Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
😍የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው ዛሬ ደሰ ብሎኛል 👍 ይችን የምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏
ሁሌም ደስ ይበልሽ ዉድ 😘
@@hawiiyeshawalij5515 አሜን አችም ሰሰቴ
Happy 😃😃😃👌
ደሥታሽ ደሥታችነው አሚን
አሜን
እሄን ፊልም አይቶ ያላለቀሰ አለ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ከደራሲ እሰከ ተዋናይ በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሠግናለን
ይኖራል ብዬ አላስብም ቀላል ያስለቅሳል እውነት ከልብ አስተማሪ ነው
esti lyew yaw saljemr coment anebalew hhhh
❤❤❤❤
ሁሉን ያካተተ እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እንደኔ ደስ ብሎት አይቶ ደስ ብሎት የጨርስ የተማርበት ያለ ላይክ ይግጨኝ
ሰላም ቅድስትዬ ፦እንደዚህ ፊልም ከወደድሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታል በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማራለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?*እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታን !*እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
Betam arif filim new aslakisognalim
@Million Amede betam temechegn 😂😂😂
@Million Amede እኔን ነዉ ወንድም
@Million Amede pumi
እንዲህ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ አይቼ መጨረሻው ባያምር ኖሮ ተቃጥዬም አላባራ በጣም አስተማሪና ምርጥ ፊልም ነው ኬና ደግሞ እጅጉን ትወና ይችልበታል!!
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ: ኬና ኮ የልጅ አዋቂ በጣም ጎበዝ ልጅ ዶክተር ሆኖ የሰራዉ ልጅም በጣም ምርጥ ነዉ ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም መልካም የሰራ ክብርን ክፉ የሰራም የእጁን ያገኛል: አስተማሪ ፊልም ነዉ አገሬ ኢትዮዽያ ሰላምሽ ይብዛ እንደ ዶክተሩ አሳዳጊ ቤተሰቦች ያሉ መልካም ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን::
በጣምነውየማደቀው ኬና የሰራውን ፊልም ሁሉም ፊልሙአስለቅሶኛል ዶክተሩበጣምምርጥነው ከሁሉምየማደቀው ኬናን በኡነት በጣምአደቀሀለሁ ኬናእወድሀለሁደሞ በኡነትበጣምነውያለቀስኩትወኔ ዶክተሩንልታገባያለቺው በጣምአናዳኛለቺ
@@محمدمحمد-ش9ن8و ✨✨
Yesss
ኡፍ በጣም በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት ነገሮቹ ሲደራርቡ 😢በቻ ተመስገን ነው ልጁ ባይሞት ጥሩ ነበር😔ግን ህይወት እዴህ ነች 😢 ልጅቱም የጃን አገኘች የታባቷ😂😂😂ሙሽራው የኔ አባት ሰነስርአቱ❤
ዋው ከላንባ ቀጥሎ የሚያስለቅስ የቤተሰብ የአመቱ ምርጥ አማርኛ ፊልም 😭😭😭ኬና እና ማስሬ 🖤
ደራሲው በጣም እናመሠግናለን:: ኬና ኮ የልጅ አዋቂ በጣም ጎበዝ ዶክተር ሆኖ የሰራዉ ልጅም በጣም ምርጥ ነዉ በዛ ለይ እርጋታው በጣም ደስ ይላል
ሕይወት ፈተና ናት ለአንዱ ደሰታ ለአንዱ አዘን ጤንነትን የመሠለ ነገር የለም አምላኬ ተመስገን🙏🙏🙏
OMG!!! wow 😍😍😍👍 በጣም ደስ የሚል ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ፊልም ከረጅም ጊዜ በኃላ አየን። ሁሌ የሃብታም ልጅ ድሃውን አፍቅራ ገለመለ..በቃ መጀመርያውን ካየህ መጨረሻውን ምታቀው ፊልም አንድ አይነት ፊልም ነበር ምናየው ።ይህ ፊልም ግን ልብ ሰርስሮ ሚገባ እውነታን ሚያሳይ ፊልም ነው ለዚህም ለደራሲው ለዳይሬክተሩ ለተዋናዮቹ ሳላመሰግን አላልፍም በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት🙏🙏🙏
ደራሲዉ ሳላደንቅህ አላልፍም ተዋንያኖችም ከልባችሁ ሰርታችሁታል በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ ገዘብ ያለሰዉ ከንቱ ነዉ እናመሰግናለን በጣም
👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍
ባይነቱ ለየት ያለ ሁላችንንም የሚያስተምር ድንቅ ፊልም ነው በጣም ልዩ ነው ድንቅ የጥበብ ሰዎች የተሳተፉበት የተመረጠ ስራ ነው በርቱልን ከገንዘብ በፊት ሰውነት ይቀድማል ዘመኑን የሚዋጅ ለሁላችንምአስተማሪ ፊልም ነው እንዎዳችሗለን
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
አሚንንንንንን
አሚንንን
ሰላም ፦እንደዚህ ፊልም ከወደድሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታል በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማራለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?*እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታን !*እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
ከጅምሩ እስከመጨረሻ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልማንኛውም አሪፍ ፍልም ነው ብዙ አስተማሪ ነው
