ጎቲም ሲሞን አዲስ መፅሀፍ አዘጋጅ ያየሰዉ ሽመልስ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 229

  • @meseret6947
    @meseret6947 4 года назад +84

    ያየሰዉ ምርጥ ጋዜጠኛ በሳል በተለይ ሌሎች ጋዜጠኞች ከሱ መማር አለባቸው ጠንካራና ለሆዱ የማይሰራ እድሜና ጤና እመኝልህአሎ

    • @user-mh9em3vk7y
      @user-mh9em3vk7y 8 месяцев назад

      ስለዚህ ሰው በደንብ አታውቀውም. የወያኔ አፈ ቀላጤ ነው. ለኢሃድግ እንዲህ አልኩ ብሎ የሚያወራው ከጌቶቹ ፍቃድ ወስዶ ነው የሚናገር. በሆዱ የተገዛ ሰው ነው

    • @Sk_Football-7
      @Sk_Football-7 3 месяца назад

      አቤት ቀዳዳ​@@user-mh9em3vk7y

  • @mussie994
    @mussie994 4 года назад +25

    ያየ የኔ ምርጥ ሁሌ እንዳስገረምከኝና እንዳኮራሀኝ ነህ። ትተነትነዋለህ።

  • @beletekifle2698
    @beletekifle2698 4 года назад +53

    አጎብዳጆችና ሆድ-አደሮች ሚድያውን በተቆጣጠሩበት ዘመን እውነትን ይዞ ለእውነት ብቻ የቆመ፣ ሁልጊዜ እውነትን ብቻ የሚናገር የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ብለው ያንስበታል ያየሰው ሽመልስ!! ያዬ በጣም እወድሀለሁ፣ አከብርሀለሁ።

    • @etgm5769
      @etgm5769 4 года назад +2

      belete kifle ከያየሰው በላይ ሆዳም በህወሓት ተቀላቢ አለ?

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 10 месяцев назад

      ​@@etgm5769አረ ተው ኣትሳሳት እውነትን መቀበል ኣቅቶህ ነው እውነት ውደድ

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 8 месяцев назад

      እውነት ነው

    • @Sk_Football-7
      @Sk_Football-7 3 месяца назад +1

      ​@etgm5769 በቃ ብልፅግናን አለመደገፍ ...የህወሃት ተቀላቢ መሆን ማለት ነው?ደደብ

    • @Sk_Football-7
      @Sk_Football-7 3 месяца назад

      ​@etgm5769 በቃ ብልፅግናን አለመደገፍ ...የህወሃት ተቀላቢ መሆን ማለት ነው?ደደብ

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 4 года назад +2

    ያየሰዉ ጀግና ኣንተን እማ እዉነት ነህ በራስህ የመተማመን ኣቅምህ በጣም እኮራብሃለሁ።
    የህዝብህ ጠበቃ የሃገርህ ፈርቀዳጅ ጅግና ነህ..!እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @majora895
    @majora895 4 года назад +36

    Yayesew is perfect and brilliant journalist we have in Ethiopia God bless you brother

    • @so2bk
      @so2bk 4 года назад +1

      Yes, I 💯 agree with you. Yeyesew Shimelis one of it kind. Best journalist by far in Ethiopia. However, because of others so called journalists ( but jealous & poisonous) such as ESAT journalists, & Abiy Ahmed's selfishness & intolerant behaviour, unfortunately Yayesew Shimelis will be imprisoned or
      get eliminated very, very soon.

  • @rahwahuluf9387
    @rahwahuluf9387 4 года назад +16

    ያየሰው ሺመልስ ለህልናው የምኖር ሙያዉን ኣክብሮ የ ጋዜጠኝነት ስነምግባር ኣሟልቶ የመሰለውን ኣቋም በድፍረት የሚያራምድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው.ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @LeakeTeklehaimanot-fs5ol
    @LeakeTeklehaimanot-fs5ol 4 года назад +15

    Bravo Yayesew! no journalist in ethiopia is Confident enough like you!!

  • @mulatatadesse746
    @mulatatadesse746 4 года назад +4

    ያየ ሰው ያንተን ፕሮግራም ወይም አንተ የተናገርከው፣ የፃፍከው፣ ያዘጋጀኸው ነገር በሙሉ አሳድጀ ነው የምከታተለው; በዝህ ዘመን የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ አንተ ነህ I can say the most investigator journalist of this time. I am also always wishing Ethiopia to have other 3/4 best journalists like you. Keep it my friend, believe me you are contributing most for your beloved country @the time of ........
    ከሁሉም በላ ግን ጋዜጠኛ ዛሬ ነው ያልከው ንግግርህ በጣም ወድጀልሃለሁ
    ጎትም ሲሞን; አነበዋለሁ
    Thank you EBS ቅዳሜ ከሰአት for letting for Inviting Yaye sew in your program

  • @bereqataryoutube8712
    @bereqataryoutube8712 4 года назад +23

    ያየ ሰው ይህን ብቃትህ እና ቆራጥነትክን በጊዛዊ ጥቅም እንዳትቀይረው ። በተረፈ ኣድናቅህ ነኝ

  • @mrjohn5655
    @mrjohn5655 4 года назад +13

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @solomonfishaye7255
    @solomonfishaye7255 4 года назад +11

    yayesew !!!! one of the few professionals and best journalist !!!

  • @መንከምትግራይ-ጀ7ቘ
    @መንከምትግራይ-ጀ7ቘ 4 года назад +24

    ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነው
    👏👏👏👏👏👏👏👏🙏

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 4 года назад

      Nobody wants and live with woyane in Ethiopia .why

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 4 года назад +6

    ያየ ምርጥ ጋዜጠኛ ፣ምርጥ ፖለቲካ ተንታኝ።

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 4 года назад +12

    It’s amazing the depth analysis he is giving on the issues of east Africa

  • @janahjanah9619
    @janahjanah9619 4 года назад +18

    Amazing man

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 4 года назад +12

    Well articulated young man who lives for Ethiopia and his profession not like other hodader journalists.

  • @raheld809
    @raheld809 4 года назад +15

    We love you a lot yayesew mirt ye Ethiopia lij ❤️😍

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 5 месяцев назад

    እንዴ! የት አባቴ ገብቼ ነው ይህን ጉምቱ ጋዜጠኛ ያላየሁት😢ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ keep It up ችሎታህ ይበል ያሰኛል ፖለቲክስ አይመቸኝም አንተ ግን ውስጤን ትናገራለህ !ጌታ ይጠብቅህ

  • @ferefere1654
    @ferefere1654 4 года назад +5

    ጥሩ ጭቅላትና አስተሳስብና ብስለት አለህ በርታ እራስህም ጠብቅ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ

  • @belaysimeon3237
    @belaysimeon3237 4 года назад +8

    Wow he is one of the the most brilliant journalist I have ever seen in his age

  • @rayakobo9096
    @rayakobo9096 4 года назад +52

    ጀግና ጋዚጠና አፍረጠረጠው ጎበዝ

  • @yrgalemgtr1355
    @yrgalemgtr1355 4 года назад +33

    ጅግና ጋዜጠኛ💪💪💪💪💪💪

  • @yonaszewdu9130
    @yonaszewdu9130 4 года назад +9

    Brilliant Journalist !!!

  • @nebiatamaha4606
    @nebiatamaha4606 4 года назад +4

    Yayesew mirt very Smart
    Gegna korat endane hakena
    Mizanawi neh betam new
    Yemadenkih👍

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 4 года назад +3

    Yaye sew jegna. Betam denk yewhone jornalist man ende ante. Good Bless you. 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🌹🌹🌹🌹🌹

  • @temesgensview807
    @temesgensview807 10 месяцев назад +9

    Who is here in 2024❤

  • @adrianoadry8754
    @adrianoadry8754 4 года назад +2

    #respect u yayesew
    ...im glad to c wise man...

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 4 года назад +13

    Amazing Discussion , We need such professionals berta!!

  • @abielyirgaakab9221
    @abielyirgaakab9221 4 года назад +3

    This man is Real journalist "Journalism is printing what someone else does not want printed: everything else is public relations."

