ቆይታ ከአያና ፈይሳ ጋር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ቆይታ ከአያና ፈይሳ ጋር!
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 382

  • @nahumdegefa7641
    @nahumdegefa7641 10 месяцев назад +67

    ኤርምያስ ዛሬ ነብስ ያለው ሰው ይዘ መጣክ በጣም የሚገርመው ይሄ ልጅ ነገ ትልቅ ቦታ እደሚደርስ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚሰጣቸው አሳቦቹ በጣም የሚገዙኝ ነው በርታ ወንድማችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤜🤛

  • @alemetona5446
    @alemetona5446 10 месяцев назад +83

    የዚህ ቤት እድምተኛ አይደለሁም አንድ ነገር ግን አምጥቶኛል የሰላም አምባሣደር የሆነው ኢትዮጵያዊው አያና ነው ክበርልን ምርጥ ወጣት❤❤

    • @hannateklemariam341
      @hannateklemariam341 9 месяцев назад

      Thanks Ermiyas.

    • @hannateklemariam341
      @hannateklemariam341 9 месяцев назад

      Wawwwww ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tsegayetube
      @tsegayetube 9 месяцев назад

      የብልፅግና ሰው ሆኖ እንዴት ነው ሰላማዊ ሊባል የሚችለው?

  • @EshetuAga
    @EshetuAga 10 месяцев назад +74

    አያና ምርጥ ሰው። የአያና ብዙ ውይይት ተከታትያለሁ። ውይይቱ በሳልና አስተማሪ ናቸው። በርታ! የአንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን።።

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 9 месяцев назад +1

      ዉሬ ሳይሆን መፋትሄ ነው ኢትዮጵያ ያጣችው መሬማ ያልተወራ በጎ ነገር የሉሜ። መልካም እያወሩ አይልደ ዞር ብለው የሚያሳርዱት

    • @fekadudejene5109
      @fekadudejene5109 9 месяцев назад +1

      አያና 👏👏👏🙏🙏🙏

    • @tewodros9308
      @tewodros9308 9 месяцев назад

      ብራቮ ኤርሚ አያና👌

  • @solomonmestas
    @solomonmestas 9 месяцев назад +4

    አያና በጣም ምርጥ ሰው። የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለዚህ ነው። እንወድሀለን። በርታ ወንድማችን ❤

  • @yitagesudaba
    @yitagesudaba 10 месяцев назад +58

    ገና ዛሬ ቁጭ ብዬ ደስ የሚል ኢትዮጵያውያን የረጉት ውይይት ሰማው። እባካችሁ እንዲሁ እንቀጥልበት ኢትዮጵያውያን

  • @lemedia509
    @lemedia509 10 месяцев назад +14

    አያና ማርሽ ቀያሪ የጅዋር ምትክ ነህ ብዬ አስባለው አውን የኦሮሞ ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ አልፎም ለኢስት አፍሪኳ ብቁ ልጆች በተተኪ ትውልድ ውጣት ውደፊት እየመጡ ነው በርታ

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 9 месяцев назад

      ሁሉም ህዝብ ለየራሱ ይበቃል ማን ከማን አንሶ ነው። ሁሉም ለየራሱ ከሆነ ይበቃል ፌደራሊዝሙን አስታውስ አህዳዊነት መሰልቀጥ አትውደድ። እያንዳንዱ ህዝበ ራሱን በራሱ ማስተዳደር መብት አለው ይላል እንጂ በሌላ መተዳደር አለበት አይልም። በቴክኖሎጂ ከሆነ አዎ መግዛትና መሸጥ ያለ ስለሆነ ለአለም ለሃገር ለአፋሪካ ሊያበረክት ይችላል እሱም ገንዘቡን ይለቅማል

  • @mengistudidena178
    @mengistudidena178 9 месяцев назад +1

    This is a wonderful interview. It's my first time to listen to Mr. Ayana. I liked his ideas and his line of thought. I've known Mr. Ermias since the time when he joined ESAT.