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ የምል ፍልም ነው በማንኛውም ህወት ያለ ነው ማጣት ማገኘትየሰው ፍት መገረፍ በማልቀስ አይኔ አበጠ😢😢😢💔💔💔💔
አረወዮኔ አይኔ አበጠ በለቅሶ ምክኝት😥😥😥በጣም አሪፍ ፊልምነው
ወይኔ የዛሬውን በእንባ ነው ያየሁት እፍ ለካ ሳሉ እንደመረዳዳት ያለ ትልቅ ጸጋ እና ደስታ የለም ሁላችንንም ሳለን የምንረዳዳ ያድርገን የፊልሙ አዘጋጅ ጥበቡን ይጨምርልህ
እውነት ነው የወጣንበትን ቤተሰብ ሳናከብር ቤተሰብ ለመመስረት መሮጡ ትርፉ ድካም ነው መልካም ማድረግ ለራስ ነው ነፀብራቆች እናመስግናለን🙏
እንደ ኬና እና ሮቤል አይነቶችን ያብዛልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
ende lelochu kemejajale yishalal best ethiopian movie
ደስ የሚል ፊልም የእውነት አስለቀሱኝ መልካምነትን ተሚሪያለሁ ሰውን እንደሰውነቱ መውደድ ኧረስንቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🤲❤️❤️❤️❤️❤️
ትርጉም ኣልቦ መሆናችን ለጊዜው የምንኖረው ግን ክፋታችን
ዋውውውው ደንቧ ተመቸሽኝ ለሀገርሽ ያለሽን ትልቅ ክብር አሳይተሽናል የእውነት ጀግና ነሽ ዶ/ር ሮቤል ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠክ ሙያ ከፀባይ ጋር መልካምነት ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠክ ብቻ በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ፊልም ነው
😭😭😭😭😭😭እንባዬን አለቀ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ በሴት ቤት መኖር የምትፈልጉ ወንዶች እና ሀብታም ወንድ እያላችሁ ንፁህ ፍቅር የሚሰጥን ወንድ የምትጎዱ ሴቶች አሏህ ይጠብቀን 😭❤😭😭እናንተም እናመሰግናለን በርቱልን 💕🌹💞🌹💞
🥺🥺ሲካስ 🥺👍🏻👍🏻👍🏻ምንም ቃል የለኝም ምርጥ የቤተሰብ ፊልም አስተማሬ ለቤተሰቤ ገና አሁን ምጋብዘው ፊልም አገኘው ደራሴ ዮሐንስ ሰውነት ከምር አድናቂህ ነኝ 😘🥰🥰🥰🥰🥰
በአጠገባቹ ያሉ በሙሉ ከራቆቹ የምታምኖቸዉ ሰዎች ከካዶችሁ የማዳም ብር ቀዳዳዉ በዝቶ አልሞላ ካላችሁ ያኔ ፈጣሪ መኖሩን ሊያሳቹ ነዉ ማለት ነዉ ተስፋ እንዳትቆርጡ
😍😍😍😍😍😍😍😍
😭😭😭😭😭ያረብ አሚን
በጣም ብዙ ፈልም አይቻለሁ ዝም ብሎ ግዜ የሚፈጅ ፈልምም አለ ይህ ግን አስተማሩኝ ካልኳችዉ ፈልሞች አንድ ይህ ነው ❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን 🙏🙏
በጣም ኣንጀት ይበላል
አሚን
ሴቲቱገጥወጥናት ተዋት ፍቅርን በገንዘብ ትቀይራለቺ ከቱ
የምር እያስለቀሰ የሚያስተምር ፊልም ነው ተመችቶኛል👌👌👌👌
ወይኔ ምን አይነት ግሩም ፊልም ነው በፈጣሪ እስኪ እንደኔ ያስለቀሰው🥺🥺ተመስጬ እያየውት ፊልም መሆኑ ያወኩት ካለቀ ቦሀላ ነው👍❤️❤️❤️
የእውነት በጣም የሚገርም ፊልም ነው እውነት ነው የምላችሁ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እረጅም እድሜና ጤና ያድለን ያቆያችሁ ኑሩልን እንደነ እሮቤል ቤተሰብ ያለውን ያብዛልን ግን ደሞ ማስሬ መሞት አልነበረበትም ብቻ ቃል የለኝም ሁሌም መልካም እናስብ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን እኛን ስደተኞችንም በሰላም ለቤተሰቦቻችንና ለሃገራችን ያብቃን ቸር ያንጋው
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው👍ማነው እንደ እኔ አያለቀሰ የጨረሰው😥
እኔ እራሴን እስክያመኝ ነው ያልቀስኩት 😢
ፈልሙ የተመቻቹ በላይክ እንያቹ
አይተን ቢሆን አይሻልም አስተያየት እህ🙄👍👍
ሳናየው ነው የሚመቸን
ሳቅና ለቅሶ😭😭😭😂
በጣም ደስ የሚል ነው የሚያሳዝነው መልካምነት ለራስነዉ እዉነትነዉ ፈጣሪ ሁሌም የኢትዮጵያን ደስታ ያሳየን እቁማሬ ስወድህ ሁላቹም የኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላማቹ ብዚዚዚዚት ይበልልኝ🌹🌹🌹🌹🌹
እውነትበብዙ ፊልሞች አልቅሻለሁ ግን የዚ ለቅሶዬ የተለየ ነው እናም ለቅሶዬን መቆጣጠር ሲያቅተኝ እየቆምኩት ለመርሳት እየሞከርኩ ነው የጨረስኩት ዋው የሁላችንም ታሪክ ያለበት እውነተኛ ነው😭😭😭😭
እውነትም ሲካስ የሚገርም ፊልም ሁሉን ያስተምራል ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ልናከብረው ልንረዳው ይገባል❤❤❤
አሰተማሪ ፊልም ነው ይሄ ልጅ ሁለት ጊዜ ሞቶ አየሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ
👉 በህይወት እያለን መልካም ነገር ማድርግ እዳለብን እና ካለን ላይ ትንሽም ቢሆን መስጠት እዳለብን፣ ብለህ ንብረት ላይ ተመርኩዝህ ቤተስብን አካባቢን ዘመድን ወድምን መበደል የራስህን የገነባህውን ህይወት ነው የሚያበላሽው🍀 ለኔ ምርጥ የአመቱ ምርጥ ፊልም ብያለሁ
ኧረ ምን አይነት ፊልም ነው ለነገሩ ፊልም ማለትኳን ይከብደኛል በአሁኑብ ጊዜ ያለውን እውነታውን አለም ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነው የሁሉንም ሰው ሂዎት ይዳስሳል ደሀውን ሀብታሙን አዛኙን ጨካኙን ስግብግቡን ጤነኛውን በሽተኛውን መሞትን መዳንን ማጣትን ማግኘትን ሁሉንም ያሟላ ነው ብቻ በድንጋጤ ጀምሬው በለቅሶ ጨረስኩት መጨረሻው ግን ያምራል ይልመድባችሁ
በጣም አሪፍ ፊልም ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔጀ በጣም አደቀዋለሁ ደራሲውንሳላደቅ አላልፍም
