በሳውዲ ኢትዮዺያዊቷ የቤት ሰራተኛዋ ስትማግጥ እጅ ከፈንጅ ተያዘች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 267

  • @hayati559
    @hayati559 18 дней назад +38

    ከውርዴት አላህ ይጠብቀንን ያረብ

  • @hanantube1138
    @hanantube1138 18 дней назад +41

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኡመተል መሀመድ ረሠል ሡለላሁ አለይህ ወሰለም❤

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru 18 дней назад +24

    አኡዙቢላ ወላሂ ሞት ይሻላል ከዱኒያም ከአሂራም ኪሳራ ባተ እጠበቃለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @بنتمحمد-ل4ذ
    @بنتمحمد-ل4ذ 18 дней назад +31

    ወላሂ ኡስታዞቻችን በየሶሻል ሚድያ እኛን ለማስተማረ ይደክማሉ እጅ እኛ ሀበሾች መካ ላይ እራሱ ዚና እየሰሩ ነው ኤጭ😢😢

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 17 дней назад

      ዉነት ነወይ እኔ አላመንኩም ነበር

    • @NbbvcxzMjjhgfda
      @NbbvcxzMjjhgfda 15 дней назад

      የትም ብንሆን የትም አላህን ከልባችን ካልፈራን እካእባውም ቢሆን ከልቡ ያላመነ ወጀል መስራቱን አያቆምም ምን ልልሽ ፈልጌነው ጌታሽን መፍራት በየትም ሁነሽነው

  • @عجايبكامل
    @عجايبكامل 18 дней назад +10

    ወንድም አህመድ የፃፍከው ታፔላ በቂ ነበር ምስሉ ምን የሚሉት ነው ዲናችንን የሚፃረን ነገር ከማድረግ እባካቹሁ ተቆጠቡ ቶሎ እንዲታይላቹሁ የምታደርጉት ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው

    • @Fነኝያለፈንናፍቂ
      @Fነኝያለፈንናፍቂ 17 дней назад

      ዲኑን እዴት ይወቀው ይሄ ኢቱበር አስክሮት የሰው ነውር ማውጣት ክልክል እደሆነ አያውቅም ባለጌ

  • @zahrayuesuf6430
    @zahrayuesuf6430 18 дней назад +13

    ወይ ውርደት በየመንገዱ ያደዱ ዘልዛሎች ናቸው የመጡበትን አላማ ረስተው እኛንም አብረው ያስወቅሱናል

  • @halehale7257
    @halehale7257 18 дней назад +7

    እርካሽ ብትሞት ይሻላታል እንኳንም አላህ አዋረዳት ቆሻሻ
    ወሏሂ 12 አመት ሊሆነኝ ነው ከአመት ሁለት ግዜ ነው ኢጃዛ እራሱ የምንወጣው ከጓደኞቸ ጋ የምን ወንዲ ነው ባል እራሱ እሚመጣልኝ በወንድሞቸ ነው አልሀምዱሊላህ ነገር ግን ስመጣ እናንተ ፊለፊት አይቸ ነው እማገባው ስመጣ እዚህ ሁኘ ማንንም ማውራት አልፈልግም ነው እምላቸው በቅርብ እገባላሁ አላህ ከፈቀደ አላማየት አሳክቻለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @IikalIikal
      @IikalIikal 16 дней назад

      አላህ ያሳካልሽ እህቴ

    • @HayuHayu-q2k
      @HayuHayu-q2k 16 дней назад

      @@IikalIikal ደምሪኝ ማማየ 🥰

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 18 дней назад +9

    ጭራሽ ከሴትዮዋ ሀልጋ አቤት የሀበሻ ድፍረት. ማነምኮ አይደፍረውም አጃኢብ

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 18 дней назад +8

    ክፈቱ ከአራቦች ቤት መሆኑ እንጂ ሪያድማ የሸሌዎች መንዳር ሆኖልሃል 😅😅😅😅😅😅

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 18 дней назад +9

      ስንት ጪዋ አለን ወላሂ በአዳዲ ዱርየ ስም መጥፍት የለበትም የስራ ጫና ባህሪአቸዉን ችለን የምንኖር አለን

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 16 дней назад

      ግምቆሻሻሻ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 18 дней назад +7

    አላሁ ሙስተአን የድፍረት ጥግ

  • @we.alanzie
    @we.alanzie 10 дней назад +2

    ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 18 дней назад +9

    አኡዙቢላሂ ሚነሼይጦን እሮጂም አሁን ይቺም ከኛጋትቆጠርአሁን አይ ያለመታዴል

    • @saaa9448
      @saaa9448 18 дней назад

      አይዞሽ እኛጋር አይቆጠሩም

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 18 дней назад +6

    አይ ሚስኪን እኔ ለአንድ ወር ጥለዉኝ ሲሳፈሩ ፀጉሬን አልገልጥም በካሜራ ያዩኛል እያልኩኝ ስበላ መሳቀቅ ነበር ይችስ ፈልቶባታል😂😂😂

