Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አዲስ አበባ በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ከተቆረቆረች 138 አመት መሆኑንና (1879) የመጀመሪያው ሆቴልም 'ጣይቱ ሆቴል' በሚል ስም በራሳቸው በንግስቲቱ ስም የተመሰረተው ከ117 አመት በፊት(1900) መሆኑን "" ኢትዮጵያ ከተመሰረተች 100 አመቷ ነው"" እያለ በኢቲቪ ጭምር ለሚበጥረቀውና ዋናው በጥራቃ አብይ አህመድ ከኦነጉ መሪ ከዳውድ ኢብሳ ምክትልነት አንስቶ ሚኒስትር ላደረገው ማሰቢያ አንጎሉ በንፍጥ ለተሞላው ለቀጀለ መርዳሳና መሰሎቹ አስረዱልን፡፡
ኑሮው ሲኦል የሆነበት የኢትዮጵያ ህዝብ ውስጡ ሆኖ እየኖረ ያለውን ሀቅ ለማዛባት አብይ አህመድ ብዙ ሽህ ተከፋይ ዲጂታል ሰራዊትን አስልፎ የህዝብ ድጋፍ ያለው ለማስመሰል እየጣረ ነው፡፡ የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ይባላል ተረቱ፡፡ ህዝቡኮ እውነታውን ውስጡ ሆኖ ስደቱንም፣ ግፉንም፣ ረሀቡንም፣ ዘረኝነቱንም፣.....ወዘተ እያየውና እየኖረው ነው፡፤ ታዲያ ይህ ሁሉ በሬ ወለደ ለማን ይሆን ከቶ????