Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ABIY YILMA እጅግ በጣም ደንቅ የማዳንና የማንቃት ስራ ነው፡፡ ለረጅም ጊዜ እየተከታተልኩህ ነው፡፡ ምስጋናው ለእግዚአብሄር ይሁን፡
አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኛ ግሩም መምህር!!!!!!!!
አላህ ጨማምሮ ይስጥህ እውነትም የአይምሮ ምግብ ነህ እድሜ ይስጥልኝ
ተባረኪ አስተዋይ
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢርruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ድንቅ ለዘመናችን ወሳኝ ነህ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው
አብይዬ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ በጉጉት ነው ምንጠብቅህ የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለይህ ቅድስት ሥላሴ ካንተጋር ይሁኑ❤🙏
አሜን
መምህር አብይ ይልማ ለሀገራችንን የእውቀት ማማ
ትክክል👍👍
ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች እናም እጅግ የማከብርህ የምወደህ ወንድሜ አብይ
Gelatomii Gemechis bayee natii toleraa
እኔ ገና ስገባ ላይክ ነው የማረገው እንቁ የተዋህዶ ልጂ ⛪️✝️💒🙏🏻 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን
አሜን እኔም ላይክ ሳላረግ አይቼ አላውቅም ።
እግዚአብሔር እንደ ሀፃጣችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን🙏 ሳድስ ወንድማችን አብይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ይስጥልን💚💛❤️
አብይ ወንድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እድሜህን እንዲያረዝምልን እግዚአብሄር አምላክን እማፀነዋለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ ሰው ክፉነገር አይንካህ በጣም እወድሀለሁ አድናቂህ ነኝ
ድንቅ ተባረኩ የአደዋን ታራክ ሊቀሙን የፈለጉ ሁሉ የውጭም ይሁን የውስጥ ነቀርሶችን ትውልዱ ተዋግቶ ታራኳን በብራና ቀለም እንዳይጠፋ አድርገን ማስቀመጥ አለብን እግዚአብሔር ይርዳን
አቤቱ አምላኬሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ።መምህር እውንት እግዛብሄር ይባርክህ።
አንተ በመልካም አእምሮ ለሚያስተውል ሰው ሁሉ ጥሩ ብርታት እና አቅም ነህ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ከጐንህ አይለይ፡፡ እኛንም ጌታ መድኃኒያለም የድንግል ልጅ ምርጥ እቃዎቹ አድርጐ እንዲባርከን ይርዳን፡፡ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ፡፡
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ወንዴሜ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እናመሰግናለን!!!!!
ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
ውዱ መምህራችን ተባረክልኝ የሀገሬ ኩራት በርታልኝ። አንተን መስማት አይሰለችም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የሀይማኖት ሰወች እንኩዋን አላስተማሩኘም ውነት ተባረክ ዘመኑ አልቆ በተገላገልን
እናመስግናለን አብያችን ለምታደርስን ግንዛቤዎች ሁሉ እናመስግንሃለን እንወድሃለን ትክክለኛ መልእክትን ስለምታደርስን እናከብርሃለን
መምህር እንኩዋን በሰላም መጣህልን 😘🙏🏽ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም እግዚአብሔር ይታረቀን ዘንድ ከልባችን እንፁም እንፀልይ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😢መምህርዬ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏽
ትቸራ አባታችን በጣም በጣም እወድካለዉ
እግዚአብሔር አምላክ ሚስጥሩን ይግለጽልህ
የኔጌታ ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዉያን እኛም እንወዳችኀለን 🙏🙏🙏🙏
እንሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳዱም እንደ ስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ !!የዮሐንስ ራዕይ 22 : 12ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል !!!!ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚኒልክ ልጅ በርታልን+🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህና የምወድህ እውነትን ፊትለፊት ትጋፈጣለህና ።
የዘመኑ ምርጥ መምህር ብዬሃለው ወንድሜ አስተማሪያችን አብዬ 👌👌👌👍👍👍
አመሰግናለሁ ወንድሜ አብይ እድሜህ ይርዘምልኝ 😘
እኔ እርግጠኛ ነኝ እዉነትን አዉቀሕ እዉነትም አርነት ያወጣሕ ታላቅ መምህር ነሕ!
