Both are the most respected 🙏 guys in Africa. Very humble and pragmatic men with brilliant ideas and clean heart to help people and their country and contenent. Stay blessed 🙌 both of you
wow i don't have a word my brother God bless you & your family, your country expect a lot from you keep doing your great & amzing job ,we love & respect you❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏!
Dr. Wedajeneh & EBC jointly doing great job, as always God bless you & your beloved family,we love & respect you a lot & have great respect for EBC too,you are our gift keep doing this amazing & great job for your people,keep inviting this kind of peopele who inspires our youth,this is what we missed for a century ❤❤❤🙏🙏🙏👋👋👋!
በመጀመሪያ ዶ/ር ወዳጄነህ ንበጣም ላመሰግን እፈልጋለሁ በመቀጠል ኢ/ር ቢጅአይ በጣምበጣም መልካም ደግእናቀና ሰውነው ለብዙ ሐገራችን እድገት ወሳኝ ሰውስለሆነ ረጅም እድሜ እናጤናን እመኝለታለሁ።
Both are the most respected 🙏 guys in Africa. Very humble and pragmatic men with brilliant ideas and clean heart to help people and their country and contenent. Stay blessed 🙌 both of you
ዶክቶር ወዳጀነህ አንተ የሃገር እና የትውልድ ሃብትና ፀጋ ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ 🙏🙏
ኢንጂነር በየመድረኩ እንደአዲስ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው። ቃላት ዬለኝም ፡ አላህ ፀጋህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ።
በዚህ መልካም ማንነት ላይ ሂዳያ ቢጨመርበት ተመኘሁልህ።
ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ።
ዶ/ ወዳጄነህም በጣም የማከብርህ የምትወደዱ ናችሁ። ጤና ይስጥልን።
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ አንተን መስማት ቀኖቼን ይባርከዋል ! Dr! God bless you more and more❤
ምርጥ ፕሮግራም ነው።በቀጣይ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ይቅረብልን💚💛❤️።ከምናፍቀው ፕሮግራም ሀሦስታ ነው።
Wow, amazing personality with great talent!! ፈዛዛ ኦዲየንስ!!
Amazing! Thank you Dr Wodajeneh and Engineer Bijay you guys are the rock for our generation.
ዶ/ ወዳጄ መቸኔ ነው ስለሃገር የምንሰብከው መቼነ ግን ሀገር ያቆሟትን የምናስበው ነገሮ በሚቻችልኝ እና ጌታ ቢፈቅድ ስለገር ለሚወድቁ ስለሀገር የሚሞቱት ስለሱ ሳይሆን ስለኛ የሚኖር ወታደር ስለሱ ማውራት እፈልጋለሁ ልክ እንደ motivation speaker። አምናለው ደሞ የወታደሩን ልፋት የሚያወቀው እራሱ ነው እና ክብር ለጀግኖች
Bless you Dr. Bless you all your life and business. Tebarek
wow i don't have a word my brother God bless you & your family, your country expect a lot from you keep doing your great & amzing job ,we love & respect you❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏!
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤
i like you very much Dr. wedajeneh and it's very nice program to improve our people knowledge and attitude keep going brother ❤🎉❤
It is a very fantastic and matured presentation.
Thank you😊😊😊😊😊😊.
❤አባ መላ
ሀገር ወዳድ የዘመናችን ጀግና
ብቻውን ዩንቨርሲቲ የሆነ ሰው
Dr. Wodaje... I thank God for you 🙏
አመሰግናለሁ! ዶ/ር ወዳጄ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ኢንጂነር ቢጃይ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ እኔም ህልሜን ኖሬ እንደዚ ለሠው እተርፍለሁ አምናለሁ
ይሳካልኻል🙏
ይሣካል
Here it is come Dr.Wedajneh Meharn .the world best man.
Dr. Wedajeneh & EBC jointly doing great job, as always God bless you & your beloved family,we love & respect you a lot & have great respect for EBC too,you are our gift keep doing this amazing & great job for your people,keep inviting this kind of peopele who inspires our youth,this is what we missed for a century ❤❤❤🙏🙏🙏👋👋👋!
ዶክቸርዬ ደስ ብሎኝ ሰማው እኔጋ ያለው ፍረሀት ቁልጭ ብሎ አየሁት ተባረኩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ENGINER Bijay and Dr.Wodegineh should meet frequently to assist the youth and the country.
Uso Mohamed
Thank you!!!
ዋው ኢ/ር ቢጃይ !!! ሀሳብን የመግለፅ ተስጦ አንደበተርቱ!!! ነገር ግን ታዳዳዎቹ በጣም ዳፍንታምና መከራ ፊት ነበሩ። ማጨብጨብ የማይችሉ
Very inspiration story thanks!
GOD ❤bless u
Doctor mechem ante yeqomekebet mederek gerema moges alew ahunem geta eyesus bebezu yebarekeh❤❤
We love you Dr.❤
Very interesting keep up 👍👍👍👍
ትክክል honesty is a good policy….
