አስቸኳይ መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 фев 2023
  • Memehir Gmeskel
    #MemehirGmeskel #OrtodoxTewahedo #GebreMeskel #Crossmeskel #Tewahedo #ortodoxmezmur #ortodoxzena #BahitawiGmeskel
    ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
    Website eotcyemm.org/
    Facebook page / memehirgmeskel
    Blog crossmeskel.blogspot.com/
    Telegram Channel t.me/MemehirGmeskelkechene
    Twitter / memehirgmeskel
    Instagram / memehir_gmeskel
    RUclips / @crossmeskel
    በቀጥታ የስልክ መስመር 251925892589 /251909604152/251911877059/251920744622
    If you need to support Bank Account ...ንግድ ባንክ 1000425516969 .......በአቢሲንያ ባንክ 73744075 ......አዋሽ ባንክ 01320550399800 .........ወጋገን ባንክ 0898056730301
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 248

  • @destaleethiopia6992
    @destaleethiopia6992 Год назад +8

    ድንግል ሆይ ቅድስት ንፅህት ርህርሂት ነሽና፣ ስደትን መከራን መሪር ለቅሶን ታውቂዋለሽና ምዕራገ ፀሎት ነሽና ኢትዮጵያ የአስራት ሀገርሽ ናትና በምልጃሽ አንቺ ምህረትን አሰጭን።

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Год назад +9

    እመቤቴ ምልጃዋ አይለየን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን መከራሽ ይብቃ በላት 🙏🏽

  • @tsegaabreha-uh3lc
    @tsegaabreha-uh3lc Год назад +5

    እመቤቴ ሆይ ሃጢያታችንን ይቅር በይን ተጨንቀናል ከልጅሽ አስታርቂን ልቦና ስጭን

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Год назад

      ሴትዮዋና ሕፃኑ ሚስትህና ልጅህ ናቸው።ወልደህ የካድካት ምስኪን ሴት ናት።
      ይሄ አጭበርባሪ ጠንቋይ አርፎ አይቀመጥም !!🛑🛑ማፈሪያ !!
      ለመሆኑ 3ኛ ዙር እልቂት አለ ሲል ምን ማለቱ ነው ? ሁለቱ ዙር እልቂቶች(ያስተናገድናቸው)የትኞቹ ናቸው ? በዙር የተፈፀሙት የወለጋ፣መተከል ቤኒሻንጉል የአማራ እልቂት ወይስ የወያኔ ወረራዎች ? አይገርማችሁም ? ወያኔ ጦርነት ሊከፍት መሰናዳቱን ሲሰማ ብቅ ብሎ ራዕይ ታየኝ ይላል።ገተት ጠንቋይ !!🛑😂🛑😂🛑

    • @sewarigegnsheferaw1608
      @sewarigegnsheferaw1608 Год назад

      @@teshuadon2197 ❤❤

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Год назад +6

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰለ ሐጽያቴ ከልጅሽ ለምኝልኝ

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 Год назад +5

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @genetteklu7300
    @genetteklu7300 Год назад +5

    እግዚአብሔር አምላከ ሆይ በደላችንን ሀሉ በልጅህ በናዝሬቱ በእየሱስ ክርሰቶሰ በኩል የሰራነዉን ሐጢያት ሁሉ ይቅር በለን ጌታ እየሱስ በደምህ ሸፍነን ከዚህ ከተዘረጋብን ወጥመድ አስመልጠን አሜን

  • @yabseradessalgn8271
    @yabseradessalgn8271 Год назад +1

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን እናቴ ድንግል ማርያም ልጅሽ ጌታችን መድሀኒታችን ምህረት እንዲልክልን ለምኝልን አሜን!!

