Enginerochu - Ethiopian Films

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • If you’re a fan of Ethiopian cinema, you’ll definitely want to check out the new movie Enginerochu! This exciting and captivating Ethiopian film follows the story of a young couple, Yasser and Amal, who are struggling to make ends meet and are desperately searching for a better life. Along the way, they face many obstacles as they navigate their way through poverty, crime, and all of the other difficulties that come with living in Ethiopia. Will Yasser and Amal be able to overcome all of the challenges they face and achieve their dreams? Find out in Enginerochu!
    #ethiopianfilms
    ኢንጂሮቹ

Комментарии • 133

  • @tadelebetelham5821
    @tadelebetelham5821 2 года назад +28

    ባባዬ ነፍስህን ይማረው ❤❤❤❤❤

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 года назад +12

    ባባዬ ታሪኩ የተዋጣለት ስራህ ብቻ ቀረን ውብ ወንድማችን አመለጠን💔💔💔😭😭😭 ኢሳምዬ ሀበሻ አንተስ የት ነህ? ባለህበት ፈጣሪህ ባለህበት ይጠብቅልን እንወድሃለን ጤናና እድሜውን ለአንተም ለሁሉም ተዋንያኖች ይስጥልን 🙏 የታሪኩ ግን የእግር እሳት ሆነብን

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 2 года назад +3

      ኢሳም ፊልም አቆመ እኮ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +7

    የተዋጣለት ፊልም አቤት ሲያምር ዋው ተባረኩ አጨራረሱ ሲያምር ዋውውውው።

  • @adsafes9474
    @adsafes9474 2 года назад +22

    ማነዉ እደኔ ባባየ ሲናፍቀዉ ደጋግሞ እሚከታተለዉ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 года назад +4

      እኔ በህይወት ያለያለ ነዉ እሚመስለኝ እናቱ ጥናቱን ይስጣቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 2 года назад +2

    የኔ ወድች በረቱ ያምራል ከዚ በላይ እጠበቃለን❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meleka1842
    @meleka1842 7 дней назад

    ባባየ ነፍስ ይማር😢😢😢😭😭😭😭💔

  • @salamsa9966
    @salamsa9966 2 года назад +3

    ባባዬ እኔኮ አላመንሁም እፍፍፍ ዉይ መቃጠል ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @ተመሰጌንአምላኬ
    @ተመሰጌንአምላኬ 2 года назад +3

    ባባዬ ነፍሰህን ይማረው 😭😭😭🖤💔

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ
    @ኑበብርሀኑተመላለሱ 2 года назад +2

