የሃሞት ከረጢት ህመም እና አመጋግብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 85

  • @user-eu7cz1ug8f
    @user-eu7cz1ug8f 6 месяцев назад +3

    ታሜ እናመሰግናለን እባክህ ጠጠሩኑ ማስወጫ መንገድ

  • @richa1186
    @richa1186 7 месяцев назад +3

    በዚህ በሀሞት ጠጠር በሚል የስራሀቸው ቪዲዮ ካለ ብዬ ስፈልግ ነበር ግን አላገኘሁም አሁን ስርተህ ሳይ በጣም ደስ አለኝ በጣም አመስግናለሁ ጠቃሚ ማብራሪያ ስለ አመጣህልን

  • @shemmamo8286
    @shemmamo8286 7 месяцев назад +4

    ተባረክ ከስርጀሪ ውጭ ማስወገድየሚቻልበት መንግድ ካለ

  • @berhanealemu7010
    @berhanealemu7010 7 месяцев назад +1

    Ethiopias family ሠላም ነው ወንድሜ አንተን ተከትዬ በምትለው መንገድ ምግቤን አስተካክዬ ሀኪም መዳኒትሽን ማቆም ትችያለሽ ብሎኝ በጣም ደስብሎኛል ይሄንን ልነግርህ ብዙ ጊዜ ሞከርኩ አልቻልኩም ባገኝህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ሰው መድኃኒት ሆነሃል ተባረክ::

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 7 месяцев назад +1

    ወንድማችን አብዝቶ ይባርክሕ ስለ ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን

  • @user-gj1dl8ql2z
    @user-gj1dl8ql2z 4 месяца назад

    ወንድሜ እድሜናጤና ይስጥህ ስለ ሐሞት ከረጢት ጣፉጭ ነገሮች መወሠድ የሌለበት ማር ጭምር ነው አመሰግናለሁ

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 7 месяцев назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ታሜ ተባረክ በብዙ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 7 месяцев назад

    ወንድማችን ታሜ ሁሌም ስለምትሰጠን መልካም ትምህርት በጣም አመሰግንሀለሁ
    ተባረክ🙏

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ እዴነህ ተባረክ ለምክርህ አጥብቄ አመሰግናለሁ

  • @hala2915
    @hala2915 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን እሲኪ ለነስር መደሀኒት መፍትሄ ካለህ መላ በለን በስደት ደሜ ሊያልቅ ነው

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 7 месяцев назад

    በእውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ ተባረክ እረጀም እድሜ ከጤናጋር እንዲሰጥህ ምኛቴ ነው

  • @Amen2216
    @Amen2216 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን የኛ ታሜ!🙏

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 7 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ በእውነት❤

  • @watcher6397
    @watcher6397 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድም ዓለም 🎉

  • @hailemariamgebrie7331
    @hailemariamgebrie7331 17 дней назад

    yemibelu alitenagerkim doctor

  • @rcgtghh7505
    @rcgtghh7505 7 месяцев назад

    ታአሜ ወነድም ጤና እድሜ ይስጥህ ተባረክ እኔ ግሩብ መግባት እፈልጋለሁ እባክህ ወድሜ

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ታሜ ምርጥ አቅራቢ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 7 месяцев назад

    ሀኪም ታምራት ተስፋፂሆን እውቀትህ ይብዛልን

  • @BooksWorld3637
    @BooksWorld3637 7 месяцев назад

    ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው። ከቻልክ ስለ fibroid breast ምንነት ቪዲዮ ብትሰራልን🙏

  • @astersimegn6399
    @astersimegn6399 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክክ ስለውሉ ነገር🎉🎉🎉❤

  • @Tesfanesh-ps7rf
    @Tesfanesh-ps7rf Месяц назад

    የቀረፋ ዘይት ስራልን please.