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Год назад +28

    እመቤት ማርያም አው በድለናል ከልክሽ አማልጅን ይቅርታን ምህረትን ለምኝልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ እናት ብለህ ስለ ድንግል ማርያም

  • @andarega6800
    @andarega6800 Год назад

    አሜን እውነት ነው
    ለአብ ምስጋና ይገባል
    ለወልድ ምስጋና ይገባል
    ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል
    አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን
    ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል
    እየሱስ ክርስቶስ አለምን ለማዳን ሲል
    ለተሰቀለበት መስቀል ምስጋና ይገባል

  • @SamsungAs-pn1tx
    @SamsungAs-pn1tx Год назад +5

    አቤቱ ጌታ ሆዬ ማረን ይቅር በለን አንዲቸርንተ ማረን ይቅር በለን

  • @mebretd-zh6fj
    @mebretd-zh6fj Год назад +4

    ድንግል ሆይ ስለ በደላችን ከልጅሽ ከወጅሽ ለምኝልን

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 Год назад

    እመብርሀን አማልጅን በድለናል ለንስሐ አብቂን የአስራት ሀገርሽን አስቢያት

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 Год назад +1

    ረ ተው አቱ ሰውዬ ተው አታሟርቱ ውረዱ ከኢትዮጵያ ላይ 🙏

  • @ritalebanon4761
    @ritalebanon4761 Год назад +3

    Yaa waqayyoo Abbaa kenyaa biiyyaa kenyaa Ethiopia naga nuufii haa busuu 💚💛❤🙏😭

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Год назад +1

    ድንጝል ሆይ ማሪን አስምሪን አምላካችን ሇይ ማረን በድለናል ይቅር በለን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @solomondajenasolomondajena6756

    Yezi wishetam yesetan agelgay
    Yecobira milasun yetasere
    Yihun FELIFELA
    ZEMENU YETEREGEME YIHUN
    DABLOS NEW YASAYEH
    WEGAWIH

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Год назад +7

    እመቤታችን ናት የተጉዋዙትም መንገድ የበደላችን ዘመን ነው እስዋንም ልጅዋን ማሳዘናችን::
    ሆኖም አስራት ሀገሩዋ ስለሆነ እየጠበቅችን እንደሆነ ::
    ጎርፉም ሲያልፍ ያለችው የመክራው ቀን ሲያልፍ ልባርካችሁ እመጣለሁነው ያለችው ::
    በእርግጥም በዚህ ክፉ ዘመን ማረን ነው የሚባል ሌላማ ምን እንላለን እሱ ይማረን እመብረሃን በጥላዋ ትሸፍነን ::

  • @user-qb6kz5xw4e
    @user-qb6kz5xw4e Год назад +4

    እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ስጦታው ይመስገን!

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Год назад +1

    እመቤታችን ወቅድስት እመ አዶናይ አኩራሪተ አምላክ የጌታዬ እናት ይቅር ትበለን ምህርት እንድያደርግል ከልጇ ከወዳጅዋ እየሱስ ክርስቶስ ታማልደን 😭😭😭😭ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤❤❤አባታችን እውነት ነው እመቤታችን ያለቾት መልክት እውነት ነው ከእኔ ጭምር ለስጋዊ ህይወት ነው የምናለቅሰው አንድ ቀን ሰለ መንፈሳዊ ሰለዘላለም ህይወት በለን አናውቅም 😭😭😭😭😭

  • @alainall6304
    @alainall6304 Год назад

    ይሰማል አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተማርያምነኝ ፈርቻለሁ 👑✝️😭

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን!

  • @monamons478
    @monamons478 Год назад +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጽጌ ማርቆሰ

  • @mayet3254
    @mayet3254 Год назад +3

    እመባቴ ሆይ አማልጂን ለምኝልን ተጨንቀናል

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Год назад +1

    አቤቱ በድለናል ይቅር በለን ጌታ ሆይ
    እመቤቴ ነፍሴን አደራ...

  • @eyulove9860
    @eyulove9860 Год назад

    ቅድስ ገብርኤል አባቴ ድንግል ማርያም እናቴ ምልጃቹ አይለኝ አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ

  • @user-xu5jl6yq8m
    @user-xu5jl6yq8m Год назад +1

    ቅድስቲ ማርያም ናት ከአየሱስ ክርስቶስ ትጠብቀኛለሽ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አዝግዮ ማርያም ጠብቀኝ🙏🙏🙏