አብይ ይልማ እናመሰግናለት ❗️ትንታኔህን እወደዋለሁ በርታልን ብዙ ነገር እያሳወከን ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
መምህር እናመሠግናለን እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ። ናና ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ና በቀኝህ ልንቆም እንናፍቃለን እና አሜን።⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌟✝️🌹🥰
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ይልማ ለምትሰጠን የማንቂያ እዉቀቶች እግዚአብሔር ይባርክህ እዉቀቱን ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራቺን እንደአንተ አይነት እውቀት የሚመግቡንን መምህራን ያብዛልን❤❤❤🙏!!
መምህር አብይ ምርጡ አስተማሪያችን እኔ ላንተ ይሄነው ብዬ የምለው ነገር የለኝም ቃላት ያጥረኛል ብቻ ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤናውን ይስጥህ
ዘመነህ ይባረክ ...ወንድም አብይ ይልማ ...
በእውነት ነው የምልህ እግዚያብሔር የህይወት ዘመንህን ስራህ ሁሉ ይባርክልህ። እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠኸን እግዚያብሔር ይሰጥልን።
እናመሰግናለን መምህር እድሜ ና ጸጋዉን ይብዛለዎትየአገልግሎት ዘመኑትን ያርዝምልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ግዜውን አስመልክtህ ሰለምታቀርብልን እና መሰግናለው እግዛብሔር ይባርክህ 💚💛❤️!ሰላም ያርግል
በሁሉነገር እግዝያብሄርከፍያርግህ አብይ ይልማቃላት ይንጥረኛል መልካም ምሽት
እናመሰግናለን አንቂያችን አብያችን እምንወድህ እምንሳሳልህ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይግለፆልህ ወንድም አለም ኑርልን ♥️ እግዚአብሔር አምላካችን እሱ የሚወደውን አይነት ጾም እንድንጾም ይርዳን አሜን❗❗❗
አብይ እግዚያብሄር የበለጠ ፀጋውን ጤናውን ይስጥህ ተባረክ እኔ ከምሰማቸው ምርጦቺ ውስጥ አንተ ነህ በርታ እሺ 💕💕💕💕💕💕💕
በርታልን ትውልዱን ለማንቃት የድርሻህን ለምታደርገው ጥረት ትልቅ አክብሮት አለኝ።
እኔ እያዛመትኩ ነው ለጓደኞቸ በፊስ ቡኬም እናንተስ ይሄን ጣፋጭ ትምህርት በምን እያገዛችሁ ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉዱ መምህራችን።
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ::
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ 🙏🙏🙏በጣም እናመሰግንአለን መምህር የማርያም ልጅ ያብራልህ🙏🙏🙏
ሠላም የዘመናችን ድንቅ መምህር እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር በእውነት ነው የምሎት እንደ እርሶ ፕሮግራም ደስስስስስስ እያለኝ የምጨርሰው የለም እናመሰግናለን🙏
መምህር ከተሻጋርዎቹ ወገን ያድርግህ
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ክብር ይስጥልኝ ድግልማርያም ትጠብቅህ
አንተን የሠጠን ፈጣሪ ይክበርልን ለአንተም ረጅም እድሜ ይሥጥልን
እዝሐቬር ይጠብቅ ወድሚ በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነዉ እናመስግናለን⛪⛪⛪
አቤቱ ማረን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።
ሰላም አብዬዬ ኡፍፍ ተባረክ የቦታዎች አመራረጥህ ከተፈጥሮጋር አዋህደህ መንፈሳዊ ሳይሳዮን እያዋዛህ ተጨባጭ እውቀት ስለምሰጠን ውድድድ ከልብ በቃ እውቀት ከክብሮ ያየውት አንተላይነው እስከዛሬ ትርክት ወሬ ከምንሰማ በፊት በነበርክ ኖሮ አልኩ ተባረክ ካገባህም ልጆችህን ይባርክልህ እናመሰግናለን አከብርሃለው ፈጣሪይጠብቅህ ።
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ እውቀት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
Betam des eyalegn yemadamtew program new bzu ewketen temrebetalehu tebareklin memhrachen🙏
እምወድህ እና የማከብርህ ውድ መምህሬ እግዚአብሔር የበለጠውን ሚስጢርና ጥበብ ይግለፅልክ በጣም አመሰግናለው ስለምታስተምራቸው ስለምታስተላልፋቸው መልክቶች ሁሉ
እንኳን አብሮ አደረሠን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድማችን አንተ በሁለት በኩል የተሳለ ስይፍ ነው ከተባሉ ጥቂት ስዎች አንዱ አንተነህ እና ባንተ ጥረት ላይ እግዚአብሔር ተጨምሮ የገለፀልህን እውቀትና ጥበብ ስለምታካፍለን በጣም እጅግ በጣም አድርገን እናመስግንሀለን
ግሩም ድንቅ ትንታኔ ነዉ! ዓለማችን ወዴት እየሄደች ነዉ? ወይ ጉድ እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜው ያፅናን!!!
