ሲካስ 2 - Ethiopian Movie Sikas Hulet 2023 Full Length Ethiopian Film Sikas 2, 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 660

  • @kyasuamurekona5194
    @kyasuamurekona5194 Год назад +476

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጠቹ የማታም እንጄራ ይስጣቹ ከስደት ነጃ ይበላቹ

  • @seadatube8309
    @seadatube8309 Год назад +292

    ሲካስ 3 ይደገም የምትሉ 😍😍

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +122

    ፍቅርተን የሚወድ መስላ ሳይሆን ሆና የምትትውን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት 💕💕💕💕🤗🤗🤗

    • @薛彩云-r7o
      @薛彩云-r7o Год назад

      Amen amen amen 🙏

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@ebrahit55 ደምሪኛ

    • @MekilitKibatu
      @MekilitKibatu 10 месяцев назад

      Btam eswa kalchbet yamral❤❤❤

  • @dinaolalem8680
    @dinaolalem8680 Год назад +63

    ይሄን ፊልም ሲያይ እንደኔ እናቱ ናፍቃው ያለቀሰ ማነው ፈጣሪ በስደት ያለነው ከቤተሰቦቻችን ያገናኝን

  • @amarechkonjo3205
    @amarechkonjo3205 Год назад +112

    እማማን 😍😍😍😍የምትወዱ በላይክ
    አገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @eskedargatachew8318
    @eskedargatachew8318 Год назад +54

    🙏እናመሰግናለን እንደዚህ በመሀል ምርጥ ድራማዎች ልቀቁልን
    😢😢እሰው ሀገር ያለነው ፈጣሪ በሰላም ለቤሰቦቻችን ያብቃን

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Год назад +31

    እናቶቻችሁ በሂወት ያሉላችሁ እድለኛ ናችሁ ለናቶቻችሁ ጥሩ ናመልካም ልጆች ሁኑላቸው እነሱ ምን ቢያጠፉ እናናት ናቸውና የሚሰሩትን ሁሌም በመልካም እዪላቸው

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Год назад +77

    አሪፍ እኛ አስተማሪ ፊልም ነው ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ህይወታችንን እና መጨረሻችንን እንደ ፊልም ያማረ ያድርገው ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ዩሀኒስ ያለበትን ፊልም ስወደው ጎበዝ ተዋናይ ነው ቀዮ ሲካስ 1 እና 2 ምርጥ ነው 3 ይደገም የምትሉ ምርጥ ፊልም ነው

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Год назад +6

    _እንኳን ይህን ያክል ነገር አጊተው እንዲሁ ስበብ ፈልገው የሚያነቡ አይኖቼ እንደጂረት እያወረዱ እጆቼም ሲያብሱ አለቀ😢 ዋው ቁጥር ሦስት እንደሚኖረው ተስፋ አለኝ🎉 ገራሚ ስራ ነው። እናመሰግናለን🙏 አይ እናት ቤተሰብን ማጣት ብቻ ራሴን ፈተንኩበት። በዚህ ምድር ላይ ራስን እንደማሸነፍ ለፍቅር ዝቅ እንደማለት ትልቅ በቀል የለም። የኔ ውድ እናት እወድሻለሁ🥰 አባቴ የልቤ ፍም💔🖤_

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Год назад +18

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ሰው ተጨንቆ ሳይሆን ፈጣሪ ትዳርን ከላይ ሲሰጥ ነው ብልህነት ብልጠት በጣም ሲበዛ መጨረሻውም ቅጣት ነው በነገሮች ሁሉ አለማርፈድ ነው መልካምነት አያስከፍልም ለሰውም ለራስም እርካታነው በዚህ ጊዜ መልካም ልብ ለሰው ማሰብ ደስታነው የውነት ደስ ይላል

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 4 месяца назад +1

    ዋውውው❤❤ተመስጨ ያየሁት ልብ የሚነካ😢 በጣም አስተማሬ ያመቱ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamNawal-rv5dw
    @MaryamNawal-rv5dw Год назад +2

    ኬናን ያለበት ፉልም በጣም ኣስተማሪና
    ታሪክ የለው ነው
    ደሰ ይላል ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤።

  • @haymanotgashawu
    @haymanotgashawu Год назад +3

    ዋዉ አንደኛ ነዉ 3 ስሩልን ተዋናይ ሳትቀይሩ እናት ከልጃ ተለይታ በናፍቆት ና በፀፀት ከመኖር ፈጣሪ ይርዳል ይህ አንዳይሆንና የትነሽ ልጄ ብዬ ከማልቀስ ከፀፀት ያተረፈኝ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን 3 በጉጉት እጠብቃለሁ ይሰራ

  • @ehetamareyamalemu6116
    @ehetamareyamalemu6116 Год назад +74

    ቁጥር አንድ ያምር ነበር አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችንም የይቅርታ ልብ ፈጣሪ ይስጠን🙏🙏🙏

  • @hiwi26
    @hiwi26 Год назад +8

    አንደኛውም ይሄም ምርጥ አስተማሪ ነው አንዳንድ ችግሮች ቢኖርም (ህይወት ፀፀት ሳይቀጣን ውሳኔያችንን አንወስስን ዛሬ የምንስሰራት ነገ ይከፍለናል መልካም ስንዘራ መልካም እናጭዳለን ለክፉም እንደዛው ልቦናችንን በመልካም ዘር ያድርግልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +10

    እግዚአብሔር ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏😥😥😥እዉነት ማርፈድ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል እናም ሳናረፍድ ዉሳኔ እንወስን በመጨረሻም በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱልን ኪናዬ🙏🥰🥰🥰

  • @hanikhan5647
    @hanikhan5647 Год назад +37

    የማዳም ቅመሞች የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶስ ከከፋ ነገር ይጠበቅን ሀሳባቸንን ይሞላልን በስልም እናት ሀገራችን የመለስን 🙏❤❤🙏🙏✝️🙏🙏🙏🙏❤

  • @maritukonjo9633
    @maritukonjo9633 Год назад +3

    አጨራረሱ ሲያምር ልጁ መልከ መልካም ልበ መልካም የሚመስለኝ ለእኔ ብቻ ነው ።ትወናዉ ልተወዉና ታሪኩ በራሱ መሳጭ አስተመሪ ና ደስ የሚል ነው አቦ በርታ ሸጋዉ💪💙

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +3

    ዮሀንስ (ኬና) ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር ምርጥ ተዋናይ እስክሪብቱም ድርሰቱም ያበደ ነው ምርጥ ስራ አቦ ፈጣሪ ይባርክህ❤

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Год назад +10

    የማይድን በሽታ አሞናል ባትሉ ጥሩነው ፊልምም ቢሆን ቀለል አድርጉት በተረፈ ምርጥ ነው ሁላችሁንም እወዳችኳለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ💒💒

  • @EdenAbaye
    @EdenAbaye Год назад +3

    Tiktok ላይ አይቶ እንደኔ የመጣ❤❤

  • @ዘይነብYOUTUbe-r9d
    @ዘይነብYOUTUbe-r9d Год назад +17

    በጣም ደስ የሜል እውነት እደዚህ ያለ ፊልም ካየሁ በጣም ቆየሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад +2

    ፊልሙ ክፍል 1ም ሁለትም ምርጥ ነው ። የሆነ የቀረው የጎደለ ነገር ያለው ቢመስልም አስተማሪነቱ ግን ትልቅ ነው ። ግን የኬና ፓርት እናቱ ስትሞት የሚያሳየው ፊልሙን እንዲወርድ አድርጎታል ኬና ጥሩ አድርጎ ቢሰራውም ይቺ ፓርት አልተዋጠችልኝም ፊልም የገሃዱ አለም ነጸብራቅ ነው ካላችሁ በሃገራችን ደንብ ሊሞት የሚያጣጥር ሰው ብቻውን ተጥሎ አይኬድም ቢያንስ ሰው ቢጠፋ የኬና ወንድም እና ሚስቱ አብረዋት ነበሩ እንደገና እናቱን ይቅር ሊል መቶ የልቧን ከፈጸመላት በሁዋላ ስትሞት ጥሏት መሄዱ ፊልሙን አድክሞታል ጸጸት እኮ ልብ እስኪፈርስ ያስለቅሳል የጸጸት እንባ ግድብ የለውም ኬና በዚህ ሰአት ጮሆ እናቱን አቅፎ ማልቀስ ነበረበት ፊልሙላይ ያለውን ድክመት ይበልጥ አውጥቶታል ። ፊልም ስትሰሩ አስቡበት የማይሆን ነገር አትስሩ ።