ኬናትልቅ ሰውነውወላሂ በጣምነውየወደድኩት ጠክርልኚ
በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ፍልም ነው ደግሞም በጣም ያስተምራል ያው እኔ መቸም ያለቀስኩበት አይኔ አብጦል
ክክክክክክክ
ህይወት እውነትም ፍርቱና ነች ለአንዱ ድሎት ለአንዱ ስቃይ እማዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️
በጣም😢😢🥺
በኮሮና ወቅት ከተሠሩ ፊልሞች ውስጥ ይህኛው በጣም ጥሩ ፊልም ነው ለኔ 1ኛ
ህይወት እንዲህ ናት ማጣትንም ማግኘትም በውስጧ የያዘች ናት መልካምነት ለራስ ነው
ሂውት እንዲህ ናት 💔 በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው ❤ኬና የኔ ጀግና ❤😍 ትወና ብሎ ዝም ነው ❤
ያንቺም ጡት ጡት ብሎ ዝም ነው
በጣም አስለቀሰኝ በእውነት ደራሲና ዳሪክተር ቆንጆ ስራ ነው ያቀረባቹልነ ግን እኔን በለቅሶ ገደላቹኝ እንጂ ኬና ከልብክ ነው የሰራከው ፈተናወችክ በጣም ከባድ ነበር
ገራሚ ፉልም የደራሲው እጆችህ ይባረኩ ተዋናዮቹም ግሩም ናቸው።መልካምነት ለራስ ነው ።በእንባ ጨረስኩት
ኦ አምላኬ የእንባ ለሊት አረጋቹብኝ ምርጥ ፊልም👌 ምርጥ ተዋናዮች ለደራሲው ምሰጋናዬ ላቅ ያለ ነው thanks all❤
Watched it twice and cried like a baby 😭😭😭. One of the best Ethiopian film, amazing acting 👏👏👏
በጣም እጅግ አሰተማሪና አሳዛኝ ሁላችንም ቤት ያለ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የፈልሙ አቅም ኸፍ ያለ ነው እና በርቱ ስራው እሰኪያልቅ በጉጉትና በለቅሶ ነው ያየነው
አይይይ ማጣት እፍ አለቀሥኩ ምርጥ ፊልም ዶክተር ሁኖ የሚሠራዉ እርጋታዉ ሁለነገሩ ደሥ ይላል
ልብ ያለው ልብ ይበል ይህ ድራማ በጣም ያስተምራን ሲሞቱ ከማለቅስ ሳሉ መረዳዳት ነው
ዉሊም ፊልም ሳአይ እናቴ ትዝ ትለያለሽ እና በጣም ነዉ የማለቅሠዉ እናቴ ዉሊም እወድሽ አለዉ💔💔😢😢😭😭እናት ያላሹዉ እናታሱን ተከባከቡ
እውነት ኬኛ ምርጥ ልጅ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በርታ
እንባዬን እየረጨዉ ነው ፊልሙን እስከ መጨረሻ ያየሁት በጣም አስተማሪ ስራ ነው በዚህ ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
እፍ እንዴት ደስ እሚል ፊልም ነው እውነት በጣምነው ያስለቀሠኝ
በጣም ደሥ የሚል ፊልምነዉ አሥተማሪ ነዉ እኔማ መጨረሻዉ ባያምር ይቆጨኝ ነበር ኬናዬ የምወደዉ ልጅ የኔ ሚሥኪን 🙏🙏አየሠዉ ለካ እድህ ነን
የፊልሙ ደራሲ በጣም ነው የማደቀው! !!
እራሱ ኬና ነው ደራሲው ( ዮሀንስ ሰውነት)
ወይ የሄ ፊልም ምን አይነት ፊልም ነዉ በጣም ምርጥ ስትየ አየሁት እደት እዳስለቀሰኝ ወይኔ በጣም ደስ እሚል ነዉ ቃል የለኝም 😘😘😘
ይቺን ሴትዮ በጣም ነው እምዎዳቼው የናት አንጀት ነው ያላቼው ሁነው ነው እሚሠሩት
በጣም ሁሌየ እናት ሆና ነው እም ስራው ጥቁርና ነጭ ሰርታለች
በዝህ ፍልም ስራ ዉስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ የላቀ አክብሮት አለኝ።merci bonee flim) ደራሲ ብቃት ዋው)
እንኳን እናቴ ሙታብኚ እንዳውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ ያሀገሬ ሰው እንኳን ማልቀሻ ሰበብ አግቸ ስደት እራሱ ልቅሶ ቤት ሁኖብኛል
ኣይዞሽ ማሬ ሁሉም የፈጣሪ ፈቃድ ነዉ፡፡🙏
@tube bx5hd😭😥😥 ልክ እንደኔ💔
እውነት ከምር በጣም በጣም አሪፍ እና ቀምነገር ያለው ባለ መልክትና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ይልመድባችሁ❤❤❤
,ከቃል በላይ ነው ፍቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር ሰላምን ይስጠን🙏😭😭
ከአጀማመር እስካ አጨራራስ ድራስ እያለቃስኩ ነዉ ያጨራስኩት😢😢😢😢😢😢በጠም ልብ እነካል
በጣም ምርጥ ፊልም ይኸ መስማት ብቻሳይሆን በአይንአችን ያየነዉ እዉነተኛ ታሪክ የሚመሰል ነዉ እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት
የእውነት ፍቅር ይስጠን አምላኮሆይ ለክፉወች ልቦና ይስጥልን
ኬና ያለበትን ፊልም ለማዬት ማነዉ እደኔ የሚጓጓዉ😥😥😥😥😥ፊልም መሆኑን እያዉኩ የማለቅሠዉ ነገርሥ😥😥😥😥
እናንየ የእኔ እናት የኔ ማርርር እንዴት እደምወዳት እፍፍፍ ውይ ክፍሽን አያሰማኝ እናት ለዘላለም ትኑር😘😘😘😘
የእውነት ምርጥ ፊልም ነው የሰው ሀዘን የሚያሳዝናቸው ጥሩ ትምህርት ሰጪነው እንማርበታለን ❤️🙏
እደዚህ የምገርም ፊልም አይቼ አላውቅም! !!
ፕለስ ስፕስክራይብ አደርገኝ
ሲካስ ለካ እንዲ ነዉ😭😭😭😭እንባዬን አስጨረሰኝ ተዋናይ ዮሃንስ የኔ መልካም🥰🥰ሁሌም መልካም ሆነክ ነዉ የምትሰራዉ አንድ ፊልም ላይ ብቻ አናደኸኛል።የተሳተፋችሁ በሙሉ ተባረኩልን!!!መረዳዳትን የመሰለ ነገር የለም አስተማሪ ነዉ እኔ መስጠት እጅግ በጣም ያስደስተኛል!!!
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ቢአስለቅስም ዋው ምርጥ ፊልም አስተማሪነው የተገፋም ቀን ይወጣለታል
የኢትዮዽያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላምና መረጋጋት የናፈቃችሁ የት ነችሁ
በእውነት ደስ የሚል ፊልም ነው ምናለ ሁሉም ሰው አንዱ ካንዱ ሻል ያለው ሌላው ዝቅ ያለውን ቢረዳ ዶክተሮቹ በተለይ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
Great Sound effects, Good director, Nice writer........
እዉነት ዛራ ይህ ፊልም ደታም ደስይላል ያስተምራል አብሶ ደኩተረ መልካምነትን በጣም ሰርቶታል ደኩተር በጣም new ይምወዱ ረወድጀህ አለሁ እርጋታህ በስማም
እውነት ነው ወርቅ በእሳት ይፈተናል በጣም ትምህርት ሰጭ የሆነ ፊልም ነው በርቱ
ይቅርታ አርጉልኝ እና እኔም የሴቶች እናት ነኝ ግን ሁሉ ሴት አዮደለም በዚህ ፊልምላ የተሳቸፉት ኪያና ጎደኛዋ ለገንዘብ ብቻ የሚሮጡ ናቸዉ ይህ ማለት ዉድቀቱ የከፋ ነዉ ኬናወንድ ሆኖ ለቤተሰቦቹ እንዴት መሰዋት እንደሆነ የሚያሳይ የምርጦች ምርጥ አስተማሪፊልም ነዉ 💖💖💖💖💖💖💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
ምንም ቃል የለኚም ምንም እማይወጣለት ፊልም ዋውውው😳😘😘😘
እደኔ በጣም ያለቀሰ ማን አለ ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት በጣም ደስ ይላል።
ዋውውውው ድንቅ ቤተሰባዊ አስተማሪ ፊልም
ቃላቶች የሉኝኝ ምርጥ ፊልም ነው።
ስናይትዬ ያጎቴ ልጅ በጣም ነው የኮራሁብሽ በትንሽ ግዜ ጎበዝ ተዋያናይ ሁነሻልኛል❤ ስናይት ማናት ለሚለው ድንብ አስከባሪዋ ነች❤❤❤
አሪፍ ነው ለአገራችን ሰላም እና ፍቅራን ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
የእውነት በጣም ነው የወደድኩት የኔንም ህይወት በጥቂቱ ዳብሷል ሆድ ባሰኝ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😥😥 ብቻ ደራሲውም ተዋናዮችም ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ።
በጣም ደስ ብሎኝ አየሁት ደራሲው እናመሠግናለን
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አስለቅሶኛል ተመስጬ ነው ያየውት አንደኛ ነው😍😍😍
በጣም ጥሩና አስተማሪ ፊልም ከምን በላይ ቤተሰብ family ይቀድማል ❤❤❤
ደስ ይላል ኬና እና ዶክተሩ ምርጥዬ ተዋናይ ናቸው ማሚዬ ያው ስላንቺ ምንም ማለት አይጠበቅም ምርጥዬ እናት ነሽ የእውነት ትሰሪዋለሽ እኮ
በጣምቆጀነውፊልሙ ሁለቱአስለቅሷኛል
የኔሚሲኪንተወረሰበትእቃውየኔማርአይዞህ ሁሉምያልፊልስወድህእኮ ባለህበትሰላምሁን
እሷግንፍቅርንበገዘብቀየረቺ ይቺእጦል
ሰወቺከዝህተማሩ አያቺሁ ፍቅርንበገዘብአትቀይሩ ፍቅርነውየሚበልጠው
ደደብናትፍቅርንበገዘብየሚቀይርሰው በጣም ያስጠላኛል ይሆነቺቆረቆዳ
የዶክተሩ ቤተሰቦች ይመቻችሁ መልካም ነት ለራስ ነው
በጣም አሳዛኛ ወንዶች ሚስታችሁን እየሰማችሁ ቤተሰብ መተው ጥሩ አደለም🥲🥲🥲
እፍፍፍፍ😢 ግን የዶክተሩ ቤተሰቦች👌💚
በጣም በጣም ነው ያስለቀሰኝ እውነት በቃ ቃላት ያንሰኛል አስተማሪ ነው በዛ ላይ በማንኛውም ቤት ያለ ታሪክን ነው በሂወቴ እንደዚ አስተማሪና እራሴን ዞር ብዬ እንዳስብ ያደረገኝ ፊልም ነው ውይኔ በቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ ውይ በስማም እኔጃ ደጋግሜ ባየው እንካን አይሰለቸኝም
ዋው በኔ በኩል ተመችቶኛል
በእውነት በጣምደሥይላል ያለተፈተነአያልፍም ሕይወትማለት አረምየቨዛባት ተክልናት!!!!!
ያላያችው ካላችሁ አሁኑኑ እዩ በጣም አስተማሪና አሪፍ ድራማ ነው ተመችቶኛል🤞🤞 👌
ገና ከመጀመሬ ፊቴ በእንባ ታጠበ 💔💔💔😭😭😭😭😭
ተመቸኝ አስተያየትህ
😂😂😂😂😂😂
ማን እደናት ብከፍም ብለማም እናት ጠረና ብቻ ይበቃል እሷ መኖር ደስታ ነው እናት ለዘላለም ትኑር ለዘላለም እናቴ ባለሽበ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስትንፍሴ ነሽ አንች ማለት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ፍልሙበጣም አስተማሪ ነው በዝው ቀጥሉበት
በውነት ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም አለቀስኩ ነው ያየሁት እኔም እናቴን በካንሰር ነው ያጣሁት ያውም በስደት ያለው ኬኒያ እና ዶክተሩ ለቤተሰባቸው ያላቸው ፍቅር በጣም ደስ ይላል ❤❤️
እኔን እግዚአብሔር ያበርታሽ ሞት አይቀርም እኔም እናቴን ቀብሬአለው ምን ዋጋ አለው ለዛውም በስደት ብቻ እራሴን ላበርታ ጀግና ነኝ ልበልእንጂ
#ምስጋና #ለአባትና ልጅ #ዶክተሮች ፣#ፍቅርን በገንዘብ ለሚክዱ ልቦና ይስጥልን #ለእንቁና ለተንከሲስ ጓደኞቿ ፣ #የማስሬንና #ኬኛን ቤተሰብ ፍቅር ያድለን ፣ #የማስሬ የተካደው #ወንድሙ ቢያናድደኝም ግን የዘራውን ቢያጭድም ፣#ከእንቁ ጓደኞት #ማኪን ወደድኳት ፣ #ምስጋና በትልቁ #ለደንብ አስከባሪዋ #ሲዩብ ፣ #መጨረሻም የማስሬ ወንድምሽተጸጽቶ ይቅርታ ጠይቆ #ይቅር ለእግዚአብሔር መባባሉ ፣ብቻ ፊልሙ አስተማሪ ነው ።
እኔ ለዚህ ፊልም ቃላት የልኝም በቃ ለኔ ምርጥ ፊልም ነውመልካምነት አያስከፍልም
በዚህ ፊልም ውስጥ እውነተኛዋ ኢትዮጵያ እናቴን አየዋት❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
ሰዎች መልካምነት ለራስ ነው እንማረበት🙏🙏
😍የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው
ዛሬ ደሰ ብሎኛል 👍
ይችን የምታነቡ
ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏
ሁሌም ደስ ይበልሽ ዉድ 😘
@@hawiiyeshawalij5515 አሜን አችም ሰሰቴ
Happy 😃😃😃👌
ደሥታሽ ደሥታችነው አሚን
አሜን
እሄን ፊልም አይቶ ያላለቀሰ አለ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ከደራሲ እሰከ ተዋናይ በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሠግናለን
ይኖራል ብዬ አላስብም ቀላል ያስለቅሳል እውነት ከልብ አስተማሪ ነው
esti lyew yaw saljemr coment anebalew hhhh
❤❤❤❤
ሁሉን ያካተተ እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እንደኔ ደስ ብሎት አይቶ ደስ ብሎት የጨርስ የተማርበት ያለ ላይክ ይግጨኝ
ሰላም ቅድስትዬ ፦
እንደዚህ ፊልም ከወደድሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታል በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማራለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?
*እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታን !
*እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
Betam arif filim new aslakisognalim
@Million Amede betam temechegn 😂😂😂
@Million Amede እኔን ነዉ ወንድም
@Million Amede pumi
እንዲህ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ አይቼ መጨረሻው ባያምር ኖሮ ተቃጥዬም አላባራ በጣም አስተማሪና ምርጥ ፊልም ነው ኬና ደግሞ እጅጉን ትወና ይችልበታል!!
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ: ኬና ኮ የልጅ አዋቂ በጣም ጎበዝ ልጅ ዶክተር ሆኖ የሰራዉ ልጅም በጣም ምርጥ ነዉ ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም መልካም የሰራ ክብርን ክፉ የሰራም የእጁን ያገኛል: አስተማሪ ፊልም ነዉ አገሬ ኢትዮዽያ ሰላምሽ ይብዛ እንደ ዶክተሩ አሳዳጊ ቤተሰቦች ያሉ መልካም ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን::
በጣምነውየማደቀው ኬና የሰራውን ፊልም ሁሉም ፊልሙአስለቅሶኛል ዶክተሩበጣምምርጥነው ከሁሉምየማደቀው ኬናን በኡነት በጣምአደቀሀለሁ ኬናእወድሀለሁደሞ በኡነትበጣምነውያለቀስኩትወኔ ዶክተሩንልታገባያለቺው በጣምአናዳኛለቺ
@@محمدمحمد-ش9ن8و ✨✨
Yesss
ኡፍ በጣም በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት ነገሮቹ ሲደራርቡ 😢በቻ ተመስገን ነው ልጁ ባይሞት ጥሩ ነበር😔ግን ህይወት እዴህ ነች 😢 ልጅቱም የጃን አገኘች የታባቷ😂😂😂ሙሽራው የኔ አባት ሰነስርአቱ❤
ዋው ከላንባ ቀጥሎ የሚያስለቅስ የቤተሰብ የአመቱ ምርጥ አማርኛ ፊልም 😭😭😭ኬና እና ማስሬ 🖤
ደራሲው በጣም እናመሠግናለን:: ኬና ኮ የልጅ አዋቂ በጣም ጎበዝ ዶክተር ሆኖ የሰራዉ ልጅም በጣም ምርጥ ነዉ በዛ ለይ እርጋታው በጣም ደስ ይላል
ሕይወት ፈተና ናት ለአንዱ ደሰታ ለአንዱ አዘን ጤንነትን የመሠለ ነገር የለም አምላኬ ተመስገን🙏🙏🙏
OMG!!! wow 😍😍😍👍 በጣም ደስ የሚል ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ፊልም ከረጅም ጊዜ በኃላ አየን። ሁሌ የሃብታም ልጅ ድሃውን አፍቅራ ገለመለ..በቃ መጀመርያውን ካየህ መጨረሻውን ምታቀው ፊልም አንድ አይነት ፊልም ነበር ምናየው ።ይህ ፊልም ግን ልብ ሰርስሮ ሚገባ እውነታን ሚያሳይ ፊልም ነው ለዚህም
ለደራሲው ለዳይሬክተሩ ለተዋናዮቹ ሳላመሰግን አላልፍም በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት🙏🙏🙏
ደራሲዉ ሳላደንቅህ አላልፍም ተዋንያኖችም ከልባችሁ ሰርታችሁታል በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ ገዘብ ያለሰዉ ከንቱ ነዉ እናመሰግናለን በጣም
👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍
ባይነቱ ለየት ያለ ሁላችንንም የሚያስተምር ድንቅ ፊልም ነው በጣም ልዩ ነው ድንቅ የጥበብ ሰዎች የተሳተፉበት የተመረጠ ስራ ነው በርቱልን ከገንዘብ በፊት ሰውነት ይቀድማል ዘመኑን የሚዋጅ ለሁላችንምአስተማሪ ፊልም ነው እንዎዳችሗለን
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
አሚንንንንንን
አሚንንን
ሰላም ፦
እንደዚህ ፊልም ከወደድሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታል በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማራለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ?
*እናንተ የፊልም ወዳጆች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታን !
*እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
ከጅምሩ እስከመጨረሻ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልማንኛውም አሪፍ ፍልም ነው ብዙ አስተማሪ ነው
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ የምል ፍልም ነው
በማንኛውም ህወት ያለ ነው ማጣት ማገኘት
የሰው ፍት መገረፍ በማልቀስ አይኔ አበጠ
😢😢😢💔💔💔💔
አረወዮኔ አይኔ አበጠ በለቅሶ ምክኝት😥😥😥በጣም አሪፍ ፊልምነው
ወይኔ የዛሬውን በእንባ ነው ያየሁት እፍ ለካ ሳሉ እንደመረዳዳት ያለ ትልቅ ጸጋ እና ደስታ የለም ሁላችንንም ሳለን የምንረዳዳ ያድርገን የፊልሙ አዘጋጅ ጥበቡን ይጨምርልህ
እውነት ነው የወጣንበትን ቤተሰብ ሳናከብር ቤተሰብ ለመመስረት መሮጡ ትርፉ ድካም ነው መልካም ማድረግ ለራስ ነው ነፀብራቆች እናመስግናለን🙏
እንደ ኬና እና ሮቤል አይነቶችን ያብዛልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
ende lelochu kemejajale yishalal best ethiopian movie
ደስ የሚል ፊልም የእውነት አስለቀሱኝ መልካምነትን ተሚሪያለሁ ሰውን እንደሰውነቱ መውደድ ኧረስንቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🤲❤️❤️❤️❤️❤️
ትርጉም ኣልቦ መሆናችን ለጊዜው የምንኖረው ግን ክፋታችን
ዋውውውው ደንቧ ተመቸሽኝ ለሀገርሽ ያለሽን ትልቅ ክብር አሳይተሽናል የእውነት ጀግና ነሽ ዶ/ር ሮቤል ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠክ ሙያ ከፀባይ ጋር መልካምነት ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠክ ብቻ በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ፊልም ነው
😭😭😭😭😭😭እንባዬን አለቀ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ በሴት ቤት መኖር የምትፈልጉ ወንዶች
እና ሀብታም ወንድ እያላችሁ ንፁህ ፍቅር የሚሰጥን ወንድ የምትጎዱ ሴቶች
አሏህ ይጠብቀን 😭❤😭😭እናንተም እናመሰግናለን በርቱልን 💕🌹💞🌹💞
🥺🥺ሲካስ 🥺👍🏻👍🏻👍🏻ምንም ቃል የለኝም ምርጥ የቤተሰብ ፊልም አስተማሬ ለቤተሰቤ ገና አሁን ምጋብዘው ፊልም አገኘው ደራሴ ዮሐንስ ሰውነት ከምር አድናቂህ ነኝ 😘🥰🥰🥰🥰🥰
በአጠገባቹ ያሉ በሙሉ ከራቆቹ የምታምኖቸዉ ሰዎች ከካዶችሁ የማዳም ብር ቀዳዳዉ በዝቶ አልሞላ ካላችሁ ያኔ ፈጣሪ መኖሩን ሊያሳቹ ነዉ ማለት ነዉ ተስፋ እንዳትቆርጡ
😍😍😍😍😍😍😍😍
😭😭😭😭😭ያረብ አሚን
በጣም ብዙ ፈልም አይቻለሁ ዝም ብሎ ግዜ የሚፈጅ ፈልምም አለ ይህ ግን አስተማሩኝ ካልኳችዉ ፈልሞች አንድ ይህ ነው ❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን 🙏🙏
በጣም ኣንጀት ይበላል
አሚን
ሴቲቱገጥወጥናት ተዋት ፍቅርን በገንዘብ ትቀይራለቺ ከቱ
የምር እያስለቀሰ የሚያስተምር ፊልም ነው ተመችቶኛል👌👌👌👌
ወይኔ ምን አይነት ግሩም ፊልም ነው በፈጣሪ እስኪ እንደኔ ያስለቀሰው🥺🥺ተመስጬ እያየውት ፊልም መሆኑ ያወኩት ካለቀ ቦሀላ ነው👍❤️❤️❤️
የእውነት በጣም የሚገርም ፊልም ነው እውነት ነው የምላችሁ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እረጅም እድሜና ጤና ያድለን ያቆያችሁ ኑሩልን እንደነ እሮቤል ቤተሰብ ያለውን ያብዛልን ግን ደሞ ማስሬ መሞት አልነበረበትም ብቻ ቃል የለኝም ሁሌም መልካም እናስብ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን እኛን ስደተኞችንም በሰላም ለቤተሰቦቻችንና ለሃገራችን ያብቃን ቸር ያንጋው
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው👍
ማነው እንደ እኔ አያለቀሰ የጨረሰው😥
እኔ እራሴን እስክያመኝ ነው ያልቀስኩት 😢
ፈልሙ የተመቻቹ በላይክ እንያቹ
አይተን ቢሆን አይሻልም አስተያየት እህ🙄👍👍
ሳናየው ነው የሚመቸን
ሳቅና ለቅሶ😭😭😭😂
በጣም ደስ የሚል ነው የሚያሳዝነው መልካምነት ለራስነዉ እዉነትነዉ ፈጣሪ ሁሌም የኢትዮጵያን ደስታ ያሳየን እቁማሬ ስወድህ ሁላቹም የኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላማቹ ብዚዚዚዚት ይበልልኝ🌹🌹🌹🌹🌹
እውነትበብዙ ፊልሞች አልቅሻለሁ ግን የዚ ለቅሶዬ የተለየ ነው እናም ለቅሶዬን መቆጣጠር ሲያቅተኝ እየቆምኩት ለመርሳት እየሞከርኩ ነው የጨረስኩት ዋው የሁላችንም ታሪክ ያለበት እውነተኛ ነው😭😭😭😭
እውነትም ሲካስ የሚገርም ፊልም ሁሉን ያስተምራል ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ልናከብረው ልንረዳው ይገባል❤❤❤
አሰተማሪ ፊልም ነው ይሄ ልጅ ሁለት ጊዜ ሞቶ አየሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ
👉 በህይወት እያለን መልካም ነገር ማድርግ እዳለብን እና ካለን ላይ ትንሽም ቢሆን መስጠት እዳለብን፣ ብለህ ንብረት ላይ ተመርኩዝህ ቤተስብን አካባቢን ዘመድን ወድምን መበደል የራስህን የገነባህውን ህይወት ነው የሚያበላሽው🍀 ለኔ ምርጥ የአመቱ ምርጥ ፊልም ብያለሁ
ኧረ ምን አይነት ፊልም ነው ለነገሩ ፊልም ማለትኳን ይከብደኛል በአሁኑብ ጊዜ ያለውን እውነታውን አለም ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነው የሁሉንም ሰው ሂዎት ይዳስሳል ደሀውን ሀብታሙን አዛኙን ጨካኙን ስግብግቡን ጤነኛውን በሽተኛውን መሞትን መዳንን ማጣትን ማግኘትን ሁሉንም ያሟላ ነው ብቻ በድንጋጤ ጀምሬው በለቅሶ ጨረስኩት መጨረሻው ግን ያምራል ይልመድባችሁ