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 18 дней назад +2

    አላህ ይጠብቀን

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed6489 17 дней назад +1

    ላኢላህ ኢለላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ ሴቱ ምነው የወጣሽበት አላማ ተረሳሽ ምነው ሰው ሀገር መሆንሽን ረሳሽ ምነው የሳኡዲ ህግ ረሳሽ እንግዲ ሶብር ለቤተሰቦችሽ።አንቺ ከሆነ አላህ በበለጠ ይቅጣሽ ወንዱም እንደዚህ።

  • @MariyamHussain
    @MariyamHussain 17 дней назад +2

    አላህሆይከክፉነገርጠብቀንያረብ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 13 дней назад +1

    አኡዙቢለህ ያአላህ መጨርሽችንን አሰምሪልን

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ

    እኔ ምግቤ ስርቸ አልበላም ስራቸውን ሣከናውል እዱኒዜያነበሩ የሂስራ እሚሰሩት ለካ ኢትዩች አርቂብቻ አደለም እድም ይሰራሉው. አትሻብኝ የቤተሰቦ ቸንም የራሴንም አገት ሣላስደፍ ወደአኪራይውሰደኝ ምንምመልካምነገር መስማት ቀር

  • @Salki-b5b
    @Salki-b5b 2 дня назад

    አላህይጠብቀንያረብ😢😢

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 18 дней назад +2

    አህሜው በቅደም ተከተል ነው ያቀርበከው ካሜራ ማን እስከምትመስለኝ ነገር 😂ማለቴ የነሱ ካሜራ ማን😂😂😂
    እኔ ስሰራ ለምን ሚስጥር ታወጫለሽ እያላችሁ አጠባችሁኝ😂😂😂😂 እዚህ አኡዙቢላህ አኡዙቢላህ ትላላችሁ😂😂😂 መቸም እሴት ላይ ዬላችሁ ነገር ኮመታተሮች

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 18 дней назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ለጀነት ብቁ ባንሆንም
    የጀሀነምን እሳት መቋቋም
    አንቺልምና በሰፊው እዝነትህ ማረን
    ኢ ላ ሂ😢

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 18 дней назад

      አሚን ያረብ

  • @نرتللنى
    @نرتللنى 18 дней назад +3

    ላኸዉለዉላ ቅወተላቢላህ አረ ምን ጉድነዉ ዘድሮ እነዚህ አገታቸዉን በሰይፍ መቀላት አለባቸዉ

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ
    @ربيعهإبراهيم-د7خ 18 дней назад +3

    እሄነገርዉነትነዉእደእኔኮአላመንኩም ወይኔወይኔ እኔ እጀራ ጠልቤ መብላት ፈርቸአምሮኛ ቀርጉድ አይያገሬሰዉ

    • @AminaAmina-f6z
      @AminaAmina-f6z 14 дней назад

      እኔ ወሬን ሞልቸ ብር ለሰዋቅ ስልክ ተናግሬ ስንት ተጨንቄ ነው ጭራሽ ሰዋቆችን ዘመደ ቢሆን እደነህ አልልም ፍራት ጥግ ድርስ የአላህ ስንት ደፋር አለ አላህዋ አደራ ከመጥፎ ነገር ጠብቀን በተለይ ሳኡዲ ቀልድ የለም በወንጀል

  • @FathyaAmin-nq4on
    @FathyaAmin-nq4on 10 дней назад +2

    ምን አይነት ድፍረት ነዉ🤔

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 18 дней назад +4

    መሀመድ አሁን ይህ ነገር የሚወራበት ወቅት ነው😂😂😂😂ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሬ የለውም😂😂😂ሕዝብ በሚያልቅበት ወቅት ትርኪ ምርኪ😂😂😂

