ብዙዎችን ያስለቀሰው የዕዝራ ኃ/ሚካኤል ምስክርነት | ሙሉ ቪዲዮ | የሐዋዝና የጽገሬዳ መልዕክት | ቴቄል ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 11 месяцев назад +213

    ባለቤቴንም እንዳተ እ/ር እረድቶልኝ በተመለሰልኝ የድንግል ልጅ ልቡን መልሶልኝ ቤቴን መልሶ በሰራልኝና ቆሜ በመሰከርኩ ፀልዪልኝይ!!!

    • @meheretgebreselassie836
      @meheretgebreselassie836 11 месяцев назад +1

      Yene enat Egziabher Yirdash.Lememeskir yabikash.

    • @melki223yi5
      @melki223yi5 11 месяцев назад +6

      እግዚአብሄር ያስብሽ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስብሽ

    • @helengirma3534
      @helengirma3534 11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
      @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 11 месяцев назад +1

      ለምን አትፈችውም አንች ጉደኛ
      እንዳንች አይነቱ ነው ጴንጤን ሸሽጎ የሚበጠብጠን 😂😂😂

    • @WayinishetWakowaya-fc6cv
      @WayinishetWakowaya-fc6cv 11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይመልስልሽ ድንግል ማርያም ትቅረበዉ ትገለጥለት

  • @melki223yi5
    @melki223yi5 11 месяцев назад +13

    ከመናፍቃን መንፈስ መላቀቅ መቻል መታደል ነው ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሄር ይቻላል

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 11 месяцев назад +191

    እናት ቤተክርስቲያን ሆይ ደስ ይበልሽ ልጆችሽ መጡልሽ ❤😊

    • @HimanotqtAbra
      @HimanotqtAbra 11 месяцев назад +3

      እልልልልልልልልልልል

    • @BeezaB
      @BeezaB 11 месяцев назад +2

      🎉🎉🎉❤❤

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 11 месяцев назад +2

      ተመለሱ እንዴ

    • @edenhabeshawit924
      @edenhabeshawit924 11 месяцев назад +3

      @@tirhasasefa640 አው ደስ አይልም😍

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 11 месяцев назад +3

      @@edenhabeshawit924 ❤❤❤❤❤❤በጣም እህት ክብር ለእግዝአብሔር ተመስገን❤❤❤

  • @cocob7788
    @cocob7788 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልእልልልልልእልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @demekechtadesse1402
    @demekechtadesse1402 11 месяцев назад +132

    መዝሙርህን በጣም ነበር የምወደው ዕዝራ መመለስህን ከሚመኙት አንዷ ነኝና በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል🙏🙏🙏

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 11 месяцев назад

      ውይይይ እኔም በጣም

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631 11 месяцев назад

      እንኩዋን በሰላም ወደ ውድ እናታችን ቤት በሰላም ተመለስክ : አሁንም እመቤታችን በቤትዋ ታፅናህ ታፅናን 🙏🙏🙏

    • @webanchimamo1120
      @webanchimamo1120 11 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ
    @የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ 11 месяцев назад +2

    እዝራይ፣በጣም፣ደስ፣ብሎኛል፣፣በቤቱ፣ያፅናህ፣እንኳን፣ደስ፣አለህ፣እልልልልልልልልል

  • @abinettemteme5789
    @abinettemteme5789 11 месяцев назад +3

    ትክክለኝ መመለስ እንኳን አላጣንህ አስተሳሰቡ የበሰለ ሰዉ ነዉ እኳን ወደ እናትህ እቅፍ ገባህ

  • @z_amen87
    @z_amen87 11 месяцев назад +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ክብሩ ይስፋ ፀጋው አይጎደል እሱ ምን ይሳነዋል ብቻ ቃላት የለኝም ደስታዬ ብዙ ነው እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን ካንተ ብዙ ዝማሬዎች እንጠብቃለን በሂደት