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 10 месяцев назад +35

    ይገርማል እንዲህም ተንቀሳቃሽ መፅሐፍ የሆነ የዘርፈ ብዙ እውቀት ባለቤት እና የሰፊ አስተሳሰብ ተምሳሌት የሆነ ወጣት ኢትዮጵያዊ መኖሩን አላውቅም ነበር። አማርኛ ቋንቋውን ሲያቀላጥፍ አንደበቱ ሲገራለት ለጉድ ነው ደግሞ እኮ ኦሮሞ ነው።

    • @seifuhailu6766
      @seifuhailu6766 9 месяцев назад

      KKKKKK............yasbelal tsufesh

    • @LawofGod
      @LawofGod 9 месяцев назад

      He speaks the civilized Addis Amharic.

  • @gbeyudemoze318
    @gbeyudemoze318 10 месяцев назад +35

    ምርጥ,ውይይት ነው አያና የሀሳብ ሊሂቅ ምርጥ ሰው በርቱ እናመሰግናለን !!!!!

  • @Bereda100
    @Bereda100 10 месяцев назад +26

    ሳይሰለቸኝ የጨረስኩት የፖለቲካ ትንተና ብኖር ዛሬ ነው። Best and brilliant Obbo Ayana!

  • @esahakabdulkadir2086
    @esahakabdulkadir2086 9 месяцев назад +13

    አያና የ ሰው ልክ የሆነ ሰው ነው 🎉
    Good job
    Wan biyyaa kootiti dhalattef Akka biyyaa kotin boonu Naa gote jirta
    የባሌ ሮቤ ሰላማዊ ሰው ።❤

  • @Musa-gc2vt
    @Musa-gc2vt 9 месяцев назад +9

    አያና በረታ ከፅንፈኛና ከአጠላላፊዌች አላህ ይጠብቅልን 🇪🇹🤲🙏

  • @admercywakeyo
    @admercywakeyo 9 месяцев назад +9

    ለመጀመሪያ ጊዜ የበሰለ ስልጡን የሆነ ለብዙ ዘመናት ለሀገሬ ስመኘዉ የነበረዉ ከተንኮል ከሀሻጥር ከጥላቻ ከስድብ የፀዳ የሰከነ ሀገር ገንቢ ዉይይት

  • @arayaselassie9390
    @arayaselassie9390 10 месяцев назад +33

    ኣቶ ኤርሚያስ፡ ሚዲያህ ሲጀምር እና በውይይት መሃል ለመሸጋገሪያ የምትከፍተው ሚዚቃ ከሚፈለገው በላይ ረጅም ነው። የሪኦት መሸጋገሪያ ሙዚቃ ሰከንዶች ነች። እንደሱ ብታደርግስ፡?

  • @lionchaser420
    @lionchaser420 10 месяцев назад +31

    I love it when intellectuals come together and do an interview….a very well done and articulated interview from both of you.

  • @sarayetbarek2863
    @sarayetbarek2863 10 месяцев назад +7

    የኤርሚያስን ሾው ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉውን ከፍል አየሁት አያና በጣም ጎበዝ አንደበተ ርቱ ፓዘቲብ ኑ እንጋዳል ገደሉን አጠፉን ልንጠፋ ነው ኑ እንግጠም ከሚል ኃላ ቀር ትርክት ወቶ መፍትሔ ለኢትዬጵያ ሕዝብ ያቀረበ??ተመቸኸኝ አይቀይርህ keep it up❤❤

  • @አቤልጉዴታ
    @አቤልጉዴታ 9 месяцев назад +6

    Let me say this, ኤርምያስ እና አያና ያደረጉትን ዉይይት live ገብቼ እንደ አጓዋጊ ፊልም ተከታተልኩ,.. አያናን የሚገልፅበት ቃላት ለጊዜው ስለሌለኝ, ኤርምያስ ግን አሜሪካ ገብቶ ለመጀመሪያ ጊዜ እሳት ላይ ለሲሳይ አጌና interview የሰጠውን በሳሉንና ዕውቁን ኤርምያስን ነው ያስታወሰኝ. ምክንያቱም ባለፉት 4 ወይም 5 ዓመታት ዛሬ ያየሁት ኤርምያስ ጠፍቶብኝ ነበር.
    በተረፈ እግዚአብሔር አያናን ይጠብቀው.

  • @EmatiSintayehu
    @EmatiSintayehu 9 месяцев назад +3

    ጥሩ ግንዛቤና የንግግር ችሎታ ያለው ወጣት ነው አያና፤ከአይን ያውጣህ

  • @YET64
    @YET64 10 месяцев назад +22

    This is an excellent discussion Ayana brings a high level of maturity and intelligence to the discussion. Ermias, with all due respect, it seems like you've undergone a 101 course on contributing to the country in a more civilized manner. You possess great potential to drive the best ideas for the country. For your information. That being said, Ayana has something valuable that the country needs. It would be beneficial to provide him with more platform alongside you. Overall, it's a wonderful discussion filled with civility. Good job.