መምህር አብይ እናመሰግናለን ...ፍካሬ እየሱስን ስሰማውም ሆነ ሳነበው አለም ከንቱና ያለሁበትን ያለንበትን እያደረግን ያለነው ነገሮች ሁሉ ለትንቢቱ መፈፀሚያ እኛ የሰው ልጆች መሆናችን ያስፈራኛል ....ግን ደግሞ እራሳችንን ከአለም እርኩሰት ለይተን ለመኖርና እንደቃሉ ታዘን ከስህተታችንም ተምረን ቀሪ ዘመናችንንም በቤቱ እንድንመላለስ ንሰሃን ሰቶናል ...የትንቢቱ መፈፀሚያ ከመሆን ድንግል በምልጃዋ ቅዱሳን በጥበቃቸው እግዚአብሔር በምህረቱ አለማችንን ሁሉ ይጠብቅልን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድማችን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልን እናመሰግናለን።
እውነት ነው መምህር በፃም በፀሎት በንስሀ እማይፈታ ችግር የለም በስላም ያስጀመረን በስላም ያስፈፅመን ስላም ለአገራችን ይስጥልን ስላምህ ይብዛ እንቁ መምህሬ ሀይማኖትንና ሳይንስን አጣምረህ እምታስተምረን የዘመናችን እንቁ መምህር ነህ አክባሪህ ነኝ መምህሬ
Thank you 👍👍👍👍👍👍👍👍
አብያችን የዛሬው ልዬ ነው።ተባረክ
Thanks Sarrie
እንኳን መጣህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምናመሰግንህ 🙏🏽🙏🏽
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ
እኔ ግን ግርም የሚለኝ እውቀትን ከነጭ ነው ምናገኝው ብላችሁ ለተቀመጣችሁ ሰዋች ኑ እስኪ እዚህ ገብታችሁ የኢትዮጵያው ወንድማችን እውቀት ከጥበብ ጋር እንማር በዛው አምላካችን የሰውን ልጅ እንዴት እንደወደደም ታያላችሁ እንደዚህ ያለ መምህር ልክ እንደ ክርስቶስ በዚህ ሰአት እንኳን ማግታችን በጣም እድለኛ ነን አሁንም ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር እንድንፈልገው እድል አለን እና መምህር በጣም እረጅም እድሜ እመኝልሀለው በጣም ደስ የሚለኝ ንግግር ካንተ ደግሞ እውቀት ታላቆን ታከብራለች በጣም በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
አቤቱ የሰራዊት ጌታ በዚህ የትንቢት ዘመን መልካም እንሰራ ዘንድ ነብሳችን ከመጨነቅ ትድን ዘንድ በቸርነትህ በምህረትህ በፀጋና በረከትህ በመንፈስ ቅዱስህም ትባርከን ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁን አሜን!!!!!!!