  • @selam801
    @selam801 11 месяцев назад +353

    የምር የደሰታ እንባ አለቀሰኩ😢
    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤

    • @edenhabeshawit924
      @edenhabeshawit924 11 месяцев назад

      አሜን😢

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 11 месяцев назад +1

      Amen

    • @WibitGirma-x3h
      @WibitGirma-x3h 11 месяцев назад

      😂

    • @abebebonche4615
      @abebebonche4615 11 месяцев назад

      🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @abebebonche4615
      @abebebonche4615 11 месяцев назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል አለች ቅድስት ቤተክርስታያን🎉🎉🎉🎉🎉🎉የድንግል ልጅ ክብር ይግባው❤❤❤❤❤

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 11 месяцев назад +78

    እኔም በቅርቡ እመለሳለው ጸልዩልኝ ነጠላ ለብሳችሁ ሳይ እንኳን ሚሰማኝ ነገር አለ 😢

    • @medilema9481
      @medilema9481 11 месяцев назад +4

      Egazehaber amelak yasebash eragatagn nagn temachalesh enodeshalen ❤️⛪

    • @edenfiseha1223
      @edenfiseha1223 11 месяцев назад +4

      Abo neyiln ehtachin egziabher yasbsh

    • @meri147
      @meri147 11 месяцев назад +2

      Eshi Egziahber yagizchu hulum le melis ye felg betu new

    • @shumetzerihun7951
      @shumetzerihun7951 11 месяцев назад +4

      ቶሎ ነይ ባዶነትሽን የሚሞላ ቤትሽ ምንግዜም ክፍት ነው

    • @addisbekele7366
      @addisbekele7366 11 месяцев назад +6

      ነይልን እህታችን በፍቅር ይጠብቅሻል የቅድስት ድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነይልን እህቴ

  • @romanmesay3436
    @romanmesay3436 11 месяцев назад +3

    መታደል ነው በመጨረሻው ዘመን ወደ እግዚአብሔር ቤት መመለስ እግዚአብሔር ልጆቹን እየሰበሰበ ነው!!!!

  • @maryamawitelias7385
    @maryamawitelias7385 11 месяцев назад +11

    የጠፋው በግ ተመልሷል አግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @betyteklay3298
    @betyteklay3298 11 месяцев назад +8

    ትንሹ እዝራ ሄደ የሚለውን ወሬ ማመን ስላልፈለግኩ ብዙም አላጣራሁም። መሄድህን ሳላምን መመለስህን ስለሰማው ደስ ብሎኛል። ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ። የጠፉ ነፍሳትን ለመመለስ ጥረት ለምታደርጉ ሁሉ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ። በጣም ደስ ይላል

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 11 месяцев назад +70

    ሁላችንም ከሌላ እምነት የሚመጡትን ሁላችንም በደስታ እንቀበላቸው

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 2 месяца назад +2

    የድንግል ልጂ በዚህ ሁኔታ ስላየሁክ ጨዋነትህ በዉስጥህ የሞላ የፈሰሰ በረከት ይታያል አሁንም በፍቅር ያኑርህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 11 месяцев назад +6

    ከ ሀዋዝጋ እኔም ይመሣሠሉብኛል አሱንም ያምጣልን😢

    • @ሰብኣውነት-ይበልጽ
      @ሰብኣውነት-ይበልጽ 7 дней назад +2

      ይገርማል እሱም ተመልስዋል

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui День назад +1

      ተመለሰኮ ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 11 месяцев назад +2

    "አባት ሆይ የመስዋዕቱ በግ ወዴት ነው"?

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
    @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ 11 месяцев назад +5

    እመኑ ፖስተር ቸሬ ይመጣል
    አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንድ ጥምቀት
    የ66መንፈስ ይውጣ ከሀገራችን

  • @DubaiDxb-rv5gh
    @DubaiDxb-rv5gh 8 дней назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 11 месяцев назад +6

    ቀሲሰ ቴድሮሰ በጣም ፣ጥሩ ነዉ ንግግሮት እዝራዬ ሲሉ አደበታቸዉ ሲጣፍጥ ፣ እጅ ግሩም ፣ ነዉ አቀራረቦት በጣም ፣ ይማርካል ንግ ግራቸዉ

  • @KetiAntenh-t8l
    @KetiAntenh-t8l Месяц назад +2

    የኔ ልጅ የኔ ውድ አንካን የድንግል ማርያም ልጅ አግዚአብሔር ወደ ቤቱ ወደ አቅፉ መለሰህ! ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ! የኔ ወላድተ አምላክ ክብር መስጋና ላንቺ ይሁን!