  • @sirawdinkminwuyelet1464
    @sirawdinkminwuyelet1464 Год назад

    እግዝአብሔር ይመሰግን

  • @tsedalumelese
    @tsedalumelese Год назад +7

    ​አዎን በድያለሁኝ ይቅር በይኝ እናቴ ይቅር በይኝ እናቴ ማርኝ ይቅርም በይኝ እናቴ

  • @user-bx7zq6uw9u
    @user-bx7zq6uw9u 5 месяцев назад

    my father blesse you

  • @tesfudejene8776
    @tesfudejene8776 Год назад

    እባክህ አታጭበርብር አተ ሰውየ ባሁን ዘመን እንኴን ለዓለማዊው ትዳር ለምትመራው ቀርቶ ለገዳማውያኑ መናንያም ራዕይ የለም ያለፈው ያጭበረበርክበት ዘመን ይብቃህ እባክህ።

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx Год назад

    እግዜአቤሔርይመሥገን

  • @yeshikebede124
    @yeshikebede124 Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለአናትህ ብለህ አኔ አጥያተኛ ልጅህን በድያለዉ አንደ በደሌ ሳይሆን አንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ በዛይተኩሉ ቅድስት ድግል ማርያም ፀሎቴን አልጅሽ በር አድርሺልኝ በቃ በይን ቅደሰት አገርሽን በቸርነቱ ጎበኝ ኢትዮጵያ ማራት አሜንአሜንአሜን

  • @samsonabraha5229
    @samsonabraha5229 Год назад +1

    Amen Abatachin Edme yis til Lin .

  • @ababab6835
    @ababab6835 Год назад +1

    Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Год назад +1

    እመቤቴማርያምከእልቂትትጠብቀን።በቃይበለን።እንደበደላችንሳይሆንእንደቸርነቱይቅርበለን።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Год назад

      ሴትዮዋና ሕፃኑ ሚስትህና ልጅህ ናቸው።ወልደህ የካድካት ምስኪን ሴት ናት።
      ይሄ አጭበርባሪ ጠንቋይ አርፎ አይቀመጥም !!🛑🛑ማፈሪያ !!
      ለመሆኑ 3ኛ ዙር እልቂት አለ ሲል ምን ማለቱ ነው ? ሁለቱ ዙር እልቂቶች(ያስተናገድናቸው)የትኞቹ ናቸው ? በዙር የተፈፀሙት የወለጋ፣መተከል ቤኒሻንጉል የአማራ እልቂት ወይስ የወያኔ ወረራዎች ? አይገርማችሁም ? ወያኔ ጦርነት ሊከፍት መሰናዳቱን ሲሰማ ብቅ ብሎ ራዕይ ታየኝ ይላል።ገተት ጠንቋይ !!🛑😂🛑😂🛑

  • @zenabu423
    @zenabu423 Год назад

    አሜን ሃጢአቴን በደሌን ይቅር በለኝ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Год назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ በድለናል ይቅር በለን ድንግል ሆይ ስለ በደላችን ከልጅሽ ኣማልጅን

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባ

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Год назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Год назад +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @gezahegndukem2769
    @gezahegndukem2769 Год назад +1

    yesamal abatachin!!!

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 Год назад

    Abatachin Enikuwan bedena metulin 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @uaekfn4131
    @uaekfn4131 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @barhenmamo1236
    @barhenmamo1236 Год назад

    Abetu yeker yebln badelching yekr beln🤲🤲🤲🤲

  • @yegremyeshitla6203
    @yegremyeshitla6203 Год назад +1

    ራዕይ በወረቀት እየተነበበ ነው በወረቀት ተልኮለት ነው አረ ጎበዝ ቆምብለን እናስብ

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 Год назад

    ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም እባክሽ ማሪኝ ይቅር በይኝ ያልሰራሁት የለምና

  • @asterghidey2625
    @asterghidey2625 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @asmamawabebe775
    @asmamawabebe775 Год назад +1

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን።

  • @dant7306
    @dant7306 Год назад

    Amen

  • @zainazaina7003
    @zainazaina7003 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አመቤ ታችን ከልጇ ጋር ታስ ታርቀን

  • @herotgh7469
    @herotgh7469 Год назад +1

    ይሰማምል

  • @jeryadera7932
    @jeryadera7932 Год назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesemetemequ4861
    @yohannesemetemequ4861 Год назад