Tebarek membhr Abi tsega ybzalh
Thanks brother for your teaching
አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መምህራቺን እንደአንተ አይነት እውቀት የሚመግቡንን መምህራን ያብዛልን ::
Abiy betam Enamesgenalen Egziabehar yisetlgen lemetasaejen Eweket
እንወድሃለን እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ይስጥ ❤❤👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህረችን
በጣም አናሠሰግናለን አሁንም አምላክ ጨምሮ ይሰጥክ 💛💚❤️🌷🌷❤️❤️
እግዚአብሔር አምላክ እንደሚደሰትብህ እርግጠኛ ነኝ ህጉን እይጣስክ አይደለም ህጉን እያስተማርክ እየገስጽክ ነው እንጂ ፉካረ እየሱስ ከርጅነቴ ሳነበው ያደኩትን ዛሬ በተለየ መልኩ ግልጽ ሆኖልኛል እውነት ነው የዘመኑ ፍጻሜ ደርሷል ሴቶች በወንድ መሳርያ የጌጣሉ እና እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በዛት በምንሰማው እንድንቀየር ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን በርቱ ከስጋ ግዞት ነፃ እንውጣ ለነብሳችን እንገዛ እናተ ያባቴ ቅዱሳኖች ኑ ወደኔ አለም ሳይፈጠር ያዘጋጀውላቹን መንግስቴን ወረሱ ሲለን ቆሻሻችንን አጽድተን ወደ ዘላልማዊው ቤታችን እንድገባ የምድራዊው ስራችን ወሳኝ ነው ለብር አትንብርከኩ እግዚአብሔርን አመስግናቹ ውል ጠጥታቹ ብታድሩ ለህሌናቹ እረፍትና ኩራት ነው የእግዚአብሔር ህግ ይግዛን መልካም የጾም ወቅት ለሁላቹም 🙏
Of course it is amazing and wonderful ..
እግዚአብሔር ይባረክ እድሜ ጤና ይስጥልህ
We love you too! Thank so much all you do for us we appreciate God bless you!
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ስወድክ
እኛም እንወድሃለን በርታ
ወንድማችን የእመቤታችን ልጅ መዳህንያለም ለኛ የአይምሮ ምግብ እንደመገብከን ለአንተ ደሞ በላይ በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ።
እኔ ደግሞ ሁሌም እንደምልህ ነው ። በርታ በስራወችህ ሁሉ እግዚአብሔር ያከናውንልህ ።የዛሬው ለኔ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ፍካሬ እየሱስ የተገለፀውን ትንቢት የሚያረጋግጥልኝ እና የደጉ ንጉስ 40 ዓመት (ሺ ዓመት)ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን የሚያነግስበት የመጀመሪያ አመት መሆኑን ማረጋገጫ ነው።
Thank You SO MUCH...
መምህር የእግዚአብሔር ቃል እውነትና ህይወት ነው ሳይንቲስቶች ግን አላምናቸውም በግሌ እግዚአብሔር ካመንን ትእዛዙን ከጠበቅን አለም እንኳን ብያልፍ ኦርቶዶክስ ከሆንን እና ንስሐ ከገባን በቸርነቱ መድኃኒ አለም ያሳልፈዋል ሁሉም ነገር
የምወድህና የማከብርህ በጉጉት የምሰማህ ሆይ ሰለፍካሬ እየሱስና ሰለኮከቧ ብታስረዳኝ?
Dear Brother Abiy, I am Orthodox tewahido Christian follower, but i really support and appreciate your effort and ingenuity. You are helping people of Ethiopia to makeup and save their life
Egziabher yebarkeh YETEBKEH ABIY!!! Best Program!!!
እናመስግናለን ወድሜ
Fetari yitebiken 🙏
great message brother abiy. keep doing the right thing, you are great
Tebareke.
Woooooooha baxami dase yamile Timehireti know.Abiye bizu lafitahi silaqarabikane. Tabaraki....
edmena tena lantena lebeatesbocheh yehunelen AMEN !!!