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 11 месяцев назад +58

    ወይኔ እዝራ መዝሙርህን እንደገና ልዘምረዉ ነው ዛሬ ጀመርኩት።

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 11 месяцев назад +5

      እኔ አላቋረጠኩም አዳምጥ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ ተመለሰ የዘርፌ እና የትዝታውንም እሰካሁን አዳምጣለሁ

    • @heywteyemarymlge5530
      @heywteyemarymlge5530 11 месяцев назад

      ​@@wubitji3349ቤተክርስቲያን ያወገዘችውን መዝሙር ማዳመጥ ይቻላል?

    • @wazmak9255
      @wazmak9255 11 месяцев назад +2

      እኔም የነ ዘርፌንን
      የነ ትዝታውን አዳምጣለው የ እግዚአብሔር ቃል ስለሆነ እኛ እነዘምራለን❤

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 11 месяцев назад

      ​@@wazmak9255ንስሀ ግቢ ቤተክርስቲያን አውግዛለቸ

  • @እንደምድርአሸዋ
    @እንደምድርአሸዋ 11 месяцев назад

    Elelelelele egziabiher yetemesegene yihun esey enkuan temeleskilen wede betih wendime dessss bilonal, egziabiher be betu yatsinah.

  • @genetbiru21
    @genetbiru21 11 месяцев назад +79

    የተወደደቀን የተወደደ አመት ወዳባቴ ቤት የተመለስኩበት አንባር ቀለበቴን የተሸለምኩበት የተወደደ ዓመት ።የተዋህዶ ልጆች እንኳን ወደመጀመሪያይቱ ቤታችሁ መጣችሁ ገና ይቀጥላል።እግዚአብሔር ይመስገን!!!🎉❤🎉

    • @selammolla3915
      @selammolla3915 11 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @selammolla3915
      @selammolla3915 11 месяцев назад

      Amen Amen Amen

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 11 месяцев назад

      Amen Amen Amen

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 11 месяцев назад

      እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልልእግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለመዳኒ አለም ይሁን በጣም ደስ ብሎና የጠፉትን በተኩላ መካከል ያሉትንን ወደ ቅድስት ቤተክርስታን ይመልሳቸው

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 11 месяцев назад +22

    ለሁላችሁም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ስለ ወንድማችን እዝራ እንኳን ደስ አለን አላችሁ ። እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 11 месяцев назад +62

    ከድፍረት ቤት እግዚአብሔር እንኳን በፍረሐት በመንቀጥቀጥ በፍቅር በክብር በእውነተኛ ልብ ወደምታገለግልባት እናት ቤተክርስቲያን መጣህ መመለስህ ከውስጥም ከልብህ እንዲሆን እመኛለሁ

    • @Martakassa-wq9ru
      @Martakassa-wq9ru 11 месяцев назад

      እሱን ነው የምለው ። ይሔ ሰለሞን የሚለው እራሱ የበግ ለምድ የለበሰ ነዉ ። ለ አስተያየት

    • @Martakassa-wq9ru
      @Martakassa-wq9ru 11 месяцев назад

      አትቸኩሉ። ከልብህ ከሆነም ለራስህ እንኩዋን ደስ ያለህ። እያምታታህ ከሆነ እግዚአብሔር መልስ ይስጥህ። እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ ይመስላል አይደለ ። ግን ይሄኔ ደንግጥ። ዝምታው ሲበዛ

  • @DestaKimemu-sm3qd
    @DestaKimemu-sm3qd 11 месяцев назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በመመለስህ ደስ ብሎኛል

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 11 месяцев назад +140

    😢😢😢በስላሴ የደስታ እንባ አነባሁ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እናቴ አሁንም ከእቅፍሽ የጠፉ ልጆችሽን በፍቅርሽ መልሽ ወለላይቱ🙏

    • @edenhabeshawit924
      @edenhabeshawit924 11 месяцев назад +4

      በጣም😢

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 11 месяцев назад +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tsionabate6609
      @tsionabate6609 11 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉንም ይመልሥልን

    • @tigistsolomon8126
      @tigistsolomon8126 11 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

    • @degemuargow2419
      @degemuargow2419 11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @SelamuJohn-c8q
    @SelamuJohn-c8q 11 месяцев назад +9

    ገነ ብዙዎች ይመጣሉ የቤተክርስቲያን የድል ዘመን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 11 месяцев назад +59

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ተናገር ባርያህ ይሰማል በሚለዉ መዝሙርህ ነበር የማዉቅህ ስትጠፋ ማርያምን ሁልጊዜ አለቅስ ነበር እንደምትመለስም በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ ነበረኝ ዛሬ በደስታ አነባሁ😭😭😭❤❤❤

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 11 месяцев назад

      Betame Egziabher Yemesegen Elllllllllllllllllllllllll

    • @Meron-pd5jp
      @Meron-pd5jp 11 месяцев назад

      ገብርኤልን እኔ እራሡ በጣም የምወድለት መዝሙሩን ኡፍፍ ብቻ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ያለኝ👏

  • @SelamuJohn-c8q
    @SelamuJohn-c8q 11 месяцев назад +3

    በእውነት እኔ ማመን አልቻልኩም ዕዝራ ኃይለ ሚካኤል ወንድማችን ወደ እናትህ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በመምጣትህ ደስ ብሎኛል 🙏

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles 11 месяцев назад +6

    ክብር ለመደሐኒያለም እንኩዋን ወደ አባትህ ቤት ተመለስክ

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 11 месяцев назад +4

    ከሱ መመለስ በተጨማሪ ለሱ በመመለሱ ደስ ያላችሁ ፍቅራችሁ የምትገልፁለት የተዋሂዶ ልጆች ኮሜንታችሁ አስለቀሰኝ ማርያምን ደስ ይላል

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 11 месяцев назад +1

    እኔ በሰው አገር ነው የምኖረው አውሮፖ ውስጥ ነው የምኖረው። ይህንን መዝሙር የዛ አገር ልጅ በጣም ይወደዋል ቢያንስ 6አመት ልጅ ነው መዝሙሩን እከፍተዋለው ይመጣና ክፈችልኝ ብሎ ቁጭ ብሎ ያዳምጠዋል ትርጉሙን አያቅም ግን ቁጭ ብሎ ያዳምጣል እናቱም አባቱም የዛ አገር ዜጎች ናቸው ይገርማቸዋል ከጠዋት እስከማታ እየደጋገመ ያዳምጠዋል እና ልጅ አሁን የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆኗል እናቱን በስልክ ሳወራት ከስንት አመት በፊት ደስ ብሏት ዘማሬ ሆነ አለችኝ አሁን ትልቅ ሆኗል በነሱ አገር ያለው ቤተክርስቲያናቸው ።መዝሙርክ በሰው አገር ያለውን እፃን ልጅ ያንተን መዝሙር እየሰማ ዘማሬ አገልጋይ ሆኖ ሳለ አንተ ግን እናት ቤተክርስቲያንን እረግጠህ ወጣክ።ዋናው ነገው ልብክ ተሰብሮ መመለስክ ነው ።💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @desuabu6217
    @desuabu6217 11 месяцев назад +55

    የዳቆናትን ህብረት እና ደስታ በማየቴ እያለቀስኩ አዳመጥኩት! እንዴት ደስ ይላል!
    የምር የደሰታ እንባ አለቀሰኩ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 11 месяцев назад +7

    እዝራዬ እግዚአብሔር እንኳን ጉበኘህ ህፃን ብላቴና ነበርክ ፣ ህፃን ነበርክ ፣ ገና ዘምረህ ሳትጠግብ ፣ ዲያብሎሰ ፣ በቅናት ወሰደህ ፣ እንኳን ጉበኘህ ፣ ማደግህ መብሰልህ በጣም ደሰይላል

  • @abeldereje3263
    @abeldereje3263 11 месяцев назад +189

    እንኳን አብሮ ደስ አለን! የተዋህዶ ልጆች ንቁ እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልስልን ወደ አንዲት ቀጥተኛዎ ኦርቶዶክስ ይሰብስበን!

    • @emilyanil6806
      @emilyanil6806 11 месяцев назад

      Amen

    • @Erebuye
      @Erebuye 11 месяцев назад +5

      እባካችሁ በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይዣችኃለሁ። ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ አስቡልኝ እህቴን በተዋህዶ ቤት እየሱስ አይሰበክም በሚል ምክንያት ጠፍታለች። አሁን እዝራ ሲናገር ገረመኝ። እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን እውነት እየሱስ ክርቶስ የሚሰበክበት መንፈስ ቅዱስ የተሞላበት ያለ አይመስለኝም እና እምወዳት እህቴን አጣኃት በችግሯ ገብተው ሰረቋት በፀሎት አስቡልኝ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 11 месяцев назад +3

      ​@@Erebuyeአይዞሽ የመመለሻ ዘመን ነው ትመጣለች. የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 11 месяцев назад

      Amen❤

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 11 месяцев назад

      የጠፉት የሚሰበሰቡበት ክብር ለመዳህኒያለም ይሁን አሜን

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 11 месяцев назад +1

    ብቻ ምንም ቃል የለኝም ተመስገን

  • @sabayemane8740
    @sabayemane8740 11 месяцев назад +10

    ኦርቶዶክስ ማለት ትህትና ቅንነት እምነት ነው

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 11 месяцев назад +5

    አማኑ አሐዋዝ ስም አፍህ ገብቷልና ቀጣይ የምንቀበለው እሱን ይሆናል። እዝራ እንግዲህ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ደስስስ ብሎኛል በአንተ መመለስ ክብሩን ሁሉ የድንግል ማሪያም ል ይውሰድ። የቀራችሁ ወንድሞቻችን እና እህቶቻንም ኑ ተመለሱ ወደ ቤታችሁ ግቡ እግዚአብሔር ደስ ይበለው እኛም ደስ ይበለን።

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 11 месяцев назад +7

    ደስታዬ ወደር የለውም እዝራዬ ድንግልን ለመውሰድ አንፈራም ብለህ ዘምረህ ወደቤትህ እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beamlaktesfaye-x1x
    @beamlaktesfaye-x1x 11 месяцев назад +3

    ተመስገን ክብሩ ይስፋ ለመዳኒያለም የጠፉትን ይመልስልን ያለነውን በቤቱ ያፅናን

  • @SenaGirmaGirma
    @SenaGirmaGirma 11 месяцев назад +6

    የተወደደ ቀን የተወደደ,አመት,ወዳ አባቴ,ፍቅር,የተመለስኩበት ❤❤❤❤❤

  • @mulualemgezaw2112
    @mulualemgezaw2112 11 месяцев назад +1

    sibhat le Egziabeher le ze asmeane kale senay

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 11 месяцев назад +11

    እዝራዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትህትናህ ደስ ሲል

  • @Abenetbizuneh
    @Abenetbizuneh 11 месяцев назад +1

    EGZBAHARE YEMSGAN

  • @azi2926
    @azi2926 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ እዝራ

  • @TizitaLebena
    @TizitaLebena 11 месяцев назад

    Eeeesssssssseeeeeeeyyyyyyyy Ezraye wendmachin enkuwan be Selam temeleskilin Medanialem Iyesus yikber yimesgen

  • @seblehaile9552
    @seblehaile9552 11 месяцев назад +6

    ይህ መዝሙር ጊዜው እንደሚደርስና ለእዝራ ህይወት አስቀድሞ የተተነበየ ትንቢት ይመስላል አይ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው።

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 11 месяцев назад +2

    Egzahber yemasegen🤲🤲🤲 wandeme

  • @genetgossa6170
    @genetgossa6170 11 месяцев назад +4

    መዝሙርህን በጣም ነበር የምወደው ዕዝራ መመለስህን ከሚመኙት አንዷ ነኝና በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል

  • @Alem-sw9hm
    @Alem-sw9hm 4 месяца назад +1

    እዝራጣምደስብሎኞልእግዛቤኤይመስገንእግዛቤኤበቤቱያኑርክ❤

  • @liliyeabrehamliji942
    @liliyeabrehamliji942 11 месяцев назад +9

    እኔ ራሴ በዓለም በሃጥያት በበደል ላይ ነው ያለሁት አምላኬ መድሃኒአለም እያሳዘንኩኝ ነው ያለሁት ግን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ባንተ መመለስ ዉስጤ ሃሴት አደረገች ማርያም ደስ ብሎኛል❤ እኛንም ይመልሰን

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 11 месяцев назад

    Eleleleleeeeeeeeeeleleleeleleeeeeelelelelele selemayeneger setotaw egziabher semu yetemesegene yehun amen

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb 11 месяцев назад +31

    ሌሎቹም ተመልሰው እግዚአብሔር የምናመሰግንበት ቀን ያምጣልን 😢🤲

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n 11 месяцев назад +2

    እዝራ በመለስህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሌም አስብህ ነበር ምክንያቱም ብክድሽ ምላሴ ይቆረጥ ነው የሚል መዝሙር ነበረህ ያን መሰማ በዛ አስብህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ተመለስክልን

  • @amiamita5145
    @amiamita5145 11 месяцев назад +80

    ትላንት ላይቩ ላይ ቁጪ ብዬ አድሬ አሁንም ድጋሚ እየሰማሁት ነው። እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነበር። እንኳን መጣህልን እዝራዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ። ደስ ብሎናል ! 🙏❤❤

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 месяцев назад +1

      😢 live ሚተላለፉበትን ንገሩኝ በማርያም tiktok ላይ መከታተል እፈልጋለሁ

    • @amiamita5145
      @amiamita5145 11 месяцев назад

      @Apostolic succession ብለሽ ሰርቺ አድርጊና ፎሎው አድርጊ የአቡ አካውንት ነው ከዛ ሌሎችንም ላይቭ ሲገቡ ፎሎው አድርጊያቸው

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 месяцев назад

      @@amiamita5145 እሽ አመሰግናለሁ
      ሌሎች ከኔ ፈለው ናቸው 200k ፈሎር አለኝ
      ብዙ ተከታዬች አሉኝ እና ለዛ ነው ሸር ላደርግ ቡዙወች እዲማሩበት live ላስገባቸው አመሰግናለሁ

  • @ashenafiabebe7426
    @ashenafiabebe7426 11 месяцев назад +1

    ይገርማል።
    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው።
    በቤቱ እስከ መጨረሻው ህቅታ ያጽናህ።

  • @Tsi541
    @Tsi541 11 месяцев назад +14

    ወይኔ እናቴ ማርያም አባቴ ክርስቶስ ምን ይሳንካል ስትሄድ አልቅሼ ስትመጣ አለቀስኩ የደስታ እንባ በእውነት ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን አሁንም በእቤቱ ያፅናህ ልጄ

  • @hiruthayliye872
    @hiruthayliye872 11 месяцев назад +1

    Ezeraye inkwan wade beteh beselamtaheleen አልልልልልልል 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 11 месяцев назад +14

    የድፍረት ኃጥአት እንዳይገዛ መንፈስ ቅዱስ ጠብቀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    በጣም የሚወደው የንሰሐ ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 11 месяцев назад

    Egziabher Yimesgen.

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 11 месяцев назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደስታዬ ቃላት አጣሁለት ልጃችን ወንድማችን ትንሹ እዝራ እንኳን ወደምትወድህ እናት ቤተክርስትያን ተመለስክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosemengistu3767
    @rosemengistu3767 11 месяцев назад

    Zemare Melekete yasemalen

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh 11 месяцев назад +23

    የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና ዛሬ በሰማይም በምድርም ታላቅ ደስታ ነው ::እንኳን መንፈስ ቅዱስ ቀረበህ ውድ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወደ እናትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንኳን ለንስሓ አበቃህ ዕዝራ ኃ/ሚካኤል አሁንም ጸጋዉ ይብዛልህ::💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rv3tz2qj7i
    @user-rv3tz2qj7i 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 11 месяцев назад +4