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 4 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ እንዳተ ምርጥ ስው ኣላያሁም

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 4 года назад +16

    ንግግርህ ደስ ይላል ያያሰው

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 8 месяцев назад

    ያየ ስው ❤ሽመልስ❤ ምርጥ ❤ጋዜጠኛ ሆዳሞች እና አሰመሳዮች የሆኑለሆዳቸው ያደሩት ጋዜጠኞችን እንገታቸውን ደሚያሰደፋ ነው❤ ይሄድንቅ ለውነት የቆመ ምሁር❤ ጋዜጠኛ 👍

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye8643 8 месяцев назад +2

    ቅዳሜ ከሰአትም ቀርበሀል?! የት ሄጄ ነበር! የኔ የምርጦች ምርጥ ያዬ 🙏

  • @raheld809
    @raheld809 4 года назад +12

    Yene asteway meleke melkam

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 4 года назад +13

    ከአብይ ይጠብቅህ ገዳይ ነው

  • @Nehemiah920
    @Nehemiah920 8 месяцев назад

    One of the most influential and intelligent journalist that I’ve ever seen in the history of Ethiopian politics

  • @lovejoy1002
    @lovejoy1002 4 года назад

    Yayesew brilliant, intelligent, honest ... all Ethiopian should fight to free him!!!

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 года назад +18

    የኔ ጀግና ያየሰውዬ❤

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 8 месяцев назад

    እንደዚህ የሙያ ስነምግባር አክብሮ የሚሰራ ጋዜጠኛ በእኛ አገር ለመኖር ያስቸግራል ለማንኛዉም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @atakltimicheal7735
    @atakltimicheal7735 4 года назад +18

    ያየሰው ጥሩ በለ ሞያ ነህ ቅጥልበት ። ሌሎችም ኣስሬ ወያኔ ወያኔ ምናምን ስትሉ ምትውሉ ኣጎብዳጆት ከያየሰው እባካቹ ተማሩ።

  • @TkdemAbera
    @TkdemAbera 2 месяца назад

    ያየዋ ወኒጺመ ኢኒካነ ጸሱ ኣላህ

  • @ibetmyaccountisolderthanur1552
    @ibetmyaccountisolderthanur1552 4 года назад +9

    Yayesew is intelligent journalist from Ethiopia.

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 месяца назад

    I have so much respect for Yayesew, a true professional and a leader

  • @messilio5357
    @messilio5357 4 года назад +1

    Bchagnaw yethiopia gazetegna respect.

  • @meremomer7472
    @meremomer7472 4 года назад +7

    Good job!!!!

  • @Muma-of2jy
    @Muma-of2jy 8 месяцев назад +1

    የኔ ያየሰው ሽመልስ ጀግና

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ 8 месяцев назад

      አይ 😂 አሳቃችሁኝ ያያሰው ማለት ዋለልኝ ነው 60ዎቹ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 года назад +9

    ጀግናው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ።

  • @shabishabi8036
    @shabishabi8036 4 года назад +6

    Yayesew mirt ewnetegna sew siwedh

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 4 года назад +1

    Yayesew jegna Ethiopia👍🏼👍🏼😘😘

  • @ibetmyaccountisolderthanur1552
    @ibetmyaccountisolderthanur1552 4 года назад +2

    yayesew where can we find your book?

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia Год назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @aderajwtadele6535
    @aderajwtadele6535 4 года назад +2

    intelligent men

  • @yareddebelee5049
    @yareddebelee5049 4 года назад +1

    Where can we get the book?

  • @tranceworld4057
    @tranceworld4057 4 года назад +6

    አይ ያዬ ያራዳ ልጅ እኮ ነሽ!!

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 Год назад

    The most Elegant full of knowledge and self disciplined gentlemen of all journalists combined in Ethiopia "YAYESEW SHIMELIS"

  • @ibetmyaccountisolderthanur1552
    @ibetmyaccountisolderthanur1552 4 года назад +4

    He talks based on the truth

  • @mohammedahmed9142
    @mohammedahmed9142 4 года назад +5

    Gobez Enwedahalen

  • @Gospel365
    @Gospel365 4 года назад +7

    Only Egyptians could be angry on this interview - Good explanation

  • @gidash
    @gidash 4 года назад +2

    የመፅሃፉ ርዕስ ትርጉም ምንድን ነው ያልሽው ?