  • @tibebetadesse9149
    @tibebetadesse9149 9 месяцев назад +5

    ኤርሚ አየህ ወደ ቀልብህ ስትመለስ አማረብህ በርታ ወንድም ዓለም

  • @Kidist-z2t
    @Kidist-z2t 9 месяцев назад +4

    በጣም ይገርማል አያና በጣም ጥልቅ መረዳትጥልቅ እውቀት ለትውልድ አሳቢ መሪ መሆን የሜችል ሰው ነው

  • @nathansisay7291
    @nathansisay7291 10 месяцев назад +15

    This is the best episode I have ever seen in ACM! Thanks Ermi!

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 9 месяцев назад +2

    Very strongly I agree I wish we can push this concept to the diasporas and then to the motherland . We diasporas have obligation to promote ! Let us use the social media for positive messages

  • @Dassutti
    @Dassutti 10 месяцев назад +12

    Let me say few things about this interview and the guest Mr. Ayana. First of all, Ermias is very much appreciated in this interview because, you just raised very constructive questions and watched him talk. Very important thing to do, which many hosts fail to do. Second, I have watched short videos of Ayana on TikTok, not long videos. I must admit that I had wrong perception of him. I thought he is just one of those tiktokers who have shallow knowledge and he wants to show himself. I was utterly wrong. In fact, he is so modest that he did not show himself. He knows a lot. And he is so calm and collected. I really liked him. Please give him media stages and ask him critical questions. I think politicians can learn from him. Thanks for the interview.

    • @fekaduabdissa3966
      @fekaduabdissa3966 9 месяцев назад +1

      Very constructive and insightful reflection on your side; unlike so many on this platform. Thank you.

  • @dawitlemessa3748
    @dawitlemessa3748 9 месяцев назад +9

    ኤርሚያስ ከአያና ብዙ ትምህርት እንደ ወስድክ እገምታለው።አያና ህዝባችን የአንተ አይነቱን ምጡቅ አህምሮ ያለውን ሰው የሚፈልግበት ወቅት ላይ ነው ያለው። ኑርልን!!

  • @metchaltilahun2486
    @metchaltilahun2486 9 месяцев назад +1

    Ermias, at last you are in the right place. Discussing with intellectual who reads a lot gives you grace. Keep it up.

  • @turakedir7317
    @turakedir7317 10 месяцев назад +15

    The first longest interview I ever listened...Thanks to obbo Ayana and the host!

  • @deresulema4935
    @deresulema4935 10 месяцев назад

    ፀገዬ አራርሳ፣ልደቱ ፣ አያና እና አርምያስ ስል ወደ ፍት ፣
    1. State structure
    2.constitution
    3.ምን ብሆን ሀገር ይቀጥላል? ምን ቢሆንስ ይደርሳል?
    4. በለንበት ሁኔታ የሀገርቱ ዕጣ ፋንታ ምንድን ንው? እና ሎሎችም ላይ ደፈር ብላችሁ ብትወያዩ

  • @eliasabdullahi3311
    @eliasabdullahi3311 9 месяцев назад

    Knowledge is so powerful and Mr. Ayana is providing us to move on to change ourselves and our surroundings too !!! Wake up !!

  • @abebetulu1
    @abebetulu1 9 месяцев назад

    በጣም እጅግ ደስ የሚል ወይይት ነዉ የሰማሁት ስድብና ጥላቻ የሌለበት ወይይት እንደዚህ አይነት ውይይቶችን ነዉ መስማት ደስ የሚለኝ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ በጣም ጎበዝ የፖለቲካ ተንታኝ መሆንህ ማንም ሰዉ ያውቃል ኢትዮ360 ላይ እያለህ ስትሄድ በት የነበረው መንገድ ደስ የማይሉ ነበር ጥላቻ ከሚሰብኩ ተቋም ጋር ነበርክ ነገር ግን ከጊዜ ሂደት በኋላ ከዚያ ከጥላቻ ሰባኪዎች በመዉጣት እና ከትግራይ ጋር በነበረው ጦርነት በዙ ጉዳት ደርሷል አንተም ነገሮች ካለፉ በኋላ በግልጽ ይቅርታ ብለሃል ይቅርታ ጠያቂዎች አዋቂዎች ናቸው በእግዚአብሔርም ዘንድ ሃጥያት እንኳን ቢሆን ይሰረዝላታል ደስ የሚል ዉይይት ነዉ ያየሁት የሰማሁት እንደ አያና ፈይሳ አይነት ሰዎች እንደ በዙልን እፈልጋለሁ ኤርሚያስ መጨረሻ ላይ የሰጠው ምክርም ጥሩ ናቸው ለአያና አቅም የምሆኑ ናቸው።

