ሕጉ ምን ይላል ? | Hegu men yelal ?
 ሕጉ ምን ይላል ? | Hegu men yelal ?
  • Видео 57
  • Просмотров 27 062

Видео

ማያ በጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታ ከዶ/ር ማርያማዊት
Просмотров 89Месяц назад
ሕይወት ለሁሉ 🙏 ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት አላማ ፣ እቅድ እና ግብ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅትን ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር = 1000637118289
የሰአሊ ብሩክ የሺጥላ የሕይወት ጉዞ እና ስኬት 🙏
Просмотров 62Месяц назад
ሕይወት ለሁሉ 🙏 ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት 🙏 የሰአሊ ብሩክ የሺጥላ የሕይወት ጉዞ እና ስኬት 🙏 ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅትን ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር = 1000637118289
ሕይወት ለሁሉ !!! ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት !!! ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር = 1000637118289
Просмотров 206Месяц назад
ሕይወት ለሁሉ !!! ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት !!! ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር = 1000637118289 ስለተረፈን ሳይሆን ስለበጎነት እንቸራለን !!! ስፓይናል ባፊዳ እና ሃይድሮ ሴፋለስ ህመም ምንድን ነው ? እንዴት ይከሰታል ? እንዴትስ መከላከል ይቻላል ? በ ̏ወንጀል እና ፍትህ ̋ መጽሐፍ ምርቃት እና በማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታ ፕሮግራም ለታዳሚያን የቀረበ ማብራሪያ !!! ዶ/ር ማርያማዊት ዶ/ር ነቢያት ዶ/ር ሙሉአለም ሰአሊ ብረክ የሺጥላ
ስለተረፈን ሳይሆን ስለበጎነት እንቸራለን 🙏
Просмотров 148Месяц назад
ስለተረፈን ሳይሆን ስለበጎነት እንቸራለን 🙏 ሕይወት ለሁሉ 🙏 ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት 🙏 አበባው አበበ እና አጋሮቹ የሕግ ቢሮ መስከረም 1 , 2017 ዓ.ም. ለማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት አባላት ያደረጉት ማዕድ የማጋራት ምግባረ ሰናይ ተግባር ! በቀጣይም ይህ መልካም እና ቀና ተግባር በተሻለ ሁኔታ እንዲቀጥል በማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር = 1000637118289 ድጋፍ በማድረግ ሰብአዊ ፣ ሀገራዊ እና ማህበረሰባዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ 🙏🙏🙏
̏ሕግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያስጥል ̋ የጠበቃ አበባው አበበ አዲስ የሕግ መፅሐፍ ምርቃት በግዮን ሆቴል
Просмотров 3222 месяца назад
የጠበቃ አበባው አበበ አዲስ የሕግ መፅሐፍ ምርቃት በግዮን ሆቴል ̏ወንጀል እና ፍትሕ̏ አዲስ የሕግ መፅሐፍ ጋዜጠኛ እና የታሪክ ተመራማሪ ጥበቡ በለጠ አርቲስት እና ጋዜጠኛ ደበሽ ተመስገን ሰአሊ ብሩክ የሺጥላ አዲስ የሕግ መፅሐፍ በገበያ ላይ መፅሐፉን ለማግኘት 0942406060 ይደውሉ
ማያ በጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታ ከዶ/ር ማርያማዊት ፣ ዶ/ር ነቢያት ዶ/ር ሙሉአለም ፣ ሰአሊ ብሩክ ፣ ጠበቃ አበባው
Просмотров 1632 месяца назад
ሕይወት ለሁሉ ! ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000637118289 በስፓይናል ባፊዳ እና በሃይድቶ ሴፋለስ ህመም ምክንያት በኢትዮጵያ በአመት ከ44,000 በላይ ህፃናት የሚወለዱ ሲሆን እነዚህ ህፃናት የዕድሜ ልክ የመፀዳዳት እና የመንቀሳቀስ ችግር የሚገጥማቸው በመሆኑ እነዚህን ኢትዮጵያዊ ህፃናት እና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ የተቋቋመ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ፡፡
ሕይወት ለሁሉ !!! የማያ በጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታ አና የጠበቃ አበባው አበበ ወንጀል እና ፍትሕ መጽሐፍ የምርቃት ፕሮግራም
Просмотров 1892 месяца назад
ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅትን ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000637118289 በስፓይናል ባፊዳ እና በሀይድሮ ሴፋለስ ህመም ምክንያት ለሚወለዱ ህፃናት እና ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳት የተቋቋመ ሀገር በቀል የእርዳታ ድርጅት ነው ፡፡ በአመት በኢትዮጵያ ከ44,000 በላይ ህፃናት በዚህ ህመም የሚጠቁ ሲሆን እነዚህ ህፃናት የእድሜ ልክ የመንቀሳቀስ እና የመፀዳዳት ችግር የሚገጥማቸው ናቸው ፡፡
የይቅርታ ጉዙ ! የሰአሊ ብሩክ የሺጥላ የስዕል አውደ ርዕይ
Просмотров 742 месяца назад
የሰአሊ ብሩክ የሺጥላ የስዕል አውደ ርዕይ የይቅርታ ጉዙ ! በሜትሮፖሊታን አርት ጋለሪ !!!
ወንጀል እና ፍትሕ
Просмотров 3733 месяца назад
ከመፅሐፉ የሚገኘው 50 % ገቢ ለማያ የበጎ አድራጎት በስጦታነት የሚበረከት ይሆናል ፡፡ መፅሃፉን በሁሉም የመፅሐፍት መደብሮች እና በአማዞን ዲጂታል ስቶር ያገኙታል … በፅሐፉ በዝርዝር የሚዳስሳቸው ፦ የሰብአዊ መብቶች ፅንሰ - ሃሳብ እና መርሆዎች የሰብአዊ መብቶች ታሪካዊ ዳራ በኢትዮጵያ የህገ-መንግስት እና የብሄራዊ ህግጋታሪካዊ ዳራ በኢትዮጵያ የለመያዝና ያለመታሰር መብት የግል ወንጀል ክስ አስፈላጊነት የወጣቶች የወንጀል ፍትህ ስርአት የዋስትና መብት ከአለም አቀፍ እና ከብሄራዊ የህግ ማዕቀፎች አንፃር የህገ-መንግስታዊነት መርህ በወንጀል ጉዳየ የማስረጃ አደረጃጀት እና ቅጣት በኢትዮጵያ በጥበቃ ስር ያሉ እና በፍርድ የታ...
የዉክልና ወራሽነትን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል ?
Просмотров 3015 месяцев назад
#hegumenyelale #ሕጉምንይላል #ahaduradio #law #ethiopian #new #newvideo #ethiopianentertainment #seifuonebs #ስለሕግ የዉክልና ወራሽነትን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል ? ስለ ሕግ ማወቅ መረዳት የምትፈልጉትን በኮሜንት ይጠይቁን ሰፊ ማብራሪያ ጋር የምንመልስ ይሆናል! Facebook Page - Hegumenyelale Copyright © 2024 - @hegumenyelale Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
ሕጉ ምን ይላል? - የከቨር ሙዚቃ መስራት በሕግ ያስቀጣል? ሁሉም አርቲስት በህይወት ዘመኑ አንዴ ጀማሪ ነበሩ::
Просмотров 2987 месяцев назад
#hegumenyelale #ሕጉምንይላል #ahaduradio #law #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianmusic #hayleroots #ethiopia #cover #coversong #newmusic #ethiopianmusic ሕጉ ምን ይላል? - የከቨር ሙዚቃ መስራት በሕግ ያስቀጣል? ሁሉም አርቲስት በህይወት ዘመኑ አንዴ ጀማሪ ነበሩ:: በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጁ Previous Video - ruclips.net/video/-RucK_cgflw/видео.html Copyright © 2023 - @hegumenyelale Any unauthorized use, copying or distribution is strictl...
የፍርድ አፈፃፀም ሂደት - ሀራጅ ምንድን ነው? እንዴት ይፈፀማል?
Просмотров 8617 месяцев назад
#hegumenyelale #ሕጉምንይላል #ahaduradio #law #ethiopian #new #newvideo #ethiopianentertainment #seifuonebs #ስለሕግ የፍርድ አፈፃፀም ሂደት - ሀራጅ ምንድን ነው? እንዴት ይፈፀማል? ሰፊ ዳሰሳ የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት አባል ከአቶ አክሊሉ ጀሃድ ጋር የተደረገ አሪፍ ቆይታ ስለ ሕግ ማወቅ መረዳት የምትፈልጉትን በኮሜንት ይጠይቁን ሰፊ ማብራሪያ ጋር የምንመልስ ይሆናል! Facebook Page - Hegumenyelale Copyright © 2024 - @hegumenyelale Any unauthorized use, copying or distribution is...
የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ንብረት ይገምታል?
Просмотров 5487 месяцев назад
#hegumenyelale #ሕጉምንይላል #ahaduradio #law #ethiopian #new #newvideo #ethiopianentertainment #seifuonebs #ስለሕግ የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ንብረት ይገምታል? ሰፊ ዳሰሳ የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት አባል ከአቶ አክሊሉ ጀሃድ ጋር የተደረገ አሪፍ ቆይታ ስለ ሕግ ማወቅ መረዳት የምትፈልጉትን በኮሜንት ይጠይቁን ሰፊ ማብራሪያ ጋር የምንመልስ ይሆናል! Facebook Page - Hegumenyelale Copyright © 2024 - @hegumenyelale Any unauthorized use, copying or distribution is strictly p...
ክፍል 3 - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ተግባሩ ምንድን ነው?
