Ethiopia - በወልቃይት ጉዳይ የተላከው ደብዳቤ፣ አስደንጋጩ የጎጃሙ ክስተት፣ “አቡነ ማትያስ አባታችን ናቸው” ትግራይ፣ የባህርዳሩ እስር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 264

  • @habtamuwondyifraw2304
    @habtamuwondyifraw2304 Месяц назад +7

    ቃሉ የሚለው እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ አንድ ሁኑ እንጂ ተከፋፈሉ አይልም፣ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ የፀለየው እራሱ አምላክ ነው።

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 Месяц назад +7

    የአማራ ክልልስ ለምን ወልቃይታዊ መግለጫ አይሰጥም? የኦህዴድ ባርያ ሆነ እንዴ። ኧረ ፋኖ ፍጠን። ኧረ አማራ ንቃ።

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад +5

    ወልቃይተ የአማራ እንጂ የትግራይ አካል አይደለችም።ወልቃይትን የፈለጓት ታላቋን ትግራይ ለመመስረት ነው።በወልቃይት የሚኖሩ አማራች ጄኖሳይድ ተፈፅሞባቸዋል ይህ ፀሐይ የሞቀው እውነት ነው።

  • @adugnawalamneh4835
    @adugnawalamneh4835 Месяц назад +12

    አንድ ክልል እንደሀገር ለሌላ ሀገር ደብዳቤ መጻፍም ይችላልን? ይህ አናርኪዝም ነው።

    • @daniAxumawi-o4i
      @daniAxumawi-o4i Месяц назад

      ገና ባንዴራ በኣለም መንግስታት እናውለበልባለን ከሾርት ሚሞርያኑ ርቀን 💊🥰👉🇪🇹🖕🗡

  • @nahfas
    @nahfas Месяц назад +13

    ወይ ፈጣሪ ፓትርያርካችን አማራ ቢሆኑ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ያሰበ ሰ አለ? እግዚአብሄር በምክንያት ነው እነዚህን ሰዎች እንድንታዘባቸው ነው ትግራዋይ ያደረጋችው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን በተለይ አማራው ማህበረሰብ እግጅ የተባረከ እና እክባሪ ህዝብ ነው። ባትርያርኩ ትግራዋይ ናቸው ብለው ይነሱልን ውይም ሌላ ሲቦዶስ እንመስርት አላሉም። እግዚአብሄ እንዲህ ያሉት እንደ ናቡከደነጾር የደነደነ ልቦና ያላቸውን ሰዎች ልቦና ይስጣቸው።

    • @TamiratMesato
      @TamiratMesato Месяц назад

      ኦሮሞ ብሆኑስ?

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Месяц назад

      ​@@TamiratMesato
      አንተዉ አስላዉ። homework ተሰጥቶኃል።

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Месяц назад +16

    ታድያ አባቶች አስተሳሰባቸው እንደዚህ በዘረኝነት የተፈጠረ ከሆነ ሌላው ማህበረሰብ ምንስ ቢያደር ለምን ይገርመናል መደሀኒአለም ምህረቱን ይስጠን

    • @tegegnbirhan9482
      @tegegnbirhan9482 Месяц назад +3

      እረ በጣም ያሣዝናልኮ

    • @samueltkue5323
      @samueltkue5323 Месяц назад

      @@tigistdesta2335 ቆይ ግን እንደሰው ታስባላቹ??? የትግራይ ኣባቶች ኮ በተደጋጋሚ ለኢትጵያ ሲኖደስ በተደጋጋሚ የሄ ጨፍጫፍ ኣውግዙት ሰው ኣይሙት ብለው ሲጠይቁ ከኣባ ማቲያስ በቀር ሁሉም ጳጳሳት የትግራይ ህዝብ ይጨፍጨፍ ስላሉ ነው ጭፍጨፋ ከሚደግፍ ሲኖደስ ኣንድ ኣንሆንም ብለው ሲኖደስ የመሰረቱ። ይህ ደግሞ እውነታው ናቸው። ጳጳሶቻቹ ኣሁን እንዳሉት ሴጣን ያምልኩ።