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 9 месяцев назад +1

    Well done, Ermy miss ya already, but ya r yet to be better, keep up z good job.

  • @negestqueen
    @negestqueen 9 месяцев назад

    አያና, አስከ ዛሬ ሰምቼህም አላውቅም!!! በጣም ጥልቅ አስተሳሰብ!!! በጣም እደግፋለሁ/ እስማማለሁ ሀሳብህን!!! ይህ ቃለ መጠይቅ በብዙ ቆንቆዎች ተተርጉሞ ህዝብ ቢማርበት ሀገራችንን ልናተርፍ እንችላለን!!

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 9 месяцев назад +2

    God Bless Ayana!

  • @upgradeurself420
    @upgradeurself420 9 месяцев назад +3

    i am glade to see you in my life time ayanaaa
    Alhamdulilah

  • @wasihungebregiorgis3452
    @wasihungebregiorgis3452 9 месяцев назад +2

    Great understanding!!!!

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 10 месяцев назад +6

    ኤርሚያስ በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነበር እንዲህ በሳል ሰዎችን ለህዝብ ማቅረብህ መልካም ነው አያናንም ደጋግመህ አቅርብልን እባክህ? ሰላም ለኢትዮጲያ!

  • @buze1buze1
    @buze1buze1 10 месяцев назад +6

    2:16፡21ቁጭ ብዬ ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት ውይይት ነው ኤርሚም ጣልቃ ሳትገባ የሰውን ሀሳብ በትክክል ታስጨርሳለክ ክብር ይገባሀል ስለአያና ብዙ ተብሏል ትልቁ ብቃቱ በእውቀት መናገሩ ነው ይልመድባቹ❤

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940 9 месяцев назад

    አያና በሳል ከወገንተኝነት የፀዳ አመለካከት ያለው!! ጎበዝ ልጅ ነው!! ባሌ ሮቤ ተወለድኩ ሲል ምናልባት በጣም መንፈሳዊና ሕይወቱ ለእኔ በግል አስተማሪ የነበረው የጋሽ ቡሊ ፈይሳ ልጅ ነህን?

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 9 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያዊ አያናአ ፈይሳ ሰላምህ ይብዛ

  • @mza2884
    @mza2884 10 месяцев назад +2

    ኦኬ ለመሆኑ በአሁን ሰአት ከአማራ ውጪ ያለውን ህገመንግስት የሚቃወም ቡድን ወይም ግለሠብ አለ ወይ ? በእኔ አምነት የአማራ ፅንፈኛው ቡድን ህገመንግስቱ የእኔን የበላይነት ጥቅም አላስጠበቀም ከሚል የመነጨ ነው ባይ ነኝ።

  • @gcy3510
    @gcy3510 9 месяцев назад +3

    እሄ ልጅ በጣም ያምጋርም ብቃት ያለው ብሔርታኛ ያልሆና ሁሉን ያምያቅፍ ትልቅ አቅም ያለው ነው ወደፍት በትልቅ ቦታ እጣብቃዋላን

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 9 месяцев назад +2

    Very wise discussions.

