የጫካው ሃይቆች ተጠናቀቁ! ጠቅላዩ ከአራት ኪሎ ሊወጡ ወስነዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Ethiopia

Комментарии • 22

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 4 месяца назад +4

    ምርጥ ስራ ነው መስራት መስራት አሁንም መስራት

  • @አሐ
    @አሐ 4 месяца назад +1

    መልካም አውርተህ እንደገና ምን ለመፍጠር ነው በህዝቡ አይምሮ የገንዘቡን ልክ በመተንተን ደስታችንን ለማፍዘዝ የምትጥረው ይሄ ልዩ ቤተመንግስት ለኢትዮጵያ አይሆናትም ያለው ማነው😮በእርግጥም አሁን የሰራው መንግስት ተሸክሞት አይሄድ እስከወዲያኛው ቅርስ ሆኖ የሚቀር እንጂ ስለዚህ ጋዜጠኞች ወሬያችሁን በምልካም ጀምራችሁ በነገር ባትጨርሱት አመሰግናለሁ😮😮

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 4 месяца назад +2

    መገን ወሬ

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 4 месяца назад

    በሚያሰደነግጥ ሳይሆን በሚገርም ፍጥነት ነው የሚባለው

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 4 месяца назад

    የዜጎችን ደህንነት እና በልቶ ጠጥቶ በሰላም የመኖራቸውን ሁኔታ ተግተው ቢሰሩ ይሻላል። ጤናማ ጠንካራ እና በሀሳብ ያልናወዘ የተማረ ህዝብ ሲኖር ነው ቁስ የሚያሰፈልገን አልያ የአሸዋ ንብርብር ነው። ወዳጄ ሰው እንስራ

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 4 месяца назад

    እንዲህ አይነት ጠ/ሚ ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 4 месяца назад +1

    ሰርቀው ከሀገር የሰወሩት አሞጋግሳችሁ ሰሪን ስታብጠለጥሉ
    የህሊና ጉዳይ ነውብዬ አለፈኩት
    ግን ኢትዮጵያዊነት ማለት ሰሪን መነቀፍ
    ወንበዴ መደገፍ ሆነ እንዴ?

  • @seidyimer9218
    @seidyimer9218 4 месяца назад

    ለፍላፌ አገር አተራማሽ ለውጥ አትፈልግም ?

  • @emayiegar4498
    @emayiegar4498 4 месяца назад

    ስለ ሆድህ ብቻ ካሰብክ መለወጥ አትችልም

  • @Beredukko
    @Beredukko 4 месяца назад

    እሰይ፡እልልልልልልልልልል፣ጀግና፡አቢቹኮ፡ወደፊት👍👌💋💪

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 4 месяца назад

    This pm already.cell his ethiopia to the arabs

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 4 месяца назад +1

    ጠቅላዩ ምን የሐገር ጥቅም ሰጥተው ይህንን ያህል ገንዘብ ሊያገኙ ቻሉ🤔🤔🤔📚

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 4 месяца назад +1

    በጣም ያሳርራል አይደል?

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 4 месяца назад

      Sew berhab eyaleke yerasun palace yesera newuregnanetun atdebkutm

    • @muridyajib8584
      @muridyajib8584 4 месяца назад

      @@iloveethiopia3049 ልማት ሌላ ጥላቻ ሌላ ሰው በመጥፎ ጉኑ እንውቀስ በመልካም ስራው እንደግ።
      እስቲ በለኛ ብልህ በቡጢ ቢደረግምህ ማነው
      ጥፋተኛው?

  • @elsamesele
    @elsamesele 4 месяца назад +2

    ለመቃብሩ ያድርግለት የሰላአም የክርሰቴያን አምላክ ለሞቱ ያድርግለት የነፃሃን ደም ይብቀለው ከራሱ ያጣላው የሚያመልከው ሰይጣን እሱን ግብር ያድርገው እዝብ ተርቦ ተጠምቶ በደም አሣሥሮ አይኖርብትም የበቀል አምላእክ ፋጣሬ የበቀለው ሰይጣነ ሰ666 ነው የሰማይ ጌታ የምድረ ባለቤት መዳኒያለም ይፍርድብት።

  • @user-jf9bc8wy4u
    @user-jf9bc8wy4u 4 месяца назад

    endet awek endechekole?

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 4 месяца назад

    ወይ ምሽጌ ተወልጄ ያደኩብሽ ጫካውንም ጠባቂ ነበረን

  • @RobilleeEticha
    @RobilleeEticha 4 месяца назад

    Ante gen zerenga ne

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 4 месяца назад +1

    ግን ለቅሶዋችሁ በልክ ቢሆን ጥሩ ነበር
    እናት ብትሞትባችሁ እንዲ የምታዝኑ
    አይመስለኝም

  • @DariSherif
    @DariSherif 4 месяца назад

    Laba tekkl zegb