    ወንድሜ አንተ አስተዋይ ነህ ጎበዝ ጸልይ ውዴ እመብርሃን ፡ከአንተ ፡ጋር ናት ቆርጦ አስተውለህ ተጸጽተህ ፡መመለስህ ተባረክ ትልቅ ነህ እንተወድሃለን ደሰ ብሎኛል

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 11 месяцев назад

    ELELELELELELELELLLLLLLLL YETEFAW LIJ TEMELSOAL ENA DESS YEBELACHU

  • @betimek352
    @betimek352 11 месяцев назад +4

    እምዬ ኦርቶዶክስ ስነስራታቸው ደስ ስትሎ ፀጋችሁ ሲያስደንቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ስኮራበት❤❤❤

  • @silennatkebede6935
    @silennatkebede6935 11 месяцев назад

    Esey egziabher yimesgen !!! Ezraye enkuwan egziabher eredah wendime

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 11 месяцев назад +61

    እንዴት ደስ ይላል እዛራ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ መዝሙረ ያሬድ እርጋታህ ትህትናህ የአስተምሮ ዘዴህ እንዴት ደስ ይላል ሁላችም መምህሮቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 11 месяцев назад

    Eleelelelelelelelelelelelelelelelele egezeyabehare yemesegene ❤❤❤❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 11 месяцев назад +5

    አይሰለቸኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ
    ብዙ ነው ያረገልኝ እግዚአብሔር በዘመኔ

  • @ChristianLake-w7l
    @ChristianLake-w7l 11 месяцев назад +1

    እእልልልልልልል

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 11 месяцев назад +5

    ተናገር ባሪያህ ይሰማል የሚለው መዝሙርህ ስሰማ ከቤቱ በመውጣትህ ልቤ ይደማ ነበር በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ገና በህፃንነት መጠራትህ አውቆ ጠላት ዲያብሎስ ከቤቱ ሊያርቅህ ቢያሴርም አባትህ ሚካኤል ዛሬም ድል ነስቶታል

  • @selamlehagere1926
    @selamlehagere1926 11 месяцев назад +26

    የእውነት ዛሬ ገና አለቀስኩ ተመስገን አባቴ
    የደስታ እባ ደስ ሲል😅😢😢

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 10 месяцев назад +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ደስታየ ወደር የለውም በእንባ ነው የጨረስሁት 😭❤🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 11 месяцев назад +41

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ:: እዝራ ወንድማለም በመዝሙርህ አድገን ለዓመታት አጥተንህ ጎድለህብን ከፍቶን ነበር:: አሁን ግን መልሰን አግኘተንሃል

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ
    @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ 11 месяцев назад +1

    ለካ ደስታም ያስለቅሳል እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ወደ እናት ቤተክርስቲያን እልልልልልልልልልልልልል

  • @AsterWoldemichael
    @AsterWoldemichael 11 месяцев назад +13

    ጌታ ሆይ የጠፉ በጎችህን መልስ ከፈተና አውጣቸው የድንግል ልጅ ❤❤❤አስበን

  • @nunuendeshaw5798
    @nunuendeshaw5798 11 месяцев назад

    Egziabher yimesgen

  • @bruktegene7104
    @bruktegene7104 11 месяцев назад +8

    "ካልጠፉት ዘጠና ዘጠኝ በጎች ይልቅ ጠፍቶ በተመለሰው ባአንዱ በግ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ" .... በመመለስህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ❤

  • @mikiyasejeta7367
    @mikiyasejeta7367 11 месяцев назад +1

    ፅዮን ማሪያም ma ደብር🥰🥰🥰

  • @yigarmuyigarmu3726
    @yigarmuyigarmu3726 11 месяцев назад +11

    በጋሻም እናም የቀሩት ይማጠሉ ለኔ ተይቶኘል❤🎉🙏🙏

  • @كيان-م4ح
    @كيان-م4ح 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምደሥብሎኛል እኳንደናመጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድማችን 💖 እግዚያብሔርበቤቱያፅናህ ከጭፍራያውጣህ አምላክ ይክበርይመሥገንእልልልልልልልልልልልእንወድሀለን

  • @AsekeleAyyele
    @AsekeleAyyele 11 месяцев назад +3

    amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @Yeyeyenu-Tube
    @Yeyeyenu-Tube 11 месяцев назад

    Egziabhier yemsgen!!!
    Yanten leb yemelsew Amelak yenien Yetfachewun tinshua ehtien leb yemelsegne!!!