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
    @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 9 месяцев назад +1

    እንደሠው የሚያሥብ ሠው ማለት ይህ ነው።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 9 месяцев назад

    ይህን ቃለ ምልልስ ዘግይቼ ሙሉውን አዳመጥሁት። ውይይቱ በግላጭ ስለሆነ ደስ ይላል። የአቶ አያና በተለይ ሃሳብን በጠራ ቋንቋ እና አገላለጽ የማስተላለፍ አቅም ከፍተኛ ነው። ሆኖም ያስተላለፈውን ሃሳብ በርጋታ ለሚያስተውል ነፃ ባለአዕምሮ ሰውየው አቋምና ትኩረቱ "ያለውን ሕገ መንግሥት አድናቂና ይልቁንም የኦነግ የኦሮሙማ የፖለቲካ አቋም በጣም አምኖበት እየደገፈ ያለ ዝግጁ ፖለቲከኛ ነው"። ፖለቲካ አቋሙ መብቱ ነው። ሆኖም የሠነዘራቸውን ሃሳቦች ደጋግሞ ላስተዋለ አገራዊ ፈተናችን ለወደፊትም ከባድ እንደሚሆን ነው።

  • @asayeeshetu1662
    @asayeeshetu1662 9 месяцев назад +1

    I hope you Read this,Please come again, and it's really interesting!,you two fit perfectly for discussion, thank you

  • @lemessanegassa5645
    @lemessanegassa5645 9 месяцев назад +2

    I got well educated by this interview. Next time I will attend bringing my pencil and notebook

  • @berekettesfaye4197
    @berekettesfaye4197 9 месяцев назад

    I appreciate Ayana"s Idea God Bless you bro.

  • @chawogi4291
    @chawogi4291 9 месяцев назад

    ድርድርን በተመለከተ የነበረዉ experience ምን ይመስላል የምለዉንም አንስታቹ ብትወያዩበት አሪፍ ነበር። ባለፉት ስርዓቶች በኢትዮጵያ የነበሩት ድርድሮች ምን ዉጤት ነበራቸዉ? የነበረን experience መጥፎ ከመሆኑ የተነሳ ዛሬ ድርድርን ብንፈራዉ ይፈረዳል ወይ? የሚሉ ጉዳዮች ዉይይት ቢደረግባቸዉ።

  • @sunnyabera2220
    @sunnyabera2220 9 месяцев назад

    አያና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኛን የናፈቀን ያንተን አይነት በሰው ልጅ ማንነት የተገነባ ሰው ነው ማህበራዊ ሚዲያው ካሸማቀቁት ሰው አንዷ ነኝ ሀሳባችን ለመግለፅ እንኳን የማንደፍር በብሔሬ የማላፍር በኢትዮጵያዊነቴ የማልደራደር የወታደር ልጅ ነኝ ግን ማለት የምፈልገው አያናን የመሰለ ኢትዮጵያዊ አይቼ ማለፍ አያስችለኝም ያንተን አይነት ያብዛልን በተለይም ለኛ በኢትዮጵያችን ለማንደራደር የኦሮሞ ማህበረሰብ from silen society ለመጀመሪያ ጊዜ እዚህ ፔጅ ላይ ሀሳቤን ገለፅኩ
    Geletommaa itti muddii ❤

  • @nadobich7441
    @nadobich7441 9 месяцев назад +1

    ችግራችን እኮ ሳያውቁ ሚዲያውን የተቀላቀሉ ናቸው።ሌላው ደግሞ አድማቹም ወገንተኛ ሆኖ ዘሩን የሚደግፍለትን ሚዲያ ነው የሚሰማው።እና በአጭሩ ዓለምን ለመምሰል አንጥርም ።ስማ በለው የሆነ ህዝብ እና በቲፎዞ የሚያምን ማህበረሰብ ይዘን ወደፊት ማለቱ ቢከብድም እንደዚ የበሰለ ውይይት ቢሰፋ መልካም ነው።በርቱ።።።።

  • @tadelekenea5422
    @tadelekenea5422 10 месяцев назад +11

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው በርቱ እናመሰግናለን🎉

  • @Werebiya9334
    @Werebiya9334 10 месяцев назад +8

    Thanks goodness there are sometimes very enlightened people that will give us hope!