    • @ለጋ
      @ለጋ Месяц назад

      ለኢትዩጽያ ምስቅልቅል ተጠያቂ እንደነዚህ እይነቶች እባት ናቸው ። ሰላም የማይሰብክ አባት ለኔ እባት ሳይሆን ፖለቲከኛ ነው

  • @InnocentCabin-nh6oc
    @InnocentCabin-nh6oc Месяц назад +18

    የምንወዳትን ኢትዮጵያን እመብርሀን ትጠብቅልን

    • @todaytube718
      @todaytube718 Месяц назад +1

      manat emebrhan ? jilo

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Месяц назад +1

      ​@@todaytube718 ቱቦ አፍ ጋላ አያውቃትም

    • @daniAxumawi-o4i
      @daniAxumawi-o4i Месяц назад

      ኢትዮጵያ ኣንድ ቀን በኣራት ኣገር ትሰነጠቃለች

    • @TamiratMesato
      @TamiratMesato Месяц назад

      ያፈረሰችውን መጠገን ብትችል ....

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Месяц назад +1

      @@daniAxumawi-o4i አናትህ ለሁለት ይሰንጠቅ እከካም ዶይንታም ችጋራም የቅማላም ዘር

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 Месяц назад +5

    All eyes on the fano defence force. Fano fano fano coming soon the hero forces

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Месяц назад +16

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n Месяц назад +6

    አይ አባ ሰረቀ ትግራይ ጭራ ሆነች አሉ ታዲያ ሁል ጊዜ ራስ ሆና እየዘረፈች ትኖራለች ብለህ ነበር እንዴ ? አይ ሰረቀ

  • @HayelomAraya-o5g
    @HayelomAraya-o5g Месяц назад +1

    ይችላል ተቃጠል

  • @YonnasMulat
    @YonnasMulat Месяц назад +2

    I admire you your news because really to happen at the current time!!!

  • @yirgahayelom6628
    @yirgahayelom6628 Месяц назад +4

    ሰረቀ>>> ሰራቒ!

  • @hanaabera3778
    @hanaabera3778 Месяц назад +19

    ሀይማኖትና ፖለቲካ ለይተን ያላወቅን ህዝቦች 😢

    • @meserettadesse7374
      @meserettadesse7374 Месяц назад +2

      ሰውዬ ሀይማኖትን አያቅም
      በአውስትሊያ ተገንጠሉ እያለ ሰላማዊ ሰልፍ የሚወጣ ቀስቃሽ ካባ ለባሽ የዘር ፓለቲከኛ ነው
      ለምን ከትግራይ ህዝብ ጋር አብሮ ተቀምጦ ህዝቡን ለምን አያገለግልም?? ጥያቄውን ለሱ የፓለቲካ አቡን ተብዬ ጥያቄውን አቅርቡልኝ

    • @gedlutadesse4754
      @gedlutadesse4754 Месяц назад +1

      @@hanaabera3778 በቃ አባቶች ሰበካቸውን ት ተው ፖለቲከኛ ከሆኑ የሰውም መልስ ፖለቲካ እንደሚሆን ግልጽ ነው

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Месяц назад +16

    ለመሆኑ የአክሱም ስልጣኔን የትግራይ ሥልጣኔ ማን አደረገው

    • @SitotawAmsew
      @SitotawAmsew Месяц назад

      ትግሬ ሲባል ኢትዮጵያ ጳዊአይደለም ወደፈለጋችሁበት የመንበሄድ አለባቸው

  • @MeazaMeaza-gr5kk
    @MeazaMeaza-gr5kk Месяц назад +1

    ድሮሰ እንኳን ከቤተክርሰትያን ከኢትዮጵያ ይገንጠሊ

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b Месяц назад +6

    ለይስሙላ ከኢትዮጵያ ጋር የምትጓዘው ትግራይ ፡ ከኢትዮጵያ የተገነጠለቺው በአሁኑ ወቅት ወይም በሚቀጥለው ሳይሆን ፡ ህወሀት አንቀፅ 39 አሳቅፎ ሕገ መንግሥቱን ሲያጸድቅ ነው ። አቢይ አኅመድ ደግሞ ፡ አገሪቷን ከመበተን ተልእኮዎቹ አንዱ በመሆኑ ፡ ይህንን እቅድ በፍጥነት እያተገበረ ይገኛል ።

    • @ለጋ
      @ለጋ Месяц назад

      ካዋጣቸው ይሂዱ ለኤርትራም እልበጀ

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 Месяц назад +12

    ሀሠተኛ መለኩሴ

    • @MelakuTesfaya
      @MelakuTesfaya Месяц назад

      አንተ ደሞ ሀሰተኛ ሰው ነህ

  • @HafizHafiz-h1y
    @HafizHafiz-h1y Месяц назад +22

    በውነት በጣም መሀይብ የእምነት መሪ ነው ነገሩ ከአንድ ጥጋበኝ ህዝብ ውስጥ የወጣ የሀይማኖት መሪ ምንም ፍቅርና ሰላምን አይሰብክም ትግራ በጣም በጥጋብ ፣የተወጠሩ ናቸው እኝ ብቻ ጀግና እኝ ብቻ ሀገር እንምራ ካልመራነው ይውደም የሚሉ ናቸው በጫካው በየድሩ አስክሪናቸው ተለቅሞ አላለቀም ያን ሁሉ ህዝብ አስፈጅተው ዛሬ እብሬት ከአንድ የሀይማኖት አባት እንዲህ አይነት ንግግር አይጠበቅም

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe Месяц назад +1

      Betam betikikil

    • @samueltkue5323
      @samueltkue5323 Месяц назад

      Koshasha Neh Hilina bis Yetigray hizb enditefa kesera Sinodes endet yasmamal???? Ehiopia ko medhanit endaygeba yekelekelech hager nat, erdata(ehil endaygeba) yekelekelu hizb na mengist new.

    • @DavidErabo
      @DavidErabo Месяц назад +1

      ​@@samueltkue5323ተገንጥለችሁም ቢሆን ሠላም ስጡን የግድ ፍቅር የለምና

    • @GIrmaAgona
      @GIrmaAgona Месяц назад

      አንተ ከብት አርፈህ ጫትህን አትቅም ካንተ በላይ መሀይም አለ

    • @teshomegebremeskel4492
      @teshomegebremeskel4492 Месяц назад

      ለ ግዜ ንተወው ተስፋፊው

  • @ድልለፋኖ
    @ድልለፋኖ Месяц назад

    ሰላም

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv Месяц назад +10

    ወይ መንፈስ ቅዱስ የነአባ ሰረቀ መቀለጃ ሆነ ? እግዚአብሔር ይፈርዳል !!!

  • @sherefakedir5840
    @sherefakedir5840 Месяц назад +1

    አክሱም የአማራ ነው

  • @GebreYimamGebre
    @GebreYimamGebre Месяц назад +4

    አለ አላለ ከዚህ የበለጠ27አመት ሙሉ የሌለ ታሬክ ሲያወሩ ጊዜው ደርሶ ሲወርዱ ከነ መፍጠራቸው ተረስተው አሁን የቀበሌ ሊቀመምብር ለመሆን ቀኑን ሙሉ ሲጣሉ ይውላሉ ቅማላም አለ አላለ

    • @daniAxumawi-o4i
      @daniAxumawi-o4i Месяц назад

      ኣንተ ኣህያ የባዶ እግርዘር የጭቅቅታም ሽንት ኢትዮጵያ ኣንድ ቀን እናቃጥላታለን ✊💉🇪🇹

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 Месяц назад +13

    ቄስ ፖለቲካ ወስጥ ምን አገባው

    • @daniAxumawi-o4i
      @daniAxumawi-o4i Месяц назад

      ቄሶችቻቹ ኣይደሉ ቁረጠው ፍለጠው ሲሉ የነበሩ ለትግራይ ህዝብ መእመን በሰጠው ገንዘብ ለድሮን መግዣ መርጦ ኣልቃሽ 😏😏😏

  • @ethiochire
    @ethiochire Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል ሃይማኖት አባቶች ፖለቲካ ውስጥ መግባት

  • @BetyTasfya
    @BetyTasfya Месяц назад +2

    አባቶቻችን ምነው አፈላቹ ለህዝቡ ሰላም ስጡ እንጂ

  • @YosefebekeleAmed
    @YosefebekeleAmed Месяц назад +14

    እነዚህ ተሀድሶአውያን ጳጳሳት ወላድ መሆናቸውን ስናውቅና ፓለቲከኛ መሆናቸውንም ከአፋቸው ስለተረዳን አቶ እንላቸዋለን

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 Месяц назад

    ጳጳስ ፖለትከኛ ከሂነ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ችግሩ እርጥብ ከዱረቅ ጋር አብሮ ይቃጠላል ኢትዮጵያ ውስጥ ፈጣር ልባቸውን ይመልሳቸው

  • @desalegntakele2632
    @desalegntakele2632 Месяц назад

    ሰረቀ ብርሃን ለቅስና የሚበቃ ምግባርም ባህሪም የለውም!! መሃይምነት፣ ትርክትና ድፍረት ሀገሪቷን በጠበጧት

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 Месяц назад +1

    ከአቡነ ማትያስ ጋር ጽኑ ግንኙነት እንዳላቸው አስቀድሞ የአቡኑ ወገንተኝነት ከማን ጋር እንደነበር የተሰወረ ነገር ነው ወይ?

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Месяц назад +3

    ምንም የተምታታ ነገር የለውም ግልፅ ነው፣ማትያስ ትግሬ ናቸው አለቀ

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Месяц назад +1

    በስ መአብ ፓፓስ😡 አቤት ስብራት አቤት ትትና😡😡😡😡

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 Месяц назад +1

    Ertria and fano they have to work together to protect ethiopia wolkayte

  • @Amhara251
    @Amhara251 Месяц назад +6

    ድልለፋኖ

    • @Mohamedkiar-dn7rf
      @Mohamedkiar-dn7rf Месяц назад +1

      ፋኖ አራት ኪሎ ሊገባ ስልጣን ሊይዝ ፡ ስልጣን መያዝ ያለበት አማራ ነው

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 Месяц назад +1

    የትግራይን ህዝብ መቼ ወንጌል ሰብከውት ያውቃሉ የንግስ ቀን ጳጳስ ነኝ ባዮቹ ይመጡና እከሌ እሄን ያህል ብር ሰጠ እከሌ እከሌ የእከሌ ድርጅት ሲሉ ነው እሚውሉት የዕለቱን ምስባክ እንኳን አያስተምሩትም ዛሬ ፖለቲካ ሊነዙ ወንጌል እንሰብካለን ጲሪሪሪሪ

  • @ShegawMeret
    @ShegawMeret Месяц назад +1

    ጉዳዩ

  • @AbrehetTeka
    @AbrehetTeka Месяц назад +2

    የትግራይ ጳጳሳት ሰይጣን ከሚመኩት ጳጳሳት አይደመርም። አባታችን እውነታቸው ነው።

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r Месяц назад +3

    የምትገርሙኝ ዘግቡልን ተብላችሁ የምትዘግቡት ነዉ የአማራ ህዝብ እኮ አርባ አመት ነዉ በወልቃይት ጉዳይ የታገለዉ አሜሪካ እስኪ ቀምታ ለህወሃት ስትሰጥ እናያለን ወሬ አታችሁ ነዉ

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Месяц назад +1

    ከዚህ የበለጠ ጠባብነት ዘረኝነት ከወዴት ሊያመጡ ነው ? ሀገር ለመበተን አንድነትን ለማጥፋት የድርሻቸውን ተወጡ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Месяц назад +2

    The Fascist - Jula and Abiy Ahmad should face justice at the international court ‼️

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 Месяц назад

    እውነትም የተምታታ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Месяц назад

    እና መሬት መቀጥቀጥ የነሰዉዴ እንኳን መሬት መቀጥቀጥ ይቅርና ገና ቢስማር ይዘብብናል እዴት ቤተክርስቲያን ትከፈላለች አቤቱ ጌታዬ ማረን ይሁሉ ጉድ ሳያዩ የሞቱት ምንኛ የታደሉ ናቸዉ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @kibklwy
    @kibklwy Месяц назад +2

    የብልግና ካድሬ

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna Месяц назад +6

    ይህ የእምነት አባት ወይስ ፖለተኛ?
    የዘርኝነት ሠይጣን ያጠመቃቸው ሐሳዊ።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Месяц назад

    ቡልፀግና ይወደም

  • @haftomshikor-ge8bd
    @haftomshikor-ge8bd Месяц назад +1

    ለአባታችን አቡነ ማትያስ አይደደለም የአውደምህረቶች በር የተዘጋባቸው እሳቸውንን ተከትሎ የመጡ በትግራይ ህዝብ ፍጅት እጅ አለባቸው ለሚባሉ ተቃውሞ ለመግለፅ ነው

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 Месяц назад

    ለመሆኑ የትግራዩ ጳጳስ የሃይማኖት ሰው ናቸው ወይስ ፖለቲሺያን ??? ጠቅላዩ በውነት ሰላምን የሚሹ ከሆነ የኦሮሞውንም ሆነ የትግራይን ርእሰ ጳጳሳት ከኢትዮጵያ ሲኖዶሱ ጋር መፍትሔ ይስጡ ምክንያቱም ለኢትዮጵያ ሰላም ከሚአመጡት አንዱና ዋናው መሆኑ መዘንጋት የለበትም።
    ኢትዮጵያ ከመላው ሕዝቦቿ ጋር ለዘለአለም ትኑር።

  • @AmenAsfaw-ni8ny
    @AmenAsfaw-ni8ny Месяц назад +4

    ድል አተገፋውና ለተካደው ለሰፊው አማራ ህዝብ

  • @wondemagegnehudenbel6239
    @wondemagegnehudenbel6239 Месяц назад +2

    መቼም ይሁን የህወሃት መሪዎች ከተጠያቂነት አያመልጡም ። የማይመለስ የወልቃይት ጥያቄ መቆያ ቢሆን እንጂ ማምለጫ አይሆንም ። ሀገረ ትግራይ የሚሉት ነገር ለኤርትራም የእስር ክልል ከመሆን ያለፈ ለህዝቡ የፈየደው እንደሌለ የትግራይ ህዝብ ረጋ ብሎ በጥልቀት ደጋግሞ ማሰብ ይገባዋል ።

    • @TamiratMesato
      @TamiratMesato Месяц назад

      ከመጀመሪያው ሕወሓት (ሕዝቤ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ) ትግራይን ለመገንጠል ነበር። ነፃ ማውጣት ሌላ ትርጉም የለውም። ታዲያ 30 አመት መሉ ኢትዮጵያን ምን ሲያደርጋት ነበር? ሰይጣንን ሲያስደስት ነበር። ያው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዱላ እንጂ ዴሞክራሲ አይሆንላቸውም 😅

  • @NebiyatZeray
    @NebiyatZeray Месяц назад +2

    ይሄ ሰውዬ ተላላኪ ነው! የትግራይን ህዝብ ወደ ጥልቁ ይዞት እየሄደ ነው።

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato Месяц назад

    አወይ ሰላማ አወይ ጳጳስ😢😢😢😢 በርቱ በሰማይ ወይ በሲኦል ትገናኛላችሁ !
    ክክክክክክ የመንፈስ ቅዱስ ጥሪ? ኧረ ጉጉድ በል! በአለም ጦርነት ወንድሞቹን የሚጠላ ክርስትና በእግዚአብሔር እና በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊትስ?

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Месяц назад

    ❤የአክሱም ሐወልት አደለም ለነሐመር ፡ሱርማ፣ወላይታ እና ጋላ ለአማራም ምኑ አደለም።

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l Месяц назад +1

    የባለ ሐብት አንጃ ይገባል እስቲ ይሁን ?

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 Месяц назад +1

    እነዚህ ህዋእቶች ሰው ሁሌ ስለነሱ እዲያወራ ይፈለጋሉ አንተ ደሞ የነሱን እብደት ታወራለህ
    የኢቲዮጵያ ህዝብ ስለነሱ መስማት አይፈልግም ::

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Месяц назад +1

    Abuna Selama is a TPLF - Cadre❗️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Месяц назад +1

      Woyane " Detche " bela‼️

  • @fikre13haile-ms7nt
    @fikre13haile-ms7nt Месяц назад +1

    የስራቸውን ይክፈላቸው ጦሰኞች

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Месяц назад

    እደዚአይነቶች ጵጵስ ሊባሉነው ወይስ ፖለታከኛ ናቸው አሁንም የሙጥኝ ብለዋል አሁንም የትግራይን መገጠል ይፈልጋሉ እናተደሞ ትለያላችው ወጌል ነውያላችውት ምን አይነት ወጌል ወጌል ምን ድነው የሚያስተምረው እኔ እደዚአይነት ወጌል አይገባኝም

  • @fikermisker
    @fikermisker Месяц назад

    የዘረኝነት ጥግ

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega Месяц назад +1

    ትግራይ ከዚ በኋላ በኢትዮጵያ የሚኖራት ምንም አይነት ተፅኖ የለም ተነጠሉ አልተነጠሉ ችግር አይፈጥርም በችሉ ተጠቅላችሁ ብትሄዱ ተገላገልን ይሄ ሁሉ ስልጣን ለምን ተነጠቅን ነው።ጥርግ በሉ ከነምናምናችሁ።

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde Месяц назад

    እኛ አረብ አገር አይደለንም

  • @SeidMohammed-v2j
    @SeidMohammed-v2j Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @esoyemane2538
    @esoyemane2538 Месяц назад

    ለምን ይዋሻል

  • @ahmedhussen9085
    @ahmedhussen9085 Месяц назад

    ይቺ ነች ጨዋታ "

  • @Wendale-j1s
    @Wendale-j1s Месяц назад +1

    አባ ሰራቄ ሲያስቅ

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 Месяц назад +4

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አንድ ጳጳስ እንደዚህ እንደተራ ሰው ወርደው ሲቀበጣጥሩ አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለን ኢትዮጵያ አገራችንን ጠብቅልን ለሚታረደው የአማራ ሕዝብ አንተ ድረስለት ፋኖ ያሽንፋል 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 Месяц назад +3

    እትዮጵያን የ አረብ ልግ ማድረግ አይ እነ ግራኞች ለግራኝ አህመድም አልተሳካ እትዮጵያን ማስለም ህልም ሆኖ ይቀራል

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      ድርስ ማን ይፈልግሀል እውነት መሰለህ እንዴ አረብ ሊግ ትገባለች ሲባል ባይሆን ለሶስት የተከፈለችው ሲኖዶስህና ቤተክርስቲያንህ አስብ ጅል

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Месяц назад +1

      በዛን ዘመን ጀግና ፊትለፊት የሚፋለም ህዝብ ስለነበር ነው የአሁኑ እንደዛ አደለም ልምጥ አጎብዳጅ ፈሪ ቦቅቧቃ የነጭን ኳስ እያየ ሸሚዙን አውልቆ እየወለወለ የሚጮህ ነው ለሀይማኖቱና ለህልውናው መታገል ፈፅሞ አያውቀውም

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 Месяц назад

      @@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ ልጅ አባቱን ይመስላልኮ ከላይ ያሉ መስቀል የያዙትም ያው ናቸው ታዳ ትውልዱ ማንን ይከተል

  • @TesfayeAdane-t3n
    @TesfayeAdane-t3n Месяц назад

    አመላቸው ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😢😢😢😢😢

  • @twdrskss
    @twdrskss Месяц назад +1

    ከተገነጠለ በኅላ ሰላማ ብሎ ነገር አለ እንዴ?

  • @nesredinsualih
    @nesredinsualih Месяц назад

    ስንት አደረከዉ የሙስሊሙን ቁጥር ? ከ 60 ፐርሰንት እንደማያንስ አስረግጨ እነግረሀለሁ

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq Месяц назад

    የአክሱም ሀውልት ለወላይታው ምኑ ነው የትግራዩ ቤተክህነት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምኑ ነው እኛ ምን አገባን

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 Месяц назад +1

    ዛሬ ቢቢሲ ስላለ ዘገብክ እረ ተው ከቢቢሲ ከመስማት በየቀኑ ንጹሀኖች ሲሞቱ ዝም ብላችሁ ተተርተሩ ስለማያገባችሁ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Месяц назад

    ኧረ ልብ ይስጣችሁ። ኧረ እባካችሁ። ለድኃዉ ሕዝብ አስቡ አባቶች።

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse4754 Месяц назад +1

    የአክሱም ሥልጣኔ ኢትዮጵያችን አይመለከታትም ነው ያሉት??? አባ!!
    አክሱምኮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ መሰለኝ። እንጂ አክሱም ሱዳን ውስጥ ነውዴ ያለው??

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 Месяц назад +1

    መለስ ዜናዊ ሲሞት አቡነ ጳውሎስ ሞቱ የትግራይ ሲኖድስ ደሞ ህወሃት ስትሞት አብረው ይሞቱ ነበረ

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 Месяц назад

    የአረብ ሊግ ለመሆን እነደውም ዘግይተናል!!

  • @wondimkunSeble
    @wondimkunSeble Месяц назад

    ሸኙልን

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Месяц назад

    ጌታቸው የአሜሪካ ሁለተኛ ልጇ ነው።

  • @HagosAbate
    @HagosAbate Месяц назад

    ሁልጊዜ ስለ ትግራይ ዜና ስትሰሩ ጥላቻችሁ ቁልጭ ብሎ ይታያል

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 Месяц назад

    ይኸ ቅዠታም መነኩሴ ነኝ ባይ እንዴት ነው የሚቀባዥረው

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 Месяц назад

    እንክዋን መንፈስ ቅዱስ ሰይጣንም የናንተን ጉዳይ ሰይጣንም አያውቀው

  • @MelakuLemma-ou4eh
    @MelakuLemma-ou4eh Месяц назад

    ታዲያ ለምን ሲመጡ በሩን ዘጋቹ ?

  • @NegashGmedhin
    @NegashGmedhin Месяц назад

    አትቸኩል !
    የፖትሪያሪኩ ሹመት በትግራይ ይከተላል ።

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf Месяц назад

    Don't painful Amhara ,elites,

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 Месяц назад

    እግሊዘኛ ነው ትግርኛ

  • @fanuskesh4838
    @fanuskesh4838 Месяц назад

    That is true when I went high school in Sudan The world knows Tigray “Axum civilization “

  • @GripMentor
    @GripMentor Месяц назад +1

    Ethiopia isn't Arab! Ethiopia is Africa and African!

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay Месяц назад +4

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን አቡነ ሰላማ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ እውነት ነው አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ለትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባት ናቸው ።

  • @MTube-l9s
    @MTube-l9s Месяц назад

    የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ የወንበዴዎች የቀማኞች የዘራፊዎች የጥቅመኞች የወታደር ስብስብ ከዚህ ስብስብ የትግራይ አባቶች እስከ ችግራቸው ይሻላሉ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 Месяц назад

    ይህን ስብከት ይዘው የሚጠበቅበዎቴ ሲኦል ነው እንጅ ገነት እንዳይመስለዎት የዘር ፖለቲካ የሚያቀነቅን የሰይጣን አበጋዝ በመሆኑ

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 Месяц назад

    መቸነው የትግራይ ህዝብ ስለሰላም መቸም አይመቻቸውም

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Месяц назад +2

    አማራ ዛሬ ላይ ከ2ሚ በላይ አክቲቭ ሰራዊት አለው ማንም ምድራዊ ሀይል የሚፈልገውን ከማድረግ አያግደውም።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Месяц назад +2

    He claimed openly there was no Ethiopian civilization but only Axum civilization .The so called church leader is interpreting history in the way that benefit narrow-nationalism .His narrative is totally non-existence which might be telling them restricted only to Tigrayans.

  • @hunlacheesebgaze1757
    @hunlacheesebgaze1757 Месяц назад

    አባሰላማ ፖለቲከኛ ናቸው:: አቡነ ማቲያስ አባታችን ናቸው የሚሉት: የትግራይ ምእመን እንዳይከፋፈልባቸው ነው::

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Месяц назад

    SELAMNA ANDE YEMNHONBET ZEMEN YAMTALN!

  • @NahooDegu
    @NahooDegu Месяц назад +4

    አቡነ ማቲያስን እንፈልጋለን አባታችን ናቸው ማለታቸው እና ከሲኖዶሱ ማፈንገጣቸው አንዱ ምልክት እኮ የህወሃት የትግራይ ሪፐብሊክ የሀገርነት መንገዳቸው ቆየት ብሎ መጀመራቸውን ያሳያል። ይህ ሰውዬ አባ ሰረቀ እንጅ አቡነ ሰላማ አይደሉም😅

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Месяц назад

      😂😂😂

    • @MelakuTesfaya
      @MelakuTesfaya Месяц назад +1

      እስኪ አቶ ጴጥሮስ ይሙቱ በል እነ ሰይጣን ይሻለናል ሰይጣን ደሞ ከማን ተሽሎ ያቃል የማን አገር ጳጳስ ነው ሰይጣን ይሻለናል ያለው 😂😂😂???

  • @GebremeskelHailemariam
    @GebremeskelHailemariam Месяц назад +1

    ምንም የተመረታታ ነገር የለዉም።ሲኖዶሱ በትግራይ ጀኖሳይድ ዋና ተሰላፊ ሆኖ በትግራይ ህዝብ ላይ እልቂት እንዲፈፀም ከፊተኛ ተሳታፊ በሆነበት ግዜ ብፁእ አውነ ማትያስ ግን ሲፈፀም ለነበረ ጀኖሳይድ በመቃወም ድምፃቸው ከፍ አርገው ያሰሙ በመሆናቸው አሁንም የሀይማኖታችን አባታውነታቸው ተቀባይነት መነሩ በትግራይ የሀይማኖታችን አመራሮች መገለፁ የቱ ላይ ነው የተምታታ። በኔ እይታ እውነታው ነው የተገለፀው እንጂ ምንም የተምታታ ነገር የለውም።

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq Месяц назад +1

    አሜሪካ የቀበሌ አስተዳዳሪ ሆነች እንዴ?እነሱ ምን ያርጉ ወንጀለኞች ለፍርድ መቅረብ ሲገባቸው ግማሹን ወደአሜሪካ ግማሹን ትጥቁን አይፈታም ተብለው የለ

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 Месяц назад

    ወይ ትግራይ ሰላማ እንደው ህወሃት ብትሞት አብረው ይሞቱ ነበረ አፍቅሮተ ህወሃት ብየዋለሁ እህኔ ደረታቸውን ቼክ ብታደርግ ህወሃት የሚል ፅሁፍ ተነቅሰውታል

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh Месяц назад

    ትግራይ ካሁን ሰአት ጀምሮ በአሜሪካ ስር ትተዳደራለች አክሱም የአሜሪካ ስልጣኔ ነው 😂አበቃ ድርድርም አያስፈልግ