  • @keriem1
    @keriem1 Год назад +14

    የማርፈድ ዋጋው ብዙ ጸጸት ነው ፈጣሪ ከማርፈድ ይጠብቀን

  • @ዜድነኝየረሱልአማና

    ማነው እዴኔ ኬና የሚተውናቸው ትወናወች የሚመቸው ፀይም የሚለውን ተያትና ቆጆ የምትለውን አሥምሪባት በጣም ቆጆነኝ አላለም ክክክክክክክ ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ከዚህ ፊልምላይ የተረዳሁትነገር ቢኖር መልካምነትን ነው

  • @رقية-ذ3ت
    @رقية-ذ3ت Год назад +6

    ቁጥር አድ እባየን የጨረሰኩበት ፊልም ነበር ይሄም ደስ ይላል በርቱ ማርፈድ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል እውነት ነው😢😢😢😢😢😢

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g Год назад +2

    የትኛውም ድራማ ሲሰራ ቀጣይ ክፍል ካለው የመጀመርያው ውድ ነው ሲካስ 1 በጣም ያምራል ጉልበት አለው አጓጊ ነቱ ጠካራ ነው ከጅምሩ እስከ መጨረሻው ልቤን እዳጠለጠለው ነው የጨረስኩት ክፍል 2 ደግሞ ጥሩ ነው ግን በአንድ ነገር ላይ ብቻ ነው ያተኮረው ከዚህ ድራማ ውስጥ መውሰድ ያለብን ህይወት ውስጥ ማርፈድ ዋጋ ያስከፍላል የልብን ብርሀን የሆነችን እናት መግፍት ትልቅ ኪሳራ ነው ካለፈች ቡሀላ እየዬ ማለት ጅልነት ነው ስቶቻችን ነን ለእናቶቻችን ፍቅር የምንሰጠው ደክሞአት ስትመጣ እግርዋን ለማጠብ ውሀ አሙቀን የምንጠብቃት ስትገባ ግባርዋን የምንስማት ሳትበላ በፈገግታ በፍቅር ስጦታ እደበላች የምናጠግባት እ ጎበዝ ተኝተና መተኛት ይብቃን እንቅልፍ በዝቶብናል እማ እወድሻለሁ እያልን በፍቅር አደበት እናስደስታት በርቱልኝ ምርጥ ነው ክፍል 3 እንጠብቃለን ።።

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 Год назад +7

    Wowow የመጀመሪያዉንም አይቼዋለሁ ፓርት 2 በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው ፕሊስ ፓርት 3 ይቀጥል ❤️❤️

  • @fozeadawwd4505
    @fozeadawwd4505 Год назад +3

    ዮሀንስየ የኔ ዉድ ሳላቅህ ትናፍቀኝ አለህ የምር በጣም ነዉ እምወድህ እግዜር ብሎት ለሀገሬ ስገባ አተን ባገኝህ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ እግዛብሄር ካለ አድቀን ላይህ እችላለሁ 😥😢

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 Год назад +17

    ሮሜ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ።
    ¹⁸ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ።
    ¹⁹ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና።
    ²⁰ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።
    ²¹ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    ምርጥ ስራ ከምርጥ ተዋናይጋ ፓርት ሶስትን እጠብቃል በርቱልን

  • @selam3401
    @selam3401 Год назад +9

    እነደኔ ከቲክቶክ አይቶ የሠጣ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +4

    ሰላም ጤና ይስጥኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላምማችሁ ይብዛ ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ይህ ቀይ ልጅ ያለበት ፊልም ሁላ በጣም ነው የምወደው መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሚሰራው 💚💛❤🌹🙏

  • @oñelove-u6q
    @oñelove-u6q Год назад +9

    ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mustefagetachew-fd6fy
    @mustefagetachew-fd6fy Год назад +5

    የአመቱ ምርጥ ፊልምብየዋለሁ ኬናየ ይመችህ አባቴ ትችላለህ አይገልጸውም ቀጥልበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +7

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ሰው የዘራውን ነው የምያጭደው ኬናዬ እንዴት እንደምወድህ ምርጥ ልጅ በጣም ምርጥ ድርሰት ነው እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @HcycxycChcucyc
    @HcycxycChcucyc Год назад +1

    ወላሂ ከጀመርኩ አጀምሪ አይቸጨረሥኩ ግን እሥከምጨረሥ ድረሥ😢😢በባ😢😢😢ነው

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 Год назад +10

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ኬና እርጋታክ ይማርካል

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 Год назад +4

    ነፀብራቆች ትለያላችሁ እናመሰግናለን በተቻለን መጠን መልካም ሆኖ መገኘት ዋጋ አለው😢😢😍😍😍😍

  • @amanhabesha1537
    @amanhabesha1537 Год назад +3

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የ ንዴት ዋጋው ዛቻ ብቻ ነው ለ ፍቅር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekiilove8860
    @mekiilove8860 Год назад +15

    አምላክህ ሆይ መጨረሻውን አሳምርልኝ 🙏❤❤

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 Год назад +1

    ለሰዉመጥፎማሰብ ሰዉንማሰቃየት ዙሮ በራስላይ ይዴርሳል የዘሩትንእራስያጭዳል
    በሂወታችንአለማርፈድ ካረፈድን ምአለመቅረት ከቀረደሞጭራሽእናጣዋለን እድሜ ለናቶቻችን አብዝቶይስጥልን ስደትንበቃብሎ በሀገራችን አላህየተሻለሂወትይወፍቀን አሚንበሉየመዳምቅመሞችየ🤲

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Год назад +9

    የኔ ጨረቃ እያለ ሴቶች ን ጨረሳቸው😁😁😁

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልጅቷ አስላቃሰችኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsi3073
    @netsi3073 Год назад +2

    ፊልም ብዙም አላይም ግን እንዳጋጣሚ አግኝቼው አየሁት አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው😊

  • @getshtasew9347
    @getshtasew9347 Год назад +7

    ሲካስ አንደኛ የሆነ ፊልም

  • @RumanaEdris-nh1kz
    @RumanaEdris-nh1kz Год назад +1

    መጨርሻው በጣም ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatetupiya8827
    @hayatetupiya8827 Год назад +1

    በጣም የወደድኩትና የተመቸኝ ፊልም ስካስ 3 ይደገመን ❤❤😊

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Год назад +8

    አሪፍ ነው ግን እደ ክፍል አንድ አላለቀስኩ ክፍል አንድላይ በጣም ነው ያለቀስኩት 😥😥😥

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Год назад +6

    አንዳንዴ ለውሳኔ ስንዘገይ የእድሜ ልክ ፀፀት ይዘን እንቀራለን

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 Год назад

    በስማም እውተኛ የአማረኛ ፊልም ዛሬ ገና አየሁ እናታችን ፍቅርተ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ElsaWubit-p7r
    @ElsaWubit-p7r Год назад +1

    እዉነት ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @ፍልቅልቋወሎየ
    @ፍልቅልቋወሎየ Год назад +5

    ዋው ይቀጥል የምትሉ❤🎉

  • @ጀሚሀበሻዊትወሎየዋ

    ወይ 😢😢😢በጣም የሚያሳዝን የሚያስለቅስ ድራማ ነበር በርቱ

  • @እናቴህይወቴነሽለኔ

    ኬና ያለበትን ፊልም አሯሩጬ ማየው ነገርስ😊ምርጥ ፊልም ነው ያስለቅሳል😢❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Год назад +4

    አሪፍ ነው ሁላችንም ተበድለን እንዲህ በቀላሉ ይቅር ብንል በጣም ደስ ይል ነበር እና ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን

  • @رقية-ذ3ت
    @رقية-ذ3ت Год назад +4

    የኔ ጨረቃ አላለም በኦክስጅን ነው የምተነፍሰው አላለም መገን😂😂😂😂😂

  • @metufeleke6620
    @metufeleke6620 Год назад +10

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ነው ሚያጭደው

  • @ሪዬነኛትግስተኛዉ
    @ሪዬነኛትግስተኛዉ Год назад +1

    ወለሂ በጠም አስተማር ፊልምነዉ ሀገርቺን ሠለም አርግን የረብ❤❤❤

  • @NadiaNadia-yo9go
    @NadiaNadia-yo9go Год назад +5

    ውድያገሬልጆች፣ሰላማችሁብዝትይበል፣

  • @edenabuto7991
    @edenabuto7991 Год назад +7

    ዋው ደስ ይላል ቁጥር 3 ይቀጥል የምትሉ

  • @tigisit1624
    @tigisit1624 Год назад +1

    የመጀመሪያ ደስ የሚል አጨራረስ ጥሩትምርት ያለው ፊልም ዋው

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Год назад

    በእውነት ደግ ስራ ስርቶ ማለፍን የመስለ የለም ተጎርተንም ቢሆን ንጹህ ህሌና ።ይኑርን ።መልካም ንስራ❤❤❤ እናመስህናለን
    Sikass❤❤❤

  • @Rahma04a
    @Rahma04a Год назад +1

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ ምን ተሰማችሁ😢

  • @EhiteTefera
    @EhiteTefera Год назад

    BesimeAb kena Erigataw des yilal❤❤❤❤❤❤❤ mirit film

  • @haybaendris6603
    @haybaendris6603 Год назад +1

    መጨረሻየን አሳብረው የሚባለው በምክንያትነው

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ Год назад

    #ልበ ብርሃኗን #ቃልዬን እጅግ ወደድኳት ፣ አንደኛ ሰው ቀርቦና ወዶ የማያውቀውን #ኬናን ሰው እንዲወድ አደረግሽው ፣ #እህትም #ሚስትም እሆንሃለሁ አልሽው ሆነሽ ተገኘሽም ፣ #እናቱን በስተመጨረሻ እንዲወድም አደረግሽው ፣ #በክፉ ስራቸው በቀለኞችን አንገት አስደፋሻቼው ምንም እንኳ #የዘሩትን #ቢያጭዱም ፣ ብቻ #የመልካም ነገር #ተምሳሌት ልዩ ሰው ነሽ ።

  • @natanyilma369
    @natanyilma369 Год назад

    ፊልም ብሎ ዝም ዋዉ ለሚማርበት ብዙ ትምህርት አለበት ከልባችሁ እዩት ሁሉ ነገሩ ምርጥ ነው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад +5

    የሄ ፊልም ግን የኛን እናቶች አይመለከትም እናቱን እንደዚህ የሚንቅ የለም ለነጮች ከሆነ ኦኬ የእኛ እናቶች ከምንም በላይ ልጆቻቸውን ይወዳሉ ተደፍረውም ቢሆን☝🏽እናት ምንም ብታደርግ ብትበድል ይቅር መባል አለባት❤
    ሌላው ክፉ የሰራ መጨረሻው መቀመቅ መግባት ነው

  • @ma_molla
    @ma_molla Год назад

    በድጋሜ ራሱ ሳየው የማይሰለች ፊልም ነው
    ትንሽ የሚያሳዝነው እናትህን ሳትረዳ አረፈድክ ለየት የሚያደርገው የቃል ትወና 😢😢😢😢😢

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح Год назад +1

    በጣም ያምራል መጨረሼዉቃላትየለኝም

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Год назад +1

    ይሄ ፊልም እንደ ድራማ ተከታታይ ቢሆን እራሱ አይጠገብም ደራሲው ይችላል ተዋኒያኖቹም እንደዛው

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +1

    መጨረሻው ላይ እንደኔ እምባ ያፈሰሰ ሰው አለ?🥺🥺😥😥😥

  • @Misstk-t8p
    @Misstk-t8p Год назад

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነዉ
    እዉነት ነዉ ክፉስራ አንገት ያሰደፍል።

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Год назад +5

    ሲካስ 3❤❤🙏በርቱ

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 Год назад +17

    እንደዚ ልጅ ለናቱ እንደዚ የማርግ ግን ኣለ 😥😥😥እናቴ ወድሻለው🥀💔

    • @Temesgena_bate517
      @Temesgena_bate517 Год назад +1

      አዎ እንኳን ያላሳደግችዉን አፈር መስላ ያሳደገችዉን የሚሳደብ ሞልቷል😥😥😥

  • @amanuelakime3736
    @amanuelakime3736 Год назад +2

    Even if u do not able to help other ,don.t harm !!for doing good , is for taking good

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Год назад +1

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነዉ የዉነት አሥተማሪ ፊልም ነዉ ሲካሥ 3 ይደገም♥️♥️♥️♥️

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    በእውነት ደስ የሚል አስተማሪም ነው እና እግዚአብሔር አምላክ የይቅርታ ልብ ይስጠን።