    ባባዬ♥️😭😭😭😭ህመም ነው ባባዬን ማጣት😥😥😥

  • @daymenidgalitigray306
    @daymenidgalitigray306 3 года назад +9

    እሳምየ ስወድህኮ❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +1

    አይ ባባየ አተ ብቻ ፊልሙን ስራው ነብስህን ይማረው 😭😭😭😭😭

  • @tktk2709
    @tktk2709 2 года назад +1

    Selam tesfaye, Aleamyehu tadessa, Helen bedelu.... we love you guys 2!.😍😍😍

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 9 месяцев назад

    ባባየ ነፍሥህን ይማረው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +1

    ባባየ ነብስ ይማር ኦፍ 😭😭😭😭

  • @mdeledel
    @mdeledel 8 месяцев назад

    ባቦየ ማላክሚ ስሁ ናብስ ይማር💔💔😭😭🙆🙆🙆🙆🤭🤭😭😭😭😭

  • @hanan858
    @hanan858 2 года назад +6

    ስሜን ማቆላመጥ አይቻልም 😋😂😂😂ደስ ሲል

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 года назад +8

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን አይ ባባ ትችላለህ

  • @tktk2709
    @tktk2709 2 года назад

    My bro baba, we miss you a lot 😢😢😢

  • @yohannesmesay9854
    @yohannesmesay9854 2 года назад

    Wow amazing amharic movie ❤❤❤

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 2 года назад

    ያየሁትን ስንቴ ደግሜ አየሁት ባባን መርሳት አይታሰብም😢 .... በድሉ "በዴክስ" ውለታ የማይረሳ

  • @ዘብሄረአማራ
    @ዘብሄረአማራ 2 года назад

    ታሪኩ💔💔😭😭😭ባባባ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад

    ባባዬ ነፍስክን በገነት ያኑርልን

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ 2 года назад

    ባባየ ነፉስህን ይማረው እኔማ አላምን አልኩ

  • @Ayalka19
    @Ayalka19 7 месяцев назад +2

    Who see this move in 2016 E.C

  • @ከድርሠይድ-ጠ4ዐ
    @ከድርሠይድ-ጠ4ዐ 2 года назад +3

    እሳምየ በጣም እንወድህ ነበር ግን አሁንም ወደ ማንነትህ ሥለተመለሥክ ደሥ ብሎናል ሥለሙ ሠላም ትሆናላቹህ ነው የተባለው

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 3 года назад +20

    እኔም ከፍቅርኛዬ ጋር እዲ ነው የምንሆነው አዴ እሱ ይኮራል እሲ ሲሻለው እኔ እኮራለው ብቻ መጨርሻችንን ያሳምርው፡፡

    • @fatumaadem3185
      @fatumaadem3185 2 года назад +2

      አብሺሪ

    • @rahel90
      @rahel90 2 года назад

      Wudiy xliy endza tru aydelm sebey gbiy lmgn endstkakllsh egzabher lmgnew egzabher yrdash ystkakllesh

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 8 месяцев назад

    አይይይይይ ሞት ክፉ😭😭😭😭😭

  • @natinaelhabtamu-st5el
    @natinaelhabtamu-st5el Год назад +1

    Babaye betam neber yemiwedk min yaregal atank nebskn be hazed gent yanurln

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 2 года назад +1

    ባባዬ😭😭😭😭😭

  • @rghixghu9600
    @rghixghu9600 2 года назад

    ባባዬ እፍፍፍፍ ነፍስህን ይማረው እፍፍፍፍ

  • @melatalem4742
    @melatalem4742 7 лет назад +7

    ዋውውውውውውብያለሁ የበድሉ ካላክተር ከፍቅረኛየጋር ይመሳስላል መጨረሻውም ቢመሳስልልኝ ደስይለኝ ነበር በጣም አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 2 года назад

    ባባዬዬዬዬዬ💔💔💔💔

  • @abebateshome2847
    @abebateshome2847 2 года назад +1

    ዋው አንደኛ

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 2 года назад +1

    ከምንባላይ ሰምህ ነው ያሳቀኝ እስኪ በድሉዬ ዋ😂😂😳😳😳

  • @Mohammed-r4h3d
    @Mohammed-r4h3d 2 месяца назад

    ባባዬነፍስህንበአፅደገነትያኑረው

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር

    ባባዬ ነፍስህን ይማረው

  • @yfjvghhthdjhvgy4031
    @yfjvghhthdjhvgy4031 3 года назад +4

    ዋውእልክ፡አስጨራሺ፡ተመችተህኛን👍👍

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-መ3ገ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-መ3ገ 7 лет назад +17

    ኢሳምዬ የኔ ልዩ ስወድህ እኮ

  • @chaffeeseyoum
    @chaffeeseyoum Год назад

    baba uffffffffffffff nefshn ymarew

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 2 года назад

    አይ ባባዬ አይ ሞት እራህ ሙት ጨካኝ ሞት ነፍስ ይማር ወንድማችን

  • @MarioFilipeMuyambo
    @MarioFilipeMuyambo 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ኢሳም ሰወደህ ❤❤❤❤

  • @kalebeyasu6828
    @kalebeyasu6828 2 года назад +2

    Legend baba RIP.

    • @soos3805
      @soos3805 2 года назад

      ታሬ የሣቄ ምጭ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jdjsjsejjejeke9668
    @jdjsjsejjejeke9668 2 года назад +3

    ኢሣምየ ምርጥ ፊልምነዉ በርቱ

  • @wubitb8735
    @wubitb8735 2 года назад

    ayi betam yasazinal ahun ante timot babaye enen afer yiblagn wendime nefsihn beastede genet yanurat

  • @Kmaila-wx3jg
    @Kmaila-wx3jg 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 2 года назад

    BABAYA 1 WERE LIMILHENEWE EKO MIGEREMEWE ENA MENEME ALEWEXALESHE ALENE HZENHE MOTHENE MAMENE AQATENE 😭😭😭💔💔💔

  • @kelalayoutub5276
    @kelalayoutub5276 3 года назад +2

    ዋውውውውው፡ዴስስስስስሲል

  • @هديههديه-د9م
    @هديههديه-د9م 3 года назад +7

    ኢሳምየ የኔ ማር ስወድህ እይዛህ

    • @abuabu2206
      @abuabu2206 3 года назад

      ምስጋንመንገሻ

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 года назад +2

    ይች ልጂ ግን ብዙ ፊልሞ ሰርታለች ግን ቃለመጠየቅ የላትም

  • @rahel2573
    @rahel2573 2 года назад +1

    Wow betam des yilal

  • @SarahSarah-rc4lj
    @SarahSarah-rc4lj 2 года назад +2

    አይይይ ባባ😂 ትመቸያለህ

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад +3

    ያምራል በርቱልን

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ 3 года назад +2

    ዋው

  • @fatumafatumanejashi8002
    @fatumafatumanejashi8002 2 года назад

    des yelal betam

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v 6 месяцев назад

    ባባዬ ምን ልበልህ እወድሃለሁ

  • @fetengobeze1728
    @fetengobeze1728 2 года назад +2

    ዋውያምራልደስይላል

  • @AmirAwol-l9i
    @AmirAwol-l9i 7 дней назад

    እስማኢል
    እና ባባ የሚገርሙ ተዋናይ ናቸው

  • @hani9864
    @hani9864 Год назад

    አማርኛው ፅሁፍ ላይ ኢንጅሮቹ ነው ያላችሁኑት
    ነ አልተፃፈችም ኢንጅ ነ ሮቹ ነው የሚባለው

    • @ethiopianfilms1851
      @ethiopianfilms1851  Год назад

      please like , sharee and comment on this video
      አመሰግናለሁ እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔ruclips.net/video/z6_-Xuy5HKc/видео.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&t

  • @amenyonas3865
    @amenyonas3865 3 года назад +3

    Wey gize😥😥😥😥😥

  • @freidahmed2613
    @freidahmed2613 3 года назад +1

    ዋው እውነትም በድሉ

    • @amriashasha9108
      @amriashasha9108 2 года назад

      እረ አታስቁኝ እውነትም አላልክም😂😂😂😂

  • @tgisitfeleke9697
    @tgisitfeleke9697 2 года назад +1

    Wowwwww

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 3 года назад +1

    ዋውውውሽ

  • @aberashmagersa2193
    @aberashmagersa2193 3 года назад +2

    Desisil❤❤❤

  • @asyahasya5688
    @asyahasya5688 2 года назад +1

    ይምራል

  • @maqidesmengesha2178
    @maqidesmengesha2178 3 года назад +2

    በጣምደስይላል

  • @abelanteneh1729
    @abelanteneh1729 2 года назад

    1:09:00 የዚህ ዘፈን ስም ምንድነው?

    • @abc12452
      @abc12452 2 года назад

      ተመለስ ፍቅር አዲስ🥰🥰ይመጣልሻል

  • @tsegahagos7284
    @tsegahagos7284 7 лет назад +4

    waw wdddddddd

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 2 года назад

    የወፍሩ ልጂ አሯሯጥያሥቃል

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 года назад

    ኢሳም ሀበሻ ምርጡ ወንድማችን ናፍቀህናል

  • @RakanRajfk
    @RakanRajfk 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 2 года назад

    ኢሳም ትችላለህ ወደኢምላም ሂወት ሠለመጠህ ደሥብሎናል

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 9 месяцев назад

      መጀመሪያም እኮ ሙስሊም ነበር

  • @elenifeysia9961
    @elenifeysia9961 2 года назад +1

    I love Tariku Berhanu

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Месяц назад

    ታሪኩባባባአትጠገቡስምሕቢቀርመምሑሌምበሐሳባችንውስጥአለሕ❤❤❤❤❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 8 месяцев назад

