@eyasufikre1676 Nice. You have amazing cultures. I want to know about that. I want to discuss it in Nepal. We have some similarities, we are rich in culture but there are more things to fix like politics. So, I'm following the culture of ethiopia. I love the Eskista dance move, sometimes my daughter and I and I try to practice too, but it's really difficult. However, I love your culture. ❤️
The people of Raya & Wolkite had been through a lot for the last 27 years under TPLF apartheid rule , now they are expressing their cultures, identities & musics freely.
እኔ የጋይት ልጅ ነኚ አሁን በስደት ነዉ የምኖረዉ ከስደት መልስ የምስራቅ አማራን ፋኖ በአካል ማየት እፈልጋለዉ ማሪያመን ትለያላችሁ የምስራቅ አማራ ፋኖ ❤❤❤
ወሎየዋ ስንዱ አሌ እንኳን ደስ አለሽ ወቅቱን የጠበቀ ነው በርቺ ቆንጅየ🎉🎉🎉❤❤❤
ዋዉበጣም ደስይላል ስንዲየበርቺልን
Yene Raya bete Amhara mirtoch nachu❤❤❤
ምሬ የኔ መብረቅ አይዞን ሁሉም ያልፍል ጀግናየ ብየህአለሁ💪💪💪💪
አሪፍ ስራነው ይገባቸዋን ለጀግኖቻችን ስንዱ አሊ ትለያለሽ👌💚💛❤💪💪
መሬዋ የኔ ጀግና ያማራ ኩራት በርቱልኝ ፋኖዬ!!❤❤❤❤🎉
ስንዱአሊ የወልደያዋ በጣምጎበዝነሽ ራዩማ በጣም ደስይላል
የኔ ዉደ እህት በጣም ነዉ የሚያምረዉ በርቸ ሰንዱየ
በጣም ያምራል ስንዱየ በርቺልን
ምሬነት የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የኔ ንጉስ♥️♥️♥️የሴቷ ፋኖ የኔ ውድ ♥️♥️የኔ ወሎየወች ውድድድ❤❤❤my ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤🕌♥️💒♥️💪
✋💚💛❤🌷🌷🐅💚💛❤🎉🎉🎉👍👍
✋💚💛❤🌷🌷🐅💚💛❤🎉🎉🎉👍👍
ወቅቱን የጠበቀ ወጣቱን አማራ ለዋርካውና ልጆቹ ማታገያ እንዳለቀስን አንዲ ቀን ቀና እንላለን
❤❤❤❤😂❤
ዋው አንደኛ ስንዱየ በርቺ 💚💛❤️💪
ወሎ ገራገሩ፤የራያ ምድር .......አማራነት .......ዋው ድምፅ.....በርችልኝ
አማራዬ መልክ ውበት ጀግንነት ሁሉነገረ አማልቶ የሠጠው ህዝብ አማራነው ምሬ የኔ ሸጋ አላህ ይጣብቅህ❤❤❤❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💋💋💋💋
😛😛😛😛😛🤣🤣🤣
ጀግናው የአማራ ሕዝብ በርታልን እግዚአብሔር ከጎናችንው እሕት አለም በርቺ አሪፍ ዜማ ነው❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
Waww ❤ የኔ ልዩወች ሥታምሩ ሌላም እጠብቃለን 🙏🙏❤❤ ምርዬ የኔ ጀግና እወድሀለው አላህ ይጠብቅህ🙏🙏😢❤❤❤እቢ💪💪🦁👈
❤❤❤❤❤❤sinduye egzabher ybarkesh jegnawa ehite!!!" sew malet sew yemihon new sew yetefa elet""
❤❤❤ አንደኛ ነው!
From Sénégal my country I am discovering Ethiopian music.The singers&musicians are talented.I am proud of them!
አምሓራዬ ❤️ My Raya wollo Amhara 💪
Beautiful Amhara culture 💞💞✅ በርችልን እህታችን 👈👈
ያይስ የራያዋ ልእልት ስታምሩ ደሞቸዋ
አየ አማራ እየሞትንም እደዚህ ነኝ አማራየ ስንዱየ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
Good Music thank you abyssiniarecordsam ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
በርቺ ቆንጆ ነው እታለም ስንዱ
መሬዋ የኛ ጀግና ስንዱየ የኛጀግና ድል ለተገፍውየማራህዝብ ፍኖ ያሸንፍል
የኔ ወርቆች የወርቅ ዘሮች ራያ አማራ ❤❤❤❤❤
የኔ እህት በጣም ገራሚ ነው ይገባቸዋል ምሪ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በርጅልን ያበዴነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅ አቀራረፅ እነሸጋ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል
ምርጥ ስራ ነው የሰራሽው ጀግኒት❤
በርቺልኝ ውድየ
manew atebelut ,beageru aymtebut ayederaderem be Ehiopa atemtumbet,ande temerekual yetemeke let,God Bless Ethiopia!!!!!!!!!!!!!!!!
አማራወቺ የት ናቹሁ እህታቺነን አለን እንበላት እናበርታታት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንዱየ የኛ ጀግና እህት በርች እንዳንች ሀሞተ ኮስታራ ነው ሚያስፈልገን ❤❤❤❤
ድምጽ አደኝ
ግጥም አደኝ
ክልብ አደኝ
ስንዶ አሌ ወቅቱን የጠበቀ ለኛ አነቃቂ የሆነ ምርጥ ሙዝቃ ነው
አባሮ ገዳይ ከደርስበት
ይሞታል እጅ አይወድም ጥቃት❤❤❤ዋውውው
ድምፀ መረዋዋ እህታችን...በጣም ሸጋ ስራ ነው ከጎንሽ ነን
#ራያ #ወሎ #አማራ = ጀግንነት!!!