    እኚህ አባት የሚናገሩት ትንቢት በጣም ትክክል ነው።
    የመሬት መንቀጥቀጡን በቱርክ በሶሪያ አየነው ጎርፉ ገና ነው ።
    እና ሶስት መሪዎች ይሞታሉ የተባለው ይቀራል ።
    እሺ በንሰሀ የንሰሀ እንባ እናነባለን እርሱ ይቅር በለን እንጂ።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад

    አቤት በደላች አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ አቤቱ እራራልን 😭😭😭😭😭😭😭😭 መከራችን መቼ ያቆም ይሆን እህህህህህህህ

  • @tgtg165
    @tgtg165 Год назад

    አሜን፫

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Год назад

    ABTCHEN KALHWAT YASMELN 🙏🙏🙏

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 Год назад +2

    አቤቱ ይቅር በለን እግዛብሄር

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Год назад

      ሴትዮዋና ሕፃኑ ሚስትህና ልጅህ ናቸው።ወልደህ የካድካት ምስኪን ሴት ናት።
      ይሄ አጭበርባሪ ጠንቋይ አርፎ አይቀመጥም !!🛑🛑ማፈሪያ !!
      ለመሆኑ 3ኛ ዙር እልቂት አለ ሲል ምን ማለቱ ነው ? ሁለቱ ዙር እልቂቶች(ያስተናገድናቸው)የትኞቹ ናቸው ? በዙር የተፈፀሙት የወለጋ፣መተከል ቤኒሻንጉል የአማራ እልቂት ወይስ የወያኔ ወረራዎች ? አይገርማችሁም ? ወያኔ ጦርነት ሊከፍት መሰናዳቱን ሲሰማ ብቅ ብሎ ራዕይ ታየኝ ይላል።ገተት ጠንቋይ !!🛑😂🛑😂🛑

  • @user-ip7vw9ns5e
    @user-ip7vw9ns5e Год назад

    ይሰማል

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Год назад

    እመብርሃ ከልጅሽ አማልጅን ይቅር ይለን ዘንድ ለምኝልን።

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Год назад +1

    እንኳን ደሕና መጡ መምሕራችን በእዉነት ድምጻችሕ ነፍቆን ነበር በረከታችሁ ይደረብን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Год назад

      ሴትዮዋና ሕፃኑ ሚስትህና ልጅህ ናቸው።ወልደህ የካድካት ምስኪን ሴት ናት።
      ይሄ አጭበርባሪ ጠንቋይ አርፎ አይቀመጥም !!🛑🛑ማፈሪያ !!
      ለመሆኑ 3ኛ ዙር እልቂት አለ ሲል ምን ማለቱ ነው ? ሁለቱ ዙር እልቂቶች(ያስተናገድናቸው)የትኞቹ ናቸው ? በዙር የተፈፀሙት የወለጋ፣መተከል ቤኒሻንጉል የአማራ እልቂት ወይስ የወያኔ ወረራዎች ? አይገርማችሁም ? ወያኔ ጦርነት ሊከፍት መሰናዳቱን ሲሰማ ብቅ ብሎ ራዕይ ታየኝ ይላል።ገተት ጠንቋይ !!🛑😂🛑😂🛑

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Год назад

      ​@@teshuadon2197 በጣም የሚገርመዉ የሱን ወሬ እየሰሙ የሚያራግቡት ናቸዉ። መቼ ቀን እዉነት ተንብዮ ያዉቃልና። የተፈፀመዉን ወይንም ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የተተነበየዉን ትንቢት የኔ ትንቢት ነዉ እኔ የተናገርኩት ትንቢት ጠብ አይልም እያለ የሚያወናብደዉ። መተተኛ የቤተ ክርስታያን ጠላት በእንደዚህ ሀሰተኛ ነቢይ ነን ባዮች ነዉ ቤተክርስቲያን መከራዋ የበዛዉ።

  • @tsehaywoldegiorgis5289
    @tsehaywoldegiorgis5289 Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሰለወላዲተ አምላክ

  • @sofiaah3038
    @sofiaah3038 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን

  • @teebejemaneh2447
    @teebejemaneh2447 Год назад

    Yesemal

  • @afrikechocho5763
    @afrikechocho5763 Год назад

    ይፍቱኝ ይባርከኝ ይሰማል

  • @SamsungAs-pn1tx
    @SamsungAs-pn1tx Год назад +1

    አመቤት ቅዲሰት ዲንግል ማረያም ውላዲት አምላክ ይቅር በለን በዲላችን ሓጥተያችን ይቅር በለን አመቤት

  • @Bg63yejfw
    @Bg63yejfw Год назад +3

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደችርነት ማረን

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 Год назад

    አሜን አስታርቂን

  • @ritalebanon4761
    @ritalebanon4761 Год назад

    Abbaa kenyaa kadhanaa kesanii yadadhaa😭🤲

  • @FlkaduDemessie-jw9bp
    @FlkaduDemessie-jw9bp Год назад

    አሜን ❤

  • @herotgh7469
    @herotgh7469 Год назад

    አሜን😍

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Год назад

    Embta maryame nat kenelja Abatachne berktachu yedrbene lensa moti yabkne ❤

  • @urealTefera
    @urealTefera Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @user-je6uf1tq1s
    @user-je6uf1tq1s Год назад +1

    ድንግልማሪያም ተጨንቀናል ከጭንቀታችን ከልጅሽ አማልጂን የጭንቅ አማላጇ

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 Год назад

    አመን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @etuetu659
    @etuetu659 Год назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ማርን እንደችርነትህ

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Год назад +1

    Crying & being sad it is not good but asking forgiveness & fasting will help

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    ይሰማል አባታችን

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 Год назад

      🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን ሠላም ለሐገራችንና ለህዝባችን ይሁን በቃ ይበለን።

  • @yonasaeritrea6800
    @yonasaeritrea6800 Год назад

    ይመስለኛል እያልክ ራኢ ትላለ

  • @bethelgirma9038
    @bethelgirma9038 Год назад

    Abetu yeker Belen

  • @amhasan5566
    @amhasan5566 Год назад

    አባታችን እኴን ደና መጡ

  • @weinshetw2935
    @weinshetw2935 Год назад

    Amen😭👏👏👏👏👏👏👏✝️🙏

  • @shigeretube-chefroma5019
    @shigeretube-chefroma5019 Год назад

    Egezabehere yemesegen

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Год назад

    EMABTCHEN YEKER BAYNE 💔🙏

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 Год назад +2

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bereketWogayehu
    @bereketWogayehu 10 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Год назад

    ኣምብቲይ ምርያም ክልጅይ ኣማልጅንን የቅረብልን ኣሚን

  • @IilAb456
    @IilAb456 Год назад

    Abetu yeker belen

  • @8october187
    @8october187 Год назад

    አቤትእግዝኦ እግዞኦ እግዝኦኧረ እናንተ አገልጋዮች እናንተን ስናማ ሃጢያታችንን አበዛችሁት::
    አብይ አህመድ ከመጣ ጀምሮ ከእልቂት መች ተላቀን እናቃለን?

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 Год назад

    እማምላክ አቺ ድረሺልኝ

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Год назад

    ጸሎታችንን ይስማልን ይህንን መንግስት ይቀይርልን የሚሳነው የለምና

  • @susanaminu2232
    @susanaminu2232 Год назад +2

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታች

    • @fanitesfaye755
      @fanitesfaye755 Год назад +1

      ❤❤❤❤❤ selam nafeken 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @salim3673
    @salim3673 Год назад

    እግዛቤእር ይማርን ይቅር ይበለን

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Год назад

    እንዴት ነወት አባታችን ግን ከእርሰወ ባላውቅም ሲያማቱብ ለምንድነው ሁለት ግዜ ብቻ የሚያማትብት ??? ግን እኛ ሁሌም ማማተብ ያለብን ሶስትግዜ አይደል

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад

    Amelk yekrbebn

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 Год назад

    እግዚአብሔር የንስሀ ልብ ያድለን

  • @sabagebremariam7095
    @sabagebremariam7095 Год назад

    አዎ በድለናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን