ቼክ ለዋስትና አይሰጥም!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 39

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz Месяц назад +2

    Thank you dear Lawyer !!!
    Much Respect for the deep lesson and knowledge ❤❤❤

  • @negusutadese9456
    @negusutadese9456 10 месяцев назад +2

    ጎበዝ ጠበቃ ነህ

  • @eyobedeemissie-rz2gz
    @eyobedeemissie-rz2gz 10 месяцев назад +2

    ይበል ማለፊያ የው

  • @TsigueSemeneh
    @TsigueSemeneh 3 месяца назад +1

    Thanks for your advice

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 9 месяцев назад +2

    ተአምር ነው እኮ።
    ሰበር ችሎቱ ራሱ እየበጠበጠ ነው። ለምሳሌ ዋስትና ማለት በተራ ትርጉሙ - በተጨባጭ ያለ መተማመኛ ማለት ነው። ታዲያ በሌለው ገንዘብ የምን ዋስትና ነው? በንግድና ግብይት ስርአቱ ላይ የፈጠረው አለመተማመን እንዴት አልታይ አላቸው? ሰበር???
    ህጉስ ይህንን መቸ ይላል?

  • @negusutadese9456
    @negusutadese9456 10 месяцев назад +2

    ላራጣሰ ቸኩ የተሰጠሰ ከሆነስ ???

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia 10 месяцев назад

      አራጣ በህግ የተከለከለ ተግባር በመሆኑ በግልጽ ወነጀል ለሆኑ ተግባራት ህጋዊ ውጤት አይኖርም !!!
      በአጠቃላይ ለምንም ተግባራት ቼክ በዋስትና አይሰጥም !!!

  • @aeshoayele4282
    @aeshoayele4282 Месяц назад +1

    Hasabu tiru new gin wore atabza,to the point.

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h Месяц назад

    በነገራችን ላይ ሰዎች በአሁኑሰአት ትልቅ የቢዝነስድርጅትባለቤቶች በደረቅ የቼክ በዋስትና በስምምንነት እየሰሩበት ይገኛሉ ቢዝነሱንእያሳለጡ ይገኛሉ
    እነኚሰዎችበስህተትመንገድነው እየተጓዙ ያሉትማለት?
    ማብራሪያ እእፈልጋለሁ?

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      በትልቁ ስህተትም ወንጀልም ነው ።
      ነገር ግን ስምምነት ካለ እና ጉዳዩ ወደ ባንክ ደርሶ ቼኩ ላይ ካልተመታበት እንዲሁም ስራቸውን ለማሳለጥ ያለው አማራጭ ይሄ ከሆነ ምንም እንኳ የተሳሳተ መንገድ ቢሆንም በመተማመን የሚሰሩ ብዙዎች አሉ

  • @TsigueSemeneh
    @TsigueSemeneh 3 месяца назад +1

    Bank senbeder limine lmasyaza yeteykunale? Bank included higueAnkse 691 yfkifale wey

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      አያልን ያለነው በቂ ገንዘብ የሌለው ቼክ ያለው በማስመሰል የተፃፈ ከሆነ ነው ወንጀልነቱ እንጂ ቼክ በቂ ስንቅ ካለው ህጋዊ ሰነድ ለመሆኑማ ነጋሪ አይሻም 🙏
      የንግድ ሕጉ Negotiable instrument በሚል የደነገገው የጠቀሱትን አንቀፅ ጨምሮም ለዚሁ መሆኑንም መገንዘብ ያሻል

  • @Meheretu
    @Meheretu Месяц назад

    ግን ለዋስትና ሊሰጥ እንደሚችልና የዋስትና ሰነድም ሊሆን እንደሚችል የንግድ ህጉና የፍትሐ ብሔር ህግ በግልጽ ይደነግጋል።

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale  Месяц назад

      የምናወራው ስለ ደረቅ ቼክ ወይም ስንቅ ስለሌለው ቼክ ኘው ።
      በዚህ ረገድ የተደነገገ የፍ/ብሄርም ሆነ የንግድ ህግ ድንጋጌ ካለ ወዲ በል ?

  • @johnyohannes9233
    @johnyohannes9233 Месяц назад

    ከመንዛዛቱ የተነሳ ሰብስታንሱን የሳተ ሆነ። ምናለ ወደ ርዕሱ ብታተኩር?