Tebarek edme yistih 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏🙏
Abiy tiru program new gin Anese seatu Sefa argew seatun .Enameseginalen
ABIY YILMA እጅግ በጣም ደንቅ የማዳንና የማንቃት ስራ ነው፡፡ ለረጅም ጊዜ እየተከታተልኩህ ነው፡፡ ምስጋናው ለእግዚአብሄር ይሁን፡
አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኛ ግሩም መምህር!!!!!!!!
አላህ ጨማምሮ ይስጥህ እውነትም የአይምሮ ምግብ ነህ እድሜ ይስጥልኝ
ተባረኪ አስተዋይ
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ድንቅ ለዘመናችን ወሳኝ ነህ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው
አብይዬ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ በጉጉት ነው ምንጠብቅህ የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለይህ ቅድስት ሥላሴ ካንተጋር ይሁኑ❤🙏
አሜን
መምህር አብይ ይልማ
ለሀገራችንን የእውቀት ማማ
ትክክል👍👍
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች እናም እጅግ የማከብርህ የምወደህ ወንድሜ አብይ
Gelatomii Gemechis bayee natii toleraa
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
እኔ ገና ስገባ ላይክ ነው የማረገው እንቁ የተዋህዶ ልጂ ⛪️✝️💒🙏🏻 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን
አሜን እኔም ላይክ ሳላረግ አይቼ አላውቅም ።
እግዚአብሔር እንደ ሀፃጣችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን🙏 ሳድስ ወንድማችን አብይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ይስጥልን💚💛❤️
አብይ ወንድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እድሜህን እንዲያረዝምልን እግዚአብሄር አምላክን እማፀነዋለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ ሰው ክፉነገር አይንካህ በጣም እወድሀለሁ አድናቂህ ነኝ
ድንቅ ተባረኩ የአደዋን ታራክ ሊቀሙን የፈለጉ ሁሉ የውጭም ይሁን የውስጥ ነቀርሶችን ትውልዱ ተዋግቶ ታራኳን በብራና ቀለም እንዳይጠፋ አድርገን ማስቀመጥ አለብን እግዚአብሔር ይርዳን
አቤቱ አምላኬሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ።መምህር እውንት እግዛብሄር ይባርክህ።
አንተ በመልካም አእምሮ ለሚያስተውል ሰው ሁሉ ጥሩ ብርታት እና አቅም ነህ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ከጐንህ አይለይ፡፡ እኛንም ጌታ መድኃኒያለም የድንግል ልጅ ምርጥ እቃዎቹ አድርጐ እንዲባርከን ይርዳን፡፡ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ፡፡
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ወንዴሜ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እናመሰግናለን!!!!!
ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
ውዱ መምህራችን ተባረክልኝ የሀገሬ ኩራት በርታልኝ። አንተን መስማት አይሰለችም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የሀይማኖት ሰወች እንኩዋን አላስተማሩኘም ውነት ተባረክ ዘመኑ አልቆ በተገላገልን
እናመስግናለን አብያችን ለምታደርስን ግንዛቤዎች ሁሉ እናመስግንሃለን እንወድሃለን ትክክለኛ መልእክትን ስለምታደርስን እናከብርሃለን
መምህር እንኩዋን በሰላም መጣህልን 😘🙏🏽ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም እግዚአብሔር ይታረቀን ዘንድ ከልባችን እንፁም እንፀልይ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😢መምህርዬ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏽
ትቸራ አባታችን በጣም በጣም እወድካለዉ
እግዚአብሔር አምላክ ሚስጥሩን ይግለጽልህ
የኔጌታ ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዉያን እኛም እንወዳችኀለን 🙏🙏🙏🙏
እንሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳዱም እንደ ስራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ !!
የዮሐንስ ራዕይ 22 : 12
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል !!!!
ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚኒልክ ልጅ በርታልን+🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህና የምወድህ እውነትን ፊትለፊት ትጋፈጣለህና ።
የዘመኑ ምርጥ መምህር ብዬሃለው ወንድሜ አስተማሪያችን አብዬ 👌👌👌👍👍👍
አመሰግናለሁ ወንድሜ አብይ እድሜህ ይርዘምልኝ 😘
እኔ እርግጠኛ ነኝ እዉነትን አዉቀሕ እዉነትም አርነት ያወጣሕ ታላቅ መምህር ነሕ!
