ከአርትራይተስ መራቅ ያለባቸው የምግብና የመጠጥ አይነቶች/Foods and Beverages to Avoid with Arthritis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 июл 2022
  • ከአርትራይተስ መራቅ ያለባቸው የምግብና የመጠጥ አይነቶች/Foods and Beverages to Avoid with Arthritis
    አርትራይተስ በመገጣጠሚያዎች ላይ ስር የሰደደ እብጠትን የሚያካትት የተለመደ የጤና እክል ነው ፡፡ ይህ በሽታ ሊከሰት የሚችለው በማያሻማ ሁኔታ ከምንመገበው ምግብ ብቻ ሳይሆን ደማችን የማይፈልገውንም የምግብ አይነት መመገባችንም ጭምር እንደሆነ መገንዘብ የያሰፈልጋል ፡፡ ከዚህ በሽታ ለመጠበቅ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ነገር ቢኖር የደም አይነትን አውቆ ደማችን የሚፈልገውን ምግብ መመገብ ልብሊባል ይገባል ፡፡ በበሽታው ከተያዝን ደሞ አላስፈላጊ ምግበችን ማሰወገድ እና የህክምና ባለሞያ ምክርን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው ፡፡

Комментарии • 87

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +10

    ሁሉን አትብሉ ተባለ ታዲያ ምን እንብላ ስለ መልካም ምክር ሳላሠሰግን አላልፍም ከአድናቂወችህ አንዷ ነኝ አንዴት ነው በስልክ አንተ ማግኘት የሚቻለው

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад +5

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ይዘህልን የምትመጣው ትምህርቶች ሁሉ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው እናመሰግናለን ክበርልን🙏🙏🙏🙏

  • @wo6119
    @wo6119 2 года назад +2

    ሰላም ወንድማችን እንደምን አለህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemgebreyes1604
    @alemgebreyes1604 2 года назад +2

    ስለቅነትህ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 года назад +3

    ውይ ወንድሜ የጣፋጭ ነገሮች አፍቃሪ ባለመሆኔ ፈጣሪየን አመሰግናለሁ ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሚያለሁ በተለይ ወተት ላይ አጥብቀህ ከምትናገራቸው ነገሮች የተነሳ እኔም አጥብቄ ነው የጠላሁት ተባረክ ወንድሜ አያቴ ወተት ተጠቃሚ ናት እናም ሲፈላ ሽታው እራሱ እንዴት እንደሚያስጠላኝ አና የደም አይነቴ A+ ነው እናም ለኔ ፍፁም እንደማያስፈልገኝ ተምሪያለሁ

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 года назад

      ታሜ ተልባ ብዙ ጊዜ በጥበጨ እጠጣለሁ ለሁለት ዓመት ተኩል ልጅም እሰጣለሁና አግባብ አይደለም?እባክህ መልስልኝ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 2 года назад

    በጣም ቅን ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ እህቴን እጃን እየደነዘዛት ፍርዝ ይልና ተመልሶ መለስ ይላል ዶክተር ምንም አልሰጣትም እስቲ ለዚህ ምን መፍቴ አለህ ለረጅም ሰአት ይቆያል እንደደነዘዘ መላ በለን ከምስጋና ጋር ተባረክልኝ

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 3 месяца назад +1

    ዕንደገባኝ 90% ፐርሠንት የምግብና የመጠጥ አይነቶች ለአልተራይተሥ መባባሥ ምክኒያት ዕንደሚሆኑ አሥተምረኸናል ።
    ለኔ ግን ቀለል የሚለኝ ከማይበሉት የምግብ አይነቶች ይልቅ መብላት የምንችላቸዉን አነሥተኛ ቁጥር ያላቸዉን የምግብ አይነቶች ብቻ ነቅሠህ ብታዎጣና ብትጠቁመን የተሻለ ይመሥለኛል ።
    አመሠግናለሁ ።

  • @SebliYabisira
    @SebliYabisira Месяц назад

    በጣም ከባድ በሽታ ነው እግሬ በጣም ያመኘአል

  • @wijdanabdu3924
    @wijdanabdu3924 2 года назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @iamfree347
    @iamfree347 Год назад

    ተባረክ❤️❤️

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 2 года назад +1

    Thank you 🙏❤️🙏

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @menenalene7848
    @menenalene7848 2 года назад

    ሰላምሕ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @tsiontes703
    @tsiontes703 9 месяцев назад

    ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛልን !

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 2 года назад +1

    እግዛብሔር ይባርክህ

  • @mulushewamolla6567
    @mulushewamolla6567 2 года назад

    Thanks

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 года назад +1

    ሠላምሕ ይብዛ ዶክተር

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 Год назад

    God bless you bro.

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 8 месяцев назад

    Thankyou

  • @kbkidu8574
    @kbkidu8574 2 года назад +4

    ወገቤ በጣም ያመኛል በተለይ የታችኛው መገጣጠምያ ክፍል በፊት በግራ በኩል ነበር ፣ኣሁን ግን የታችኛውን ወገቤ መሉውን ነው የሚያመኝ ፣ኣሁን እያዳመጥኩህ ነው፣እድሜ 60 ደሜ B+ነው።

    • @derejekassahun3537
      @derejekassahun3537 2 года назад

      inem yamegh neber idimeye indanite newu”””x-ray adirig

  • @tadiyosteklu2692
    @tadiyosteklu2692 Год назад

    Tanx

  • @fantuedessa-xu9zz
    @fantuedessa-xu9zz Год назад

    ወንድሜ፣ቅን፣ልብአለህ፣እግዚአብሔ፣ጥበቡንያብዛልህ

  • @hayuhayuna
    @hayuhayuna 4 месяца назад

    Betam new emnamesgnw egziabhar yesteln bemn lagegeh

  • @selamworku9909
    @selamworku9909 2 года назад

    ሠላም ወንድም ታምራት ይሄን ሁሉ ምክር ስለ ለሰጠ ከን አመሠግናለሁ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 года назад +1

    home made yalekew wuhed mindenew linkus thank you

  • @mamoaster5799
    @mamoaster5799 2 года назад +3

    ሁሉም አይበላም ማለት ነው ታዲያ ውሃ እየጠጣን እንኑር ማለት ነው ያንተስ በዛ በረሃብ ልትገለን ነው ህመሙ ሳይገለን

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 Год назад

    Grazie mille sei unico

  • @wijdanabdu3924
    @wijdanabdu3924 2 года назад

    እንጠብቃለን

  • @lizzawassa6782
    @lizzawassa6782 2 года назад

    Ok betam enamsegenaln gen men enbela betam new yemketatelk gen men lbela ulun kelkelkgi men lbel ebak negergi kuterken lakelgi lanagerk yedem aynta O ኦ new ebakh melselgi

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 года назад +2

    ሰላም ወንድሜ ይሄን ሁሉ ምግብ ካልበላን ምንድን ነው መመገብ ያለብን ? እኔ አልትራይተስ አለብሽ ተብያለሁ ከጀመረኝ 3 ሳምንትሆኖኛል ህክምናም አድርጌአለሁ ነገር ግን ሽሮ በጣም እብላለሁ እባክህ መመገብ የለብንን ምግብ ንገረን please

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Год назад

    ተባረክ ወንድም የአንተን ትምእርት በማዳመጥ ብዙ ለውጥ አርጌአለው የደም አይነት ቢ ነኝ አርትራይትሰ አለብኝ ባቄላ ጥሩ አይደለም ብለአል ለአርትራይትሰ አተርሰ ? ጥሩ አይደለም

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu 2 месяца назад

    ዶክተር የሚበላውን ንገረና ምን እንብላ

  • @tenagnterefe4514
    @tenagnterefe4514 2 года назад +2

    ታድያ ምን እንብላ

  • @rozakassahun9898
    @rozakassahun9898 2 года назад

    Enamsegnalen wndmachen ebakhen selkehen saflen I have Lupus

  • @user-je2nm9sd1f
    @user-je2nm9sd1f 2 года назад +1

    የጤፍ ደቄትስ እንጀራ ብናዘወትር ጉዳት አለው ወይ

  • @user-nl1nq5tg2r
    @user-nl1nq5tg2r 2 года назад

    ታምዬዋ

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 2 года назад

    ወድሜ የአብርሀም እድሜ ይስጥህ ተባረክ አረ ጥያቄ አለኝ ጨው ላለመብላት እሞክራለሁ ግን ውሀ ስጠጣ ተሎ ተሎ ሽንት ቤት እሄዳለሁ Electro light እንዳያንሰኝእፈራለሁ ምን ምክር ትሰጠኛለህ

  • @engidayeassefa1655
    @engidayeassefa1655 2 года назад +1

    የማንበላው ነገር በዛኮ ምን እንብላ

  • @mickygene
    @mickygene 2 года назад +1

    Please can you help us to get some solution to change gray hair into black?

