Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቄስ ቤኪ ኢየሱስ እጅግ አብዝቶ በሰማያዊም በምድራዊም በረከት ይባርክህ🥰🥰 የሐዋርያትን ቤተክርስቲያን ትምህርት ሰምቶ ሳያምን የሚቀር ሰው ተራው አልደረሰም ማለት ነው እንጂ ማመኑ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ እንጂ አለም ሁላ በሐዋርያት ቤተክርስቲያን ትምህርት ትጥለቀለቃለች☝️🥰🥰🥰🥰
አይቀረ ነው ምን ጥያቄ አለው
እኔና አብ አንድ ነን ያለው ራሱ "አባት ሆይ ብትፈቅድስ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ" አለ '''አባት ሆይ ስለምን ተውከኝ'' አለ "እኔ ወደ አምላኬ እና ወደ አምላካችሁ እሄዳለሁ" አለ:: ምን ዓይነት ግራ የገባው አረዳድ ተረድታችሁ አንድ ብቻ ነው ብላችሁ እንደ ደረቃችሁ ፈጣሪ ይወቀው!
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፊ ያብዛልክ ቄሰ ቤርከት❤❤❤❤
Geta Eyesus abizito abizito yibarkih wendim Bereket, Tsegawin yabizalih zemenih yibarek ❤❤❤❤❤
እውነትን በፍቅር ቤኪ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ በብዙ በረከት ይበርክህ ልብህ የምያርፍብህን ትውልድ ያስነሳልህ ከአንቴ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አሁንም ጸገሁን ያብዛልህ ስለአንቴ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤቴክርስቲያን እያደገች እያደገች ወንድሞችን እህቶችን እያፈረች ትሄዳለች ዘመን የድል ነው የምርኮ የማወረስ ።❤🎉🎉🎉🎉🎉
አንድ አምላክ ይመስገን
ወድ ወንድም በኪ ጌታ ኢየሱስ በማያልቅ በረከት ይባርክህ ደግሞ ፀጋንም ይጨምርልህ
Amen geta eyesuse yn wndim Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋዉን በእጥፊ ያብዛልክ ቄሰ ቤርከት ❤❤❤❤👍👍👍👍
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yeses yibarki stagawun yabzali wademachin yewagelu arbegna
እ / ር አይምሮክን ይክፈትል ወንድሜ ተባረክ ቄስ ቤኪ ፀጋ ይብዛል
Wondime tsegawuni yabizaleh
ሀሌ ሉያ አንተ ብቻህን አምለክ ነህ ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ የሆንክ አምላክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Jesus our God.
እየሱስ የራሱን እሁንት ያውታል አሜን እየሱስ እየሱስ አሜን አሜን 😭😭
Iyesus chemiro chemamiro birkirk yargih w/m bereket tsegawun yabizalik
Egziabher ye alem tibebenochun le masafer moynun merxuwalina yihin iwunet siganna dem aligeletsewumuna qes bek beiwunetm yesemay iwuqet alek . Egziabher tsegawun yabizalk bek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ
ታባርክ በኪ
P .beki Eyesus yibarkih
ተባረክ ቄሰ ቤኪ 🙏🙏🙏🙏
P. Beki Geta Yesus abisito Yibareki🥰🥰
ቄስ በራካት ቀልን ዝራ ግዜውን ጣብቆ ይበቅላል አይዞ በርታ የእስራኤል አምላክ ከአንተ ጋራ ይሁን !!!!
እግዚአብሔር አብ አልፋ ኣሜጋ ነው። የአብ ልጅ እየሱስ ከክርስቶስም አልፍ ኣሜጋ ነው ።ሰውዬው ምን ማለቱ ነው ብሎ በራሱ እውቀት እንደፈለገው አና ወደፈለገው እንደምተረጉመው ሰይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነብያቶች፣ እየሱስ ክርስቶስ እና ሐዋርያቶች እንደተናገሩት እና እንደጻፉት ነወ።
I wanna to say thanks God bless you
❤❤❤❤❤❤
ከአንድ አምላክ ሌላን የሚያልኩ ፦ጣኦትን አሚላክ ናቸው ።
IYESUSE IYEBAREKE YIBAREKY!!(Yoh 8v24)
P.beki geta eyesus abzito yibarkih!
