"...Fast road map 2 rehabilitate ethiopian soccer ; Alternatively , Fast " Track " 2 ethiopian foot ball rehabilitation , OR u can modify it & translate 2 amharic ! * which may b classified in2 short & long term plans , write & publish it pls ? we are with u in our prayers , I am so grateful , chaw !
መንሱሬ እንደኔ የረጅም ጊዜ የኳስ ተከታታይነቴ በሁለት አይነት ነው የማየው አንደኛው የአርቴታ በወጣቶች እድልን ያለመስጠትና ፍርሀቱ ሁለተኛው የፕሮግራሙ አወጣጥ እድለቢስነትና የተጨዋቾች ስለንቦና ከፊታቸው የሲቲ ጨዋታ መኖር እንዲሁም ሶስተኛ አመታቸው ዋንጫ የገድ ነዉ የሚለዉ አሳቤ ተጽእኖ ፈጥሮባቸዋል የሚል እይታ ፈጥሮብኛል
መንሱሬ እራያ በጣም በጣም ነዉ ሚችለዉ ።እስከ ዛሬ ችሎታዉ ትንሽ ጥርጣሬ ነበረኝ አሁን ግን ሚገርም ችሎታ ነዉ ያለዉ ❤❤
መንሱሬ ለአንተ ያ
ለን ክብር ፍቅር ጉጉት እንዴት እንደምገልፅልክ አላውቅም
አይ መንሱሬ አንተም እንደጓደኛዬ ብቻህን ዘመን አልቀየርክም ማለት ነው 😂 😂 😂 2016 ብለህ ነው የጻፍከው ....ይሔ ለታሪክ የሚቀመጥ ቪዲዮ በመሆኑ ከተቻለ Edit ይደረግ ፤ በተረፈ በአርሰናል የማታው ብቃት በጣም በሽቄአለሁ አንተ ግን ትንተናክ እጅግ ደስ ይላል በርታልን።❤ ❤ ❤
😅
እኔ እራሱ ያንተ ኮሜንት አይቼ ነው 2k17 መሆኑን ትዝ ያለኝ
ያንተ አይቸየው የተፆፍን የየው😂❤
😊😊
@@skySports-l3m ችግሩ እሱ የ Facebook እንጂ የዚህን ኮሜንት ብዙጊዜ ትዝ አይለውም ግን አየሩ ያለው እዚህኛው ላይ ነው።
መሱርን የወለደች እናት እድሜዋን አላህ ያርዝመው አቦ ቀላል ይተነትነዋል እዴ
መንሡሬ ሠላም ይብዛልህ የማርቲኔሊ ድክመት እየበዛ ነው
Zendro 1 man City 2liv 3manu 4EArs 5 vila 6 Tot 7 hono yalkal
Good news
በአርሰናልና በአትላንታ ጨዋታ እያየሁ ሁለቴ እንቅልፍ ወሰደኝ የአርሰናልና የማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ አስቀያሚ ጨዋታ እንደሚሆን አያጠራጥርም።በአርሰናልና በማንቸስተር ሲቲ ስድስቴ እንቅልፍ የሚወስደኝ ይመስለኛል።
ኦናናም በሚገርም ሁኔታ ልክ እንደራያ ያዳነው ተአምርኛ ፔናሊቲ ዮናይትድን ታድጎታል
Arsenal 4 ever❤❤❤
ምን ያወራል 2016 ሆነ 2017 ምን የቀየርከው ነገር አለ ቁጥር እንጂ ነገር ከመቆፈር እራስ መቀየር ይቅደም
አርሰናል እንደዉም እድለኛ ነዉ አንድ ነጥብ እኮን ይዞ ተመልሶል ግን አይገባዉም ማሸነፍ የሚገባቸዉ አትላታዎች ነበሩ በቃ ሜዳ ዉስጥ እኮ ሳሊባ ብቻ ነበር ያለ ሚመስለዉ
ለማሸነፍ መሰለኝ የገቡት ግን አልቻሉም ድንቅ የሆነው የአርሰናል የመከላከል ብቃት አይገባውም ይገባዋል የሚባል ነገር የለም
@@selina8513 Kkkkkዉይ የናተ ጉራ ደግሞ በልኩ አድርጉት ማንም ቡድን ወደ ሜዳ የሚገባ ለማሸነፍ ነዉ እኮ ግን በቃ ኳስ ነዉ የፈለገ ጥሩ ብትጫወትም እድል አብሮክ ከሌለ አታሸንፍም መከላከል ላልከዉ ሲታገል የነበረዉ ሳሊባ ብቻ ነበረ በቃ ደጋፊ ስለሆንክ ብቻ ድክመታቹን ለመሸፈን አትጋጋጡ እመኑ እድሜ ለሳሊባና ለበረኛዉ እራምስ አመስግኑ
Betraka
@@solianatesfaye-t5e አይዞሽ ገለቴ በሽታዉን ያልተናገረ መዳኒት አይገኝለትም ስለዚህ ስተታቹን አምናቹ ተቀበሉ እየመረረሽ ዋጭዉ Kkkkkk
arsenal❤❤❤❤
Antony best refer in the world
Mensura yetelanetenaw chawata odegard yasefeleg neber
አርሰናል ማጥቃት የተሳነው የኦዲጋር አለመኖር መሆኑ በሁለቱ በቶቶንሃም እና አትላንታ ፍንትው ብሎ ታይትዋል
ሠላም መንሱሬ መንሱሬ እኔ ቅዳሜ ቀን በጣም ደሥ ይለኝ ና ግን በአንድ ነገር የመጣ መልሶ ይደብረኛል ምክኒያቱም ከሠኞ እሥከ አርብ አንተን በጉጉት ሥለምጠብቅህ ና ሥለማገኝህ ቅዳሜ ግን ሥለማላገኝህ ይደብረኛ So what Shall I do?
መንሱሬ እዴት ነው 2017 አላመንክበትም ነው ወይ 2016 ይሻለኛል ያልክ ይመስላል አሁንም2016 ብለህ እየተጠቀምክ ነው
Raya wow
As you saw everybody becomes commitater
rayya wow
Raya is beset cepa
አርሰናል እንደዉም እድለኛ ነዉ
መንሱሬ
🎉🎉🎉🎉🎉
WowRAYA
ሠላም መንሱሬ
አርሰናል ትናንት ደካማ ሆኖ ነው ያመሸው ነገር ግን ራያ የተለየ በረኛ ነው።አርሴም ይስተካከላል ምንም ጥርጥር የለውም።
Are you sport fine? I think you are not only business man do you know why I said this if you are talk about our sport other wise you're....
Arseee kooo🎉🎉🎉
Arsenal 😊
Arseee❤❤❤
እነደጓደኛኜ ብቻህን ይባላል እንዴ ? መደመሩ ላይ እንዴት ነህ?
🎉
Silm naw
Adika has bad customer service
1St😅
አትላንታ ቪ ራያ ነው በለኛ 😅😅
"...Fast road map 2 rehabilitate ethiopian soccer ; Alternatively , Fast " Track " 2 ethiopian foot ball rehabilitation , OR u can modify it & translate 2 amharic ! * which may b classified in2 short & long term plans , write & publish it pls ? we are with u in our prayers , I am so grateful , chaw !
አትላታ ይለያሎ😂
ye comment anbibeh atawkim adamach negn
መርጦ አልቃሽ 😢😢😢
ፍትህ ለሀላባ ዞን ለቁሊቶ ከተማ ለዋንጃ እግርኳስ ብድን
አርሰናል እንደዉም እድለኛ ነዉ