በቤተሰቦቼ ሰርፕራይዝ ተደረኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 года назад +286

    የ instageram accounten follow አርጉልኝ 👇👇 instagram.com/eyobyemasa?igshid=YzgyMTM2MGM=

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад +2

      👍👍🌹🌹👍🌹

    • @maram1757
      @maram1757 2 года назад

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️❤❤❤🌹🌹🌹😍🥰🥰♥️❤🙏🙏🙏👍👍

    • @mrhffuug7691
      @mrhffuug7691 2 года назад

      የቤታችሁ መጋረጃ ሳምር ዋውውውውው አድራሻውን

    • @tesgeredakansas8227
      @tesgeredakansas8227 2 года назад

      እኳን ደስአለህ ወድም ከዚህ በላይ ትሰራለህ በርታ እዮባ ለናት እና አባትህ ሰላም እመኛለሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከናንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏🙏

    • @sewbe9772
      @sewbe9772 2 года назад

      ዎውበሥተመጨረሻያለውሲያስቅ😂😂😂😂

  • @-haddiszema
    @-haddiszema 2 года назад +1194

    አባት እናቴ ትለያላችሁ እንወዳቹሃለን ከአዲስ እናቃል

    • @Mercy_Ethiopian
      @Mercy_Ethiopian 2 года назад +7

      አዎ በእውነት!

    • @selamdagnaw2424
      @selamdagnaw2424 2 года назад +1

      Ewnt new hulachum betam new Des metlute Fetari yetbekachu kaleynm weladit amelak tekerbat

    • @roroed9946
      @roroed9946 2 года назад +2

      መታደል ነዉ ቤተሰብ ፍቅር ሲሆን

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 2 года назад +1

      የምር ይለያሉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 2 года назад +1

      ኑ እንደማመር ቅመሞች

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +556

    በእኛ በተከታታዮችህ ስም 30 ሚስኪኖችን አብላልን የምትሉ ላይክ አድርጉ 👍👍

    • @ሬችያደንገልላጅ
      @ሬችያደንገልላጅ 2 года назад +3

      👍👍yanem falagot naw✅️✅️🍇🍇🍇

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@ሬችያደንገልላጅ ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኚዋውውው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +1

      @@ሬችያደንገልላጅ እነደማመር

    • @Thedawgboss
      @Thedawgboss 2 года назад

      Teru asbe nw 30 sew endakme abla

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 года назад +177

    እዮብን እምትወዱ በላይክ 👍👍

  • @ethiopiaworld5952
    @ethiopiaworld5952 2 года назад +249

    እዬባ እንኳን ደስ አለክ እነዚህ ቤተሰቦች የሚመቿችሁ በ👍 አሳዬ😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ቤተስብእናሁንዋውው

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn 2 года назад

      ልዩ ናቸው

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 года назад +89

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹህ፣ የዝህ ፍቅር የሆነ በተሰብ እና የዮባ አድናቂወች እስኪ ልያቹህ👍👍👍👍

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +195

    ማነው እንዴኔ ይሄን በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ የሚወድ 🌹🌹❤❤👍

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      💖💖💖💖💖💖💖👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@almaayerga6339 ደምሪኚ

    • @ameetameetina4849
      @ameetameetina4849 2 года назад +2

      እኔ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Год назад

      ደስ የሜል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችው እዮብ እንኳን ደስ አለክ❤❤👍👌

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 8 месяцев назад

      በጣምደሥእሚሉቤተሠቦች

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ለኔ ተቀጣልኝ ልጀን ሰርፕራይዝ እድርግልኝ ወልድያ ሂደህ የመዳም ቅመሞች ደሞቸ ላይክ ግጩኝ

    • @haimenigssi7981
      @haimenigssi7981 2 года назад +3

      አወ አሪፍ ቅጣት

    • @arsefentayoutube8118
      @arsefentayoutube8118 2 года назад +3

      እኔ ላርግልሺ እናቱ ወልዳያ በቀጣይ ሳምንት እሄዳልሁ ።አድራሻውን ጪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@haimenigssi7981 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@arsefentayoutube8118 ደምሪኚ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@haimenigssi7981 እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tadelu1410
    @tadelu1410 2 года назад +24

    አቤልን ይዘክ ከቃልና አዲስ ጋር ሆነክ video ስራልን በማሪያም እዮቧ አቤልን ለአንድ ቀን አምጣልን

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +181

    ያባትና የናት ተምሳሊቶች
    እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ❤❤

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +115

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ባእታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት ይሄ ቤተሰቦች ፍቅር ናቹ ሰወዳቸው እንኳን ደሰ አለህ እዮባ🥰

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 2 года назад +1

      አሜንንንንንን

    • @akezaberhe6216
      @akezaberhe6216 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደምሩኝ ልደምራችሁ ውዶቸ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 года назад +1

      በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኚዋውው

  • @etagetesfaye6049
    @etagetesfaye6049 11 месяцев назад +1

    እኔ በፍቅር ልለዝዝክ እሰኪ ቃልና አዲስን ስወዳቸው በጣም ስልክ ደውለው ብቻ ስላም ይበሉኝ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 года назад +7

    ቃልየ እኮግን የታደልሽ ነሽ ከልጆቻቸው አይለዩሽም የሄኖክ ሚስት የለችም አችግን እደልጆቻቸው ነሽ ያበላልጣሉ ማለቴ አድለም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማሮች

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 2 года назад +55

    ወይኔ እነዚህ ቤተሰቦች ሲስቀኑኝ በሌላ እንዳታስቡት ቅናቱን በበጎ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኚዋውውው

    • @SHA-gk8op
      @SHA-gk8op 2 года назад

      @@fatumawase ደመርኩሽ

  • @ajibaaj3267
    @ajibaaj3267 2 года назад +21

    አባት እና እነትክን ሰርፕራይዝ አርገቻው ማሻአላህ ስተምሩ አላህ ይጣብቀቹ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚🌷

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 2 года назад +2

    ማሻአላህ እንኳን ደሰ አለህ እዮቤል

  • @ለአላህብለንእንዋደድላአላ

    ይገባሀል እዬባ ጠንክር መልካም ነገር የምስራበት ያርግህ ገነ አንድ ሚሊዬን ትገባለህ አብሽር

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan 2 года назад +3

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ እዬብዬ ይገሃል ለመልካም ሰው መልካም ነገር ይላላ ፈጣርሪ ከነቤተስቦችህ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @በእምነት-ጐ1ጰ
    @በእምነት-ጐ1ጰ 2 года назад +24

    እናትና አባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እርጋታቸው ፍቅራቸው ሁሉ ነገራቸው በጣም ነው ደስ ሚለው በቻላሁት ሁሌ አስደስቷቸው በተረፈ እንኳን ደስ አለህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኚዋውው

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 2 года назад +10

    ገና በብዙ በረከት ትባረካለህ እንኳን ደስ አለህ እዮቤል መልካም ልጅ ነህ በዚሁ መልካም ነገር ቀጥልበት አብዝቶ ይባርክህ🙏❤️

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 года назад +3

    እንኳን ደስ አለህ እዬቤ ገና 10000000000 እናስገባሀለን በርታ😘😘 ምርጥ ቤተሰብ🙏🙏

  • @sekinahussen5505
    @sekinahussen5505 2 года назад +32

    4 ወንድሞች ተሰባስባቹ ቀልዬ በለችበት ምርጥ ቀልድ ጨወታ ተጫወቱልን መዝናናት ነው ምንፍልገው ጨወታቹ ያዝናናናል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @egzabherantatabkan9210
    @egzabherantatabkan9210 2 года назад +8

    አቤት አቤት አቤት እግዚአብሔር ያለበት ቤት እንዴት ያምራል ወገኔ እስኪ እዮዋቸው እንዴት እንደሚያምሩ ክፉ አይን አይያቹ ሁሌ በደስታ በፍቅር በአንድነት በሰላም እንደዚህ ፀሀይ እንደሆናቹ የኑራቹ ስታምሩ አይገልፀውም እትፍ እትፍ እትፍ ብያለው

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад +1

    እናትና አባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እርጋታቸው ፍቅራቸው ሁሉ ነገራቸው በጣም ነው ደስ ሚለው በቻላሁት ሁሌ አስደስቷቸው በተረፈ እንኳን ደስ አለህ ene gene enate kearefechbgn kna 1 ametua slehone betam hazen lay negne enatochn say aleksaleu

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 года назад +3

    ነደያንን ሰብስበህ ቁርስ ወይም ምሳ አብላልን እኔ ይህን ብታረግ እውነት ደስ ይለኛል እዮቤ ጠይቁ ስላልክ ነዉ ውዴ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 года назад +2

    ማሻአላህህህ በጣም ደስ የምተሉ ቤተስብ እንኮን ደስ አለህ እዮባ በጣም ጡሪ ልጀነህ ቀጠልበት❤👍

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እዮባ ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 года назад +2

    የፈለጋችሁትን ቅጡኝ ብለሀል እና ሜቄዶንያ ሄደህ ከ 5 ወይም 10 ሰዎች ጋር ወይ ምሳ ብላ ወይም አብረሀቸው ግዜ አሳልፍ

  • @sjsid7832
    @sjsid7832 2 года назад +10

    እዮባየ እናትና አባትህን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልህ የኔ ወንድም

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +1

    ሪችና ሄኒ መስፍን የሰፈሬና የት/ቤት ጏደኞቼ ከስንት አመታት በኃላ ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል🥰🥰 ስለእውነት የራሴን ለውጥ ሳየው ምን ያህል እንዳደኩኝ ብዙም አይገባኝም ነበር እናንተን ሳይ ነው የገባኝ😂 ወይ ለውጥ ትላልቅ ልጆች መሆናችን ያስገርመኛል::ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን::ከአባትና እናት እስከ ወንድሞችህ ስታምሩ ደስ ስትሉ ተባረኩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች ❤️🥰 ስታምሩ እዮብዬ እንኳን ደስ አለህ ትንሹ💕

  • @Hadya18
    @Hadya18 2 года назад +7

    ድጋሜ ሚደረግ ቢሆን ኖሮ ወላሂ አደርግህ ነበረ በርታ ወድሜ

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 8 месяцев назад

    እዴ ቃልዬ ማሻላህ የሁለተኛ ዙር አረገሽ እዴ ዋላ ምንሼ ነው ቦርጩ ገፋሹ ወደፊት እኮ

  • @monanana1196
    @monanana1196 2 года назад +33

    እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tenadammedia4484
    @tenadammedia4484 2 года назад +1

    Please ድሮም መልካም ነክ ብዙ ሰው ታግዛለክ አሁንም 100,000 🎉 በማስመልከት አሪፍ ለደሆች የምሳ ግብዣ አድርግላቸው

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 2 года назад +8

    ሺ አመት ኑሩልን ገና ሚሊዮን ሰብስክራይብ ታገኛለክ በርታ ጠንክር እዮባ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 года назад +1

    ዋው ኢዮባ እንኳን ደስስ አለህ የቤተሰብ ድጋፍ እና ምርቃት ደግሞ ይበልጥ ያሳድጋል ውጤታማ ያደርጋልና በርታ እኔ የኮሜንት መጻፍ ልምድ ብዙም አይደለሁም እንጂ ሁሌም ነው የማይህ 👍ደስ የሚል ቤተሰብ በፍቅር ያኑራችሁ💐

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 года назад +8

    በ አቅምክ 20ሰው ጎዳና ላይ አበላቸው እዮባ ❤️❤️❤️እንኳን ደሰሰሰሰ አለክ ሰታምሩ እኳ ሁላችም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    እዮቤ እንኳን ደስ አለህ ይገባዋል 👈setameru

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 года назад +7

    በማርያም አንዴት ደስ ስትሉ አንደዚ ፍቅር ለሁላችን ይስጠን አግዝአብሔር አሜን በሉ👏

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 2 года назад +1

    እኳን ደሰአለህ አቤል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @azebina20tube
    @azebina20tube 2 года назад +5

    እዮቤል የመልካምነትሀን ስቶታ ከእግዚሃብሄር ነው የተስተህ እንክዋን ደስ አለህ ፣ ደስ የምትሉ ቤተስቦቺ ፍቅራችሁ መተባበራችሁ ቅንነታችሁ መልካምነታችሁ በታም ደስ የሚል ነው እግዝሃብሄር ቴናና ረጂም እድሜ ይስታችሁ።

  • @ኄራኒሰላምናፍቅር

    አግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አቤት ስታስደስቱ እዮባ መልካም ስኬት ይሁንልህ ከመቶ ሺ ወደ ሁለት መቶ ሺ ከፍ ያድርግህ በርታ ጎበዝ

  • @yaredkahentemelsan2950
    @yaredkahentemelsan2950 2 года назад +8

    ማነው እንደንዬ እንዚ በፍቅር የተሞላ ቤተስብ የሚወዶቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላችም ❤️🤲🤲🤲
    እዮባየ እንኳን ደስ ኣልክ ❤️❤️👏

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 года назад +1

    Kanat bazu faqaran Tamiranal Bawant Egaziber amalak adme tena Yasaxachu 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤🌹

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt4672 2 года назад +5

    በእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እዮብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ስታስቀኑ እንዲህ መሰባሰብ ከቤተሰብ ጋር መታደል ነው😍😍😍❤❤❤

  • @Mr.NMr.M
    @Mr.NMr.M 2 года назад

    አዲስ እናንተ ሁላችሁም በእንተ ቤተሰብ ሾው ብትጀምሩ በጣም ጥሩ ነበር አስብበት ቤተሰቦቻችሁም ግብዞች ናቸው

  • @ስድራይንራከብኢናብሃይሊፈ

    እዮብ እንኳን ብሰላም መጣህን ወንድም ❤👏

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Год назад +1

    እዬብ ምርጥ ልጅ እንኳን ደስ አለህ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 года назад +42

    ይኸንን ቤተሰብ የሚወደዉ እንደ እኔ 😍😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኚዋውው

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ኢዮብዬ እንኳን ደስስስ አለህ ወንድምአለም በርታልን

  • @zenashmengestu3177
    @zenashmengestu3177 2 года назад +7

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስታምሩ እዮቤ እንኳን ደስ አለህ🙏💐💐💐

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 года назад

    እዬብ እኳን ደሠአለህ ሁላችዉንም ሥወዳችዉ አተ መልካም ልጅነህ እግዛብሄር አሣብህ ያሣካልህ ቃልዬ እመብርሀን መሽልም ጥቅረብሽ የኔ ዉድ ሥወድሽ የሤት ደረባ ታድልሽ

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 2 года назад +7

    ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሰላም አንዴት ይስጠን... በጣም ደስ ይላል እዮብ በርታ❤❤😍ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤ለዘላለም ትኑር 🌿🌿❤❤❤❤😍

  • @ብርጫቲዩብ
    @ብርጫቲዩብ 2 года назад

    ኢዮብ አንኳን ደስ እንዳልክ ቤተሰቦቼ የምወዳችሁ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +10

    ቃልዬ የሴት ወይዘሮ
    እመቤቴ የፊትሽን በጀርባሽ ለማዘል ታብቃሽ
    እናት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад +2

    እሽ ቅጣት እዘዙኝ ላልከው ለማዘርህ ቆንጆ ሹፋን እስከነጠላው ላባትህም ቆንጆ ሸሚዝ ወይም ያገር ልብስ አልብስልኝ የኔ ትዛዝ ነው ❤❤❤ለአዲስ እና ቃል ዳይፐር ጡጦ ግዛላቸው😂😂😂 ልጅ መወለጃው ስለደረሰ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +4

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س Год назад +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድም

  • @Muluዘ-ተዋሕዶ
    @Muluዘ-ተዋሕዶ 2 года назад +17

    እንኳን ደስ አለህ እዮብ እናትና አባትህንም እግዚአብሔር አምላክ በእሜ በጤና ያኑርልህ

  • @ethio4711
    @ethio4711 2 года назад +1

    እኔ የዚህ ቤተሰብ ሥነ ሥርዓት እጅግ በጣም ይገርመኛል መድሐኒያለም በብዙ ይባርካችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +3

    ደርባባ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ምክራቸዉ ምርቃታቸዉ ይማርካል እዮባ እንኳን ደስ አለህ የኔ ዉድ ገና 2000 በላይ ትገባለህ ፈጣሪ ይርዳህ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 года назад +2

    እልልልልልልልል እዮባ ይገባህል ከዚም በላይ የልጅ አዋቂ ናህ አላህ ይጨምርልህ

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 года назад +3

    መጀመሪያ እንኳን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም ትዛዙ ደሞ አስር ነድያንን ምሳ ጋብዝ መባረክ ነው ተባረክ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ እህቴ

  • @gijgig3013
    @gijgig3013 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዮባ እኳን ደስያለህ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 года назад +5

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችው ደስ ሲል አይለያችው እዮባ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኚዋውውው

  • @mesimesi2707
    @mesimesi2707 2 года назад +1

    እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @messijed1889
    @messijed1889 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደርሰን እናት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን የተባርከ ቤተሰብ ደሰ ትላላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ አምላክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🙏🙏🙏🙏

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 2 года назад

    Eyobaye enkuan des yaleh gena Kezih belay yihonal Fetari erajim edmena tenawun yadeleh betam yetebarekachu beteseboch Egziabher yakbrachu kenante bzu negr eyetemarn new

  • @almanal7784
    @almanal7784 2 года назад +76

    እኛንም ከስደት መልሶ
    ዕድ ከቤተሰብቻችን ጋራ ያሰባሰብን ፍጣሪ 🤲
    አሜን በሉ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 года назад

    Eyona egnam hule enagezachewalen eshi mekeneyatum enede enanete yalu wetatoch letefat sayehon le sera lekum neger yebereta wetatoch ewedalen yaw enem wetat behonem bezi geze yalewen tesefa yekorete wetat saye azenalew , so egzabher yaberetachew enelachewalen.

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад +4

    አቤት መታደል ምርጥ ፋሚሊ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ እዮባ ❤❤❤

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 2 года назад +1

    እዮብዬ እካን ደስ አለክ የኛ ጀግን ሳስክ ነው እግዚአብሔር የመሰገን ✝✝✝💐💐💐⛪⛪⛪⛪

  • @trkya1126
    @trkya1126 2 года назад +6

    በፈጣሪ ደስ ስትሉ እኮ ፍቅራችሁን እመብርሃን ትባርክላችሁ

  • @aynalme5362
    @aynalme5362 2 года назад

    ዉይይይ ደስስስ ስትሉ ማርያምን የፍቅር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅር ያላብሳችሁ ለእናት እና አባታችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦቸ ብትሁኑ ብየ ተመኘሁ ቃልዬ የኔ ልዩ ሴት እመብረሐን በዛይት አለም ትቅረብሽ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ ሁሉን ነገር እንኳን ደስ አላቸው አባቴ እና እናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @weto5477
    @weto5477 2 года назад

    Wwwww nachu Eyob betam tamiralachu faxari yetebeqachu shii amet Nuru Eyob 100k sele gebak Enkuan dess Alek Gena miliyen tegebalek Berta GANA bezu entebeqalen

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 2 года назад +4

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ይብዛላችሁ ያባት እና የናት ምርቃት ተቀብለናን እንኳን ደስ አለህ እዮባ ከዚህ የበለጠ ገና ሌላም ደረጃ ትደርሳለህ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 Год назад

    Gin Sirat na kibr Yale betseb Nachu Kenante Bizu Neger Temaruku🙌🍇🍇🍇🍇Tebarekuuu

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 2 года назад +30

    ፈጣሪ ፍቅርችን ይብዛላችሁ በጣም የምታምራ ቤተሰቦቹ እንኳን ደሰ አላችሁ እዮቤ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎆🎆🎆🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያን ሰላም ለህዝቡች

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@abebashanbese8977 ደምሪኚ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 3 месяца назад

    እናንተ ትላያላችሁ ተባራኩ ትልቅ መልክት ነው ሄን ብሩክ ነህ አስታማርያችን ነህ ✅❤🎉

  • @user-EOTC
    @user-EOTC 2 года назад +4

    አልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እንኳን ደስ አለህ ደስ አላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      አይን እነደማመር በቅንነት

  • @መሲዩቱቭ
    @መሲዩቱቭ 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን በርቱ ደስ ይላልእዉነት በጣም ታምራላችሁ 😍😍😍😍 የጥበብ ቤት ነው !!!

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 года назад

    እዉነትም እናተ ትለያላቹ እናተ ቤት የገቡ መራቶች የተመረቁናቸዉ እዉነት ሰራች እደምድር አሽዋ የበዛ ይሁን በጣም ነዉ የምንወዳቹ እዮቤ በርታ በርታ እማፍቅር ከናተጋር ትሁን ካተጋር ትሁን

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 года назад +9

    እንኳን በሰላም አደረሳቹ እናት እና አባቶች ሁላቹም የአመት ሰው ይባላቹ ታምራላቹ አይለያቹ አስቀንውች ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኚውዴዋውውው

  • @hanatemesegen7594
    @hanatemesegen7594 2 года назад

    Desi bilonali Enikuan desi alechew mireti batesebi rejem edima ketena gari yisetilin eyoba congrats beritalin biro

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 2 года назад +3

    አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚያቤር አይለያቹ ተባረኩ ።

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 8 месяцев назад

    ወይይይ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ ያክብራችሁ😘😘😘😘

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 года назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለእናት አባታችሁ ይስጥላችሁ ስታምሩ እዮባ እንኳን ደስ ያለህ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 2 года назад +2

    እዮባዬ የኔ ጠንካራ የኔ የልጅ አዋቂ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጀግና አላህ ያግዝህ😍😍😍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +4

    መድሀንያለም አባቴ... እናት @ አባት.. እህት @ ወንድም ያላችሁ ወገኖቼ... የነ እዩብ አይነት ... ምርጥ ቤተስብ ይስጣችሁ... መልካም ምኞቴ ነው ...🙏🙏🙏🙏🙏❤️👑👍

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 года назад +1

    በናትእና በአባት እነዚህ መደረግ መታደል ነው እዮባ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 года назад +4

    መልካም ቤተሰቦች እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @በላይንጉሴ-ጘ8ኘ
    @በላይንጉሴ-ጘ8ኘ 2 года назад

    እዩባየ እንኳን ደስ አለህ እዉነት እጂግ በጣም ጉበዝ ልጂ ነህ በርታ እናትና አባትህም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ቤተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያኑራችሁ የከርሞ ሰው ይበላችሁ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад +5

    እዮባ እንኳን ደሰ አለህ እንኳን አደረስን የተዋሃዱ ልጅች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልድት በዓል ወየየየ ይህን ቤተሠብ ስዉድዉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤🙏🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 года назад +1

      ባንቺዬ የእዮብ ተከታይ ነሽ ለካ የላይብ አድማቂያችን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@ገጠሬዋየፋኖንግስት ደምሪይ በቅንነት

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 2 года назад

    ውይ እኔም እዮቤል መሆኑን ነው ማውቀው ለማንኛውም እንኳን ደሥ ያላችሁ አንድ ሚሊየን ግባ ውድ ወንድማችን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 года назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢዮብ እና ቤተሰቡ ምርጥ ቤተሰብ ።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

    • @tzetayimam8091
      @tzetayimam8091 2 года назад

      @@TubeTube-vf4yb ቤተሰብ አርጌሻለሁ ማሬ ።

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 года назад

    እንኳንደስአለህ ወይ ቤተሠቦቻችሁደስ ሲሉ እርጋታቸው በተለይ እህትህ ደስ ስትለኝ ታድላችሁኋል

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 года назад +5

    እዮብ እኳን ደስ አለህ ለቤተሰቦችህ አረጅም አድሜ ይጥልህ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @مسرتالوهابي
    @مسرتالوهابي Год назад

    ምረጥ ቢተሰቦች እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጣችው

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 2 года назад +17

    ይህን ቤተሰብ የሚወደው
    እንኳን አደረሳችሁ