  • @SaraLemessa
    @SaraLemessa 11 месяцев назад +3

    ''መድሀንያለም ይቅር ባይ ነው ፍቅር ምህረት ከቦት በሰማያት ሚኖር'' እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ ሰበሰባችሁ.እእእእእእልልልልል

  • @firewudenhe8460
    @firewudenhe8460 11 месяцев назад +1

    ወድሜ እንከለን ፈጣሪ ወደጉያው መለሰክ መጨረሻህን ያሳምሪልክ

  • @weaganeshjordan
    @weaganeshjordan 11 месяцев назад +14

    አቡየ የኔ ቅን ፈጣሪ ከፍከፍ ያርግህ ❤

  • @adanechlegesse-b8c
    @adanechlegesse-b8c 11 месяцев назад +2

    የሚሳነው የሌለው ለሁሉም ጊዜ ላለው አምላክ ምስጋና ይድረሰው! ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን! መጨረሻችንን ያሳምርልን! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 11 месяцев назад +27

    የኔ ድጋሜ ማልቅስ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ የወጣችሁ ወንድሞች እህቶች ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ተመለሱ ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት እንዲህ ነዉ መተዛዘን ያለበት እኛንም ባለንበት ያጽናን እንዳንጠፋ ህጉን ጥሰን እንዳናሳዝነዉ አምላካችን❤❤❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 11 месяцев назад +1

    ተናገር ባርያህ ይሰማል ሳሙኤል በለኝ ድምፅህ ይገርማል የሚለዉ መዝሙርህ እጀግ ደሰይላል

  • @Aklesiaalex
    @Aklesiaalex 11 месяцев назад +9

    😢😢 የደስታ እንባ.. በእውነት ስለ አንተ አምላኬን በእንባ አለምነው ነበር መዝሙሮችህን በሰማው ቁጥር ፀሎቴ ተሰምቷል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tensaetilahun6663
    @tensaetilahun6663 11 месяцев назад +1

    Eeeeeellllllllleeeellllll!!!
    Egzeabher yimesgen!!!!

  • @MoltotTakele-j8g
    @MoltotTakele-j8g 11 месяцев назад +30

    ዲቁና የተቀበለው እኛ ጋር ሀላባ ነበር!
    ወይኔ እዝራዬ በጣም ናፍቆኝ ነበር!😍

    • @dehab2127
      @dehab2127 10 месяцев назад

      እንኳን ደሳላቹ ትልቅ በረከታቹነው ሃላባዎች❤❤❤

  • @betisha272
    @betisha272 11 месяцев назад +2

    ዕዝራዬ እኔን አንተ እናት አባት ብታጣ ቤተክርስቲያን ብዙእናት አባት ሰጥታ የህዝብልጅ አርጋክ ነበር እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖክ ነበር። በቅርበት ነው እማውቅህ ሁሌም ታሳዝነኝ ነበር በየት ላግኘው እያልኩ ሁሌም አስብክ ነበር የኔልጅ ሽሮሜዳ ስትኖር እንጦጦ ኪዳነምህረት በደንብ አውቅሀለሁ። እንኳን ወደልብህ እግዚአብሔር መለሰህ የኔወንድም ምክንያቱም እንዴት እንዳደግክ ታሪክህን ከብዙ በጥቂቱ ስለማውቅ በጣም አዝን ነበር አንተ ከልጅነትህ ጀምሮ ሲጠቀሙብህ ነበር።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 11 месяцев назад +24

    እግዛብሔር ክብሩን ይውሰድ የጠፋ በጎች ወደ በረቱ እየተጨመሩ ነው ተመሰገን እልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bemnte204
    @Bemnte204 11 месяцев назад

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