ድንቁ ዲያዝ፣ ወደ ጎል የተመለሰው ኑኔዝ | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Комментарии • 16

  • @BESHCHALA
    @BESHCHALA 3 часа назад +2

    መንሱሬ አጥቂዎቹ እራስ ወዳድ በመሆናቸው ማግኘት ያለብንን ብዙ ጎሎች አጥተናል አሁንም ስሎት ተጫዋቾቹን ማቀናጀት ይኖርበታል

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 5 часов назад +6

    Arne slot is the man ❤❤❤🎉Gena yasgermenal

  • @AseAke
    @AseAke 4 часа назад

    ሉቾ ምን ግዜ ድንቅ ጎሎዎች ተዝርዝሮ አልቅም ድል ለሊቨርፑል ❤❤❤

  • @tezeramelis
    @tezeramelis 5 часов назад +2

    arif akerarb new mensure...

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v 4 часа назад +1

    7ደቂቃ ናት ብየ ነበር ግን ምርጥ ትተና ይሜ❤❤❤❤

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i Час назад

    Liverpool ♥️♥️♥️♥️♥️YWNWA ❤❤❤❤👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @Mobile-karton
    @Mobile-karton 3 часа назад

    Mensure 🙏🙏 berta

  • @bahirjimma2715
    @bahirjimma2715 3 часа назад

    Dias❤❤❤

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ሉቾ ዘንድሮ የሱ ነዉ ግን ደግሞ አንዳንዴ እራስ ወዳድ መሆኑን ማሶገድ አለበት ከዚህ በላይ ጎል ማግባት ይችሉ ነበር ብቻ ሁሌም ድል እና ስኬት ለዉዱ ለሀያሉ ሊቨርፑል❤❤❤❤❤

  • @DcFgcg-hq5oi
    @DcFgcg-hq5oi 4 часа назад +1

    መንሱር በጣም ባለጌሰውነው አርሰናልና ዩናይትድ ቢሆኑ አንድ ሰአት እራሱ አይበቃውም ነበር በሊቨርፑልላይ ንቀትሕን በግልፅነው ያሳዬኸው ቅዠታም

  • @amirside5728
    @amirside5728 Час назад

    ዘንድሮ ሊቬ ሻምፕዮንስሊግ እና ፕሪሚየር ሊግ እንበላዋለን🎉

  • @TirhasAmaha
    @TirhasAmaha Час назад

    Ere mensure dehna tntena sraln betam achr ena yaltekenaje new ebakh bedemb tezegajteh akrbln

  • @ZekaryasAbera
    @ZekaryasAbera 3 часа назад +2

    መንሡሬ እንወዳሀለን ግን ስለ ሊቨርፑል ትንታኔ ስታደርግ ሠፋ እና ጥልቅትንታኔ ብትሠጠን ፍላጎታችን ነው

  • @NolawyRufael
    @NolawyRufael 4 часа назад

    መንሱር ኣንድ ጥያቄ ጠይቄህ ኣልመለስክልኝም
    Goat በፖርቹጋል ያለው ትርጉም ኣብራራልኝ

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v 4 часа назад

    7ደቂቃ 😢

  • @DaweLFC
    @DaweLFC 4 часа назад

    Le liverpool 7 dekiqa bicha