አብይ ይልማ እናመሰግናለት ❗️
ትንታኔህን እወደዋለሁ በርታልን
ብዙ ነገር እያሳወከን ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
መምህር እናመሠግናለን እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ። ናና ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ና በቀኝህ ልንቆም እንናፍቃለን እና አሜን።⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌟✝️🌹🥰
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ይልማ ለምትሰጠን የማንቂያ እዉቀቶች እግዚአብሔር ይባርክህ እዉቀቱን ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራቺን እንደአንተ አይነት እውቀት የሚመግቡንን መምህራን ያብዛልን❤❤❤🙏!!
መምህር አብይ ምርጡ አስተማሪያችን እኔ ላንተ ይሄነው ብዬ የምለው ነገር የለኝም ቃላት ያጥረኛል ብቻ ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤናውን ይስጥህ
ዘመነህ ይባረክ ...ወንድም አብይ ይልማ ...
በእውነት ነው የምልህ እግዚያብሔር የህይወት ዘመንህን ስራህ ሁሉ ይባርክልህ። እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠኸን እግዚያብሔር ይሰጥልን።
እናመሰግናለን መምህር እድሜ ና ጸጋዉን ይብዛለዎት
የአገልግሎት ዘመኑትን ያርዝምልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ግዜውን አስመልክtህ ሰለምታቀርብልን እና መሰግናለው እግዛብሔር ይባርክህ
💚💛❤️!
ሰላም ያርግል
በሁሉነገር እግዝያብሄርከፍያርግህ አብይ ይልማ
ቃላት ይንጥረኛል
መልካም ምሽት
እናመሰግናለን አንቂያችን አብያችን እምንወድህ እምንሳሳልህ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይግለፆልህ ወንድም አለም ኑርልን ♥️ እግዚአብሔር አምላካችን እሱ የሚወደውን አይነት ጾም እንድንጾም ይርዳን አሜን❗❗❗
አብይ እግዚያብሄር የበለጠ ፀጋውን ጤናውን ይስጥህ ተባረክ እኔ ከምሰማቸው ምርጦቺ ውስጥ አንተ ነህ በርታ እሺ 💕💕💕💕💕💕💕
በርታልን ትውልዱን ለማንቃት የድርሻህን ለምታደርገው ጥረት ትልቅ አክብሮት አለኝ።
እኔ እያዛመትኩ ነው ለጓደኞቸ በፊስ ቡኬም እናንተስ ይሄን ጣፋጭ ትምህርት በምን እያገዛችሁ ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉዱ መምህራችን።
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ::
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ 🙏🙏🙏በጣም እናመሰግንአለን መምህር የማርያም ልጅ ያብራልህ🙏🙏🙏
ሠላም የዘመናችን ድንቅ መምህር እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር በእውነት ነው የምሎት እንደ እርሶ ፕሮግራም ደስስስስስስ እያለኝ የምጨርሰው የለም እናመሰግናለን🙏
መምህር ከተሻጋርዎቹ ወገን ያድርግህ
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ክብር ይስጥልኝ ድግልማርያም ትጠብቅህ
አንተን የሠጠን ፈጣሪ ይክበርልን ለአንተም ረጅም እድሜ ይሥጥልን
እዝሐቬር ይጠብቅ ወድሚ በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነዉ እናመስግናለን⛪⛪⛪
አቤቱ ማረን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።
ሰላም አብዬዬ ኡፍፍ ተባረክ የቦታዎች አመራረጥህ ከተፈጥሮጋር አዋህደህ መንፈሳዊ ሳይሳዮን እያዋዛህ ተጨባጭ እውቀት ስለምሰጠን ውድድድ ከልብ በቃ እውቀት ከክብሮ ያየውት አንተላይነው እስከዛሬ ትርክት ወሬ ከምንሰማ በፊት በነበርክ ኖሮ አልኩ ተባረክ ካገባህም ልጆችህን ይባርክልህ እናመሰግናለን አከብርሃለው ፈጣሪይጠብቅህ ።
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ እውቀት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
Betam des eyalegn yemadamtew program new bzu ewketen temrebetalehu tebareklin memhrachen🙏
እምወድህ እና የማከብርህ ውድ መምህሬ እግዚአብሔር የበለጠውን ሚስጢርና ጥበብ ይግለፅልክ በጣም አመሰግናለው ስለምታስተምራቸው ስለምታስተላልፋቸው መልክቶች ሁሉ
እንኳን አብሮ አደረሠን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድማችን አንተ በሁለት በኩል የተሳለ ስይፍ ነው ከተባሉ ጥቂት ስዎች አንዱ አንተነህ እና ባንተ ጥረት ላይ እግዚአብሔር ተጨምሮ የገለፀልህን እውቀትና ጥበብ ስለምታካፍለን በጣም እጅግ በጣም አድርገን እናመስግንሀለን
ግሩም ድንቅ ትንታኔ ነዉ! ዓለማችን ወዴት እየሄደች ነዉ? ወይ ጉድ እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜው ያፅናን!!!