በጣም አሪፍ ፊልም ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔጀ በጣም አደቀዋለሁ ደራሲውንሳላደቅ አላልፍም
ኬናትልቅ ሰውነውወላሂ በጣምነውየወደድኩት ጠክርልኚ
በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ፍልም ነው ደግሞም በጣም ያስተምራል ያው እኔ መቸም ያለቀስኩበት አይኔ አብጦል
ክክክክክክክ
ህይወት እውነትም ፍርቱና ነች ለአንዱ ድሎት ለአንዱ ስቃይ እማዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️
በጣም😢😢🥺
በኮሮና ወቅት ከተሠሩ ፊልሞች ውስጥ ይህኛው በጣም ጥሩ ፊልም ነው ለኔ 1ኛ
ህይወት እንዲህ ናት ማጣትንም ማግኘትም በውስጧ የያዘች ናት መልካምነት ለራስ ነው
ሂውት እንዲህ ናት 💔 በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው ❤ኬና የኔ ጀግና ❤😍 ትወና ብሎ ዝም ነው ❤
ያንቺም ጡት ጡት ብሎ ዝም ነው
በጣም አስለቀሰኝ በእውነት ደራሲና ዳሪክተር ቆንጆ ስራ ነው ያቀረባቹልነ ግን እኔን በለቅሶ ገደላቹኝ እንጂ ኬና ከልብክ ነው የሰራከው ፈተናወችክ በጣም ከባድ ነበር
ገራሚ ፉልም የደራሲው እጆችህ ይባረኩ ተዋናዮቹም ግሩም ናቸው።መልካምነት ለራስ ነው ።በእንባ ጨረስኩት
ኦ አምላኬ የእንባ ለሊት አረጋቹብኝ ምርጥ ፊልም👌 ምርጥ ተዋናዮች ለደራሲው ምሰጋናዬ ላቅ ያለ ነው thanks all❤
Watched it twice and cried like a baby 😭😭😭. One of the best Ethiopian film, amazing acting 👏👏👏
በጣም እጅግ አሰተማሪና አሳዛኝ ሁላችንም ቤት ያለ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የፈልሙ አቅም ኸፍ ያለ ነው እና በርቱ ስራው እሰኪያልቅ በጉጉትና በለቅሶ ነው ያየነው
አይይይ ማጣት እፍ አለቀሥኩ ምርጥ ፊልም ዶክተር ሁኖ የሚሠራዉ እርጋታዉ ሁለነገሩ ደሥ ይላል
ልብ ያለው ልብ ይበል ይህ ድራማ በጣም ያስተምራን ሲሞቱ ከማለቅስ ሳሉ መረዳዳት ነው
ዉሊም ፊልም ሳአይ እናቴ ትዝ ትለያለሽ እና በጣም ነዉ የማለቅሠዉ እናቴ ዉሊም እወድሽ አለዉ💔💔😢😢😭😭እናት ያላሹዉ እናታሱን ተከባከቡ
እውነት ኬኛ ምርጥ ልጅ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በርታ
እንባዬን እየረጨዉ ነው ፊልሙን እስከ መጨረሻ ያየሁት በጣም አስተማሪ ስራ ነው በዚህ ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
እፍ እንዴት ደስ እሚል ፊልም ነው እውነት በጣምነው ያስለቀሠኝ
በጣም ደሥ የሚል ፊልምነዉ አሥተማሪ ነዉ እኔማ መጨረሻዉ ባያምር ይቆጨኝ ነበር ኬናዬ የምወደዉ ልጅ የኔ ሚሥኪን 🙏🙏አየሠዉ ለካ እድህ ነን
የፊልሙ ደራሲ በጣም ነው የማደቀው! !!
እራሱ ኬና ነው ደራሲው ( ዮሀንስ ሰውነት)
ወይ የሄ ፊልም ምን አይነት ፊልም ነዉ በጣም ምርጥ ስትየ አየሁት እደት እዳስለቀሰኝ ወይኔ በጣም ደስ እሚል ነዉ ቃል የለኝም 😘😘😘
ይቺን ሴትዮ በጣም ነው እምዎዳቼው የናት አንጀት ነው ያላቼው ሁነው ነው እሚሠሩት
በጣም ሁሌየ እናት ሆና ነው እም ስራው ጥቁርና ነጭ ሰርታለች
በዝህ ፍልም ስራ ዉስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ የላቀ አክብሮት አለኝ።merci bonee flim) ደራሲ ብቃት ዋው)
እንኳን እናቴ ሙታብኚ እንዳውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ ያሀገሬ ሰው እንኳን ማልቀሻ ሰበብ አግቸ ስደት እራሱ ልቅሶ ቤት ሁኖብኛል
ኣይዞሽ ማሬ ሁሉም የፈጣሪ ፈቃድ ነዉ፡፡🙏
@tube bx5hd😭😥😥 ልክ እንደኔ💔
እውነት ከምር በጣም በጣም አሪፍ እና ቀምነገር ያለው ባለ መልክትና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው
ይልመድባችሁ❤❤❤
,ከቃል በላይ ነው ፍቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር ሰላምን ይስጠን🙏😭😭
ከአጀማመር እስካ አጨራራስ ድራስ እያለቃስኩ ነዉ ያጨራስኩት😢😢😢😢😢😢
በጠም ልብ እነካል
በጣም ምርጥ ፊልም ይኸ መስማት ብቻሳይሆን በአይንአችን ያየነዉ እዉነተኛ ታሪክ የሚመሰል ነዉ እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት
የእውነት ፍቅር ይስጠን አምላኮሆይ ለክፉወች ልቦና ይስጥልን
ኬና ያለበትን ፊልም ለማዬት ማነዉ እደኔ የሚጓጓዉ😥😥😥😥😥ፊልም መሆኑን እያዉኩ የማለቅሠዉ ነገርሥ😥😥😥😥
እናንየ የእኔ እናት የኔ ማርርር እንዴት እደምወዳት እፍፍፍ ውይ ክፍሽን አያሰማኝ እናት ለዘላለም ትኑር😘😘😘😘
የእውነት ምርጥ ፊልም ነው የሰው ሀዘን የሚያሳዝናቸው ጥሩ ትምህርት ሰጪነው እንማርበታለን ❤️🙏
እደዚህ የምገርም ፊልም አይቼ አላውቅም! !!
ፕለስ ስፕስክራይብ አደርገኝ
ሲካስ ለካ እንዲ ነዉ😭😭😭😭እንባዬን አስጨረሰኝ ተዋናይ ዮሃንስ የኔ መልካም🥰🥰ሁሌም መልካም ሆነክ ነዉ የምትሰራዉ አንድ ፊልም ላይ ብቻ አናደኸኛል።የተሳተፋችሁ በሙሉ ተባረኩልን!!!መረዳዳትን የመሰለ ነገር የለም አስተማሪ ነዉ እኔ መስጠት እጅግ በጣም ያስደስተኛል!!!
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ቢአስለቅስም ዋው ምርጥ ፊልም አስተማሪነው የተገፋም ቀን ይወጣለታል
የኢትዮዽያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላምና መረጋጋት የናፈቃችሁ የት ነችሁ
በእውነት ደስ የሚል ፊልም ነው ምናለ ሁሉም ሰው አንዱ ካንዱ ሻል ያለው ሌላው ዝቅ ያለውን ቢረዳ ዶክተሮቹ በተለይ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
Great Sound effects, Good director, Nice writer........
