Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፓስተር ካስሽና ፓስተር ሳሚ ስወደችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረከችሁ❤❤
ፓስተር ካስሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንዲሁም የተወደድክ ፓስተር ሳሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልምልኝ እወዳችኋለው ተባረኩ
ፓስተር ካሳሁን የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው ጌታ ይባርክህ እውነቱን መምህር አርነት ያወጣል
ፓስተር ሳሚ የፀሎት ርዕስ ነው የሰጠህን እኛም እንፀልያለን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ።ከክፉዎችና ከጩካኞች ይጠብቅህ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ይሸፍንህ።
God bless you
Tebareku ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾
ጌታ አብቶ ይባርካችሁ ።
ዋው በጣም ደሰ የሚል ፓስተር ነው አስተዋይ እና በሳል አስተሳስብ ነው እርጋታው ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን እና አገልግሉትህን ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ፖስተር ካሳሁን ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
በዚች በምድር በላይም በሰማይ ያለ እግዚአብሄር ምንኛ ሁሉንቻይ ትእግስቱ ወደር ሃምሳያ የሌለው ያያል ይሰማል ምንኛ ታግሶናል ውይ የሰው ልጅ ክፋታችን ካለንስብእና ጋር አልሄድ አለ ግን እርሱ ጌታ ሰው አለው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክልን ያለህን መልካምነት አብዝቶ ያብዛልክ ያለህን አትጣ ያፅናህ ❤❤❤❤ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ስሙ ይባረክ
❤❤❤❤ ተባረኩ
በጣም ደስ የሚለው ቆይታ ነበር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
geta eyesus zamanachi tabaraku kibre lagaba lagate yhuni
Arefe bless you
ፓስተር ካስሽና ፓስተር ሳሚ ተባረኩ
Wowww.geta yibark.❤❤❤❤❤
ወይኔ፡የዛሬ 20አመት፡ነዉ፡የማዉቀዉ፡በጣም፡ቀጭን፡ነበረ፡መንፈሳዊ፡ለዛዉ፡ያዉ፡ነዉ፡፡ይገርማል፡፡ሁለታችሁም፡ተባረኩልን፡፡
ምድነው የክፋት ጥግ እረ ጌታ ሆይ መልሰን ወደ ቃልህ !!
❤❤❤
Paster k ehen sel betam eyzenku naw batkalye welayta hadiya kembata embalu chirstian nene emilu sawoch ethio yaluten chemer yedanu aymeselgnme
አገልጋይ ሊኖረው የሚገባ ስብዕና በሙሉ ያለው ሰው
❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምን አይነት አገር ነው በኢየሱስ ስም ባይበላስ ቢቀር
የኔ ጥያቄ ፓስተር ካስሺ አታረጂም ሚስጥሩ ምድን ነው?
እሷ ለምንድነው የምትዘለው
ዮናታንን ጋብዘው
South Africa ህዚቢ ዴሀ ሳይሆን ህዝቡ የጌንዜቢ አጤቃቄም አይችልም
በንግግርህ መካከል የምትጠቀምበት እንግሊዝኛ በሚዲያ ላይ ትክክል አይደለምና ብታስተካል ጥሩ ነው
ኢትዮጲያዊያን ለምንድነው ኢንግሊዘኛ የምትጠሉት ??? እውቀት ሊኖረን እኮ ይገባል ወይስ የሆነ የተቃውሞ ነገር ካላወራችሁ ደስ አይላችሁም 😂😂😂😂😂
Pastor Kassahun,I always thanks God for your ministry specially when you lead worship.Please unless you have to don’t use English vocabulary! Because you never finished one sentence in English.
