@@abiyyilmasaddistv ETHIOPIA Endate yalesew new yemiyasfelgatal መጽሐፎችህን ሁለቱንም አንቢቢያቸው walehu lehulum gadegnochm eyegabezku new corona astewaweken salakh menorea ante le Ethiopia and sew sathon 1000+ sew neh tasfelgenaleh wedime EGIZIHABHER edime ena tena yistlgn
It's called the law of attraction, I assure you Ethiopian I've been there have done it, its a way that leads to distraction. Stop ✋, also its not the universe its God that sees the thought of 👨 🧍♂️ man. Please stop ✋ promoting the doctrine of the devil. Pray before listening to anyone nowadays.
መምህር የራስህ ሚድያ እንዳለህ ብዙ ሰው አያውቅም:: የኛ ቲዩብ ላይ እንድናየው
ስላደረክ እናመሰግናለን:: እንዳንተ አይነት ሰው ሳይ ነው ሀገሬ ሰው የላትም ብዬ ተስፋ የማልቆርጠው:: ትውልድን ለመታደግ እያደረክ ያለኸውን ተጋድሎ አደንቃለሁ:: ሁላችንንም ከተኛንበት አንቅተኸናል:: እናመሰግናለን!እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
እንደ ስምህ ዓብይ የሆንክ ሰው የክብር ባለቤት ያክብርልን።
እውቀት ታላቋን ታከብራለች። ጀግናዬ
እናመሰግናለን ዐብያችን
እናመሰግናለን ምርጣችን አብይ ይልማ በርታልን እውቀትን ና ጥበብ ይጨምርልህ
ይቀጥል ይጨመር
አብይ ይልማ ትምህርት በጣም ጠቃሜ ነው እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ወድማች አብይ ጥሩ የአይምሮ ማሳጂ ነው የሰጠህን
ዋው!! ቃላት የለኝም፡፡ በርታ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን፡፡ I have a huge respect God bless you!
Amazing preach I'm waiting for the next .....❤
ምርጥ ነው
እዉነት ነዉ አመሰግናለሁ
ይህንን ትምህርት ከርእሱ እና ከስእሉ አንስቼ ስመለከተው እንደው ሌላ ሰው ቢሆን ኖሮ ሊያስተምረኝ የተነሳው ቀድሞም ላዳምጥ አልሞክረውም ነበር ውዱ ወንድማችን አብይ ይልማ ግን ሚጠቅመንን ቀስሞ የሚያመጣ ከፈጣሪ ሕግ የማይወጣ መሆኑን ስለማውቀውና ስለምተማመብበት ትምህርቱን እና ምክሩን ያለማጣሪያ ወንፊት ነው ወደውስጤ መማግ የጀመርኩት ።
በቃ ትልቅ ግልግል ምድረ አክቲቪስትን እየሰማው ከመደንቆር አዳንከኝ አንተ በርታልኝ ልማር
Do you know how much l like you
Really you are my best of best teacher
አብዬ አምላክ ይጠብቅህ ለዚህ ህዝብ ታስፈልገዋለህ።
እውቀት ታላቋን ታከብራለች😍
Thank you!
እውቀት ታላቋን ታከብራለች በጣም ነው የማከብርህ መምህር
Selam walk geta yimesgen ytebken ysman gobez edmena tena yte wendeme 💚💛❤🙏🏼💚🤍❤🤲🙏🏼amen Roma ❣
ግን አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጎበዝ ነህ አኔ በኔ እይታ
ዐብዬ ኑርልኝ
መምህር ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ገራሚ የሆነ የሀይምሮ ማሳጅ ነው ።ስለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሠግናለን። እውቀት ታላቋን ታከብራለች
እናመሰግናለን አብይ ተባረክ አቦ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ
በጣም ነው የሚገርመው ተባረክ
Brother Abiy thanks very much I get special idia from ur topic
ወንድሜ በርታልኝ እግዚአብሔር ይርዳህ
"እውቀት ታላቋን ታከብራለች"ግሩም አባባል!
You are so so so brilliant
Beretu egzabher yebarekatchu one love Ethiopia 🇪🇹
የሚገርም መልዕክት ነው በርታ ይህን ቃል አስታወሰኝ
ወደ ሮሜ 12
17፤ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ።
Thank you for you have done for me
Tebarek eweketen chemero yeseth
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ
ዋው!
keep it up abiy yilma i always watch you in yegna tv ,you are the best
Ayzeh brother attefa echea
በጣም ደስ ይላል በርታልን
Thank you
Eshi thanks
Endat endamitakam thanks thanks 😊
🙏🏽🙏🏽👍👍👍 thanks Abiy
Very enlightened
God bless you
አብይ በርታ ቀጥልበት።
Thanks🙏
Thank u abiye it was a good teraphy
please tell us the power of the heart
Just wow ❤
very good idea about sleep you say it I will tray it thanks
በርታልን ወንድማችን
Thank u dear 🙏
ዋው
Good job
Amazing man
Betam dese yemil e/r yebarkehe
አንተ እስቲድዬክ እራሱ ይማርካሉ ሁሌ የተለየ ነገር ይገርማል የውነት በሁሉ ነገር እርእሱ እራሱ የሚገርም ነው በርታልን
እግዛቤር ቀን አለው
Beka ene lanite yalegn bereket bicha new tebarekkkkkk!!!!!