ዶክ. ወዳጄ የእውቀት ልክ አቤት ግርማ ሞገስህ እግዚአብሔር ይጣብቅ
Betam gobez sew Kesu bezu memar enchelalem
የትዝታ ቪዲዮዉ አስፈላጊ አልነበረም። ቢጃይ አስደናቂ ሰዉ ነዉ።
ኢንጂኒየር ቢጃይ በጣ የምወደው ታታሪ ጎበዝ ሰው እንዲህ አይነቱ ነው ሃገር የሚለውጥ እባክህ በህንድና ፓኪስታን የተለመዱ የጎጆ ኢንዱስትሪዎች በዩቲዩብ እንደምናየው አይነት እኛ ጋርም እንዲለመዱ እንዲስፋፉ አድርግልን ሃገር የምትለወጠው በቴክኒክና ሙያ ነው።
ወንበር ማቅረብ አትርሱ ቁጭ ብሎ ቢገልፅ በእርጋታ ይበልጥ ማሰብም ማስተማርም ይችላል። እስቲ ቁማችሁ ሞክሩት።
Beteley pulpet yasefelegal ajendawen yemiyaregebet gobez xeru eyeta new
ነመስቴ🎉
በጣም ነው የተመቸኝ እባክህ እኔ ማሽን እፈልጋለሁ ልትረዳኝ ትችላለህ በሀሳብ ገንዘብ አይደለም እባክህ መስራት እምችል ሰው ወላሂ እባክህ እርዳኝ በፈጠረህ
Mahmmadsammn
ቢጃይ መልካም ሰው ነው
too much respect betam yemetakor sew nhe
አሁን በአገሬ ተስፋን ማርገዝ ጀምሬያለው!!ኢቲቪ እና እንግዶቹን አመስግኑልን
ይህን concept ላለፉት 6 ዓመታት ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ሰምተነዋል
ከርሱ ስለመጣ ግን ለማድነቅ እንቸገራለን😂
ወድሜ ጭንቅላታችን አዎሽ ባንክ በላው አባይ ጨው ሆኖ በላን🎉😂❤😢😅😊
ወዳጄ ወዳጄ ሲሎኝ
እውነት መሰለኝ ሳላይነኝ
ምንብዬ ልንገር ጥሩ ሰው
ሀገሪን በማለት ለነወር እደሰው
እኔስ ድሮ ናፈቀኝ መሰልጠን ሰይጥኖ አሳየኝ😢😢😢😢❤😂🎉
ሀ ሐ ኀ the three HA ⭐⭐⭐⭐⭐
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ይሄን ፕሮግራም መካፈል እፈልጋለሁ እንዴት ነው መምጣት የምችለው?
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
❤
yet tefthi nw doctor
girum sew
አገር እንጂ ሀገር አይባልም። እባካችሁ ዋናውን መጽሐፍ ባታነቡ እንኳን መዝገበ-ቃላት ተመልከቱ።
ያው ነው
ኧረ ተወኝ !!!!
ልብ ይሰብራል😮
@@MohammedYassin-y4oበወያኔ ካሪኩለም ያው ነው 😂
@@MohammedYassin-y4o ፊደላት የትርጉም ልዩነት እንዳላቸው መረዳት ያስፈልጋል። እንኳን የተለያየ አነባበብ ያላቸው ፊደላት ቀርቶ፣ አንድ ዓይነት አነባበብ ያላቸው ፊደላት እንኳን ከተቀያየሩ ትርጉሙን ይቀይሩታል። ለምሳሌ:- ዓመት ማለት 12 ወራት የሚገኙበት ቀናት በአንድ ቃል ሲጠራ ሲሆን፣ አመት ማለት ግን አገልጋይ ማለት ነው። (ዓ/አ)
ሀገር / አገር ሚለው ጉዳያችን አይደለም ፡፡ እንደ አንተ አይነት ፀጉር ሰንጣቂ ምሀይሞች ናቸው ስህተት ብቻ እየለቀሙ... ............። ደደብ
Abo yimechih
ሰዎቹ ለምን ጨለማ ውስጥ ተቀመጡ?
እራት ስላልበሉ ነው ይወጣሉ😂
የቸራልይ ባለቤት ልጅ ነህ?😮
አደንዛሾች ዞረብኝ እኔ
What the fak is those guys talking about just nothing for young people trash like nothing useless
Follow me❤ ኢንጂነር ቢጃይ እወድሃለሁ አከብርሀለው እባክ ስደት አንገላቶኛል ወዳገረ ገብቸ ልስራ ፍልጋለው እባክ ትርዳኝለክ በእጄ ምንምየለም😢😢
Here it is come Dr.Wedajneh Meharn .the world best man.
Here it is come Dr.Wedajneh Meharn .the world best man.