ክብርት አዳነች አቤቤ ትለህ እንዴ? ሰዉ ከሚገል ጋር ትተባበራለህ. ደሀን ለመርዳት እኮ አዳነች አታስፈልግም. እንተ ግን አስመሳዬች ናችሁ.በጣም ነዉ የሚገርመዉ. ለዚህ ነዉ እናንተ የምትሰብኩት ስብከት ለመርገም ሆኖ እናንተ የምታገለግሏቸዉ ሰዎች የሚገዳደሉት.ይህ ሁሉ የናንተ የተደበቀ እና የተሰወረ ሀጥይት ነዉ. ፍዳችሁን ጠብቍ
ጴጤው እኮ በደም የተጨማለቀ ነው
No it is the system Adanech is a good women the system need to be changed It may take long time
አበቤ የሰው ደም አፍሳ አታቅም የናንተ ደብተራዎች ናቸው የዚሁሉ መርገም ገና ዋጋ ትከፍላላችሁ
@@EsayasayalewEsa የሰዉ ጠበቃ ገሀነብ ገብተሽ ገና ትጠበሻለሽ
@@jonatanberg3872 ለኔ አትጨነቅ የት እንደምገባ አቃለሁ አንተ አለህ አይደል መጨረሻህን የማታቅ😂😂😂 ክብር ለአበቤ ውርደት ከመሬት ተነሰተው አበቤን ለሚጠሉ😂😂
❤❤❤❤
ፓስተር ካስሽና ፓስተር ሳሚ ስወደችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረከችሁ❤❤
ፓስተር ካስሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንዲሁም የተወደድክ ፓስተር ሳሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልምልኝ እወዳችኋለው ተባረኩ
ፓስተር ካሳሁን የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው ጌታ ይባርክህ እውነቱን መምህር አርነት ያወጣል
ፓስተር ሳሚ የፀሎት ርዕስ ነው የሰጠህን እኛም እንፀልያለን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ።ከክፉዎችና ከጩካኞች ይጠብቅህ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ይሸፍንህ።
God bless you
Tebareku ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾
ጌታ አብቶ ይባርካችሁ ።
ዋው በጣም ደሰ የሚል ፓስተር ነው አስተዋይ እና በሳል አስተሳስብ ነው እርጋታው ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን እና አገልግሉትህን ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ፖስተር ካሳሁን ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
በዚች በምድር በላይም በሰማይ ያለ እግዚአብሄር ምንኛ ሁሉንቻይ ትእግስቱ ወደር ሃምሳያ የሌለው ያያል ይሰማል ምንኛ ታግሶናል ውይ የሰው ልጅ ክፋታችን ካለንስብእና ጋር አልሄድ አለ ግን እርሱ ጌታ ሰው አለው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክልን ያለህን መልካምነት አብዝቶ ያብዛልክ ያለህን አትጣ ያፅናህ ❤❤❤❤ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ስሙ ይባረክ
❤❤❤❤ ተባረኩ
በጣም ደስ የሚለው ቆይታ ነበር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
geta eyesus zamanachi tabaraku kibre lagaba lagate yhuni
Arefe bless you
ፓስተር ካስሽና ፓስተር ሳሚ ተባረኩ
Wowww.geta yibark.❤❤❤❤❤
ወይኔ፡የዛሬ 20አመት፡ነዉ፡የማዉቀዉ፡በጣም፡ቀጭን፡ነበረ፡መንፈሳዊ፡ለዛዉ፡ያዉ፡ነዉ፡፡ይገርማል፡፡ሁለታችሁም፡ተባረኩልን፡፡
ምድነው የክፋት ጥግ እረ ጌታ ሆይ መልሰን ወደ ቃልህ !!
❤❤❤
Paster k ehen sel betam eyzenku naw batkalye welayta hadiya kembata embalu chirstian nene emilu sawoch ethio yaluten chemer yedanu aymeselgnme
አገልጋይ ሊኖረው የሚገባ ስብዕና በሙሉ ያለው ሰው
❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምን አይነት አገር ነው በኢየሱስ ስም ባይበላስ ቢቀር
የኔ ጥያቄ ፓስተር ካስሺ አታረጂም ሚስጥሩ ምድን ነው?
እሷ ለምንድነው የምትዘለው
ዮናታንን ጋብዘው
South Africa ህዚቢ ዴሀ ሳይሆን ህዝቡ የጌንዜቢ አጤቃቄም አይችልም
በንግግርህ መካከል የምትጠቀምበት እንግሊዝኛ በሚዲያ ላይ ትክክል አይደለምና ብታስተካል ጥሩ ነው
ኢትዮጲያዊያን ለምንድነው ኢንግሊዘኛ የምትጠሉት ??? እውቀት ሊኖረን እኮ ይገባል ወይስ የሆነ የተቃውሞ ነገር ካላወራችሁ ደስ አይላችሁም 😂😂😂😂😂
Pastor Kassahun,
I always thanks God for your ministry specially when you lead worship.
Please unless you have to don’t use English vocabulary! Because you never finished one sentence in English.
ክብርት አዳነች አቤቤ ትለህ እንዴ? ሰዉ ከሚገል ጋር ትተባበራለህ. ደሀን ለመርዳት እኮ አዳነች አታስፈልግም. እንተ ግን አስመሳዬች ናችሁ.በጣም ነዉ የሚገርመዉ. ለዚህ ነዉ እናንተ የምትሰብኩት ስብከት ለመርገም ሆኖ እናንተ የምታገለግሏቸዉ ሰዎች የሚገዳደሉት.ይህ ሁሉ የናንተ የተደበቀ እና የተሰወረ ሀጥይት ነዉ. ፍዳችሁን ጠብቍ
ጴጤው እኮ በደም የተጨማለቀ ነው
No it is the system Adanech is a good women the system need to be changed
It may take long time