አስገራሚ ቆይታ ከታሪክ መምህርና ተመራማሪ ታዬ ቦጋለ ጋር ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • ጋና እና ሞሮኮ ሲጫወቱ ጋናን ነው የምደግፈው፤ ሞሮኮ ምንም አድርጎኝ አያውቅም፤ ጋናዎች ውስጥ አጎቶቼን የሚመስሉ ጥቋቁር ሰዎች ስላሉ እንጂ - ታዬ ቦጋለ (ታሪክ መምህርና ተመራማሪ)

Комментарии • 33

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад +10

    እዳንተ ያሉትን ሀቀኛ ሰወች ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @keruqtesfa5507
    @keruqtesfa5507 5 лет назад +1

    ተባረክ ምናለ ሁሉም እንደ አቶ ታየ ቦጋለ እና ምስጤፈ መሐመድ ዑመር በሆኑልን ።

  • @gedamumersha9594
    @gedamumersha9594 5 лет назад +7

    መምህር ሆይ ከቶ ምን ልበልህ እንደዉ ከደምህ በመርፌ እየተቀዳ ብንዎጋዉ ይህን የመሰለ አመለካከት ይኖረን ይሆን ? በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ያድልልን ፡፡ አማራ ቲቭም እንደዚህ አይነት ሰወችን እያደናችሁ አቅርቡልን በርቱ በዚህ አይነት ሰዉ ሃሳብ ቢያንስ አንድ ሰዉ አመለካከቱ ቢቀየር መልካም ነዉ እና

  • @kikikikiki367
    @kikikikiki367 5 лет назад

    ምምህር ታዬ ምን ልበል መግለፅ አልችልም እድሜና ጤና ይስትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ethiopiaebc2615
    @ethiopiaebc2615 5 лет назад

    እድሜ እና።ጤና ይስጣክ መምህር ተዬ ቦጓሏ ዝግጅት በጠም ደስ ምል ነው

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 лет назад +2

    ያአተ አይነቱን ሠው ያብዛልን

  • @alemneshlemalema6316
    @alemneshlemalema6316 5 лет назад +5

    ሀሀሀሀ ጃርት የበለው ዱባ አረ አተ ሰው በእውነት እድሜህን ያርዝመው ከጤናጋ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 5 лет назад

      ታላቅ ሰዉ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ታላቁ የታሪክ መምህር እኒህ ናቸው ትውልዱ ሆይ መኖረ ከፈለክ እኒህን ሰው ተከተል

  • @Nani-lz3ob
    @Nani-lz3ob 5 лет назад +1

    አገራችን ያፈራቻቸው ምርጥ ሙሁሮች አንዱ ሰው። ክብርህ ይገባቸዋል። ትክክል ያገራችን ሰላም ማጣት 100% የውጭ ጣልቃ ገብ አለበት ። /አከፋፍለህ ግዛ/ በኦሮሞኛ ቢያስተምሩ ለሆሮሞኛ ተናጋሪ ወጣት በጣም ውጤት ይኖረዋል ብየ

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 5 лет назад +4

    እንዳንተ አይነቶች ከዘረኝነት የፀዱ ምሁራን ያብዛልን

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 5 лет назад +4

    ታዬ ምርጥ ሰው ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ ባንተ ውስጥ ነው የምናዬው

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 5 лет назад +3

    እናመሰግናአለን ሃሳብዎት መልካም ነው ነገር ግነ በበለጠ መመከር ያለባቸው ጀዋር እና ግብርአበሮችን ነው

  • @Nani-lz3ob
    @Nani-lz3ob 5 лет назад +11

    በኦሮሞኛ ቢያስተምሩ ለሆሮሞኛ ተናጋሪ ወጣት በጣም ውጤት ይኖረዋል ብየ አምናለሁ።

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 5 лет назад +5

    እኔ በጣም የማደንቀው ስው ነው እንደ ኦሮሞ ሳይሆን እደስው የሚያስብ ጀግናነው

  • @ልጅነቱካሳ
    @ልጅነቱካሳ 5 лет назад +1

    ጣህሬ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @musamuhe2442
    @musamuhe2442 5 лет назад +4

    ከተማሩ እዲህነው

  • @tube7667
    @tube7667 5 лет назад +2

    ታይየ በጣም እወድሃለሁ

  • @hilenafikeryemareyamelji9446
    @hilenafikeryemareyamelji9446 5 лет назад +1

    Mamhire edmna tena rajime edma yesthi akaberhlhu adenkhi naegn

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 5 лет назад +1

    God bless you and your family🙏🙏🙏💚💛❤

  • @መሳልልሂወት
    @መሳልልሂወት 5 лет назад +2

    Ttaayy 👍👍👍👍👍

  • @moyikotijan9060
    @moyikotijan9060 5 лет назад

    Zaren lamen tekedala zarangaw amara neng atelem,anta kezanam.

  • @threesisterslife4545
    @threesisterslife4545 5 лет назад +1

    Gegenawe berta

  • @jehgdb8734
    @jehgdb8734 5 лет назад

    Ina iferaletalhu yhany tenagera blew indy nger indauarguty fetary kenzih igzabhary ytebkh

  • @keruqtesfa5507
    @keruqtesfa5507 5 лет назад +1

    ለታየ ቦጋለ 100% ነጥብ
    ለዶ/ር አብይ አሕመድ 75% ነጥብ
    ለ በዓለም ዙርያ የሉ
    ኢትዮጵያውያን
    ፕሮፌሶሮች 50% ነጥብ
    ለ ህዝቅኤል ጋቢሣ 0% ነጥብ
    ለጆሓር መሐመድ 0% ነጥብ
    ለፀጋየ አራርሣ 0% ነጥብ ከዛሬ ጀምሮ ከህዝብ በተገኘ ግምገማ ያገኙት ነጥብ ነውውውውው ።

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 5 лет назад

    😢😢😢😍😍😍👍👍☝☝☝☝

  • @jehgdb8734
    @jehgdb8734 5 лет назад

    Ahunymy yferedebety hzby astemro aseltno iju amdy afashy aregew ahunymy iyetgedele iytesadede batu iyferse nbretachew iytezerfe new kesra gebtachew iytebareru new tbaki ylalew hzby mskiny hzby badany befity hehwaty tlalki ahuny ahuny ybalgizaw tlalki hodamy drjty new ktkitochu bestker igzabhary ytebkew hizbuny igziabhary ytebkew

  • @hhidid8978
    @hhidid8978 5 лет назад

    moroco muslim silamibezabat atlim ware alabik

    • @desu2455
      @desu2455 5 лет назад

      ደደብ

    • @tube-ki6yu
      @tube-ki6yu 5 лет назад

      ሰገጤ እስኪ ዘውጌነታችሁ ይብቃን በሀይማኖት አትምጡብን ትግስታችኝ እየተሟጠጠ ነው በዛ አሁንስ እረ በቃችሁ ይቅር በለን ጌታ ሆይ

  • @hassandigale1935
    @hassandigale1935 5 лет назад

    Boqbaqa