የአወዛጋቢው ዳኛ ጉዞ | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Комментарии • 32

  • @EliasFd
    @EliasFd 2 дня назад +3

    መንሱሬ አስበው እስቲ ቼልሲ ከተጫወታቸው ያለፋ 5 የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች 3ቱን ቴለር ነው የመራው
    አምና የመጨረሻ ጨዋታ ከቦርማውዝ& ዘንድሮ ከማንሲቲ & ቦርንመዝ አስበው እስቲ የሊጉ አስተዳዳሪ ራሱ ቼልሲን በደንብ እንደ ሚጠላ ያስታውቃል ከቸልሲ ጋር ጥሩ ስም የሌለው ዳኛ እደዛ እዲያከራትተን ሲፈቅዱለት

    • @enubereket
      @enubereket День назад +2

      አውነት ነው ግን መንሱር መስማት አይፈልግም
      አርሰናል ቢበደል 2 ቀን ይዘግበው ነበረ

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l День назад +1

    ሰላም መንሱሬ እኔ በበኩሌ ከማይክል ኦሊቨር ውጪ ወደውጪ ለውሳኔ አይቸኩል ከተጫዋች እኩል እየሮጠ ተከትሎ ያያል አንቶኒ ቴይለር ጥሩ ነው ግን ውሳኔውን አልወደውም በፊት ክሪስ ፎይ ነበር ሽማግሌው እሱም ደካማ ነው ማይክ ዲን ትንሽ ይሻላል የግሌ አስተያየት ነው መልካም ቀን

  • @ZemenTadesse
    @ZemenTadesse День назад +2

    I don't went heart any one in my life but if was thare (europ league final) my be i wll change my mind that night one of my dark night i ever face I LOVE JOSE and i think it is a Revange from Antony

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 дня назад +1

    Good news

  • @asmejinka9387
    @asmejinka9387 2 дня назад +1

    ጥሩ ስሰሩ አይወራላቸውም?? ስራው ነው እኮ ምንም ማካበድ አያስፈልግም
    ዋናው ነገር ግን አሁን የሰጠው ቢጫ ካርድ ተገብ ነው እንዴ?

  • @tsegayetegegne3573
    @tsegayetegegne3573 17 часов назад

    አንቶኒዮ ቴይለር ፍፁም ከዳኝነት መወገድ ያለበት ዳኛ ነው እስቲ ቸልሲ የተጫወተብትን ቪዲዮዎች ወደሁዋላ ሂዱና እዩ የአንቶኒዮ ቴለርን ግልፅ እድሎ በሁሉም ጫወታዎች ላይ ታይላችሁ

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 15 часов назад +1

    መንሱር በጣም ነው ያዘንኩትም ደስ ቢለኝም ቀንደኛ የማንችስተር ይናትድ ደጋፊ ብሆንም በዛሬው ውጤት ደስተኛ አይደለሁም ግን ተስፋም አልቆርጥም መቼም ያው ቢሆን ንሮ እያልን ነው ንሮ እኔ ቢሆን ንሮ ማንቸስተር ይናትድ ያሸንፍ ነበር ግን ቢሆን ንሮ❤❤😂😂😂

  • @Jusus164
    @Jusus164 День назад

    አሁን ጥሩ ሰርቷሃል ትላሌ!!!!

  • @biniz5919
    @biniz5919 2 дня назад +1

    ከጆዜ ጋር በጣም ይዋደዳሉ 😂

  • @yohannestigabu6598
    @yohannestigabu6598 3 часа назад

    Only oliver is best

  • @admasusamuel6594
    @admasusamuel6594 День назад

    ዝም በላቸዉ የሚቀጥለዉን የቼልሲ ጫወታ የሰጡታል።

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 День назад

    ያስታውቃሉ ዛፖ ዛፖ ይሸታሉ አንቶኒ ቴይለር

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 2 дня назад +1

    Most premiere league referee are incompetent compared to other big leagues in Europe. He is only one of many embarrassing referee's in English premiere league, I always amazed by it why a big competition in the world has so many incompetent referee.

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 День назад

    ለእኔ በግሌ ደግሞ ከእንግሊዝ ዳኞች ሁሉ ምርጡ ዳኛ አንቶኒ ቴለር ናቸው ።

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ይቅርታ እና ይሄ መላጣ እና አንድ መናጢ ደግሞ አሉ አሎዳቸዉም😂😂😂

  • @dinutube-7850
    @dinutube-7850 День назад +2

    ጊዜ ሰተህ ትንሽ ከአላዛር ትምርት ብትወስድ ይጠቅምሃል

  • @abdulkadirhussen6527
    @abdulkadirhussen6527 15 часов назад

    Ayni yechefene ye arse aldegafi neh

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 День назад

    የማይረባ ዳኛ ስጠላው

  • @Jusus164
    @Jusus164 День назад

    ቆሮቆንዳም ዳኛ!!!

  • @berhanualemayehu7543
    @berhanualemayehu7543 День назад

    Ere Ato mensur aregagawu enji endet intro lay " ye Erisken case tanesalek"? Yaa eko accident new yederesew yane degmo chawetawun yemaskom gideta alebet...indih sil credit eyasatawut sayhone...lemiyadergut ye dagninet sitetina ena yaa aygenagnim lemalet.
    Ye Engliz dagnoch akime bis nachew ...yanin degmo alem yawuqal.
    Ahun degmo Michael oliver, Anthony Taylor...Chris Cavanaha ..etc ye bearebu dollar yetegezu nachew...PMGOL chemir le City eyeseru new...

  • @yitbarekmengiste6586
    @yitbarekmengiste6586 День назад

    እንግሊዝ እኮ ከ አንቶኒ ቴለር ውጪ ጎበዝ ዳኛ የላትም

  • @EliasFd
    @EliasFd 2 дня назад +1

    የቼልሲ ጠላት ቴለር ነው

  • @fraolashebir4589
    @fraolashebir4589 2 дня назад +4

    Ye English dagninet kedereja betach betach mehonun wanegna masaya Anthony Taylor NW. Be Chelsea chewata lay yemayaset card siset foul Sisera demo siyalf neber

  • @abdiMude-y3s
    @abdiMude-y3s 2 дня назад

    Mansure

  • @blessings515
    @blessings515 День назад

    Tylor is a fraud and a disgrace that ever existed in football. Even Micheal oliver is nothing better. They've ruined so many games that possible chnaged the course of title 🙄

  • @Football-d3y1u
    @Football-d3y1u День назад

    The worst referee in the history of primer Ligue next to haward Webb

  • @Jusus164
    @Jusus164 День назад

    ቆሻሻ ሰውዬው ዳኛ አልሊም እኔ!!!!!

  • @ZSEBO3348
    @ZSEBO3348 День назад

    Every England refree is sh**t

  • @mametube4292
    @mametube4292 День назад

    ለቼልሲ ያለው ጥላቻ ከባድ ነው ይህ ቆሻሻ