ድምፅ በዝቶናል ብዙ መገለጥ አለ ጠቢብ በርክቷል ዕውቀት ለሁሉ ታደለ ሁሉ መካሪ ሁሉ አስተካካይ ግንድ ይዞ የሚዞር ጉድፍ ገላጋይ ከፍቅር ያልሆነ ማቅናት ያልገራው ግብ ለማስቆጠር ነው የሚለፋው አንተ ግን ከፍቅር እዉነት ተናግረህ የጠፋውን ነፍስ ትመልሳላህ አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ልብ ተይዞ በዚህ አለም ከንቱ ስጋ በዛብን ባዶ ጩኸቱ ምን ፊደል ቢያምር ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ በምድር ውሃ ነፍስ ፈጽማ አትረካ ቀሚስ ቢረዝም ፀሎት ቢያስገርም የጠቢባን ቃል ነፍስ አይክሞም ህይወትን የሚሰጥ ህይወት የሆነ መንፈስ የሚዘልቅ ቃልህ ብቻ ነው ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ Listening to this song in tears and in longing prayer. Lord speak; let all the earth keep silence. Lord, help us to hear your voice when you speak. Help us to have an ear the hears your truth that lead us in obeying and in surrounding our lives to you and you alone.
The melody in this song is so soothing, it really draws you in. The lyrics are deeply meaningful, they make you think about life and spirituality. I love how the music builds up to emphasize certain phrases in the lyrics, it adds so much depth. The singer's voice is incredibly emotive, you can feel the passion behind the words. This song has a timeless quality to it, it feels like it could be relevant in any era. The instrumentation is beautifully arranged, it complements the lyrics perfectly. Listening to this song feels like a spiritual experience, it's very uplifting for my generation.I appreciate the simplicity of the message in the lyrics, it's profound yet accessible. Overall, this song is a masterpiece, it resonates on so many levels.
Yes, God is always speaking by his word, but we sometimes lack the ability to hear. We have to seek Him for real and cancel out the noise. Of course he will have to give us the desire to seek him to begin with so "do we really seek God?" no, He graciously seeks after us 🙏🏽
God bless u, this song, remember me,my mother, when she always pray to God,"አንተ ያለከው ይሁን , ያላለከው ዝም ይበል" just like this often ,my mam,crying in this spirit,u sing my mother heart! Brazer,God bless,u, btam geta yebarkik, we love u! God be always with u!!!❤😍😍❤
"Amen."!!⛪️✝️📖🎤🙌💓💓💓👍✅️ Amazing worship with holy spirit and presence of God. God bless you all abundantly. Singer illasha. And Singer Jerry. You guys are blessed. "Jesus is lord."!!⛪️✝️📖🎤🙌 💓💓💓👍✅️
ድምፅ በዝቶናል
ብዙ መገለጥ አለ
ጠቢብ በዝቶናል
ዕውቀት ለሁሉ ታደለ
ሁሉ መካሪ
ሁሉ አስተካካይ