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 18 дней назад +2

      የቱ ህዝብ ነው ሚያልቀው ገዳያችን ህገወጥ ፋኖ ነው እሱ እየተመታ ነው ክልላችን ሰላም ይሆናል

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 18 дней назад

      @@gemiye.gemiye1832 ትክክል ያረብ እነሡንማ አላህ ያጥፋልን ህፃናቶች እንዳይማሩ እያገቱ እያሠቃዩ ለአማራ ህዝብ ነው ይላሉ።

    • @NoMistrust-l8m
      @NoMistrust-l8m 18 дней назад +1

      @ የቅዠታሙ ሶዬ ተከታይ😆😆😆ምኞት እና ቅዠት አይከለከልም። 😆😆😆

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 18 дней назад +1

      እሚዘግበውስላጣነው ስለሞቱት ኡለሞችያልዘገበውን?????

    • @tiduf8991
      @tiduf8991 18 дней назад +1

      በረራ ተዘግቷል እንዴ የእስረኞች አሪያድ😭😭የምታቁ እንዳታልፉኝ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 18 дней назад +1

    Alhamdulilah sawdina dubai aydelewum
    yenesu ayiwora hod yifjew

  • @FathyaAmin-nq4on
    @FathyaAmin-nq4on 10 дней назад +1

    ሁሉም ሰዉ ድብቅ ነዉር አለዉ ነገር ግን ባደባባይ ባረቤት ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 17 дней назад

    ጀዛከላኸይር

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 16 дней назад +2

    አላህ ባዱንያም ባአሄራም ያዋርዳቹ ባለጌ ሴቶችናወንዶች ቱ አሌኩም ዝሞት የአሄራምየአዱንያም ውርደት ነው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 18 дней назад +3

    የመዳም ቅመሞች አንዳንዶቹ የመጡበትን አላማ ይረሳሉ

    • @HayuHayu-q2k
      @HayuHayu-q2k 18 дней назад

      ደምሪኝ ውደ🎉

    • @tiduf8991
      @tiduf8991 18 дней назад

      በረራ ተዘግቷል እንዴ የእስረኞች አሪያድ😭😭የምታቁ እንዳታልፉኝ

  • @SeadMu-l9z
    @SeadMu-l9z 10 дней назад

    እኔ ሚያሳዝነኝ በአዳንድ ጨምላቆች ሀገራችን መሰደቧ ያረቢ ምን አይነት ጊዜ ደረስን አዑዙቢላሂ ሚነሸይጧኒ ረጂም ያረብ አንተ በራህመትህ ጠብቀን ከዚህ ውርደት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 дней назад +1

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢🎉😊

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 18 дней назад +1

    ሰምተናል አህሜ እኛም ገርሞናል የመጣንበትን አላማ መርሳት

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 18 дней назад +2

    ጉድ እኮ ነዉ ድፋረቷ መዳም ቤት ወንድ ማምጣት አንዳንድ ሰዎች ሲጨማለቁ በጥቅሉ ያሰድቡናል

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 17 дней назад +1

    ያአላህ የረብ እርዝቅ ፈላጊዎች እርዝቃች እያዘጉብን ያሉት እንኚ
    ባለጌ ያገራችን ቆሻሻ ተግባር ይዘዉ በየሠዉ አገር
    አላህ ይላእንሁም ምን ይሻለናል
    አሁንሥ በዛ የኛ አሣፋሪ ተግባር

  • @aminatube3280
    @aminatube3280 17 дней назад +2

    አላህ ከደዚህ አይነት ሙሲባ አላህ ይጠብቀን

  • @monamohammed9843
    @monamohammed9843 18 дней назад +1

    ላሀወላቁወተቢላ ስደት አለም ውስጥ ጥጋባችን ጥግ እዚህ ደርሷል አንዳንድ ጋጠወጦች አንገታችንን እያስደፉን ነው አላህ የስራቸው ይስጣቸው 👍

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 17 дней назад +1

    አየ የኛ ጉድ በጋጠ ወጦች ምክኒያት ሀገራችን በመጥፎ ያስጠሯታል

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 17 дней назад

    ዩቱብ ያስከራችሁ ሁሉ በሉ ስሩበት ሲጀመር የማንንም እንከን እድናጋልጥ አልተፈቀደልንም አንተ ማን ስለሆንክ ነው የሰውን ነው የምታወጣው አላህ ያልፈቀደውን ነገር የምታደርገው ምክር ነው ብለህ ከሆነ ተሳስተሀል ደሞ ሀገሩን ደጋግሞ ይጠራል እኮ በቃ አደረገችው በሰራቺው የምትቀጣው እሷ ብቻ ነች እንጂ እኛ አይደለንም የምሰራው ቢጠፍህ ነው ይህንን የምታመጣው አትርሳ ነገ አላህ ዘድ እደምትጠየቅ በእዚህ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 18 дней назад +1