Beki tabarakelgn
ዘዳግም 6 : 4
ይሄ ትህምርት ነው የናፈቀኝ
ቄስ በረከት እኔ ሌላ ምንም አልልም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረው ደሙ ሸፍኖህ እስከ ሰማይ ይሸከምህ ያድርሰህም። እግዚአበሐር ምርኮን ሁሉ ሰብስቦ ይስጥህ ጌታ ኢየሱስ እንዲድኑ የወሰናቸው ሁሉ አንድ በአንድ እንደሚመጡ ጥርጥር የሌለው ነገር ነውና የአንተን አፍ አሁንም እግዚአበሐር በሚገባ ይጠቀመው ይክፈተውም። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሃዋሳ እናት አጥቢያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ነውን: እኛም ቀን በቀን ለምስክርነት እየወጣን ጌታ ኢየሱስም ምርኮን እየሰጠን ነው ደስ ይበልህ ይበላችሁ።
ሁለት አምላክ አይባልም ሁለት ከሆኑ አማልክት ናቸው
እሰይሰ,9,6,ሕፃን,ተወልደልናልና,ወንድ,ልጀም,ተሰጥቶናልና,አለቅነትም,በጫንቃው,ላይ,ይሆናል,ሰሙሚ,ደንቅ,መካር,ሀይል,አምላክ,የዘላለም,አባት,የሰላም,አለቃ,ተብሎ,ይጠራል።እየሱ
እግዚአብሔር አንድ ነው እርሱም አብ ነው እግዚአብሔር የኢየሱስ አባት እና አምላክ ነዉ ኢየሱስን ጌታንም ክርስቶስም የደረጋው እግዚአብሔር አብ ነው ለእግዚአብሔር አብ ለአምላክነቱ ለአበትነቱ ሰጪ የለውም
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ናዝው
10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። ወልድ በአብ እንዳለ ታምናለህ?
እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምን? ሲል እኔ በአብ እንዳለሁ ሲል ምን ማለት ነው? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። አብ በእኔ እንዳለ የሚለውን ወልድን አብ ነው ለማለት ካሰብክ እኔ በአብ እንዳለሁ የሚለው ምን ማለት ነው? እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ። እኔ በአብ እንዳለሁ ሲል አብ ወልድ ነው ማለት ነው?
Ye base atamxa
የመጸሐፍ:ቅዱስ:መልህክት:ውስስብ:አይደለም:እግዚአብሔር:አንድያ:ልጁን:እስኪሰጥ:ድርስ:አለምን:እንዲሁ:ወደዋል።በቂ:ነው።
ቄስ ቤክ ተበሬክ
How can i contact you brather beki
ቄስ ቤኪ ኢየሱስ እጅግ አብዝቶ በሰማያዊም በምድራዊም በረከት ይባርክህ🥰🥰 የሐዋርያትን ቤተክርስቲያን ትምህርት ሰምቶ ሳያምን የሚቀር ሰው ተራው አልደረሰም ማለት ነው እንጂ ማመኑ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ እንጂ አለም ሁላ በሐዋርያት ቤተክርስቲያን ትምህርት ትጥለቀለቃለች☝️🥰🥰🥰🥰
አይቀረ ነው ምን ጥያቄ አለው
እኔና አብ አንድ ነን ያለው ራሱ "አባት ሆይ ብትፈቅድስ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ" አለ '''አባት ሆይ ስለምን ተውከኝ'' አለ "እኔ ወደ አምላኬ እና ወደ አምላካችሁ እሄዳለሁ" አለ:: ምን ዓይነት ግራ የገባው አረዳድ ተረድታችሁ አንድ ብቻ ነው ብላችሁ እንደ ደረቃችሁ ፈጣሪ ይወቀው!