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 7 месяцев назад

    ሰላም ታሜ እንካ ደና መጣክ እናመሰግናለን ቱባረክልን

  • @user-eu7cz1ug8f
    @user-eu7cz1ug8f 6 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን እባክህን ካለ ሰርጀሪ ማስወገጃ መንገዱንም ንገረን

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 7 месяцев назад

    ተባረከ ታሜ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን ታምራት ለምክርህ::

  • @Asmaru2127
    @Asmaru2127 7 месяцев назад

    ወንድም ታሜ እወቀትህን ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 месяца назад

    ተባረክ ⭐✨💛

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 7 месяцев назад

    እግዛብሔር ይስጥልን

  • @user-hk9jz4hh5d
    @user-hk9jz4hh5d 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን። ስለ tapeworm ባህላዊ መድሀኒት ብትነግረን

  • @user-cl8xd5fk1v
    @user-cl8xd5fk1v 4 месяца назад

    Tame tebareklgn enwedhalen betam betam ❤❤❤❤

  • @millenyemane
    @millenyemane 5 месяцев назад

    Mark 8 አማ - ማርቆስ
    36: ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
    37: ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?

  • @Ibert299
    @Ibert299 7 месяцев назад

    Thanks tami

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ታምዬ ተባረክልኝ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 7 месяцев назад

    ናምስግናልን 🎉

  • @user-px6it5qq2o
    @user-px6it5qq2o 7 месяцев назад

    Selam selam selam wendem alem

  • @yemsirachgiffar2497
    @yemsirachgiffar2497 5 месяцев назад

    Thanks

  • @fitsumbahta2475
    @fitsumbahta2475 7 месяцев назад

    Salam wandema please make video about pancreatitis
    Doctor told me 6 months back it was swollen I was admitted in the hospital but after few days I get out thank to God so please give me some advice thanks my dear brother 🙏

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u Месяц назад

    አርቲቾክ ምንድነው ተባረክ

  • @user-zl7mv5rj8r
    @user-zl7mv5rj8r 2 месяца назад

    ❤🎉

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fidoriaas
    @fidoriaas 5 месяцев назад

    Can you tell me what epileptic pts food, spicy thing and even life style should be.
    Please do some videos🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DD77731
    @DD77731 6 месяцев назад

    በጣም እያከበርኩህ ጥያቄ ልጠይቅህ
    እባክህን ስለ ነጭ እጣን አጠቃቀም አስተምረን ለ h.pylori ፍቱን መድሀኒት ነው አሉ አጠቃቀሙን ሙሉ ማረጃ እንድትሰጠን በማክበር እጠይቃለሁ ወንድሜ ተባረክ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 7 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ☀️ ☀️ ታሜ 🌻 🌻 🌻 እንደምን አለህ የኔ ልጅ 🙏 🙏 🙏

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede 5 месяцев назад

    Enamesagenalen

  • @dastanukro8919
    @dastanukro8919 7 месяцев назад +1

    ሁሉ ትምህርት ጥሩ ነው ግን እኮ ሁለንም ምግብ አስውግደን በርሃብ አንጀትን ማፅትዳት ይቻላል ወይ??? ለምሳሌ በዚህ ት/ት ላይ እኮ የምን መገበውን አንድም የምግብ ዓይንት አልጠቀስክም 🤔🤔🤔🤔🤔 እሺ አስውግዱ እስማማለው በምን በምን አመ ጋገ ብህ እንተካው ወድጄ ታሜ መ ላበለን እንጂ

  • @DawitShumbulo
    @DawitShumbulo 5 месяцев назад

    ጉበት እንዛይምን በብዛት ስያመነጭ ምን ማድረግ ይገባል?