Просмотров 3439 месяцев назад
#hegumenyelale #ሕጉምንይላል #ahaduradio #law #ethiopian #new #newvideo #ethiopianentertainment #seifuonebs #ስለሕግ ሕጉ ምን ይላል - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ተግባሩ ምንድን ነው? ሰፊ ማብራሪያ ከወ/ሮ ፈትለወርቅ አንዳርጌ የፌደራል የመጀመሪያ ፍረድ ቤ/ት ዋና ሬጀስትራር Facebook Page - Hegumenyelale Copyright © 2024 - @hegumenyelale Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
ሕጉ ምን ይላል? - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ተግባሩ ምንድን ነው?
Просмотров 3279 месяцев назад
ሕጉ ምን ይላል? - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ተግባሩ ምንድን ነው?
ሕጉ ምን ይላል - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ምንድን ነው? ተግባሩ ሃላፊነቱ ምንድን ነው?
Просмотров 5599 месяцев назад
ሕጉ ምን ይላል - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ምንድን ነው? ተግባሩ ሃላፊነቱ ምንድን ነው?
ሕጉ ምን ይላል - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ምንድን ነው? ተግባሩ ሃላፊነቱ ምንድን ነው? Trailer
Просмотров 2529 месяцев назад
ሕጉ ምን ይላል - የፍርድ ቤት ሬጅስትራር ምንድን ነው? ተግባሩ ሃላፊነቱ ምንድን ነው? Trailer
የጠፋ ቼክ ወይም ድርጅቱ የተዘጋ ቼክ መቁረጠ ወንጀል ነው ያስቀጣል??
Просмотров 38210 месяцев назад
የጠፋ ቼክ ወይም ድርጅቱ የተዘጋ ቼክ መቁረጠ ወንጀል ነው ያስቀጣል??
ቼክ ለዋስትና አይሰጥም!!!
Просмотров 10 тыс.10 месяцев назад
ቼክ ለዋስትና አይሰጥም!!!
📚አዲስ የሕግ መፅሐፍ በቅርቡ - ወንጀል እና ፍትሕ
Просмотров 30310 месяцев назад
📚አዲስ የሕግ መፅሐፍ በቅርቡ - ወንጀል እና ፍትሕ
ወንጀል እና ፍትሕ አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን
Просмотров 22110 месяцев назад
ወንጀል እና ፍትሕ አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን
የስራ ቅጥር እና ውርስን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል?
Просмотров 25811 месяцев назад
የስራ ቅጥር እና ውርስን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል?
ሕጉ ምን ይላል? - የቀድሞ ወታደሮች እና እጣ ፋንታቸው...
Просмотров 14711 месяцев назад
ሕጉ ምን ይላል? - የቀድሞ ወታደሮች እና እጣ ፋንታቸው...
ሕጉ ምን ይላል? - በሕግ የአንድ ሰው አባት ማን ነው? እንዴት ይታወቃል?
Просмотров 10311 месяцев назад
ሕጉ ምን ይላል? - በሕግ የአንድ ሰው አባት ማን ነው? እንዴት ይታወቃል?
ሕጉ ምን ይላል? - በ2015 የ12ክፍል ተማሪዎች ውጤት የአድማጭ አስተያየት ...
Просмотров 9211 месяцев назад
ሕጉ ምን ይላል? - በ2015 የ12ክፍል ተማሪዎች ውጤት የአድማጭ አስተያየት ...
ሕጉ ምን ይላል? - የጋብቻ ወረቀት (80) ሳይኖር ባልና ሚስት ከምን ያክል ጊዜ በኋላ ነው ባልና ሚስት የሚባሉት?
Просмотров 149Год назад
ሕጉ ምን ይላል? - የጋብቻ ወረቀት (80) ሳይኖር ባልና ሚስት ከምን ያክል ጊዜ በኋላ ነው ባልና ሚስት የሚባሉት?
ሕጉ ምን ይላል? - የ2014 እና የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት ከኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 35(3) አንፃር
Просмотров 113Год назад
ሕጉ ምን ይላል? - የ2014 እና የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት ከኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 35(3) አንፃር
ሕጉ ምን ይላል? - ተከሳሽ በሌለበት የወንጀል ክስ መስማትን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል?የአድማጭ ሃሳብ እና አስተያየት
Просмотров 399Год назад
ሕጉ ምን ይላል? - ተከሳሽ በሌለበት የወንጀል ክስ መስማትን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል?የአድማጭ ሃሳብ እና አስተያየት
ሕጉ ምን ይላል? - ተከሳሽ በሌለበት የወንጀል ክስ መስማትን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል?
Просмотров 249Год назад
ሕጉ ምን ይላል? - ተከሳሽ በሌለበት የወንጀል ክስ መስማትን አስመልክቶ ሕጉ ምን ይላል?

