ከሰሞኑ የታየው የመኪኖች ዋጋ መቀነስ እና አዲሱ መኪና !! | Car Price in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 22

  • @adoniyascarreview9401
    @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

    t.me/adoniyascarmarket

  • @zoeyonas
    @zoeyonas 5 месяцев назад +4

    ስለምትሰጠን የተብራራ መረጃ እናመሰግናለን፣ በርታልኝ

  • @engida2010-yr4rt
    @engida2010-yr4rt 4 месяца назад +1

    Chery Arrizo 5 (6.50) ላይ የተናገርከው የተሳሳተ መረጃ ነው. 7km/l በጣም የተሳሳተ ነው. ምክንያቱም google አድርጌ ያገኘሁት 7L/100Km ነው. ይህ ማለት ከ14Km በሊትር በላይ ይሆናል. ስለዚህ በአስቸኳይ ማስተካከያ እንድታደርግ እጠይቃለሁ. ያለበለዚያ የመኪናውን ስም ሆን ብለህ እያጠፋህ ነው.

  • @kebedemekonnen1251
    @kebedemekonnen1251 5 месяцев назад +1

    ይሄን መኪና ኮንዶሚኔም ውስጥ የማኖር እንዴት ቻርጅ ያደርገዋል?

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      ኤሌክትሪክ መኪኖች ኮንደሚኒየም ለሚኖር ሰው ያስቸግራል

  • @samueljemaneh4384
    @samueljemaneh4384 5 месяцев назад +1

    chevrolet trailblazer 2022 ማግኘት የምችልበት አድራሻ ብትሰጠኝ አመሠግናለሁ

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 5 месяцев назад

    ተረጋግተህ አውራ

  • @dereseteshome3078
    @dereseteshome3078 5 месяцев назад

    Ye motor aynet 4A,2E, etc ke nedaj consumption gar ayayize abraralign

  • @danielkemma8448
    @danielkemma8448 5 месяцев назад +2

    በጣም ነው የማዝነው ህዝቡ የማያውቀውን መኪና በግድ እንዲገዛ እንደማስገደድ ነው የማየው ማንም ሰው እነዚህን የኤሌትሪክ መኪኖች መግዛት የለበትም!"

  • @tsegaabseyoum6171
    @tsegaabseyoum6171 5 месяцев назад

    Resale value በጣም የወረዳ ነው የሚሆነው next Year ላይ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 месяцев назад

    እውነት ስራ ስሩ

  • @engida2010-yr4rt
    @engida2010-yr4rt 5 месяцев назад +4

    ነዳጅ ይጠጣል በለኛ

  • @SamyaDemeke
    @SamyaDemeke 5 месяцев назад +3

    አማርኛህን መስማት አይቻልም ስንት ኪሎማትር በሊትር

  • @temesgenmolla9111
    @temesgenmolla9111 5 месяцев назад

    1,5 wagew

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 5 месяцев назад +2

    አነጋገርህ ጥራት የለውም ረጋ ብለህ ተናገር