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 4 года назад +9

    ምርጥ ስው ስውድህ

  • @negashfisseha9560
    @negashfisseha9560 4 года назад +1

    ጅግና ጋዜጠኛ

  • @mebrhitteklay6720
    @mebrhitteklay6720 4 года назад +2

    Yayeshew jegna

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 4 года назад +5

    Amazing

  • @MesfinMekonnen-us3du
    @MesfinMekonnen-us3du 6 месяцев назад

    አንበሳዬ ኩሩ የእውነት ልጅ❤

  • @meargbrihanu8139
    @meargbrihanu8139 4 года назад

    11:27 that's Meles zenawi,s speech you should have quote it , beterefe its goog yaye

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 4 года назад +2

    Intellectual intelligent professional journalist Ever Respect Yayesew shimels He risks his life as journalist right now The one and only

  • @yareddebelee5049
    @yareddebelee5049 4 года назад

    YayehSew great and brilliant journalist 👍

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 4 года назад +1

    He is very true

  • @estiphweldelassie4517
    @estiphweldelassie4517 4 года назад +1

    emwedew gazetegna

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Год назад

    ያዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 4 года назад

    ያየሰው እጅግ እጅግ ጎበዝ ኣገላለጽ ስለ ጠቕላላው መልስህ

  • @Fila2112
    @Fila2112 4 года назад +1

    nice journalist

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 4 года назад

    Yayesew Jegna sew 👍🏼👍🏼

  • @berihutadesse9549
    @berihutadesse9549 4 года назад

    I like this journalist, he is intelligent

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 9 месяцев назад

    እውነት ሓርነት ያወጣል እውነተኛ ስትሆን እንደዚህ ኮንፊደንስ ይኖርሃል እውነተኛ ጀግኖች ኢትዬጵያዊ ኢትዬ ፎረሞች

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 4 года назад +1

    this we want Ethiopia like yeysew

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 года назад +1

    አባይ ፅሀየ በመተማ በኩል አስፈርሞ መሪስለሰጣት ለሱዳን በመለስ ዜናዊ የህታ የተከፈለ የመሪት ስጦታ

    • @eyobabay
      @eyobabay 4 года назад +1

      አንተ አጋሰስ ለምን ያለቦታህ ፋንድያ ትደፋለህ?

    • @hrhtrhgnhfhr2527
      @hrhtrhgnhfhr2527 4 года назад +1

      @@eyobabay እወነት እልሻለሁ አባይ ፅሀየ ወይም ወያኔወቺ ለወዳጂነት ብለዉ ከወደመተማ መሬት ሰጥተዋል በግልፅ በሚዲያ እኔ አይደለሁም ሲባባሉ አልሰማቺሁም ብአዴኖቺ እዉነትን አትጥሉ መረጃ አይናቅም ባይጠቅምም

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm 4 года назад

    For the people taking sheets ( insults ) him if you have ideas sharing your own but l am sure you don’t have anything because the people they have knowledge they give not insult to other ideas 💡any way you like it or not he is doing great job 👏👏👏👏✍️✍️✍️keep going my brother.

  • @tsgehanafisshatedla5448
    @tsgehanafisshatedla5448 4 года назад +1

    The herotic Journalist yayesew

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 4 года назад +2

    በርታ ሺመልስ በርታ

  • @daatube4619
    @daatube4619 4 года назад

    የሁሴን ሙባረክ ከሞት የተረፉበት የላዉንቸር ግርማይ አስመሮም ትልቅ አስተዋፅኦ ነበረዉ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 года назад +3

    ያየሰው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ ግን የህውሀት ስተት አይታይህም

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 года назад +3

    ለ 200,000 ኢትዮጵያውያን ሞት ተመኝቶ ጉርጓድ እንዲቆፈር ጤና ጥብቃ አዟል ብሎ የዘገበ እንስሳ ነው መታሰር ሳያንሰው ነው።

  • @danielgebretsadik1918
    @danielgebretsadik1918 4 года назад +1

    Yaye Hero!

  • @zereyakobtesema6543
    @zereyakobtesema6543 4 года назад +1

    Yaye betagm gerugm denk jornalist bereta mesehafhign gegn endat magegnt echilalewu wechi lalenewu sewochi endat newu mederesegn?

  • @solomontadesse6065
    @solomontadesse6065 4 года назад +1

    As part of the Camp David agreement of 1987 , Egypt receives a military aid in the amount of $1.3 Billion every year.They use this money to cover the training of their personnel and to purchase US military equipment.Israel also receives foreign military aid of $3.8 Billion from US.

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 4 года назад +1

    Yayesew rashin tebik yeante aynet sew matt anfelihim

  • @ftsumkebede6187
    @ftsumkebede6187 4 года назад

    Yaye 1gna 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👌🏻👌🏻

  • @ኣባቴውስጤነውእናቴውስጤና

    Yayesew swedk andegnaye neh

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 8 месяцев назад

    ታላቁ ያየሰው ሽመልስ ❤

  • @SamiFan-or7jy
    @SamiFan-or7jy 8 месяцев назад

    yaye yileyal jigna neh ❤

  • @cherusissay6240
    @cherusissay6240 4 года назад +1

    EBS studio endi Amrobet ayakim!