መሃመድ ቢሆነኝ!
ሞላ ደስየ!
ምሬ ወዳጆ
ምርጥ ስራነዉ የሰራሽዉ🥰🥰🥰የኛ ጀግና
❤
የሴቷን ፋኖ አየሁ ልበል የኔ ጀግኖች ራዮች ስወዳችሁ 😍😍😍😍
Seneduye wolloye konjo ❤andenga nesh bewollo abasadar nesh hageran wedagi anchi nesh ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የወሎ ልጅ ኢትዮጵያው ሳይሆን አማራው ቢሆን ያልሽው አሪፍ ነበር
👍
Halleluiaa muitíssimo bem abençoada ouvir uma voz tão magnífica
I'm a regular audience of ethiopian music. Love it ❤
Thank you to love our cultural music
I Say 10Q Bro
@eyasufikre1676 I'm from Nepal.
@eyasufikre1676 May I know where are you from ?
@eyasufikre1676 Nice. You have amazing cultures. I want to know about that. I want to discuss it in Nepal. We have some similarities, we are rich in culture but there are more things to fix like politics. So, I'm following the culture of ethiopia. I love the Eskista dance move, sometimes my daughter and I and I try to practice too, but it's really difficult. However, I love your culture. ❤️
ምርጥ ስራ ነው እህት አለሜ ❤❤❤❤❤
Yene wed ehet ye jjegnochi ehet❤❤❤ Arif Sera new❤❤
💙💖💙 የቆንጆ ሀገር 🇪🇷👍👍👍
i love wello Amhara song❤❤🌺
በርችልን እህታችን
ዋው የግና ዘር
በርቺ !! ከዚህ የበለጠ እንደምትሰሪ እተማመንብሻለሁ !!
Best!
የኔ ጀግና ሴት 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
የኔ ድምፀ መርዋ የየጁ ፈርጥ በርቺ ምርጥ ስራ ነው❤
That sounds great! My Raya 💯💯
As tuas vestimenta e muitíssimas elegantes❤halleluia
Betam harif sra new des yilal
የኔ ጀግና በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ራያየ , ዋርካው, ወሎ #አምሐራ!!
ዋርካው ምሬ ይገባሃን
❤❤❤ ራያ ወሎ አማራ ውስጤ ነው
ራዕያ ያዩማዮ ። ራዕያ አማራ ብቻ ነው። በትግሬኛ ራኦያ ብሎ ነገር የለም ። እባካችሁ አልባሳችንን ፣ራኦያ አመታታችንን አትስረቁን አጋሜዎች ። አላማጣ ፣ኮረም ያዝ
ሀሪፋ ስራ ነው የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ስኑዱዬ ምርጥ ስራ ነዉ❤❤
Raya wollo 👏👏👏
በርችልኝ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betam harif sra new yena jegna
l proud of Wollo! welahi gin endtet endemiwedih!!
ዋው ራያየ
የኔ ብርቅዬ በርችልኝ ❤❤❤
በላይዋ❤❤❤
Well done.I love it❤❤❤👍👍
Keep it up my sister
የኔ ምርጥ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤
Sndu alie arif song new berchiln
ያበደ ሙዚቃ ምናባቴ ላድርግሽ
ስንዱዬ የኔ ጀግና
አማራነት ይለምልም💚💛❤👌💪💪
Amhara culture is beautiful.
Weyna amahara balhone yekochgenbr
Arfe sira new siseters from bahrdar ❤
በርቱልን አማርዪ
v.good clip from mk
exllent
በጣም ቆንጆ ነው።።❤
ምርጥ ስራ....
እጅግ በጣም የሚገርም ስራ ነው ስንዱየ
ሰላም
በርች እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
የዉነትታሪክነዉየሰራሽዉለምሬ❤❤
አቤት ውበት ቃላት የለኝም ለመግለጵ ደግሞም ሀርፍ ስራ ነው
Love
የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤
The people of Raya & Wolkite had been through a lot for the last 27 years under TPLF apartheid rule , now they are expressing their cultures, identities & musics freely.
😅
የኔዉድ .እግዛቢሔር.ይጠብቃችሁ..የዉነት.ማይማያዉ.ከዉበትጋርወይኔ.በጣምነዉ.የምታምሮት.የሀገሬልጃች.እኔም.ወሎየነኝ.የወልደያ.ልጅ.ፍትህ.ለአማራ.ይሁንልኝ.ድል.ለሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውው❤❤❤ ወሎ አማራ💚💛❤💪
የሴቷ ፍኖ ፈጣሪ ይጠብቅሸ💚💛❤💚💛❤
አምሳልምትክ
ስወዳችሁ እኮ ጀግኖቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ው ብየምታምር🥰❤️🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 እ ወድ ሻለሁ
❤❤❤❤❤በርችልን💚💛❤💪
SAY IT LADY !!! ENDA BEY ANCHI !!! VERY NICE & YOU ARE BEATIFUL !!!
ዋው❤❤❤❤❤
ሀሪፍ ስራ ነው❤