መምህር አብይ እናመሰግናለን ...ፍካሬ እየሱስን ስሰማውም ሆነ ሳነበው አለም ከንቱና ያለሁበትን ያለንበትን እያደረግን ያለነው ነገሮች ሁሉ ለትንቢቱ መፈፀሚያ እኛ የሰው ልጆች መሆናችን ያስፈራኛል ....ግን ደግሞ እራሳችንን ከአለም እርኩሰት ለይተን ለመኖርና እንደቃሉ ታዘን ከስህተታችንም ተምረን ቀሪ ዘመናችንንም በቤቱ እንድንመላለስ ንሰሃን ሰቶናል ...የትንቢቱ መፈፀሚያ ከመሆን ድንግል በምልጃዋ ቅዱሳን በጥበቃቸው እግዚአብሔር በምህረቱ አለማችንን ሁሉ ይጠብቅልን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድማችን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልን እናመሰግናለን።
እውነት ነው መምህር በፃም በፀሎት በንስሀ እማይፈታ ችግር የለም በስላም ያስጀመረን በስላም ያስፈፅመን ስላም ለአገራችን ይስጥልን ስላምህ ይብዛ እንቁ መምህሬ ሀይማኖትንና ሳይንስን አጣምረህ እምታስተምረን የዘመናችን እንቁ መምህር ነህ አክባሪህ ነኝ መምህሬ
Thank you 👍👍👍👍👍👍👍👍
አብያችን የዛሬው ልዬ ነው።ተባረክ
Thanks Sarrie
እንኳን መጣህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምናመሰግንህ 🙏🏽🙏🏽
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ
እኔ ግን ግርም የሚለኝ እውቀትን ከነጭ ነው ምናገኝው ብላችሁ ለተቀመጣችሁ ሰዋች ኑ እስኪ እዚህ ገብታችሁ የኢትዮጵያው ወንድማችን እውቀት ከጥበብ ጋር እንማር በዛው አምላካችን የሰውን ልጅ እንዴት እንደወደደም ታያላችሁ እንደዚህ ያለ መምህር ልክ እንደ ክርስቶስ በዚህ ሰአት እንኳን ማግታችን በጣም እድለኛ ነን አሁንም ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር እንድንፈልገው እድል አለን እና መምህር በጣም እረጅም እድሜ እመኝልሀለው በጣም ደስ የሚለኝ ንግግር ካንተ ደግሞ እውቀት ታላቆን ታከብራለች በጣም በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
አቤቱ የሰራዊት ጌታ በዚህ የትንቢት ዘመን መልካም እንሰራ ዘንድ ነብሳችን ከመጨነቅ ትድን ዘንድ
በቸርነትህ በምህረትህ በፀጋና በረከትህ በመንፈስ ቅዱስህም ትባርከን ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁን አሜን!!!!!!!