ግንድ ይዞ የሚዞር
ጉድፍ ገላጋይ
ከፍቅር ያልሆነ
ማቅናት ያልመራው
ግብ ለማስቆጠር
ብዙ የሚለፋው
አንተ ግን ከፍቅር
እውነት ተናግረህ
የጠፋውን ነፍስ
ትመልሳለህ
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
ልብ ተይዞ
በዚህ ዓለም ከንቱ
ስጋ በዛብን
ከንቱ ጩኸቱ
ምን ፊደል ቢያምር
ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ
በምድር ውሃ
ነፍስ ፈፅማ አትረካ
ቀሚስ ቢረዝም
ጸሎት ቢያስገርም
የጠቢባን ቃል
ነፍስ አያክምም
ህይወት የሚሰጥ
ህይወት የሆነው
መንፈስ የሚጠልቅ
ቃልህ ብቻ ነው
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
😂
Well done to understand written one
እግዚአብሔር ይባርኽህ🙏
⛪️✝️📖🎤🙌💓💓💓👍✅️
This is it !! ድምፅ ሁሉ ፀጥ ብሎ እርሱ ይናገር... በዚህ ዝማሬ ተባርኬያለሁ !! Illashaye ተባረክ ፤ ጄሪዬ ❤
የጌታ ዝምታ ከብዙ ሺ የጠቢባን ቃል ይልቅ ይደመጣል! እርሱ በአንድም በሌላም ይናገራል። ለእኛም ማስተዋሉን በምህረት ያብዛልን። Love ++😊😍
ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሙሉ ልቡ ሀሳቡና ድርጊቱ ከነበረበት ሁኔታ ፈጽሞ መለወጥ ነው::
ንስሐ ማዘን ሲሆን ማንኛውም ማዘንና ማልቀስ ሁሉ ንስሐን ላይወክል ይችላል:: በእውነት ንስሐ ስለማይገቡ ተመልሰው በኃጢአት ውስጥ ይገኛሉና (ዘፍ27-:-34-36፣ ዕብ12-:-17፣ ማቴ27-:-3)፡፡ እንባና ሮሮ ከንስሐ ጋር አብረው ሊሄዱ ይችላሉ:: ነገር ግን ንስሐ መግባት ላይሆኑ ይችላሉ፡፡
ንስሐ አስተሳሰብንና አካሄድን መለወጥ ነው:: በማቴ21-:-28-32 ላይ አልታዘዝም ያለው ልጅ በመጀመሪያ የነበረውን አስተሳሰብ ለውጦ ሲታዘዝ ንስሐ ገባ ማለት ነው:: ንስሐ ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው::
እውነተኛ ንስሐ ከኃጢአት መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው::
እግዚአብሔርን አለመታዘዝና ንስሐ አለመግባት ለጥፋት እንደሚዳርግ መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል::(ሉቃ13-:-3)
ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሙሉ ልቡ ሀሳቡና ድርጊቱ ከነበረበት ሁኔታ ፈጽሞ መለወጥ ነው::
ንስሐ ማዘን ሲሆን ማንኛውም ማዘንና ማልቀስ ሁሉ ንስሐን ላይወክል ይችላል:: በእውነት ንስሐ ስለማይገቡ ተመልሰው በኃጢአት ውስጥ ይገኛሉና (ዘፍ27-:-34-36፣ ዕብ12-:-17፣ ማቴ27-:-3)፡፡ እንባና ሮሮ ከንስሐ ጋር አብረው ሊሄዱ ይችላሉ:: ነገር ግን ንስሐ መግባት ላይሆኑ ይችላሉ፡፡
ንስሐ አስተሳሰብንና አካሄድን መለወጥ ነው:: በማቴ21-:-28-32 ላይ አልታዘዝም ያለው ልጅ በመጀመሪያ የነበረውን አስተሳሰብ ለውጦ ሲታዘዝ ንስሐ ገባ ማለት ነው:: ንስሐ ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው::
እውነተኛ ንስሐ ከኃጢአት መሸሽ ብቻ ሳይሆን ከኃጢአት ሸሽቶ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው::
እግዚአብሔርን አለመታዘዝና ንስሐ አለመግባት ለጥፋት እንደሚዳርግ መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል::(ሉቃ13-:-3)
❤
💓💓💓👍
ጌታ ሆይ እኛ የምናወራበት ዘመን ያብቃና አንተ ተናገር.....ፈቃዳችንን ስሜታችንን ግዛውና አንተ ተናገር .....😭😭😭😭😭😭illasha ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏🙏የጌታን ድምፅና ፈቃድ ከሚናፍቁት አንዷ ነኝ😭😭
💓💓💓🙌👍✅️
✝️💓💓💓👍✅️
Timely message I’m so blessed 😇 to be a part of this song may God bless you Isye you r truly a blessing to us🙌🏻🙌🏻🙌🏻😇
You are our blessing too Jeriye.