Комментарии

  • @leuleermias
    @leuleermias 26 дней назад

    እናመሰግናለን !!

  • @MahlettefriMahlet
    @MahlettefriMahlet 28 дней назад

    እረ ግራ ገብቶኛል አዲሳባ ሰበር ለመምጣት ምን ላርግ የናቴን ድርሻ አባቴ ሸጦብኝ በገንዘብ ፍትህ አጣሁ እባካችሁ አማክሩኝ

  • @Meheretu
    @Meheretu Месяц назад

    ግን ለዋስትና ሊሰጥ እንደሚችልና የዋስትና ሰነድም ሊሆን እንደሚችል የንግድ ህጉና የፍትሐ ብሔር ህግ በግልጽ ይደነግጋል።

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale Месяц назад

      የምናወራው ስለ ደረቅ ቼክ ወይም ስንቅ ስለሌለው ቼክ ኘው ። በዚህ ረገድ የተደነገገ የፍ/ብሄርም ሆነ የንግድ ህግ ድንጋጌ ካለ ወዲ በል ?

  • @yiheyiskidanemariyam1767
    @yiheyiskidanemariyam1767 Месяц назад

    The Federal Revised Family Code Article 186. - Adoption by Married Person. 1) Where the adopter is married, an agreement of adoption may not be made unless the two spouses conjointly adopt the child.

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz Месяц назад

    Thank you dear Lawyer !!! Much Respect for the deep lesson and knowledge ❤❤❤

  • @johnyohannes9233
    @johnyohannes9233 Месяц назад

    ከመንዛዛቱ የተነሳ ሰብስታንሱን የሳተ ሆነ። ምናለ ወደ ርዕሱ ብታተኩር?

  • @JegnaMultimedia
    @JegnaMultimedia Месяц назад

    Subscribe Like Comment Share

  • @smilebekri1942
    @smilebekri1942 Месяц назад

    Wow gobez memehr

  • @JegnaMultimedia
    @JegnaMultimedia Месяц назад

    Like Subscribe Comment Share

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Месяц назад

    Betam DEFAR DEFAR NEH.