  • @MilonBd-n4v
    @MilonBd-n4v Год назад

    ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይጠብቅልን።

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv Год назад

    ዋው አንደኛ የሆነ ፊልም በስማም 🥰🥰🥰🥰

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 10 месяцев назад

    ኧረወላሂ እማማ አስለቀሰቺኝ አየጡርህ አተልጂ ኧረእናት እደቀላል አትታይም 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊እናት ማለት ብረሀን ናት እናት ከለለቺ ማታ ማታ እደሚጨልመዉ ጨለማነዉ የሚሆነዉ ሂወት እህትወድሞቸ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ የርፈት እጀራ ይስጣቺሁ አገራቺንንም ሰላሙን ይመልስልን ያረብ ያረብ

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Год назад

    በጣም ደስ እሚል ነው በጣም አስተማሪ ነው ❤ማነው እደኔ ኬኛን እሚወድ😂 ኬኛ ያለበት ሁሉም ይመቸኛል😂ግን እውነተኛ ስሙ ማነው😌😌

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад

      ኬና እንጂ ኬኛ አደለም ኬኛ የዘመን አመጣሾቹ ባለጊዜዎች ቋንቋ ነዉ

    • @Amharawit-z8e
      @Amharawit-z8e Год назад

      Yohanis Sewunet❤

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590

    እወነት ቆንጅ ኣስተዋይ ሓቀኛ ነህ በጣም እሚወደው ወንድ❤❤

  • @vekrammuhammad
    @vekrammuhammad Год назад

    ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @eliham.ሰለምቴዋ
    @eliham.ሰለምቴዋ Год назад

    አሪፍ አስተማሪ ደስ የሚል ፊልም ነው 3 እንጠብቃለን

  • @Zozo-i3x
    @Zozo-i3x Год назад

    በሰው ሀገር ላሀነው ለሀገራችን ያብቃን 🤲🤲

  • @qusaialmomani9438
    @qusaialmomani9438 Год назад

    ወላሂ አሰተማሪነው ሁሉም ባይሆን ደረሶብኝ ያውቃል አሁንአልሀምዱሊላ

  • @Hope454
    @Hope454 Год назад +14

    we only live one life in this world therefore be kind to one another no matter who they are nor where they come from because at the end of the day we all are human after all eh

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    እናመስግናለን አስተማሬ ነው የበቀል ላቢስ ፍቅር ነው እውነት ነው ግን ለሚገባው ሰው ነው አንዳዴ ሰዎች በጣም በድለውሽ ፍቅር ስሰጫቸው እራሳቸውን እንደትክክለኛ አድርገው ይቆጥራሉ ግን ቢሆንም የበቀል ላቢሰ ፍቅር መሆኑ መልካም ነው ይህ ማስተማሬያ ፊልም ነው እኔ ግን እውነተኛ ታሪኪ ነው በርቱልን

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg Год назад +1

    አሰተማሪ ፊልም ነው ፍቅርን ያደለን ይቅር የሚለ ልብ ይሰጠላን ለሁላችንም🙏🙏🙏

  • @billykhadra5522
    @billykhadra5522 Год назад +1

    ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ግን አንዳንዴ ይቅርታ ተብሎ እናት ትንሽ ብትኖር ብዬ አስባለሁ ለካ ፊልም ነው ዋው ሆናቹ ነው የተወናችሁት

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa Год назад

    አና ስውር ሆና የራችው ልጅ ድምፅ ውብ ነው ወው መለልሼነውብየሰመውት😂😂❤

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 Год назад

    ኬናን ያለበት ፊልም በጣም ኣስተማሪና ታሪክ ያለው ነው❤❤❤❤❤❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад +1

    ቁጥር አንድም ሁለትም ምርጥ ነዉ ማነዉ እንደኔ ሶስትን በጉጉት የሚጠብቅ

  • @Tiyyahundadadesu
    @Tiyyahundadadesu Год назад +1

    imaa Koo 😭😭😭😭💝💝💝♥️♥️♥️💓💓

  • @Hassan-uw9dc
    @Hassan-uw9dc Год назад +1

    ሲካሥ3ቀጣይእጠብቃለን💖💖💖

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 10 месяцев назад

    በጣም የምያሳዝን ነው😢😢

  • @MesereteMeserete-qi5dz
    @MesereteMeserete-qi5dz Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ አስተማሪ ነዉ ወድጀዋለሁ አስለቀሳችሁኝ እንጂ!!