Tebarek membhr Abi tsega ybzalh
Thanks brother for your teaching
አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መምህራቺን እንደአንተ አይነት እውቀት የሚመግቡንን መምህራን ያብዛልን ::
ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
ruclips.net/video/73wv8fSS3oQ/видео.html
Abiy betam Enamesgenalen Egziabehar yisetlgen lemetasaejen Eweket
እንወድሃለን እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ይስጥ ❤❤👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህረችን
በጣም አናሠሰግናለን አሁንም አምላክ ጨምሮ
ይሰጥክ 💛💚❤️🌷🌷❤️❤️
እግዚአብሔር አምላክ እንደሚደሰትብህ እርግጠኛ ነኝ ህጉን እይጣስክ አይደለም ህጉን እያስተማርክ እየገስጽክ ነው እንጂ ፉካረ እየሱስ ከርጅነቴ ሳነበው ያደኩትን ዛሬ በተለየ መልኩ ግልጽ ሆኖልኛል እውነት ነው የዘመኑ ፍጻሜ ደርሷል ሴቶች በወንድ መሳርያ የጌጣሉ እና እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በዛት በምንሰማው እንድንቀየር ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን በርቱ ከስጋ ግዞት ነፃ እንውጣ ለነብሳችን እንገዛ እናተ ያባቴ ቅዱሳኖች ኑ ወደኔ አለም ሳይፈጠር ያዘጋጀውላቹን መንግስቴን ወረሱ ሲለን ቆሻሻችንን አጽድተን ወደ ዘላልማዊው ቤታችን እንድገባ የምድራዊው ስራችን ወሳኝ ነው ለብር አትንብርከኩ እግዚአብሔርን አመስግናቹ ውል ጠጥታቹ ብታድሩ ለህሌናቹ እረፍትና ኩራት ነው የእግዚአብሔር ህግ ይግዛን መልካም የጾም ወቅት ለሁላቹም 🙏
Of course it is amazing and wonderful ..
እግዚአብሔር ይባረክ እድሜ ጤና ይስጥልህ
We love you too! Thank so much all you do for us we appreciate God bless you!
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ስወድክ
እኛም እንወድሃለን በርታ
ወንድማችን የእመቤታችን ልጅ መዳህንያለም ለኛ የአይምሮ ምግብ እንደመገብከን ለአንተ ደሞ በላይ በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ።
እኔ ደግሞ ሁሌም እንደምልህ ነው ። በርታ በስራወችህ ሁሉ እግዚአብሔር ያከናውንልህ ።የዛሬው ለኔ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ፍካሬ እየሱስ የተገለፀውን ትንቢት የሚያረጋግጥልኝ እና የደጉ ንጉስ 40 ዓመት (ሺ ዓመት)ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን የሚያነግስበት የመጀመሪያ አመት መሆኑን ማረጋገጫ ነው።
Thank You SO MUCH...
መምህር የእግዚአብሔር ቃል እውነትና ህይወት ነው ሳይንቲስቶች ግን አላምናቸውም በግሌ እግዚአብሔር ካመንን ትእዛዙን ከጠበቅን አለም እንኳን ብያልፍ ኦርቶዶክስ ከሆንን እና ንስሐ ከገባን በቸርነቱ መድኃኒ አለም ያሳልፈዋል ሁሉም ነገር
የምወድህና የማከብርህ በጉጉት የምሰማህ ሆይ ሰለፍካሬ እየሱስና ሰለኮከቧ ብታስረዳኝ?
Dear Brother Abiy, I am Orthodox tewahido Christian follower, but i really support and appreciate your effort and ingenuity. You are helping people of Ethiopia to makeup and save their life
Egziabher yebarkeh YETEBKEH ABIY!!! Best Program!!!
እናመስግናለን ወድሜ
Fetari yitebiken 🙏
great message brother abiy. keep doing the right thing, you are great
Tebareke.
Woooooooha baxami dase yamile Timehireti know.
Abiye bizu lafitahi silaqarabikane. Tabaraki....
edmena tena lantena lebeatesbocheh yehunelen AMEN !!!
Tebarek edme yistih 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏🙏
Abiy tiru program new gin Anese seatu Sefa argew seatun .
Enameseginalen