cinema

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад +1

    Galye means in Oromiga my Love .So that guy who never take his food away since Addis Ababa then Finifini it is Oromo. Just like what people erased African Americans talent and Immensive work for today's America. Shameful, and ugly history of Ethiopia.

    • @RomanRoman-vj5xz
      @RomanRoman-vj5xz 4 месяца назад

      They go outside of Ethiopia learn how to rob, and slave innocent people.

  • @Gebravsk
    @Gebravsk 4 месяца назад +4

    እኔ ምለው! አንድ ሚሊዮን ትግራዋይ ቅርጥፍ አርጋ የበላች ይህች ጋለሞታ ጦቢያ ምትሏት ምኗ ነው ሚያኮራ የአለም ህዝብ መሳቂያ መሳለቂያ ሆናችሗል ቢገባቹ

    • @africabeyene6795
      @africabeyene6795 4 месяца назад +3

      የዲያቢሎስ አገልጋይ ምን ልታደርግ መጣህ እዚህ የቁም ሬሳ

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад +1

      This is about Jaleye

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 4 месяца назад +1

      You guys are rudes baleges you can't e ven live in peace with your neighbors

    • @Gebravsk
      @Gebravsk 4 месяца назад

      @@GetuRidek shut the fuck up! We are talkin bout a shithole empire that must necessarily be dismantled

    • @abelmekonnen7571
      @abelmekonnen7571 4 месяца назад

      ማናባክ ተዋጋ አለህ ለማኝ

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 4 месяца назад +1

    Yes, his mother was a very nice women like my mother, May they #RIP🙏. They had good time living in the same retirement home. His father STANDS for the Truth & Facts to SAVE #POOR #Amhara's & #Tigrays #LIVES & to #LIVE in PEACE. But, b/c of a small evil group #TPLF'S >2 millions #KILLED. Even now they continue forcing POOR🇪🇹NS into #KILLING each other. #Based on their #LIES/Untrue stories/maps...Did he tried to CONVINCE this weird leaders?Or peace loving TIGRAY'S? Where's his brother, Yohannes? I have a lot of #Respect for his Father. May he live a happy long life. Please remind him my mother in Alexandria, VA...

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 4 месяца назад +3

      The hate of Tigrai is way back far 500years with yukunoamlak zerayakob when he killed kidus dekike Estfanos so long story short the hate goes to their children minlik Haileselase mengistu etc there will be time to be out of the visious circle 😶 😊

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 4 месяца назад

      @serenityshalom7387 Are you serious? Do you believe a fictional story is true? Or are you one of the fictional storytellers like #TPLF'S misleading POOR🇪🇹NS into #KILLING each other? I've family members & lived in #Tigray in peace until #TPLF. There was NO #HATE history. In fact, the majority of 🇪🇹NS who fought foreign INVADERS for centuries are #Amhara's & #Tigrays to keep all🇪🇹NS #FREE. That's why Amhara's were NOT expecting #TDF'S/#TPLF'S #CRUELTIES. But, #TPLF'S have been creating & spreading #LIES/untrue STORIES/new map #brainwashing #Tigrays to #HATE, #Genocide unarmed Amharas families, #Displacing #INVADING #Amhara's regions past 47yrs like it's 16-Cent. Now, after many #Genocides, displacment...of #Millions of #Amhara's the #TRUST is #broken. # Amhara's/FANOE'S are #DEFENDING themselves👪 to #SURVIVE in their own #Amhara's #regions. The problem is how to #STOP the few EXPERT troubles MAKERS #TPLF/TDF & #PM? They do #NOT care for POOR🇪🇹NS LIVES?

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 4 месяца назад +1

      Tplf is not evil don't create false narration mr,dergu . I love Tplf and TDF gegina

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 4 месяца назад

      @samiyitbarek6205 #GENOCIDEING #unarmed good #KIND neighbors #AMHARAS👪who used to #HELP #Tigrays👪in their #own #Amhara's ancestral regions? Even #sharing the little #food they had to #SAVE #Tigrays past 3yrs?The FACT is for centuries, #Tigrays DID #NOT cross #TEKEZE/the #BORDER to #KILL #Amharas, ONLY after #TPLF. Instead of #FEEDING the #STARVING POOR #TIGRAYS? Instead of #BUILDING #DEMOCRACY for all to #SOLVE problems #without #VIOLENCE for #LASTING✌️PEACE in the area? Last time, #AMHARAS were NOT #expecting that much #CRUELTIES from #TDF but #MILLIONS Amharas #KILLLED, #DISPLACED...This time, #AMHARAS/#FANOES are #DEFENDING to #SURVIVE. That means #TPLF'S are #FORCING #POOR🇪🇹NS again into #KILLING each other. That doesn't #WORRY you? It's a CRIME against humanity. BUT, it's NOT too late to STAND for the TRUTH, FACTS...and to put YOURSELF in the POOR🇪🇹NS shoes, they want to live like you too. If you're human...

