ግለ ወሲብ እና ፖርኖግራፊን ማሸነፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 45

  • @abdurhmanseid9851
    @abdurhmanseid9851 2 года назад +31

    እውነት ለመናገር በዚህ ነገር ብዙ ወንዶችም ሴቶችም በእጅጉ ይፈተናሉ!!ለዚህ ትልቁ ችግር ሶሻል ሚድያና ከሀይማኖታዊ አስተምህሮት መራቅ ነው!!እንድሁም ቶሎ ወደትዳር ያለመግባት ችግር ነው!!ወንድም እህቶች በትዳር መጣመር ለህይወታችን ወሳኝ ጥቅም አለው!!እናም አግቡ ተጋቡ!!አላህ ጥሩዎችን ከጥሩዎች ያጣምረን ያጣምራችሁ!!🤲🤲🤲

  • @andumercy2142
    @andumercy2142 2 года назад +5

    እናመሰግናለን፡ ለዘመኑ፡የሚመጥኑ፡ትምህርቶችን ስለምታስተምረን!! በርታ፡፡

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 2 года назад +4

    ማንይ ወንደማችን ድንቅ.ሰው አስተማሪያችን እናመሠግናለን 💔❤🙏

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube 2 года назад +4

    አንድ መልካም ልብ ከአንድ" ሺህ ቆንጆ ፊቶች ትበልጣለች::!!
    መልካም ልቦና ይኑረን ለራስ" ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሚል"እዝነትና ርህራሄ የሞላት ልብ ይኑረን::!!ፍቅር" ተስፋ እምነት ቅንነት ታማኝነት በልባችን ይሙላ የዛኔ የውስጥ ውበታችን ውጩን ያሳምረዋል::!!የላያችን ማማር ዘውታሪ ይሆናል::!!

  • @topmovie6876
    @topmovie6876 2 года назад +4

    ማንያዘዋል የሚወድ subscribe👈👈👈👈👈

  • @znufkr5798
    @znufkr5798 2 года назад +3

    😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍
    ሜኔ ነፃ የምንሆንበትን ልብ ይስጠን ልብ አዳሽ ሀሳቦችህን በልቦናችን ያሳድርልን የልፋትህ ውጤት ያድርገን

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 2 года назад +4

    ትምህረቶችህ በሙሉ ለዚህ ግዜ የሚመጥኑ ናቸዉ!

  • @selamaeittaye3356
    @selamaeittaye3356 2 года назад +4

    What a beautiful place and speech thank you!!

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ውድ ወንድማችን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 года назад

    እናመሰግናለን ማኔ ትለያለህ እግዚአብሔ ይባርክህ

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 года назад

    በእዉነት ማኔ ሁሉም ትምህርቶቹ ለዚህ ትዉልድ የሚመጥኑ ናቸዉ አስተዋይ ካለ

  • @semirtaju9600
    @semirtaju9600 2 года назад +2

    ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንደዚህ ብለዋል በሰውነታችን ውስጥ የሆነች ብጣሽ ስጋ አለች እሷ ከተስተካከለች ሙሉ ሰውነት ተስተካከለች እሷ ከተበላሸች ሙሉ ሰውነት ተበላሸች እሷኮ ልብ ናት አሉ

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 2 года назад +5

    ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    Huluye yetbarke nehe ante ahonme bebzo tebarke 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 года назад

    ዋው ቦታው እንዴት ያምራል የኔ ለምለም ሀገሬ ማንየ የቐንየለና ባለራኢው

  • @yordanosnigussie4759
    @yordanosnigussie4759 2 года назад

    We are lucky to having you
    Berta brooooooo🙌🏾😊

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 года назад +2

    ኑርልንንንንንንንንንን👌🙏❤

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +3

    አህሌን ፊኪ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌺

  • @funcube00
    @funcube00 2 года назад

    Thank you

  • @daryosgirma5747
    @daryosgirma5747 2 года назад +1

    ጎበዝ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад

    እውነት በጣም ድንቅ ሰው ነህ በዛ ላይ የራስክን መስመር ይዘህ የምትጓዝ

  • @getanezelalem2086
    @getanezelalem2086 2 года назад

    Best

  • @takeletasfeye6742
    @takeletasfeye6742 2 года назад

    best Idea

  • @nati16tube14
    @nati16tube14 2 года назад +1

    ማን የሬድዮን ፕሮግራም ቅጂ በዩቲዩብ ላክልን እያመለጠን ነው ብሮ

  • @elhamhussein5489
    @elhamhussein5489 2 года назад

    Thank u brooo

  • @እሙአብደላ-ፀ2አ
    @እሙአብደላ-ፀ2አ 2 года назад +2

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይሥጣችሁ ከሥደት መልሥ ወልዱ መሣምን ያድላችው
    የአረብ አገር እንቁወች

  • @derejetube2023
    @derejetube2023 2 года назад

    Wesagn sw bertalen

  • @ethiopiajustnow8417
    @ethiopiajustnow8417 2 года назад

    ur super

  • @Kibromsew
    @Kibromsew 2 года назад +1

    Mane my idol

  • @hanihussien3233
    @hanihussien3233 2 года назад

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 2 года назад

    Sewe kezihe weste mewetate yemichalew wede FETARIW bemetegate becha new......manyazewaleye bewekete tebeletegne yihonale yihenene sele gin bemikeneyate new::

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 года назад +1

    እውነት ነው ማኔ ከባዱ የህሊና ወቀሳ ነው ህሊና ፖሊስ ነው እኛን የሚወቅስ

  • @ALIMAALIMA-w8i
    @ALIMAALIMA-w8i Год назад +1

    እረ እኔም አሰጠላኝ ይከ የመጣብኝ ቆሻሻ እደቀልድ ነው የጀመረኩ መተው ከበደኝ

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn Год назад

    ሁላችሁም አብርዳቹሀል አስመሳዮች

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