    ያረህማን አንተው ጠብቀን ያረቢ በይ 80 ጀልዳ ተዘጋጅ

  • @የመርሳዋቀበጥ-ፀ9ከ
    @የመርሳዋቀበጥ-ፀ9ከ 18 дней назад +1

    አጂብ አይሰማየለም ያረቢ

  • @MdAkmal-pv7mg
    @MdAkmal-pv7mg 17 дней назад

    ወሌኩም አሰለም ኡሱን ማግደል ነዉ አዱ በሰረዉ ማጥፎ ሁሉም ይበለሸለል

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 18 дней назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢና አለይሂ ራጁኡን እንዳውየኛ ልጆይመችነው ከስተታችሁ እምታሪፊት😢😢😢

  • @zatube5734
    @zatube5734 18 дней назад +2

    እኝክ ቶባ ጌታየ ምን ጉድ ነው

  • @AaH-p2p
    @AaH-p2p 15 дней назад +1

    በጣምያማል እኔከኩሺና ሳልወጣአዉላለሁ አንዳንደማጋጣ ይባልጋል እባካቺሁ ስማቺንን አታስጠፉ አላህንፈሩ

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 17 дней назад

    አጂብ እረሴቱ ወደየት ወደየት አላህየዋ ሰትረኝ እረምኖቹ ናቸዉ አላህ ይስቱር አላህየ ያረቢ በእራህመትህ እዘንልን እደኛ ክፋት ሳይሆን እዳተእራህመት እየን ያ አላህ ከወጀል ጠብቀኝ😭

  • @FgSf-e9h
    @FgSf-e9h 16 дней назад

    አለህ ይጠብቀን😊

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 18 дней назад +1

    እረኛ ንረታሰድቡ ሀላላችን ዬምንጠብቅታማኞችአለን በጨወነትዬተቀመጥን ይጃዛቤታችንእካን ከወድጋዬማንደባለቅ እረተው ቅመሞች😂😂😂

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 17 дней назад +1

    አረ ኡኡኡኡ ምን አይነት ድፍረት ነዉ የአሏህ ወይ ጆሮ በቃ

  • @rahmaHabtemuመካነሰላሟ
    @rahmaHabtemuመካነሰላሟ 17 дней назад +1

    እዉነትነዉግን??አላህጠብቀን ከደዚህ

  • @jsHhs-z4b
    @jsHhs-z4b 17 дней назад +1

    አላህእዋአንተከጂልነገርጠብቀን።ምንአይነትጨካኚነት።በአላህ።እሱምዚና።እሰዉቤትየአላህአተጠብቀን።ሙስሌምናትወይ?

  • @Naimmohamed-w4f
    @Naimmohamed-w4f 3 дня назад

    የኔህት አንቺ የኔቢጤነሽ

  • @Anshatube-h7y
    @Anshatube-h7y 17 дней назад +1

    ምን ጉዲነው ለካ ለዛነው ተፍቲሽ የተጄመርው😭አላህየስራቼውን ይስጣቼው መኖሪያ አሳጡን

  • @yarb481
    @yarb481 17 дней назад +1

    😂 የኛጉድ ከሀገር ውጭም ወጣ😂 ቱ
    ነጃሳ ኢጃዛ ቤት የሚነጃጀሱት አልበቃብሎ

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 17 дней назад +1

    ያረብ እዘንልን የወደላችን መብዛት

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 18 дней назад +2

    ጉድ የኛጉድ አያልቅም እማንሰማው የለም ያቆየን ብቻ

  • @KeriyaAbdalla
    @KeriyaAbdalla 17 дней назад +1

    ሱበሃን አላህ አላህ ይሱቱር

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s 16 дней назад +1

    እኔየሚነደኝ እዳሀሉጋ ያረብአገርሴትመባሌነዉ 5 አመቴ እምሰራበት ቤት ኢጃዛቤትኮየለኝም የትምስሄዱ ጥለዉኝነዉ እሚሄዱት ምንምነገርብፈልግ መሸዋርአልጠራም በለሉበት ሁለየምእዳምኑኝ ስለምፈ 20 የአመት ወጣትነኝ አሁላይ አልሀምዱሊላህ ተዉእህቶቸ አላማቹህን አሳኩ ለሁሉምግዜአለዉ አላህዋ አተጠብቅን ካስጠያፊስራ ያረቢ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 18 дней назад +3