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 4 месяца назад

      @samiyitbarek6205 @samiyitbarek6205 #GENOCIDEING #unarmed good #KIND neighbors #AMHARAS👪who used to #HELP #Tigrays👪in their #own #Amhara's ancestral regions? Even the past 3yrs?The fact is for centuries, #Tigrays DID #NOT cross #TEKEZE/the #BORDER to #KILL #Amharas, ONLY after #TPLF. Instead of #feeding the #STARVING #TIGRAYS? Instead of #BUILDING #DEMOCRACY for all to #SOLVE problems #without #VIOLENCE for #LASTING✌️PEACE in the area? Last time, #Amharas were NOT #expecting that much #CRUELTIES from #TDF but #MILLIONS Amharas #KILLLED, #DISPLACED...This time, Amharas/#FANOES are #DEFENDING to #SURVIVE. That means #TPLF'S are #FORCING poor 🇪🇹NS into #KILLING each other. If that doesn't worry you, you're one of them, criminal against humanity.But, it's not too late to stand for the Truth, Facts...and to put yourself in the poor PPL'S shoes, they want to live like you too.

  • @Lemishe
    @Lemishe 4 месяца назад +1

    የሚገርመው ጃልዬ እና ቤተሰቦቹ
    የተወለዱት በጣይቱ ከተማ ነው
    በሚኒልክ አገር ሸዋ ነው የሚገርመው
    ግን ጃልዬና አንዳንድ ቤተሰቦቹ ጋር
    ወደ መቀሌ እና በአካባቢው ከመሸጉ
    ቡኋላ የጀመሩት የጠነሰሱት ሴራ
    ዛሬ ላይ እዚህ ደርሶ ብትንትናቸው
    ወጣ አቶ ጃልዬ የስዩም የልጅ ልጅ
    የመንገሻ ስዩም ላይ ነው ይህ የተከበረ
    ቤተሠብ ወግ ማረግ ካሳየው ከታላቁ
    አማራ ህዝብ እና ከታሪክ ተጣልተው
    ትግራይ የሚባለው አካባቢ ወደ 17 /
    18ተኛ ክፍለ ዘመን ተመለሱ
    ይህን ልል የቻልኩት ከ2 አመት
    በፊት የዚህ ሰው አባት በሚዲያ
    የሰጡት ክህደት ነው የአደባባይ
    የታሪክ የመሬት ሌብነት ነው
    አቶ መንገሻ እንዲህ ብለው
    የኔ አባቴ የትግራይ ግዛቱ ከተከዜ
    ወዲህ እንደ ነበር ተናግረዋል
    ወልቃይትን ራያን በታሪክ የትግራይ
    ሆነው አያውቁም ባሉ በሣምቱ
    የትግሬ ብሄርተኛ ሆነው ተከሰቱ
    ይህ ሌብነት ነው ውድቀታቸውን
    ያፋጠነው አለቀ!

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      You are just respectless ignorant

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад +1

      Balege

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      You are a heartless bastard

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      I came back to read something more with a happy heart

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Today was about the person Jaleye,what he was saying and about the goodness of God.What he has done to us all.

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 4 месяца назад

    Ras Syum betam cheQagn geji neberu. Mengstu Neway deg aderege .

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      He was not a bad person,he was not a bad leader for the time and the times after the second Italian invasion were very bad.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      Degmo Mengistu yewetu beloachew neber yebal neber

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад +1

      Aemero binorish bihonm endezih aytsafem

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад +1

      Degmo ye Tigray sem new yalesh

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 4 месяца назад

      I am not a monarch but I like what a person Jaleye has become.

  • @rado7282
    @rado7282 4 месяца назад

    መጀመሪያ ምስሎቹን ሳይ judge joe Brown ደሞ ምን ሊያደርግ እዚህገባ አልኩልኝ