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Месяц назад +1

    Ye sebber wesanewochen alayehem malet new.cheque asegedaj hone ayawkem.conditoonal new.lemsale yahel yesafkuen amount bank hedje aykefel kalkugn banku aykefleko.sele cheque lemawek cheque benoreh tawkew neber.ALAS

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale  Месяц назад

      ጉዳያችን ደረቅ ቼክ ለዋስትና አይሰጥም የሚል ነው !!!
      ቼክ ከተፃፈ እና በአካውንት ገንዘብ (ስንቅ) ከሌለው ወንጀል መሆኑን ማወቅ ይገባል ። በዚህ ጉዳይ ቼክ ኮንዲሽናል ሆኖ አያውቅም 🙏🙏🙏

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад +2

      በቂ ገንዘብ የሌለው ቼክ ፅፈህ የተፃፈለት ሰው ባንክ ገንዘቡን ለመረከብ ሄዶ ሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ የለም ተብሎ ባንኩ ቼኩን ቢመታው ያለምን ሌላ ተጨማሪ ማስረጃ የወንጀልም ሆነ የፍ/ብሔር ተጠያቂነት ማምጣቱም የግድ ነው ።
      ማወቅ መሰልጠን ነው 🙏🙏🙏

    • @Abd-gi3iz
      @Abd-gi3iz Месяц назад

      እንግሊዘኛህ ምንም አይገባም ።ግራ ያጋባል

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Месяц назад

    Betam DEFAR DEFAR NEH.

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale  Месяц назад +1

      ድፍረት ከእውቀት እና ብቃት ጋር ከሆነ ነውር የለውም 🙏

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад +1

      እንዳንተ አይነት በቀቀን የሆነ ግለሰብ ማየት ምንኛ ያዝናናል ።
      ሃሳበ ስንኩል እና ብቅል እራስ ነህ 🙏

    • @shewatubeeth9535
      @shewatubeeth9535 Месяц назад +1

      በጣም ደፋር ነህ ያለው ምናልባት ለማድነቅ ፈልጎ በጣም ጀግና ነህ ለማለት አስቦ እንዳይሆን አፃፋው በስድብ ባይሆን

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 Месяц назад

      ​@@JegnaMultimediaምነው ቀናህ ? እውቀት አልባ ነህ

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Месяц назад

    I do not thimk this guy knows the law.

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale  Месяц назад +1

      Get the knowledge properly !
      do not act like arogant and egnorant 🤣

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад +1

      አንተ ብቅል እራስ 🙏
      ሃሳቡን ለመረዳት በራሱ እውቀት ይፈልጋል 👍
      አይፈረድብህም ...

    • @engida2010-yr4rt
      @engida2010-yr4rt Месяц назад +1

      If you have any better idea bring it

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад +1

      🙏🙏🙏

    • @nanizameh-io3oz
      @nanizameh-io3oz Месяц назад +1

      Ever best and respected lawyer and journalist in Ethiopia❤❤❤

  • @adugnatessema2554
    @adugnatessema2554 Месяц назад

    Gudayu sijmer chque ke matalele wenjel gar miyayaz bemhonu metrgome.migebaw keza antsar mehone alebet ahun eyesetehew yalehew berasu wastena mibale ayedelem .cheque le wastena lisete yehlale be hegu yetekemetewen be mamualat

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад +1

      አናመሰግናለን 🙏
      ጉዳያችን ስነቅ የሌለው ቼክ ለዋስትና በሚል የማይሰጥ መሆኑን ማስገንዘብ ነው ።
      የተፃፈው ገንዘብ በባንክ ሂሳቡ ካለ ተፈፃሚ ይሆናል ።
      የተፃፈው ገንዘብ በሂሳቡ ከሌለ የማታለል ወንጀል ለመሆኑ ነጋሪ የማይሻ ጉዳይ ነው።
      ለዚህም ነው ደረቅ ቼክ ለዋስትና መስጠት አይቻልም ወንጀል ነው የሚባለው 🙏

  • @tik-tok2240
    @tik-tok2240 9 месяцев назад +2

    ለ ትምርት process ለማረግ ቅድመ ክፍያ ስንከፍል ቼክ ከ ዉል ጋር ቢሰጡ

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад +1

      መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ደረቅ ቼክ በምንም ሁኔታ እና አግባብ ለዋስትና በሚል መሰጠት እንደሌለበት ነው ።
      ከውል ጋር የሰጡት ቼክ ባንክ ቀርቦ በአካወንቱ ውሰጥ ገንዘብ ከሌለው ወንጀል መሆኑ ግድ ነው ።