    የማዳም ቅመም የሚለው ስም መቀየር አለበት😊😊😊😊

    • @JhIj-b8s
      @JhIj-b8s 18 дней назад

      የመዳም መናጄር ማለት ይሻል የሆን ሀሀሀሀሀሀ

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 18 дней назад +1

    ወይኔ ወይኔ ምን አይነት የተመተ ሰበር ዜና ነው. ለዘም በነሱ ቤት ወይኔ ቂሌት ቂሌትም ልክ አለው ኤሄስ ከፈ

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 18 дней назад +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 16 дней назад +1

    እኔ የማካፍልህ አሰተማሪ ታሪክ አለኝ በተይ ሰዉ በጥላቻ በሚታመሰ በት በዚህ ዘመን እንዴት ላደርሰህ እችላለሁ

    • @Wollomedia2
      @Wollomedia2  16 дней назад

      +251946262600 በዋትሳብ ወይም በቴሌግራም

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 18 дней назад +1

    አትሻብኝ አላህየ😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZainaTem
    @ZainaTem 13 дней назад

    ቱ ቱ ቱ ቱ ቱ ፋጣሬ ሆይ ባሳላም ዎደትዳረ ማልሳኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 18 дней назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ደምሩኝ እህቶቸ ደፍረቷ ምግብ ለመብላት እንደት እንደምንፈራ የዚችስ የከፋ ነው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 18 дней назад +2

    ከሷ የሱ ድፍረት ካሜራስ የለምደ ጉደ አንተጠብቀን ያረብ

    • @SjhtkxFhdojk
      @SjhtkxFhdojk 18 дней назад

      ሁሉም ቤት ካሜራ የለም

  • @JemalAhmed3025
    @JemalAhmed3025 15 дней назад

    የመጨረሻ ዝሙት የበዛባት ሀገር ሳኡዲ ሴቱም ወንዱም በሙሉ ነው።

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 18 дней назад +1

    ወይኔ አህመድ አሻሜ ገዳሜ ያሳጣቸዉ የኛ ጁሮ ያጠፋሉ 😢

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 18 дней назад +1

    ቤርጎ ኢዛ የጠበቀችው መሰለው እንዴ እሷ ብትደውልበት የት ነው ወዴት ነው የማይል እንደወጠጤ ፍይል አፍጫውለይ ኢዞ ሰዉ ቤት ገብቶ ሊወጣባት 🤔

    • @SemiraMan-e7o
      @SemiraMan-e7o День назад

      አረ ጉድ ወዴት እየሄድንነዉ ያረብ አተ ጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 17 дней назад

    Allhe yetabekane

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 17 дней назад +1

    😭😭😥😥😥😥💔💔👌👌

  • @ሀሊማሠይድ-ጠ3ጰ
    @ሀሊማሠይድ-ጠ3ጰ 17 дней назад +1

    ያአሏህአተልብሥጠን😢😢😢😢

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 17 дней назад +1

    አስተክፉሩላህ አላህ ይጣብቀን

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal 18 дней назад +1

    ቆየን ከሠማንኮ አህሙ ጉድ ብለናል😮

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 18 дней назад +2

    በተገደሉ ሁለቱም አላህ ይናአላችው ቱ

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 18 дней назад

    ከልጅቶ የልጅ ድፍርት እቤታችዉ መግባቱ እሶን ነይ ቢላት እዛዉ በርሀ ሁኖ ይሻል ነበር ፈየሎችን እየጠበቁ 😅

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade 18 дней назад +1

    ጠለብ ነት ወይስ በውጭ ነው ምትሰረው

  • @Saada-v1h
    @Saada-v1h 13 дней назад +2

    ቆይየህሪያዲየሚባልሀገርወልደወየሚጥሉት
    እሪያዲዝሙትየሚሰሩትእሪያዲ
    ምንአይነትችግርነወየኛወዲነቡይእተወለዱበትቧታ
    አሏሀኩበርሱበሀንአላህወላሂሳኡዲንአበላሹትአየሀበሻ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 18 дней назад +1