"የጠቢባን ቃል ነፍስ አያክምም!" 💯
❤❤ - ዕንባቆም 2:20፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።”
✝️💓💓💓👍✅️
በጣም ተናጋሪ ነኝ... ይህን ተርድቻለው እናም እኔ ዝም ልበልና ለኔም ለልጆቹም እግዚአብሔር ይናገር ::
" የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።
"
(መጽሐፈ ምሳሌ 1:33)
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
ድምፅ በዝቶብን ግራ ገብቶናል ጌታ ሆይ እባክህ አንተ ሰትናገር ብቻ መስማት ይሁንልን😢😢
ዝም ይበል
ድምፅ በዝቶናል ብዙ መገለጥ አለ
ጠቢብ በርክቶአል ዕውቀት ለሁሉ ታደለ
ሁሉ መካሪ ሁሉ አስተካካይ
ግንድ ይዞ የሚዞር ጉድፍ ገላጋይ
ከፍቅር ያልሆነ ማቅናት ያልገራው
ግብ ለማስቆጠር ነው የሚለፋው
አንተ ግን ከፍቅር እውነት ተናግረህ
የጠፋውን ነፍስ ትመልሳለህ
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
ልብ ተይዞ በዚህ ዓለም ከንቱ
ስጋ በዛብን ባዶ ጩኸቱ
ምን ፊደል ቢያምር ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ
በምድር ውሃ ነፍስ ፈፅማ አትረካ
ቀሚስ ቢረዝም ጸሎት ቢያስገርም
የጠቢባን ቃል ነፍስ አያክምም
ህይወት የሚሰጥ ህይወት የሆነው
መንፈስ የሚዘልቅ ቃልህ ብቻ ነው
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
Illasha Fekadu & Eyerusalem (Jerri)Negiya
ሚደንቅ የጌታ መልዕክት
ዛሬ ገና ነዉ የገባኝ ይሄ መዝሙር የራሴንም የሰወችንም ግራመጋባት ሳስብ ❤
አባተ ሁሉም ነጋደ ሆነና ግራ ገባን
ድምፅ በዝቶናል ብዙ መገለጥ አለ
ጠቢብ በርክቷል ዕውቀት ለሁሉ ታደለ
ሁሉ መካሪ ሁሉ አስተካካይ
ግንድ ይዞ የሚዞር ጉድፍ ገላጋይ
ከፍቅር ያልሆነ ማቅናት ያልገራው
ግብ ለማስቆጠር ነው የሚለፋው
አንተ ግን ከፍቅር እዉነት ተናግረህ
የጠፋውን ነፍስ ትመልሳላህ
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
ልብ ተይዞ በዚህ አለም ከንቱ
ስጋ በዛብን ባዶ ጩኸቱ
ምን ፊደል ቢያምር ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ
በምድር ውሃ ነፍስ ፈጽማ አትረካ
ቀሚስ ቢረዝም ፀሎት ቢያስገርም
የጠቢባን ቃል ነፍስ አይክሞም
ህይወትን የሚሰጥ ህይወት የሆነ
መንፈስ የሚዘልቅ ቃልህ ብቻ ነው
ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
Listening to this song in tears and in longing prayer. Lord speak; let all the earth keep silence. Lord, help us to hear your voice when you speak. Help us to have an ear the hears your truth that lead us in obeying and in surrounding our lives to you and you alone.
የጠቢባን ቃል ነብስ አያክምም ሕይወት የሚሰጥ ሕይወት የሆነ መንፈስ የሚሰጥ ቃልህ ብቻ ነው አንተ ጌታዬ ተናገር ዝም ጭጭ ይበል ሁሉ።
ፀሎት ይሔ ነው እርሱ ሲናገር መስማት
ሙግት ፣ ንሰሀ ፣ ተስፋ፣ ስልጣን ፣በረከትና ልህቀት ተካፈልን። እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ፤ ፀጋውንም በሙላት ያብዛላችሁ።❤
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካቹ❤
የእውነት ድምጽ በዝቶናል፡ እየሱስ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ!😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሱስ ኣንተ ተናግአር።
አሜን በዚህ ዘመን ጌታ ብቻ ይናገር ምድር ዝም ትበል ሐይል የእግዚአብሔር ነው ተባረኩ ሁላችንንም ወደ እዚህ ሐሳብ የምንጠጋበት በዚህ ሐሳብ ተስማምተን ፊቱን መፈለግ ይሁንልን ከመዘመር መናገር አልፈን ማድረግ ይሁንልን ❤🙏
አሜን እሱብቻ ይናገር🙏🔥
አሁንም ጨምሮ ሁሌ እውነትን ;መልክትን ያዘምርህ ......ተባረክ ወንድሜ
ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛለን አንተ ብቻ ተናገር። ቃልህ ይናገር😥😥😥😥
...አንተ ግን ከፍቅር እውነት ተናግረህ
የጠፍውን ነብስ ትመልሳለህ ❤🙌
አሜን እርሱ ብቻ ይናገር ,ተባረኩ❤
The melody in this song is so soothing, it really draws you in. The lyrics are deeply meaningful, they make you think about life and spirituality. I love how the music builds up to emphasize certain phrases in the lyrics, it adds so much depth. The singer's voice is incredibly emotive, you can feel the passion behind the words. This song has a timeless quality to it, it feels like it could be relevant in any era. The instrumentation is beautifully arranged, it complements the lyrics perfectly. Listening to this song feels like a spiritual experience, it's very uplifting for my generation.I appreciate the simplicity of the message in the lyrics, it's profound yet accessible. Overall, this song is a masterpiece, it resonates on so many levels.