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 3 месяца назад

    ሽሮ የባቄላ ብቻ ነው ወይስ ሽምብራም ጭምር ነው?

  • @yakobtesfalem4461
    @yakobtesfalem4461 9 месяцев назад

    የፍየል ስጋስ ይቻላል

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 2 года назад +2

    Are you talking about Arthritis??? Or gout. Uric acid . so I have diagnosed R. Arthritis okay. What can I eat ?? No red meat. Tomato whole wheat. White bread . White rice . Alcohol . No milk . No cheese . No liver heart . No salt . No catchup . Selfish. See food. Lamb meat . Cal-flower bakela shuro wow so what can we eat ????

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 2 года назад

    Endyam hulum yalkachew sbela tenay tru neber ahun kehulu mgb riqe bibet amemegn

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Год назад +1

    Ina min yibela

  • @semiraahmedymam3662
    @semiraahmedymam3662 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @duniyacannel6725
    @duniyacannel6725 6 месяцев назад

    ሁሉንም 3ቪድዪክ አየሁት ስለ ሪህ ግን አትብሉ እንጂ ምን መብላት እንዳለብን አትናገርም መፍትኤ ያስፈልጋል።

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 8 месяцев назад

    እሺ ወንድምዬ ምን እንብላ????

  • @kidisttesfaye3547
    @kidisttesfaye3547 2 года назад

    በፈጠረህ እግሬ ላይ ከፍተኛ ህመም አለብኝ በተለይ ስራ ውዬ ስመጣ በጣም ስቃይ ላይ ነኝ 😥🥺እባክህ የምትለኝ ነገር ካለ 🙏

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 2 года назад +1

    ሠላም ወንድሜ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ከ4አመት በፊት አልትራይተስ አለብህ ተብያለው በሽታው ምን እንደሆነ አልገባኝም ልታስረዳኝ ትችላለህ? ሌላው በራሴ ላይ የማየው ለውጥ በፊት ላይ በጣም ጠንካራ አቋም ነበረኝ አሁን ላይ ግን ጥንካሬ የለኝም ሌላው መገጣጠሚያን በጣም ያመኛል እና ይሄ የአልትራይትስ ምልክቶች ናቸው ብታስረዳኝ

    • @user-mb3vs2pq2i
      @user-mb3vs2pq2i Год назад

      ሪህ ነው እኔም ህክምና ህጀ ነገሩኝ

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 2 года назад +5

    ምንም አይነት ጥናት የለም ። እግዚአብሔር የሚበሉትን ና የማይበሉትን ነገር አስቀምጦልናል ከዚያ ውጭ ተውት ። በሽታው ሁሉ የሰይጣን ነው ።

  • @superlady6431
    @superlady6431 2 года назад

    የሽምብራ ፡አተር፡ሽሮ፡ማዘጋጀት፡ይቻላል

  • @berhangudeta6023
    @berhangudeta6023 Год назад

    ለአርተራይተስ ዘቢብ በጅን ዘፍዝፎ ዘቢቡን በቀን 1 የሾርባ ማንኪያ በመውሰድ በጣም ጥሩ ለውጥ አይተናል የሚሉ አሉና ምን ይመስልሀል

  • @superlady6431
    @superlady6431 2 года назад

    ወይ መከራ ፡ምን፡ይበላ፡፡በርበሬ፡ደግሞ፡

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ወንድሜ አርትራይስ ደግሞ ምን አይነት በሽታ ነው አላውቀውም

    • @asfawblideya9356
      @asfawblideya9356 2 года назад

      ቁርጥማት ማለት ነዉ

    • @natizege7576
      @natizege7576 2 года назад

      Kurtmat becha ayedelm yemegetatemiy ebtet ena kurmat new betam kebad hemem new beteley setochen yatekal bekemena tolo kaltederesebet sewenet yabelashal (yatamemal ) ene tamami selehonk new le 8 wer meramed alchelm neber yebelete gogel betadergu yemeretal