    አስታግፊርሏህ ላአዚም ለውጥ ማለት ይለሐል እንድሕነው ያረቢ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 18 дней назад

    አይ መከራየ አሁን መዳሜ አታምነኝ ይሆናል ኦረ ተው እንሥራበት ወላሂ እኔ 1ወር በባዶ ቤት አምና ነው ትታኝ የምትሂደው ዘበኛ አለ ሹፊር አለ ሥንት አመቴ ኦረ ወዳሥማችንን አቆሸሻችሁ ቱ

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 18 дней назад +1

    እኔ አፈርኩኝ ወየው 😭 አላህ ይግላሽ አቦ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 18 дней назад

      @@የማሜእህትየማሜእህት ግን ማንነቷን ማወቅ ፈለኩኝ ሙስሊም ትሆን

  • @ربيغفرليورحمنييارب
    @ربيغفرليورحمنييارب 18 дней назад +1

    يارب صبرا يارب ياالله رجمنا برحمتك

  • @VipVip-i1r
    @VipVip-i1r 17 дней назад +1

    ሀላሊንምአልምጠእንኳንሀራምደፍረናችው😢😢😢

  • @bnitMuhammed
    @bnitMuhammed 18 дней назад +2

    😂😂😂😂 የተመታ ዜና አረ ተውን እሸቅልበት ሆ😁😁

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 18 дней назад +6

    በሳዑዲ ምድር የተከበረች ሀገር መካ ላይ እና መድና ላይ ዚና እየሰሩ አሏህን አይፈሩ የኛ ጉድኮ ሀቂቃ በጣም ከባድ ነው
    አሏህ ይህድኩም ግን በስ ግን በጣም ያሳፍራል ሀቂቃ እኔ ሴትዮዬ ኢንዱ ኖሲያ ስትማግጥ በቤቴ ከባሌ ጋ ከውጭ ስንገባ ይዘናታል ወንድ አስገብታ ወሏሂ ነግራኛለች ግን ወድያው ለህግ ነው የሰጠናቸው አለች

  • @SadaGabi-ou7lr
    @SadaGabi-ou7lr 10 дней назад

    Subanalaah

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 13 дней назад

    እዉነት መጀመሪያ የነበሩበትን
    እረሥተዉ ነዉ
    ያሳዝናል.

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 18 дней назад +3

    ያኢላሂ የብልግና ጥግ ቱ

  • @TamiertBabiso-vd6rh
    @TamiertBabiso-vd6rh 5 дней назад

    ሱፈነአለህ

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 3 дня назад

    ወቸው ጉድ 😂😂😂😂😂

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 18 дней назад

    ኢነአሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ጉኮነው የማይመጣ የለ እኔ እኮን ወንድ የማስብበት ጊዜ ሊኖረኝ ጽጉሬንኮ የማበጥርበት ጊዜየ የለኝም አላሁምስተአን ምናልባት ባሎ እደሆነ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 18 дней назад

    ይገርማል ወየው

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 18 дней назад +1

    ፒክቸሩ ቀይሩት ወለዬው አላህ ከዝሙት ይጠብቀን ከውርደትም😢

  • @fozyamohamad5583
    @fozyamohamad5583 18 дней назад

    አዳድ ሴቶች ልባቸው እቂጣቸው ላይ ነው እኔ እቃ ሳዝ ሳይመጣ በፊት ነው የነሱን ፈቃድ ነው እምጠይቀው በነሱ ምክኒያት መሰደባችን በስምቶር ባመት ብኖርድኳ ከቤት አሎጣም

  • @nesibanesiba4710
    @nesibanesiba4710 18 дней назад +2

    ኡኡኡ

  • @ለንበሮትፍረኮት
    @ለንበሮትፍረኮት 17 дней назад

    አላህ አያዋርደን

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 18 дней назад +2

    🙉🙉🙉🙉🙊🙊🙊አሰላሙአለኩምያረብወገቹወነየገኝ እሺአሀመደ ወሎዘምእደትልእሺሰመቸኒንመጠፋትየለም

  • @Hayat38
    @Hayat38 18 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZulfkAbdi
    @ZulfkAbdi 16 дней назад

    በክክክክልልልልል

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 13 дней назад

    እዚህ ኡስታዝች ስለ ዲነ ይጫሀሉ ግን ምን የሚሰመ ዬለም እንዴ