  • @user-eu7cz1ug8f
    @user-eu7cz1ug8f 5 месяцев назад

    ታሜ እባክህ የሚወጣበትን መንገድ ሰራልን

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq 7 месяцев назад

    Selam

  • @hyat315
    @hyat315 5 месяцев назад

    ሰላምሰላምእንኬሰላምመጣህስለመጣህበጣምደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @user-yp6wf6ro7l
    @user-yp6wf6ro7l 7 месяцев назад

    ሰላም ተመስገን፡
    ብጣዕሚ የክብረካ እየ መደባትካ ውን ይርእዮ እየ። ሕጂ ግን ክንግረካ፡ እስካ ምሉእ ጌርካዮ ኣይጌርካዮ ኤትትራ ኣካል ኢትዮጵያ ኣይትከውንን እያ፡ እታ ሰቂልካያ ዘለካ ኣርማ ከም ቀደልካ እታ ሓቀኛ ኢቲዮጵያ ተገበርካ ጽቡቅ እዩ፡ ክርስትያን ኢኻ፡ ጽልኢ ንምልዓል ኣይትስራሕ፡ ካልእ ኣበይ ነርኩም ኤርትራ ብጥልያን፡ ቱርኪ፡ እንግሊዝ...... ክትውረር ኮላ ኣካል ኢትዮጵያ እያ ዘይበልኩም ሕጂ ደሊኩም😢 ተደግጹ ዘለኩም ጸጋ ከየማሓደርኩም ናይ ጎረቢት ትምነዩ።
    ስነዚ ክብሪ ህዝቢ ይሃልካ ቐይራ።

  • @haregbefekadu4933
    @haregbefekadu4933 3 месяца назад

    Apple gin tiru nw le ene tekmognal

  • @fidoriaas
    @fidoriaas 7 месяцев назад

    Selam wendeme temerteh betham teqami nachew
    Bethachemari Dela epilepsy betesera dese yelaghal

  • @user-ck2rd8ib5r
    @user-ck2rd8ib5r 2 месяца назад

    እሽ ምን እንመገብ ችግሩ ያለብን ሰው ጠቃሚ የተባሉት ሁሉ ክልክል ናቸው አልክ😢

  • @gidumagete4175
    @gidumagete4175 5 месяцев назад

    ወንድማችን የምትሰጠው ሠረጃ በጣም አሪፍ ነው እኔ እየጠቀመኝ ነው እና please Serghina(ሰርቂና )በአማርኛ ምንድነው 🙏

  • @user-yc8fu4di6q
    @user-yc8fu4di6q 4 месяца назад

    በምን አይነት ዘይት ነው ምንሰራ ው

  • @romankebede58
    @romankebede58 4 месяца назад

    ሠላም ወንድሜ የደም አይነቴ ኦ+ ነው ግን አስም ተሰቃየሁ ሙሉ ትምህርትህን ፈልጋለሁ በምን ላግኝህ እባክህ

  • @user-ws2uf1iq1i
    @user-ws2uf1iq1i 6 месяцев назад

    ወንድሜ ስለ ባህር ዛፍ ቅጠል ስራልኝ ። እርግጠኛ ለመሆን

  • @FEREGENAZEMZEM
    @FEREGENAZEMZEM 3 месяца назад

    ዋትስ ሀቡ በየት እናግኘው

  • @user-gj1dl8ql2z
    @user-gj1dl8ql2z 4 месяца назад

    የሀሞቱ ስሜቱ እንዴት ነዉ ሚያደርገዉ

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede 5 месяцев назад

    Enkan dese alachu

  • @abiyotteka4233
    @abiyotteka4233 6 месяцев назад

    whatssapp group ebakh endat legeba aderess lakelegi

  • @rahelmihert3061
    @rahelmihert3061 6 месяцев назад

    ጥያቄ የልጄን ጤና በተመለከተ ግን እንዴት ማቅረብ እችላለሁ

  • @user-cl8xd5fk1v
    @user-cl8xd5fk1v 7 месяцев назад

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 7 месяцев назад

    ታሜ ፍራፍሬ አትጠቀሙ ብለሄናል አፕል ሙዝ በጣም እጠቀማለሁ ሁለቱም ለጤና ጥሩ ናቸው ይባላል በተለይ አፕል ምን ትመክረኛለህ??

  • @HaregewoinGetnet-vo4se
    @HaregewoinGetnet-vo4se 7 месяцев назад

    ለErectail disfunction እና varicocele remedy እሰራለሁ ብለህ ቀረ!??