ዋው በጣምምምም የሚገርም ዝማሬ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት መንፍስ ስጋ ነብስ የሚነካ ዝማሬ ተባረክ
ምን አይነት መዝሙር ነው 😮😮😮😮😮😮ዝም ይበል ሁሉ
Joruachin dena mezmur kesema senbto neber. Bless you all
It’s getting noisy out there , but your sheep desperately seek to hear Your voice Lord. 🙌🏽
Are u Sure ? DO We realy seek God ? isn't God always Speaking by his word ?
Yes, God is always speaking by his word, but we sometimes lack the ability to hear. We have to seek Him for real and cancel out the noise. Of course he will have to give us the desire to seek him to begin with so "do we really seek God?" no, He graciously seeks after us 🙏🏽
@ mez , Who and what will you be the judge? Just enjoy the music
እግዚአብሔር ይባርካችሁ I can't stop listing to this song ❤❤❤
God bless u,
this song, remember me,my mother, when she always pray to God,"አንተ ያለከው ይሁን , ያላለከው ዝም ይበል" just like this often ,my mam,crying in this spirit,u sing my mother heart!
Brazer,God bless,u, btam geta yebarkik, we love u! God be always with u!!!❤😍😍❤
I agree 💯 what a discerning spirit filled mezmur!!! So happy to hear our young generation is figuring it out!!!!! Wow!!!!
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ❤ ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ውስጤ ሲጮህብኝ እየደጋገምኩ የምሰማው መዝሙር ።ተባረክልኝ
ዛሬም አንተ ብቻ ተናገር ❤
እውነት ነው...
ግን እርሱ ቢናገር እንሰማው ይሆን???
min ayinet tsegnw
edilenya nek wandime ye abatikn ye lib asabi ende magnet or mawurt
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
Oh my GOD I love this song it's deep GOD bless you all
ጥሩ Message ያለው አሁን ላለንበት ዘመን ትክክለኛ...የሚመጥን መዝሙር ነው ተባረክ Ilashaaa❤❤❤❤
I’m so blessed
አሜን ይናገር እኛ ዝም እንብል
ለቤተክርስቲያን በረከት ለክርስቶስ ክብር ኑሪ💪❤🙏🙏🙏👌 4:22
እፎይ ሚያሰኝ ዝማሬ ነው! ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
ጌታ ሲናገር ጠማማዉ ይቃናል ዲዳዉ ይናገራል አንካሳዉ ይዘላል !!! አሜን
አሜን ጌታ ይናገር! እኛም መስማትና ማድረግ ይሁንልን! ተባረክልኝ Illashaye🙏
Wow such a marvelous, extraordinary, flawless, anointed, glorious, and calming song !!! Can't stop it. I'm left speechless.
ድምፅ በዝቶናል
ብዙ መገለጥ አለ
ጠቢብ በዝቶናል
ዕውቀት ለሁሉ ታደለ
ሁሉ መካሪ
ሁሉ አስተካካይ
ግንድ ይዞ የሚዞር
ጉድፍ ገላጋይ
ከፍቅር ያልሆነ
ማቅናት ያልመራው
ግብ ለማስቆጠር
ብዙ የሚለፋው
አንተ ግን ከፍቅር
እውነት ተናግረህ
የጠፋውን ነፍስ
ትመልሳለህ
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
ልብ ተይዞ
በዚህ ዓለም ከንቱ
ስጋ በዛብን
ከንቱ ጩኸቱ
ምን ፊደል ቢያምር
ቃል ከጥሩ ቃል ቢሳካ
በምድር ውሃ
ነፍስ ፈፅማ አትረካ
ቀሚስ ቢረዝም
ጸሎት ቢያስገርም
የጠቢባን ቃል
ነፍስ አያክምም
ህይወት የሚሰጥ
ህይወት የሆነው
መንፈስ የሚጠልቅ
ቃልህ ብቻ ነው
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
Who think this is ❤️
igzaber zemenachun yibari betam tebarikalew le igzaber be zemenatina beametati mekakel yeteleyu sewoch alut sile isu yeminageru betam desi yilal tebarekulign
When the song glorifies God exclusively, it goes like this.
You are blessed Illasha.
እውነት ጌታ ሆይ አንተን ብቻ መስማት ይሁንልን አንተ ብቻ ተናገረን ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ❤❤❤
ነፍስም አልቀረልኝም በጣም ደስ የሚል ነው ታክሲ ውስጥ ሁሉ ፀልይ ፀልይ ያሰኛል እንደ እብድ ነው ሚያደርገኝ ፀጋ ይብዛልህ
በባህርዬ ብዙ ማወራረድ ሥውር ነኝ ግን ብዙ እዳስብ አርጎኛል ጌታ ይባርካቹ ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ!!!!!