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale Месяц назад

      ድፍረት ከእውቀት እና ብቃት ጋር ከሆነ ነውር የለውም 🙏

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      እንዳንተ አይነት በቀቀን የሆነ ግለሰብ ማየት ምንኛ ያዝናናል ። ሃሳበ ስንኩል እና ብቅል እራስ ነህ 🙏

    • @shewatubeeth9535
      @shewatubeeth9535 Месяц назад

      በጣም ደፋር ነህ ያለው ምናልባት ለማድነቅ ፈልጎ በጣም ጀግና ነህ ለማለት አስቦ እንዳይሆን አፃፋው በስድብ ባይሆን

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 Месяц назад

      ​@@JegnaMultimediaምነው ቀናህ ? እውቀት አልባ ነህ

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Месяц назад

    Ye sebber wesanewochen alayehem malet new.cheque asegedaj hone ayawkem.conditoonal new.lemsale yahel yesafkuen amount bank hedje aykefel kalkugn banku aykefleko.sele cheque lemawek cheque benoreh tawkew neber.ALAS

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale Месяц назад

      ጉዳያችን ደረቅ ቼክ ለዋስትና አይሰጥም የሚል ነው !!! ቼክ ከተፃፈ እና በአካውንት ገንዘብ (ስንቅ) ከሌለው ወንጀል መሆኑን ማወቅ ይገባል ። በዚህ ጉዳይ ቼክ ኮንዲሽናል ሆኖ አያውቅም 🙏🙏🙏

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      በቂ ገንዘብ የሌለው ቼክ ፅፈህ የተፃፈለት ሰው ባንክ ገንዘቡን ለመረከብ ሄዶ ሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ የለም ተብሎ ባንኩ ቼኩን ቢመታው ያለምን ሌላ ተጨማሪ ማስረጃ የወንጀልም ሆነ የፍ/ብሔር ተጠያቂነት ማምጣቱም የግድ ነው ። ማወቅ መሰልጠን ነው 🙏🙏🙏

    • @Abd-gi3iz
      @Abd-gi3iz Месяц назад

      እንግሊዘኛህ ምንም አይገባም ።ግራ ያጋባል

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Месяц назад

    The guranteed way of reciveing your payment with checks is either you have to have "THE CHEQUE BE CERTIFIED BY THE ISSUING BANK HAVING IT'S CHEQUE NUMBER AND THE AMOUNT BEING BLOCKED.....THAT'S 1 WAY & THE MOST ACCEPTED WAY OF PAYMENT IS C.P.O.(CASHIER'S PAYMENT OREDER).NO ONE GETS C.P.O without being deposited the writren amount .UNCONDITIONAL PAYMENT WORKS EITHER THROUGH C.P..O or CERITIFIED CHEQUE.PERIOD. DON'T be fooled with this guy's lecture and accept cheques.

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 Месяц назад

    I do not thimk this guy knows the law.

    • @hegumenyelale
      @hegumenyelale Месяц назад

      Get the knowledge properly ! do not act like arogant and egnorant 🤣

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      አንተ ብቅል እራስ 🙏 ሃሳቡን ለመረዳት በራሱ እውቀት ይፈልጋል 👍 አይፈረድብህም ...

    • @engida2010-yr4rt
      @engida2010-yr4rt Месяц назад

      If you have any better idea bring it

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      🙏🙏🙏

    • @nanizameh-io3oz
      @nanizameh-io3oz Месяц назад

      Ever best and respected lawyer and journalist in Ethiopia❤❤❤

  • @adugnatessema2554
    @adugnatessema2554 Месяц назад

    Gudayu sijmer chque ke matalele wenjel gar miyayaz bemhonu metrgome.migebaw keza antsar mehone alebet ahun eyesetehew yalehew berasu wastena mibale ayedelem .cheque le wastena lisete yehlale be hegu yetekemetewen be mamualat