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu Год назад

      እረ ባታውቂው ይሻልሻል; አያድርስ ነው

  • @ExpoDubai-eu4iw
    @ExpoDubai-eu4iw 2 года назад

    Men endadrg tadey

    • @emnetfekadu5003
      @emnetfekadu5003 2 года назад

      ታዲያ ምን እንብላ 🙄 ሲጀመር ግን መፀሀፍ ቅዱስ ደም ውስጥ ነፍስ ስላለ አትብላ ነው ሚለው ከዛ በተረፈ ግን ስላልካቸው የእንሰሳ አካል ይህን አትብላ አይልም 🙄 እሱን ሳትክ

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እባክህን ስልክህን ብትነግረኝ ካንተ ጋ ብቻ የምነግርህ ስላለኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @daruselam7708
    @daruselam7708 2 года назад

    የት ጠፍተህ ነው

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 года назад +2

    ሰላም ላንተይሁን ወንድሜ እንዴት አለህልን እድሜከጤናጋፈጣሪ ያድልልኝተባረክ ዘውትር የምትሰራልኝነገርግን ሜኑንብታቀርብልን ኦ የደምአይነት ነኝግንአዳንዴ የምበላው እቸገራለሁ ተባረክ ሌላው ጥያቄናመልስ ሲህን ልመሳተፍ ቀደምብለህ ብታሳውቅን ለመሳተፍ ይመቸኝል ሰእታችንም ልዩነትስላለበአሜሪካ አቆጣጠር አመሰግናለሁ

  • @maggiepapazian7468
    @maggiepapazian7468 Год назад

    Hulunem neger ateblu? Yehema yetelat teleko new. Even shiroyen 🤣 thanks

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 Год назад

    እኔ ሹሮ እወዳለዉ: ግን ሹሮ የአተረ ለአሰትራይተሰ ይፈቀዳል አይደል? ምክናቱም What's up ላይ የአተር ዳቦ መክረካል: አንተ እንተ እንዳልከዉ የባቀላ ሹሮኖ የማይፈቀደዉ? ሌላ ጥያቄ ኦኔ ወክ እወዳለዉ ግን 5-10 walk በሃላ መገዳገደ ወይም ባላሰ ማጣት ወደ ግራ እንደጠጣ ሰዉ ያረገኛል ብሎም ድክም ያረገኛል: ይህ አሰተራይተሰ ይሆን? በሰልክ ብናወራ ደሰ ይለኛል። please

  • @user-je2nm9sd1f
    @user-je2nm9sd1f 2 года назад +1

    አርትራተርሰ ማለት ምን አይነት በሽታ ነው

    • @asfawblideya9356
      @asfawblideya9356 2 года назад

      ቁርጥማት ማለት ነዉ በአማርኛ ትርጉሙ

  • @asfawblideya9356
    @asfawblideya9356 2 года назад

    እሪህ ህመም አንድ እግር ብቻ ሊያም ይችላል? ወይስ ሌላ ህመም ይኖረኝ ይሆን በደም ቴስት ምንም አይነት ችግር አያሳይም ሌላ ምን ሊሆን ይችላል ?

  • @kbkidu8574
    @kbkidu8574 2 года назад +1

    አርትራተርስ ምንድ'ን ነው?

    • @natizege7576
      @natizege7576 2 года назад

      Kurtmat becha ayedelm yemegetatemiy ebtet ena kurmat new betam kebad hemem new beteley setochen yatekal bekemena tolo kaltederesebet sewenet yabelashal (yatamemal ) ene tamami selehonk new le 8 wer meramed alchelm neber yebelete gogel betadergu yemeretal

  • @serkalmmelese2853
    @serkalmmelese2853 Год назад

    ሳማ ጠፋ

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 2 года назад +3

    ሁሉንም አትብሉ አልክ እኮ ታዲያ ምን ይበላ

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 2 года назад +1

    ሰውዬ አንተ ሁሉንም አትብሉ አልክ፤ የምትለው የማይቻለውን ያለ ምግብ ኑሩ ነውን?

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 2 года назад +2

    እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚበላ እየጠፋ ሰው በችግር እየተጠበሰ አንተ ገንዘብ ምን ላድርግ ምን ልብላ ብሎ ለሚጨነቅ ሰው እያመቻቸህ ነው ። ለማንኛውም እኛ ችግራችን ይህ አይደለም ።

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 2 года назад +1

    kkkkkkkkk አይ ውሸት የመድኃኔዓለም ያለሽ ታድያ ሰው ምን ይብላ ። የጥንት ሰዎች እኮ በሽታ አያቁም ። ለሁሉም ነገር መድሃኒት አለኝ ይጠይቁኝ ።