መምህር አንድ ነገር ላስቸግርህ ስለ ዘመናዊ ትምህርትና ስለ ቀድሞዉ አባት አያቶቻችን ሀገር በቀል እዉቀቶች ብትነግረን? ዘመናዊ ትምህርት እዉነት ትምህርት ነዉ? እኛንስ የሚጠቅም ነዉ? ምንስ ታስቦ ነዉ እኛ ኢትዮጵያውያን ላይ እንደዚህ አይነት ግፍ የሚሰራብን? በጣም ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ.............
abiy wendime betam siwedih egizihabeher yitebkleb Ethiopian mekeyer tichilaleh
Alexie.....Akebrihaleww Wendime
@@abiyyilmasaddistv ETHIOPIA Endate yalesew new yemiyasfelgatal መጽሐፎችህን ሁለቱንም አንቢቢያቸው walehu lehulum gadegnochm eyegabezku new corona astewaweken salakh menorea ante le Ethiopia and sew sathon 1000+ sew neh tasfelgenaleh wedime EGIZIHABHER edime ena tena yistlgn
Abo Ante sew betam temechihgni
ወንድሜ አብይ ስለምታቀርባቸው ፕሮግራሞችና ስለ ትጋትህ ሳላመሰግንህ አላልፍም።
እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ይባርክህ። ደግጋሜ ኢሜልም አድርጌልህ መልስ አላገኘሁም። ፊስ ቡክም ላይ ብዙ አክቲቭ አይደላችሁም። እባክህ ከዚህ ቀደም ስለ ዳጉሳ ያስተማርከውን
ትምህርት በጣም ፈልጌ ነበር። በ በዩቱዪብ ልቀቅልን ወይም የሚገኝበትን ቦታ ጠቁመን
አብይ የአምላክ ስጦታ, ካንተ ብዙ ተማረኩ የእግዚአብሔርንም መንገድ በህልውና እና እራስንም በመግዛት ብዙ አትርፌአለሁ። ከዛም ባለፈ አንተ በጠቆምካቸው ችግር በማይመስሉ መሰናክሎች መመራመር ጀምሬአለሁ: ለምሳሌ ዛሬ ከታዘብኩት እና ጥያቄ ከጣለብኝ አንድ ነገር ልጠቁምህ, አይተከውም ሊሆን ይችላል, ምን ያህል ግን እንደገባከኝ እና በጥበብ እና በማስተዋል ከወንጌል ቀጥለህ ምን ያህል እንዳነፅከኝ ለማሳየትም ያህል ነው። ይህም የ ነቤቲ ጂ እና እንድ ከአስር የማይበልጡ ዘፋኞች በትልቅ አለማቀፍ በሙዚቃ አቀናባሪዎችና ሌላም አካሎች የተደረገው የኮሮና ዘፈን collaboration ነው። ዋናው ትኩረቴን የሳቡት ከሁሉም 2ቱ የሳውዝ አፍሪካ ፈርጣማ ሴቶች እና የአቁአማቸው look ነው። በዛላይ የሬምቦውን ፍንትው ያለውን ያን የዲያብሎስ ቀለም አሸብርቃበታለች እና...እኔም ያን እንዳየሁ አንድ ሚስጥር አለ ከዳንኪራው ጀርባ ብዬ ጠረጠርኩና ካንተ ልስማው ብዬ....እቺን መልክት በጥያቄ መልክ ትቼልሀለው። hope to hear from you beloved Bro~♥
Egzabher yebarkhe DENGEL tetebkhe
Lk new hasab hayl new sew yemiyasbewn new yemihonew
Yante aynetun fetari yabzalin abo
U r so lovely
Gobez
Pls give us some idea about cloning and mk ultra
Habibi.
Endet endetemechehegh.eko.😚
🦁🦁❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯🇩🇪
Just a thought the background instrument is really distracting. Thank you.
salakih bemenora ........ swedihh
Kkk one eye. What is the message on the covering on eye?
he talks about the law of attraction wow
It's called the law of attraction, I assure you Ethiopian I've been there have done it, its a way that leads to distraction. Stop ✋, also its not the universe its God that sees the thought of 👨 🧍♂️ man. Please stop ✋ promoting the doctrine of the devil. Pray before listening to anyone nowadays.
ስለ 666 በ አሀዱ ሬድዮ የተረካችሁትን ሙሉ ትንተና የት እንደማገኝ ጠቁመኝ። thank you
ዋው!
God bless you