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      አናመሰግናለን 🙏 ጉዳያችን ስነቅ የሌለው ቼክ ለዋስትና በሚል የማይሰጥ መሆኑን ማስገንዘብ ነው ። የተፃፈው ገንዘብ በባንክ ሂሳቡ ካለ ተፈፃሚ ይሆናል ። የተፃፈው ገንዘብ በሂሳቡ ከሌለ የማታለል ወንጀል ለመሆኑ ነጋሪ የማይሻ ጉዳይ ነው። ለዚህም ነው ደረቅ ቼክ ለዋስትና መስጠት አይቻልም ወንጀል ነው የሚባለው 🙏

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz Месяц назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @JegnaMultimedia
    @JegnaMultimedia Месяц назад

    Life for all MAYA Charitable Organization 🙏

  • @hegumenyelale
    @hegumenyelale Месяц назад

    Subscribe Like Comment Share

  • @hegumenyelale
    @hegumenyelale Месяц назад

    ሕይወት ለሁሉ !!! ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት !!! ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር = 1000637118289 ስለተረፈን ሳይሆን ስለበጎነት እንቸራለን !!!

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h Месяц назад

    በነገራችን ላይ ሰዎች በአሁኑሰአት ትልቅ የቢዝነስድርጅትባለቤቶች በደረቅ የቼክ በዋስትና በስምምንነት እየሰሩበት ይገኛሉ ቢዝነሱንእያሳለጡ ይገኛሉ እነኚሰዎችበስህተትመንገድነው እየተጓዙ ያሉትማለት? ማብራሪያ እእፈልጋለሁ?

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      በትልቁ ስህተትም ወንጀልም ነው ። ነገር ግን ስምምነት ካለ እና ጉዳዩ ወደ ባንክ ደርሶ ቼኩ ላይ ካልተመታበት እንዲሁም ስራቸውን ለማሳለጥ ያለው አማራጭ ይሄ ከሆነ ምንም እንኳ የተሳሳተ መንገድ ቢሆንም በመተማመን የሚሰሩ ብዙዎች አሉ

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz Месяц назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @worldsbest....
    @worldsbest.... Месяц назад

    Bertu beziw qexlubet 👍

  • @hegumenyelale
    @hegumenyelale Месяц назад

    Subscribe 🙏 Like 🙏 Share 🙏 Life for all 🙏🙏🙏

  • @aeshoayele4282
    @aeshoayele4282 Месяц назад

    Hasabu tiru new gin wore atabza,to the point.

  • @ZAMEHTube
    @ZAMEHTube 2 месяца назад

    Subscribe Like Share

  • @hegumenyelale
    @hegumenyelale 2 месяца назад

    የጠበቃ አበባው አበበ አዲስ የሕግ መፅሐፍ ምርቃት በግዮን ሆቴል አዲስ የሕግ መፅሐፍ በገበያ ላይ መፅሐፉን ለማግኘት 0942406060 ይደውሉ

  • @ZAMEHTube
    @ZAMEHTube 2 месяца назад

    Life for all !!!

  • @akeebay21
    @akeebay21 2 месяца назад

    Life for all bless ❤ 🎉 ❤

  • @hegumenyelale
    @hegumenyelale 2 месяца назад

    ሕይወት ለሁሉ ! ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለመደገፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000637118289

  • @ZAMEHTube
    @ZAMEHTube 2 месяца назад

    Subscribe Like Share

  • @hegumenyelale
    @hegumenyelale 2 месяца назад

    ሕይወት ለሁሉ !!! ማያ በጎ አድራጎት ድርጅት !!! ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000637118289

  • @TsigueSemeneh
    @TsigueSemeneh 3 месяца назад

    Thanks for your advice

  • @TsigueSemeneh
    @TsigueSemeneh 3 месяца назад

    Bank senbeder limine lmasyaza yeteykunale? Bank included higueAnkse 691 yfkifale wey

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      አያልን ያለነው በቂ ገንዘብ የሌለው ቼክ ያለው በማስመሰል የተፃፈ ከሆነ ነው ወንጀልነቱ እንጂ ቼክ በቂ ስንቅ ካለው ህጋዊ ሰነድ ለመሆኑማ ነጋሪ አይሻም 🙏 የንግድ ሕጉ Negotiable instrument በሚል የደነገገው የጠቀሱትን አንቀፅ ጨምሮም ለዚሁ መሆኑንም መገንዘብ ያሻል

  • @marksamuels7330
    @marksamuels7330 3 месяца назад

    H.I.M.