  • @Abrehamyohanes
    @Abrehamyohanes 4 месяца назад

    yaye sew 👂🙌

  • @zerabrukhagos4500
    @zerabrukhagos4500 4 года назад +1

    እድሜ ይስጥህ በተመጠነ ኣገገላለፅ ስለገለፅክልን በሚገርመው ኣንተ ነህ በድፍረት የገለፅከው ብቻ ግን ዋናዎቹ የምእራብዎቹ የዛዮኒስት ኮበሌ ወራሪዎች ሲሆኑ በበለጠ እንግሊዝ ኣና ወጣቷ የኣመሪካን መንግስት ናቸው
    እንደጠቀስከው በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በኤርትርያ ጀብሃ ሲባል ስሙ በኣረብኛ ሲሆን ቀጥሎም ሻዕብያ የሚለውም በኣረብኛ ሲሆን ዋናው በMI5 እና በCIA እየተጠናቀረ በተዛመድ በፔትሮ ከሚካል ወይም ነዳጅ ምኒራል የተሳሰረ በዛሬው ሳይሆን በጃንሆይ ሃጸይ ሃይለስላሴ ጊዜ ኢራቅ ሶርያ እና ሳዑዲን በማጠቃለል ብዙ የሰሜኑ የክርስቲያኑ ኣማኝ ወጣት በመመልመል ዓማ እያስባሉ በፀረ ኢትዮጵያ ከግብፅም ጋር ሲፈገፍጉን ስያባሉን የነበሩት እነ ኣመሪካ ሲሆኑ ቢቆጠር ከግርማሜ እና ወንድሙ መንግስቱ ቀጥለው ዘደርግ ግሩፕ የተመለመሉት በኣመሪካን ሲሆን ኢህኣፓም በሻእብያ ኣንቀልባ እንዲመለመል ወያኔም እንደዚሁ በበለጠ ወያነ በትግራይ በዋናዋ ከጥንት የተዋህዶ ደብር በሆነቺው ከኣበቃቀሏ በግንጠላ የተጠመቀች በኣንቀፅ 39 የተጠናቀረ እንመልከት ቀጥለውም የኢዲዩ የኦሮሞ ኣቦ ኦነግ የመለመሉት ምእራቦች ሲሆኑ በኢጓደንም የሱማሌ ወረራ ዝያድ ባረን በማስታጠቅ የተቆፈረው የተጠናቀረው በኣመሪካ እና በእንግሊዝ ሲሆን ግብፅ በእነርሱ መዳፍ የወደቀች ናት የምትተነፍሰው በዛዮኒስቶች ቱቦ ስትሆን የሚረዷት ኣዎን 3 ሚሊዮን ነው ብቻ ከሱማሌ ጀምሮ እስከ ሱዳን ኣፈራርሰው የእነርሱ ምድር ለማድረግ እየጣሩ ሲሆን በተለየ በዘመነኛው የኢቫን ጀሊካን ቅጥረኛ የጴንጤ ቆስጢል ምልምሎች ይኸው በወያነ ኢህኣደጋዊ ለ28 ዓመታት ፓርላማውን በመቆጣጠር የተዋህዶ ክርስትያንን እየጨፈጨፉ የእስላሙ ወንድም ኢትዮጵያዊውም እያነካኩ የሚያጨፋጭፉት እነዚሁ ናቸው ልበልህ

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 8 месяцев назад

    Yayea ambesaw

  • @birhanuredaie9565
    @birhanuredaie9565 4 года назад +1

    Yayesewu berta

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 4 года назад

    ብኣጭር ደቂቃ ውስጥ ብጥሩ ኣፍረጥረጠው የኔ ውድ ውንድሜ ኢትዮጵያዊው

  • @mayweyni5993
    @mayweyni5993 4 года назад +2

    Abesaw ke abi korena vayrus tenkek bel bakihn hizbu kante buzu ytebkal akuamh ketlbet berta wendmachn

  • @kibreablegesse1430
    @kibreablegesse1430 8 месяцев назад

    ወጣች ካንተ ቡዙ መማር ይችላለሉ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @hira2125
    @hira2125 3 года назад

    ሰላም እህቴ በርች አይዞሽ አብብሽሪ