  • @getachewtikke5099
    @getachewtikke5099 9 месяцев назад

    ኤርም እያተፈወስክ ነው ማለት ነው???? ከሆና በጣም ደስ ብሎኛል። ወሎህ ከአህያዎች ጋር (እሯ አህዮችም አይደሉም እነርሱ) መዋልህ ነበር በሽተህ?? ለማንኛውም ከዚያ በመርዝ ከተሞላው ሥፍራ እንኳን እግዚአብሔር አወጣህ። ከእግዲህ ወሎህን ከእንደ አየና ከሉት አስተዋይ ቀና ከሆኑ ሰዎች በመዋል ወደ ሰውነት ተመለሰ።

  • @ermiasyoseph5825
    @ermiasyoseph5825 9 месяцев назад +6

    አያና የሰው ውሀ ልክ ፣ብሔርተኞችንም አህዳውያንንም ሊማሩበት የሚገባ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @hailye4781
    @hailye4781 9 месяцев назад +1

    I agree on most things Ayana have said, However that is what Amhara people have said in the last 3 decades. I personally identified myself as an Ethiopian to include others in my Ethiopiannes. Now, I am worried about Amhara, people are getting killed by the government because of their ethnicity. We simply don't have luxury to talk and think about other ethnicities in the middle of our life and death choises.
    Amhara people getting respect from others by standing for ourselves first like everyone. Everyone should understand Ethiopianism is very important for all, not only for Amhara.

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 10 месяцев назад

    so called Ethiopia & USSR & Yugoslavia .. whats the difference between them ?

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 9 месяцев назад +1

    This is really very nice discussion. Thank you.

  • @diboraashebir7721
    @diboraashebir7721 9 месяцев назад

    Great Personal View, I am too late to know such type of Oromo Personality. Hopping

  • @Odd375
    @Odd375 10 месяцев назад +8

    ይህ ወጣት ሰዉ ሊበረታታ ሊደገፍ ይገባል።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 9 месяцев назад +1

    Ayana God bless you

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 10 месяцев назад +2

    Oromo Language was brodcasted for First time in Radio Mogadishu

  • @jagamaroba
    @jagamaroba 9 месяцев назад

    እዚህ ቤት ገብቼ ተከታትዬ አላውቅም። ነገር ግን አያና እንግዳ ሆኖ በመቅረቡና በሰጠው ትንታኔ መስጦኝ እስከ መጨረሻው ተከታትያለሁ ። ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።

  • @sileshihailu4086
    @sileshihailu4086 9 месяцев назад

    ኤርሚያስ እና አያና በጣም ጥሩ ውይይት ነው፡፡ በአገር ቤት ያለው የተማረ አካል ከውይይት እና የበኩሉን ለመወጣት ሚድያውን የሞሉ የስም ማጥፈት ፍራቻ ስለለ ነው፤፤ ግን ሁኔታው መስተካከል አለበት ምሁራን አስተዋጽኦ ማድረግ አለበት አንድ ሀገር ነው ያለን

  • @AbrahamWanta-ld4uc
    @AbrahamWanta-ld4uc 9 месяцев назад

    You speak the truth, Oromo is not racist let all humans hear you about Oromo and their GADA system

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 9 месяцев назад +3

    I have not wasted my time listening to you. You both had good chemistry. The questions Ermias raised were so important, and Ayana's responses were amazing. Thank you so much. Respect 🎉🎉

  • @اولسرمولوذاروذارو
    @اولسرمولوذاروذارو 9 месяцев назад

    አያና ለኔ በጣም ትለያለህ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነሕ ትክክለጛ ኢትዮጵያዊ ክበርልጝ

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 10 месяцев назад

    What is the difference between Ussr , Yugoslavia ?

  • @ElisabethGetachew-r8s
    @ElisabethGetachew-r8s 10 месяцев назад +4

    Ayana, you are so mature. Thank you, Erimias for having him! I was impressed by the way you look at him.

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 10 месяцев назад +6

    🙏ሰው Academic & political knowledge ሲኖረው እንዲሁም አንደበተ ርቱ አስተማሪ ሲሆን መታደል ነው ከምቀኛ ይሰውርህ ብዬለሁ
    VIVA AYANA
    VIVA AYANA ኤርሚ አያናን በማቅረብህ Thank you.

  • @HannaAgiz
    @HannaAgiz 9 месяцев назад

    Ayana tebarek anete yeselam sew neh 👍👍👍

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 9 месяцев назад

    ይህ ልጅ የኦሮሞ ወጣት ምን ያህል በጣም ያነበቡ አዋቂዎች ያሉበት እንደሆነ ያመላከተ ነው ።ኤርሚም ምስጋና ይገባሀል።እነ አበበ ቶላ ይማሩበት ።ቶላ በሚለው ስም የሚነግዱና ሆን ብለው ኑሮአቸውን በዩቲዩብ ያደረጉ።

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 9 месяцев назад

    ምን አገባህ ይህ ሰው ምርጥ ሀገር ወዳድ ሰው ነው ዕውቀት አለው ውነት ያወራል እንደ እናንተ ባንዳ አይደለም በጣም ምርጥ ሰው እንደ እናንተ አወልዋይ አይደለም ..