ዘመንህ የተባረከ ይሁን
Waw message 😮😮😮😮 Jerry, where have you been long years? we didn't hear your voice. Tebarekilign ❤❤❤❤
አሜን ጌታየ ሆይ, አንተ ብቻ ተናገር.ኝ..
Illasaha bless you beka min aynet mezemur new ❤
"Amen."!!⛪️✝️📖🎤🙌💓💓💓👍✅️
Amazing worship with holy
spirit and presence of God.
God bless you all abundantly.
Singer illasha.
And
Singer Jerry.
You guys are blessed.
"Jesus is lord."!!⛪️✝️📖🎤🙌
💓💓💓👍✅️
ዝምታ የጌታን ምላሽ ለመስማት መፍትሄ ነው
አባ ጌታዬ ንጉሴ አንተ ብቻ ተናገር እኔ ዝም ልበል አንተን የሚሰማውን ጆሮዬን ክፈት አባ ተናገር ተናገረ ተናገር
Amen ጌታ ሆይ አንተ ተናገር ሁሉ ዝም ይበል
ድንቅ መዝሙር ከ ድንቅ ሳውንድ ጋር❤❤
ባጠቃለይ የምትገርመኝ ሰው ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን።
I can't stop listening this song.❤❤❤
Great song. The saxophone at the end... so calming
አሜንንንን አንተተናገር ዝም ይበል ሁሉ.
አሜን😢
አንተ ተናገር
ዝም ይበል ሁሉ 🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ኢላዣ ግሩም መዝሙር ጄሪዬም ተባረኪ
ባሪያህ ይሰማል ተናገር
በምድር ውሃ ነፍስ በፍጹም አትረካ
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ
አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ" hmm
ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ግን "ሁሉ ዝም ይበል" የሚለው የተላኩትንም ጭምር ነው? ከሆነ ጌታ እንዴት ነው የሚናገረው ? በመጽሐፉ ? ወይስ በላካቸው ?
የላካቸው ተናገሩ ማለት እሱ ተናገረ ማለት ነው! ስለዚህ የሚያወራው ከሱ ውጪ የሆኑትን ንግግሮች ነው!
ዝም ይበል ሁሉ!!!!! Zim Yibel!!!
አሜን ሁሉ ዝም ይበል
አንተ ተናገር ዕንሰማሀለን ጌታ ሆይ
አንተ ግን ከፍቅር
እውነት ተናግረህ
የጠፋውን ነፍስ
ትመልሳለህ
አሜን ጌታ ይናገር ሌላው ዝም ይበል 🙌
ያንቺ ድምፅ ወ, ሙዚቃ ቅንብር ገራሚ ነው , ጌታ ይባርከን
ይህ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ተባረኩ
ጌታ ብቻ ተናገር አሜን ❤❤❤
Oh Lord, Let us be silent only you spoke to us...
Yemigerm mezmur nw illu Gita yebarkeh kezi belay tegawen yabezalh😊😊😊❤❤❤
❤ምን አይነት መዝሙር ነው ጌታ ሆይ 🙏 ዝም 🤭ተባረኩ
ፀጥ ዝም ይበል ሁሉ!!!!!
አዎ!! የናፈቀን ይሄ ነው። እኛ ዝም እንበል ጌታ ብቻ ይናገር ❤❤❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይናገር ሁሉም ዝምይበል። ተባረኩ
Amennn my beloved family our heavenly father bless you more and more... Hulum Zim yibel Esu bicha Yinager ... Amennn
Amenn tsega ybzalh
I can't stop listening this song Praise God🙏❤️❤️
Gata yebarkesh yana konjo anchi denk nash lik naw zem yebal hulu gata becha yenagar fawashu
አሜን
Illa, beautiful song
Blessings 🙌
its .......beyond...tebarek
አሜን አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ ❤❤❤❤ተባረክ ኤላሻዬ ባረከን
የሚገርም የሚደንቅ ነው🙏🙏 አንተ ተናገር ዝም ይበል ሁሉ!!!!
deserves more views
Tebarek illasha
so blessed with this song! let only our Almighty God speak to us Amen
jerriye bereketachin nesh n illuye tebarek enwedachuhalen geta silenante yetemesegene yihun😍😍😍
Ican't stop listening this song
The guitar version I saw on tiktok was amazing!
Loved you then.
ተባረኩልኝ እወዳችኋለው❤😍
Wow egziabher yagzachu hulee wedjewalew betam
Amen byalew❤❤❤❤
Quality song..May God bless you .. I couldn't stop listening
The last prayer always gets me