  • @wogahtaleake7623
    @wogahtaleake7623 6 месяцев назад

    Selam wendmachn programhn alfo alfo eketatel alehung berta. And takeaway nebereng esum lgea ye 16 amet ke 3 wer new. Ahun doctor k 5 betach vitamin D endalew malet kenormal betch endehone new yenegeren vitamin D le 3 wer azoletal. Blood type O+ new. Ena tnsh endet beamegageb mastekakel endemnchl btabraraln enamesegnalen.

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 2 месяца назад

      Benatish indet nw miyaregew inem amognali

  • @user-eu7cz1ug8f
    @user-eu7cz1ug8f 6 месяцев назад

    b+ ነኝ የሀሞት ጠጠር አለብኝ ምንድን ነዉ መመገብ የሚቻለዉ እባክህን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 5 месяцев назад

    ታሜ ለቫይታሚን Dእጥረት ምግብ ንገረኝ እስኪ

  • @misrakeldana4986
    @misrakeldana4986 3 месяца назад

    ስልክህን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @user-ui7gq3bm6z
    @user-ui7gq3bm6z 7 месяцев назад

    አርትቾክ ምንድነው

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 7 месяцев назад

    hi Ninu

  • @Fikrte-wk7qp
    @Fikrte-wk7qp 5 месяцев назад

    ሚሥትህ ለምን ጠፍች ቲክቶክ ላይ

  • @HiwotTadele-y4i
    @HiwotTadele-y4i Месяц назад

    ሳይራዘም ማውራአት አይቻልም

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 5 дней назад

    ታዲያ ምን እንብላ😂😅

  • @user-bj2kk3dw9r
    @user-bj2kk3dw9r 7 месяцев назад

    Wedmachin O Ena O + Lyunetachewu Mdnwu

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 7 месяцев назад +2

    ታሜ በጣም ተባረክ ካርታችን ሙሉ ተሰቅላ ሳያት እንባዬ ይመጣል ሙሉ ሁን ታምዬ እህቴ የሀሞት ቀረጢታ ወንፊት ሆኖል ይረጫል በምን ማከም ይችላል

    • @shwithaile3179
      @shwithaile3179 5 месяцев назад

      የራሳቹ ካርታ ኣይደለም

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 5 месяцев назад

      @@shwithaile3179 ታዲያ አንተ ማን ትባላለህ ከጨረቃ ላይ ነው የመጣህው አማርኛው ፀሀፊው እስቲ የማናት

  • @MikruTessema
    @MikruTessema 5 месяцев назад

    አንተ ሰው የምታስተላልፈውን መልእክት አጣርተህ በሚጠቅም መልክ እንጂ አወሳስበህ እንኳን እኛን ለራስህ ያልገባህን ነገር ከማቅረብ ታቀብ።

  • @6Sky6
    @6Sky6 28 дней назад

    ኣንተ ኣራዳው ! ከኣዳም እና ሔዋን ጀምሮ የሠው ዘር በሙሉ በደም ዓይነት ሳይከፋፈል ሁሉንም የምግብ ዓይነት እየተመገበ ዘሩ እየተባዛ ዓለማችን ላይ ከ8 ሚሊየን በላይ ደርሶአል::
    ዛሬ የምን ፈሊጥ ነው ለደም ዓይ ምንትሴ የዚህ ዓይነት ምግብ ለዛኛው ምናምን !??
    ወተት በሁሉም የዓለማችን ሀገራት ከህጻንነት እስከ እርጅና ሲጠጡት የኖሩትን
    ማርች እስከ እርጅና ሲመገቡት የኖሩትን በድፍረት መርዝ ማስመሰልክ ምን ይባላል ?
    ለመሆኑ ምን ያክል ጥናት ብታደርግበት ነው በዚህ በድፍረት ሠውን የምታዋክብበት ኣልባሌ ሥራ ላይ የተሠማራኸው ?