  • @dj.a7169
    @dj.a7169 9 месяцев назад

    Thanks 🙏 Ayan ,..... Erimias now you're right

  • @btin1791
    @btin1791 9 месяцев назад +2

    አያና ከቲክቶክ መውጣት አለብህ! TikTok የስድብ እና የህፃናት መጫወቻ ነው! ቲክቶክ ለ ገበሬው ሞጣና ለጅሉ ዩኒ ማኛና ለእብዷ ጅጅ ኪያ

  • @tbesteth
    @tbesteth 9 месяцев назад +1

    Thank you Ermiyas Ayu we love uuuuu👍🇪🇹❤️

  • @Song-Ram
    @Song-Ram 9 месяцев назад +2

    እንዲ ብታወያይ ፅንፈኛዉ ሚባለዉም ረገብ ይል ነበር መወያየት እንልመድ ሰላም ለሀገራችን

  • @FikiruIrana
    @FikiruIrana 9 месяцев назад

    እንደ አያና ፈይሳ መረዳት ይስጠን

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 10 месяцев назад +1

    ኤርሚ በመጨረሻም ተንገዋለህ ወደ ኦህዴድ ሎሌነት ለመመለስ ደጅ እየጠናህ ነው። ብአዴን አባረረህ፣ ህወሃት በካልቾ ሲጠልዝህ ወደ ኦህዴድ በር አንኳኪነት ወረድክ

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf 9 месяцев назад +1

    ኤርሚ እውነት ኢትዮጲያን የምትወድ ከሆነ እንደዚህ አይነት የመፍትሄ ሀሣብ ያላቸውን የብሔር ኮሮጆ ውስጥ ያልተቋጠሩትን ሠዎች እየጋበዝክ ሀገሪቱን ከቅርቃር ውስጥ እንድትሠራ አጠይቃለሁ ታሪክ ያነሣሀልና ሀገርም ታመሠግንሀለች

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 9 месяцев назад

      እኔም ይህን ሀሳብ እገዛሀለሁ

  • @simachewwoldie3301
    @simachewwoldie3301 10 месяцев назад +3

    Great intellectually driven conversation…Ayana is a very smart matured young intellect. Keep up the good work!!! I think Ermias is a changed person started analyzing politics in a civilized fashion

    • @so2bk
      @so2bk 10 месяцев назад

      Ermas is used and rejected by the extremist Fano360. Now, he is finding a new way of accepting reality.

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 10 месяцев назад +4

    በአማራ ፋኖ ላይ የሞከራችሁት ዝባዝንኬ አስተያየት በጥሞና አደመጥኩት:: አያናን አውቀዋለው:: ኤርሚያስ ግን በዚህ ደረጃ መዝቀጥህ ደንቆኛል:: ደግነቱ ምንም አልክ ምንም ፋኖ በብርሀን ፍጥነት ስላመለጠ የእናንተ ዶማ ትንተና ለግዜው ይቆይ:: አማራ ላይመለስ ተነስቷል:: አነሳሱ ከትግሬም ሆነ ከኦሮሞ ብሄርተኝነት በእጅጉ ይለያል:: ልዩነቱ ሀቀኛነቱ ነው:: ልዩነቱ ህዝባዊነቱ ነው:: ልዩነቱ ጀግንነቱ ነው:: ህውሀት/ኦነግ/ብልፅግና አንድ እሚያደርጋቸው ሶስት ነገሮች ሌብነት/ከሀዲነት ውሸታምነት እና የአማራ ጥላቻ ነው

  • @antenehshoro4550
    @antenehshoro4550 9 месяцев назад

    Great dialogue!!