እዉነት ዛራ ይህ ፊልም ደታም ደስይላል ያስተምራል አብሶ ደኩተረ መልካምነትን በጣም ሰርቶታል ደኩተር በጣም new ይምወዱ ረወድጀህ አለሁ እርጋታህ በስማም
እውነት ነው ወርቅ በእሳት ይፈተናል በጣም ትምህርት ሰጭ የሆነ ፊልም ነው በርቱ
ይቅርታ አርጉልኝ እና እኔም የሴቶች እናት ነኝ ግን ሁሉ ሴት አዮደለም
በዚህ ፊልምላ የተሳቸፉት ኪያና ጎደኛዋ ለገንዘብ ብቻ የሚሮጡ ናቸዉ ይህ ማለት ዉድቀቱ የከፋ ነዉ
ኬናወንድ ሆኖ ለቤተሰቦቹ እንዴት መሰዋት እንደሆነ የሚያሳይ የምርጦች ምርጥ አስተማሪፊልም ነዉ 💖💖💖💖💖💖💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
ምንም ቃል የለኚም ምንም እማይወጣለት ፊልም ዋውውው😳😘😘😘
እደኔ በጣም ያለቀሰ ማን አለ ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት በጣም ደስ ይላል።
ዋውውውው ድንቅ ቤተሰባዊ አስተማሪ ፊልም
ቃላቶች የሉኝኝ ምርጥ ፊልም ነው።
ስናይትዬ ያጎቴ ልጅ በጣም ነው የኮራሁብሽ በትንሽ ግዜ ጎበዝ ተዋያናይ ሁነሻልኛል❤ ስናይት ማናት ለሚለው ድንብ አስከባሪዋ ነች❤❤❤
አሪፍ ነው ለአገራችን ሰላም እና ፍቅራን ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
የእውነት በጣም ነው የወደድኩት የኔንም ህይወት በጥቂቱ ዳብሷል ሆድ ባሰኝ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😥😥 ብቻ ደራሲውም ተዋናዮችም ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ።
በጣም ደስ ብሎኝ አየሁት ደራሲው እናመሠግናለን
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አስለቅሶኛል ተመስጬ ነው ያየውት አንደኛ ነው😍😍😍
በጣም ጥሩና አስተማሪ ፊልም ከምን በላይ ቤተሰብ family ይቀድማል ❤❤❤
ደስ ይላል ኬና እና ዶክተሩ ምርጥዬ ተዋናይ ናቸው ማሚዬ ያው ስላንቺ ምንም ማለት አይጠበቅም ምርጥዬ እናት ነሽ የእውነት ትሰሪዋለሽ እኮ
በጣምቆጀነውፊልሙ ሁለቱአስለቅሷኛል
የኔሚሲኪንተወረሰበትእቃውየኔማርአይዞህ ሁሉምያልፊልስወድህእኮ ባለህበትሰላምሁን
እሷግንፍቅርንበገዘብቀየረቺ ይቺእጦል
ሰወቺከዝህተማሩ አያቺሁ ፍቅርንበገዘብአትቀይሩ ፍቅርነውየሚበልጠው
ደደብናትፍቅርንበገዘብየሚቀይርሰው በጣም ያስጠላኛል ይሆነቺቆረቆዳ
የዶክተሩ ቤተሰቦች ይመቻችሁ መልካም ነት ለራስ ነው
በጣም አሳዛኛ ወንዶች ሚስታችሁን እየሰማችሁ ቤተሰብ መተው ጥሩ አደለም🥲🥲🥲
እፍፍፍፍ😢 ግን የዶክተሩ ቤተሰቦች👌💚
በጣም በጣም ነው ያስለቀሰኝ እውነት በቃ ቃላት ያንሰኛል አስተማሪ ነው በዛ ላይ በማንኛውም ቤት ያለ ታሪክን ነው በሂወቴ እንደዚ አስተማሪና እራሴን ዞር ብዬ እንዳስብ ያደረገኝ ፊልም ነው ውይኔ በቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ ውይ በስማም እኔጃ ደጋግሜ ባየው እንካን አይሰለቸኝም
ዋው በኔ በኩል ተመችቶኛል
በእውነት በጣምደሥይላል ያለተፈተነአያልፍም ሕይወትማለት አረምየቨዛባት ተክልናት!!!!!
ያላያችው ካላችሁ አሁኑኑ እዩ በጣም አስተማሪና አሪፍ ድራማ ነው ተመችቶኛል🤞🤞 👌
ገና ከመጀመሬ ፊቴ በእንባ ታጠበ 💔💔💔😭😭😭😭😭
ተመቸኝ አስተያየትህ
😂😂😂😂😂😂
ማን እደናት ብከፍም ብለማም እናት ጠረና ብቻ ይበቃል እሷ መኖር ደስታ ነው እናት ለዘላለም ትኑር ለዘላለም እናቴ ባለሽበ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስትንፍሴ ነሽ አንች ማለት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ፍልሙበጣም አስተማሪ ነው በዝው ቀጥሉበት
በውነት ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም አለቀስኩ ነው ያየሁት እኔም እናቴን በካንሰር ነው ያጣሁት ያውም በስደት ያለው ኬኒያ እና ዶክተሩ ለቤተሰባቸው ያላቸው ፍቅር በጣም ደስ ይላል ❤❤️
እኔን እግዚአብሔር ያበርታሽ ሞት አይቀርም እኔም እናቴን ቀብሬአለው ምን ዋጋ አለው ለዛውም በስደት ብቻ እራሴን ላበርታ ጀግና ነኝ ልበልእንጂ
#ምስጋና #ለአባትና ልጅ #ዶክተሮች ፣
#ፍቅርን በገንዘብ ለሚክዱ ልቦና ይስጥልን #ለእንቁና ለተንከሲስ ጓደኞቿ ፣
#የማስሬንና #ኬኛን ቤተሰብ ፍቅር ያድለን ፣ #የማስሬ የተካደው #ወንድሙ ቢያናድደኝም ግን የዘራውን ቢያጭድም ፣
#ከእንቁ ጓደኞት #ማኪን ወደድኳት ፣
#ምስጋና በትልቁ #ለደንብ አስከባሪዋ #ሲዩብ ፣
#መጨረሻም የማስሬ ወንድምሽተጸጽቶ ይቅርታ ጠይቆ #ይቅር ለእግዚአብሔር መባባሉ ፣
ብቻ ፊልሙ አስተማሪ ነው ።
እኔ ለዚህ ፊልም ቃላት የልኝም በቃ ለኔ ምርጥ ፊልም ነው
መልካምነት አያስከፍልም