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፊ ያብዛልክ ቄሰ ቤርከት❤❤❤❤
Geta Eyesus abizito abizito yibarkih wendim Bereket, Tsegawin yabizalih zemenih yibarek ❤❤❤❤❤
እውነትን በፍቅር ቤኪ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ በብዙ በረከት ይበርክህ ልብህ የምያርፍብህን ትውልድ ያስነሳልህ ከአንቴ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አሁንም ጸገሁን ያብዛልህ ስለአንቴ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤቴክርስቲያን እያደገች እያደገች ወንድሞችን እህቶችን እያፈረች ትሄዳለች ዘመን የድል ነው የምርኮ የማወረስ ።❤🎉🎉🎉🎉🎉
አንድ አምላክ ይመስገን
ወድ ወንድም በኪ ጌታ ኢየሱስ በማያልቅ በረከት ይባርክህ ደግሞ ፀጋንም ይጨምርልህ
Amen geta eyesuse yn wndim Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋዉን በእጥፊ ያብዛልክ ቄሰ ቤርከት ❤❤❤❤👍👍👍👍
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yeses yibarki stagawun yabzali wademachin yewagelu arbegna
እ / ር አይምሮክን ይክፈትል ወንድሜ ተባረክ ቄስ ቤኪ ፀጋ ይብዛል
Wondime tsegawuni yabizaleh
ሀሌ ሉያ አንተ ብቻህን አምለክ ነህ ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ የሆንክ አምላክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Jesus our God.
እየሱስ የራሱን እሁንት ያውታል አሜን እየሱስ እየሱስ አሜን አሜን 😭😭
Iyesus chemiro chemamiro birkirk yargih w/m bereket tsegawun yabizalik
Egziabher ye alem tibebenochun le masafer moynun merxuwalina yihin iwunet siganna dem aligeletsewumuna qes bek beiwunetm yesemay iwuqet alek . Egziabher tsegawun yabizalk bek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ
ታባርክ በኪ
P .beki Eyesus yibarkih
ተባረክ ቄሰ ቤኪ 🙏🙏🙏🙏
P. Beki Geta Yesus abisito Yibareki🥰🥰
ቄስ በራካት ቀልን ዝራ ግዜውን ጣብቆ ይበቅላል አይዞ በርታ የእስራኤል አምላክ ከአንተ ጋራ ይሁን !!!!
እግዚአብሔር አብ አልፋ ኣሜጋ ነው።
የአብ ልጅ እየሱስ ከክርስቶስም አልፍ ኣሜጋ ነው ።
ሰውዬው ምን ማለቱ ነው ብሎ በራሱ እውቀት እንደፈለገው አና ወደፈለገው እንደምተረጉመው ሰይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነብያቶች፣ እየሱስ ክርስቶስ እና ሐዋርያቶች እንደተናገሩት እና እንደጻፉት ነወ።
I wanna to say thanks God bless you
❤❤❤❤❤❤
ከአንድ አምላክ ሌላን የሚያልኩ ፦ጣኦትን አሚላክ ናቸው ።
IYESUSE IYEBAREKE YIBAREKY!!(Yoh 8v24)
P.beki geta eyesus abzito yibarkih!
Beki tabarakelgn
ዘዳግም 6 : 4
ይሄ ትህምርት ነው የናፈቀኝ
ቄስ በረከት እኔ ሌላ ምንም አልልም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረው ደሙ ሸፍኖህ እስከ ሰማይ ይሸከምህ ያድርሰህም። እግዚአበሐር ምርኮን ሁሉ ሰብስቦ ይስጥህ ጌታ ኢየሱስ እንዲድኑ የወሰናቸው ሁሉ አንድ በአንድ እንደሚመጡ ጥርጥር የሌለው ነገር ነውና የአንተን አፍ አሁንም እግዚአበሐር በሚገባ ይጠቀመው ይክፈተውም። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሃዋሳ እናት አጥቢያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ነውን: እኛም ቀን በቀን ለምስክርነት እየወጣን ጌታ ኢየሱስም ምርኮን እየሰጠን ነው ደስ ይበልህ ይበላችሁ።
ሁለት አምላክ አይባልም ሁለት ከሆኑ አማልክት ናቸው
እሰይሰ,9,6,ሕፃን,ተወልደልናልና,ወንድ,ልጀም,ተሰጥቶናልና,አለቅነትም,በጫንቃው,ላይ,ይሆናል,ሰሙሚ,ደንቅ,መካር,ሀይል,አምላክ,የዘላለም,አባት,የሰላም,አለቃ,ተብሎ,ይጠራል።እየሱ
እግዚአብሔር አንድ ነው እርሱም አብ ነው
እግዚአብሔር የኢየሱስ አባት እና አምላክ ነዉ
ኢየሱስን ጌታንም ክርስቶስም የደረጋው እግዚአብሔር አብ ነው
ለእግዚአብሔር አብ ለአምላክነቱ ለአበትነቱ ሰጪ የለውም