  • @mezgebuchakaheyi1215
    @mezgebuchakaheyi1215 10 месяцев назад +5

    ከጥላቻ ዉጪ ዕዉቀትን መሠረት ያደረገ ዉይይት ከግንዛቤም በላይ የህሊና ዕረፍት ይሰጣል በርቱ ለአገራችን ጠቃሚ ይህ ነዉደ

  • @Nurenove
    @Nurenove 9 месяцев назад

    አያና እንወድሀለን። የልባችንን ነዉ ምታወራዉ። ፀጋ ይብዛልህ። እንዳንተ four sighted የሆኑ ያብዛልን። አማርኛህ ግን ይጣራ። ጎጃሜ አያወራዉም።😊

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 9 месяцев назад

    አያና.ጨዋ.የወለደችክ.ዘመንክ.ይባረክ

  • @GashahunFeyera-nl1dj
    @GashahunFeyera-nl1dj 10 месяцев назад +4

    interesting discussion

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 9 месяцев назад

    ውይይታችሁን በጣም ወድጄዋለሁ ግን ወደ መፍትሄው ስታውሩ ስለ ፍትህ ምንም አይነት ነገር አትሉም ።አሁን ለዘመናት የማይረሳ በማስረጃ የተደገፈ ሊካድ የማይችል ማንነትን መሰረት ያደረገ አሰቃቂ ግድያ በተካሄደባት ሀገር ምን አይነት ሀገራዊ ውይይት ነው ሰላም ሊያመጣ የሚችለው

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 10 месяцев назад +2

    ፓለቲካችን የሃሳብ ትግል ስለሆነ ኤርምያስ ብትፈቅድ አቶ አያና ፈይሳ እና አኪላ አማራ ወይንም ዩሪ ታደሠን ኣሟግትልን! እነኚህ ሶስቱ ወፎች ሃሳብ ዘሪያ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ይዘውራል!! በግል ክለብሃውስ እና ቲክቶክ ላይ ልባችንን አዉልቀዋታል

  • @mdsaeed9222
    @mdsaeed9222 9 месяцев назад +1

    ጁዋር መሐመድ አየና ፈይሰ ቁጥር 2 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @wasihungebregiorgis3452
    @wasihungebregiorgis3452 9 месяцев назад

    ermi keep on such tracks, your actual position should be at this level!!!!

  • @tulufirew
    @tulufirew 9 месяцев назад +2

    የበሰለ የምሁር ውይይት ነው:: አያና ነባራዊ ሁኔታን ያገናዘበ ጥንቃቄ የተሞላበት በሳብ ነው ያቀረበው:: ኤርሚያስም ሃሳቡን የተከተለው ስለመሆኑ ጥያቄዎቹን የጠየቀበትን አቅጣጫ አያና ሲያለዝብበት ተቀበለው እንጂ አያናን ሊገፋው አልሞከረም:: ለምሳሌ ኦሮሙማ ላይ እንዲሁም የኦሮሞ መንግስት የኦነግ ሰራዊት የሚሉቱ ሃሳቦች ላይ ለጠየቀው አያና ኤርሚያስ እንዲሄድለት ያሰበውን ርቀት ባይሄድም የአያናን ሃሳብ ኤርሚያስ የገዛው ይመስላል::

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 10 месяцев назад +4

    ገና ዛሬ ለረጅም ጊዜ ቂጭ ብዪ ትርጉም ያለው ነገር ሰማሁ

  • @mohamedsiraj3545
    @mohamedsiraj3545 9 месяцев назад +2

    👍ገና ዛሬ ከስው ጋር tegnaegnk 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @YayoEntertainment
    @YayoEntertainment 9 месяцев назад

    Ayana is the great

  • @mulunehtolessa5263
    @mulunehtolessa5263 10 месяцев назад +2

    Wonderful Ayana

  • @kassahunnema3738
    @kassahunnema3738 9 месяцев назад

    Most of the things I agree but comparing Minisota and Texas to make arguments about Ethiopia is not a good comparison. The major difference of Federalism in USA is not based on Ethnic and language as a result anyone is free to live in USA . Ethnic and Language federalism never solve the conflict. We need to come up with common language and culture if we want to live peacefully and freely.

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 9 месяцев назад

    I rily not foll you mida but to day evry intrsted discotcion and gust i am proud him

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d 9 месяцев назад +2

    ብሔራዊ መግባባት ብሔራዊ ደህንነትን ያመጣል ፡፡

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 10 месяцев назад +1

    Nothing is created nor destroyed

  • @NomoweHawassa
    @NomoweHawassa 10 месяцев назад +3

    እንዲህ ሠላም ያለው ሰው አቅርብ ፣ ፣መርዝ የምረጪ ዘረኞችን ትተህ አያና ከአይን ያውጣህ