  • @tizualayu9320
    @tizualayu9320 3 месяца назад

    ጋዜጠኛው ግን ወሬ ያበዛል፡፡ ባለሙያ ጋብዞ አየሩን መያዝ ምንድነው?

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz 4 месяца назад

    Hegu Men Yelale... Every Sunday Morning @4:00_6:00 ET

  • @hegumenyelale
    @hegumenyelale 4 месяца назад

    መፅሃፉን በሁሉም የመፅሐፍት መደብሮች እና በአማዞን ዲጂታል ስቶር ያገኙታል

  • @ZAMEHTube
    @ZAMEHTube 5 месяцев назад

    ሕጉ ምን ይላል ? ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4:00_6:00 ሰአት በአሐዱ ራዲዮ 94.3 የሚቀርብ !

  • @yonasgizaw1629
    @yonasgizaw1629 5 месяцев назад

    አድራሹ የት ነው የሚገኝው

  • @yonasgizaw1629
    @yonasgizaw1629 5 месяцев назад

    የእናተ ተቀም የት ነው

  • @Gizachewiyasu
    @Gizachewiyasu 6 месяцев назад

    በእሷ ላይ ለላ ምስት ቢያገባ በወንጀል ይጠየቃል?

  • @hilinagebeyehu2183
    @hilinagebeyehu2183 7 месяцев назад

    አድራሻችሁን ንገሩን

  • @hilinagebeyehu2183
    @hilinagebeyehu2183 7 месяцев назад

    አድራሻችሁ የት ነው ንገሩን

  • @ethiopian2000
    @ethiopian2000 8 месяцев назад

    ሀራጀ ከመውጣቱ በፊት የንብረቱን ግምት በመክፈል ንብረቱ ወደ ራሴ ማረግ አልችልም

    • @Comedy-ri1fn
      @Comedy-ri1fn 7 месяцев назад

      tekekel yenem teyake nw gn kesashu lalfelg aychalem yelalu

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 9 месяцев назад

    ተአምር ነው እኮ። ሰበር ችሎቱ ራሱ እየበጠበጠ ነው። ለምሳሌ ዋስትና ማለት በተራ ትርጉሙ - በተጨባጭ ያለ መተማመኛ ማለት ነው። ታዲያ በሌለው ገንዘብ የምን ዋስትና ነው? በንግድና ግብይት ስርአቱ ላይ የፈጠረው አለመተማመን እንዴት አልታይ አላቸው? ሰበር??? ህጉስ ይህንን መቸ ይላል?

  • @tik-tok2240
    @tik-tok2240 9 месяцев назад

    ለ ትምርት process ለማረግ ቅድመ ክፍያ ስንከፍል ቼክ ከ ዉል ጋር ቢሰጡ

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia Месяц назад

      መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ደረቅ ቼክ በምንም ሁኔታ እና አግባብ ለዋስትና በሚል መሰጠት እንደሌለበት ነው ። ከውል ጋር የሰጡት ቼክ ባንክ ቀርቦ በአካወንቱ ውሰጥ ገንዘብ ከሌለው ወንጀል መሆኑ ግድ ነው ።

  • @hanamekonnen981
    @hanamekonnen981 10 месяцев назад

    Thank u keep it up

  • @hanamekonnen981
    @hanamekonnen981 10 месяцев назад

    Thank u a lot!

  • @khalidgetye5697
    @khalidgetye5697 10 месяцев назад

    ሌባ በዛ!!

  • @eyobedeemissie-rz2gz
    @eyobedeemissie-rz2gz 10 месяцев назад

    ይበል ማለፊያ የው

  • @negusutadese9456
    @negusutadese9456 10 месяцев назад

    ላራጣሰ ቸኩ የተሰጠሰ ከሆነስ ???

    • @JegnaMultimedia
      @JegnaMultimedia 10 месяцев назад

      አራጣ በህግ የተከለከለ ተግባር በመሆኑ በግልጽ ወነጀል ለሆኑ ተግባራት ህጋዊ ውጤት አይኖርም !!! በአጠቃላይ ለምንም ተግባራት ቼክ በዋስትና አይሰጥም !!!