Assyrians and Aramaic are from Iraq, Mesopotamia, not from Seria. Regarding Christology: Assyria church: two natures, two hypostasis one person, Catholic: two natures in one person, Eastern Orthodox: two natures, one hypostasis in one person: Oriental Orthodox: one nature in the person of Christ ( Divinity united with Humanity as one nature)
ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ዘመን አሳጥርል ማረን 💔
በጣም ይገርማል። እናመሰግናለን መምህር አብይ ይልማ።በድሜ በፀጋ የኑርልን ወንድማችን
የመምህር አብይ በጣም እናመሰግናለን ።እድሜና ጤና ይስጥልን ።ዝግጅቶች ህን ሁሉ በጣም ነው። የምወዳቸው። እግዚአብሔር ይስጥልን
ፈጣሪይጠብቃቸዉ
🙏🙏🙏!!!
እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ ዘንድሮ ሁሉም ነገር ከባድ ነው የፀሎት ጉልበታችንን ያበርታልን ያለፀሎት እምንሻገረው ዘመን ላይ አደለንም
Thanks 👍 Abiy
አብዬ ፈሪሳዉያን እሁድ ዕለት ብርጭቆ ከወደቀ አያነሱትም ስትል ግልፅ ነዉ በሰንበት ምንም እንደማያደርጉ ለመግለፅ ነዉ ግን ቀኑ እሁድ ሳይሆን ቅዳሜ ነዉ
ይህንን ብታስተካክለዉ ወይ ማብራሪያ ብትሰጥበት ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
Kalehiwote yasemalen, kezihe belay enedetawek ewketune yechemereleh, Egziabehier Yekebere
አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ
Merabaweyane enedamesune ayekerume wnsume yetamesalu bekerbu
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አሐዱ አምላክ
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜአቡነ ሠላማ
የመጡት ከአንጾክያ ከግሪክ የዘር ሐረጋ
ቸው ትከከ ነው ከሶርያ ኦርቶደክስ ነው
የአሜሪካን ሴራነዉ በሽር አላሳድ ይሻል ነበር ምእራባዊያኑ የሩሲያ እና ኤራን ወዳጅ ወዳጅነትን ስለማይፈልጉ አገሪቱን አመሳት
Assyrians and Aramaic are from Iraq, Mesopotamia, not from Seria. Regarding Christology: Assyria church: two natures, two hypostasis one person, Catholic: two natures in one person, Eastern Orthodox: two natures, one hypostasis in one person: Oriental Orthodox: one nature in the person of Christ ( Divinity united with Humanity as one nature)
አማርኛው ጣት ከአስሩ አንዷን ነው።ደግሞም ጣቶች እሚያስቆረጥም ቢባል አይበጅም።ይሁንና ትክክለኛ አምርኛ አይደለም።አጋንንታዊ አምልኮ መልዕክት ስላለው እጅግ የሚወደድ ብትሉት ይሻላል፤ወይም ተመሳሳይ ቃ ፈልጉ።በኅብረተሰቡ ውስጥ ብዙ ጎታች ሥነ ምግባር የጎደላቸው አባባሎች ስላሉ እያደንን እናሻሽለው እንላለን።
🙏🙏🙏!!!