    የኛ ሂውት ልክ እደበድሉ ነው ስጡን ሲሉን መሥጠት አይይይይ

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 2 года назад +2

    አይ ያበሻ ወንዶች ስትወደዱ ጥንቢራችሁ ይዞራል
    ስትጠሉ ደሞ ዘራፍ ትላላችሁ
    ለናንተ ፈረንጅ መድሀኒታችሁ ነው😜

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 2 года назад

    😭😍😍😍😍😍

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 2 года назад +3

    ተመቸኝ ማቆላመጥ አይቻልም

  • @najimusaeed5942
    @najimusaeed5942 2 года назад +1

    አይበድሉውድድነውየማረግህ፣፣፣፣በዴ።።።።

  • @داريندارين-د9ط
    @داريندارين-د9ط 3 года назад +2

    ኢሳም

  • @ያልተፍታህልም
    @ያልተፍታህልም 3 года назад +1

    Yetayega solata yesegedewu

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😅😅😅

  • @abrahamkibromhalefom6833
    @abrahamkibromhalefom6833 4 года назад +5

    በድሉ ሲቆላመጥ_________?

  • @hfizhfiz3530
    @hfizhfiz3530 3 года назад +2

    Tariku ye meche abate

  • @baher2722
    @baher2722 3 года назад +1

    Sameya Yena wide satohale eko balalaye demetehe eko yalala new

  • @sofiyaebrahim6636
    @sofiyaebrahim6636 7 лет назад +2

    ያምራል ቅንጀወቸ

  • @yesribatemam3125
    @yesribatemam3125 2 года назад +1

    😍😍😂❤️😢

  • @2007ethiopia
    @2007ethiopia Год назад

    የሠዉ ምክር መሥመት እንደዚነዉ ከሚቶጅዉ ፍቅረኛ አጠለችሽ

  • @sultangodana8686
    @sultangodana8686 Год назад

    you know

    • @ethiopianfilms1851
      @ethiopianfilms1851  Год назад

      please like , sharee and comment on this video
      አመሰግናለሁ Sultan Godana እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔ruclips.net/video/z6_-Xuy5HKc/видео.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&

  • @mikemare704
    @mikemare704 2 года назад +1

    EGERE comed

  • @ZabebaNegash
    @ZabebaNegash 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂💔💔💔💔💔💔💔💔🙏👍💓💓💓

  • @tedlajjousseb5274
    @tedlajjousseb5274 2 года назад +1

    memeacomment😃😃😃😡😡👍👍👄

  • @fkrtamekky2150
    @fkrtamekky2150 3 года назад +1

    የፍራጂ ነገር ክክክክክ

  • @selammoges6488
    @selammoges6488 2 года назад

    😀😀😀😀😀😜😜😜😜

  • @bee_tube
    @bee_tube Год назад

    weyne smen eko swedew BEDILU

    • @ethiopianfilms1851
      @ethiopianfilms1851  Год назад

      please like , sharee and comment on this video
      አመሰግናለሁ እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔ruclips.net/video/z6_-Xuy5HKc/видео.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&t

  • @alla.kaarim.sila.hullumnag3920
    @alla.kaarim.sila.hullumnag3920 3 года назад

    😳😳😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimonhajj2031
    @mimonhajj2031 3 года назад

    🤪🤪🤪🤔🤨

  • @Muradmuhamednur-ym5do
    @Muradmuhamednur-ym5do Год назад

    Badelu.wand.Asedabi

    • @MeronBiruk-j2s
      @MeronBiruk-j2s 7 месяцев назад

      😂😂

    • @SaraSoriya-m4z
      @SaraSoriya-m4z 4 месяца назад

      @@Muradmuhamednur-ym5do ምን ማለት ነው

    • @SaraSoriya-m4z
      @SaraSoriya-m4z 4 месяца назад

      ምን ማለት ነው😮😮😮😮

  • @tamenuayiza5852
    @tamenuayiza5852 2 года назад

    Asd

  • @hfizhfiz3530
    @hfizhfiz3530 3 года назад

    Kkkkkkkkkkkk