“የብሄር ማንነት ቅዠት” | የልጆቻችን ኢትዮጵያ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 196

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 4 года назад +37

    በጣም የሚያስደስት ድንቅ የዕውቀት አምድ። በርቱልን ከቅዠት አውጡን

  • @shumetwudue8809
    @shumetwudue8809 4 года назад +7

    የኢትዮጵያ ወርቅየ ልጆች እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @clickethiopia9758
    @clickethiopia9758 4 года назад +32

    ችግራችን ብዙ ቢሆንም ሕዝባችን ይህንን ውይይት በትምህርት መልክ በተለያዩ ቋንቋዎች እየተተረጎመ ቢደመጥ ብሎም በተለያዩ ተቋማት እስከ ቀበሌ የወረደ ውይይት ቢደረግበት ድንቁርናችን ተገፎ ከድህነት ፈቀቅ ባልን ነበር።

    • @zelekeasrat3935
      @zelekeasrat3935 4 года назад

      ይህ ሰው የመሆን መሠረታዊ ዕዉቀት ነዉ። ለውይይት ያልቀረቡት ዋና ዋና የብሔር አራማጆች ግንዛቢያቸውና መሠረታቸው ሊናድ ስለሆነ ይመስለኛል። ይህ ውይይት ለተለያዩ መግባቢያ ቁዋንቁዎች ቢተላለፍ ፤ ብዙዎችን ሊያነቃቸውና ወደ "ሰው" እነታቸው ሊያነቃቸው ይችላል። እነዚህን ዉድ ምሁራን ግን እግዚአብሔር ይባርካቸው።

  • @terefedemise8692
    @terefedemise8692 4 года назад +16

    እናመሰግናለን!!!!። የብሔር ፖለቲካን የሚያቀነቅኑትን ከእውቀት ነፃ የሆኑ ግለሰቦችን እባካቹሁ አታቅርቡብን ምክንያቱም ተማርን አወቅን ከሚሉት ባዶዎች የማይተናነሱ ብዙ ባዶዎች አሉና።

  • @berhanuumer988
    @berhanuumer988 4 года назад +6

    እጅግ በጣም ድንቅ ውይይት ነው!!!!

  • @tesfayenegash8298
    @tesfayenegash8298 4 года назад +12

    Dr Ersido God bless you....brilliant person.

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 4 года назад +8

    27 ዓመት ሙሉ ትህነግ የትምህርት ፖሊሲውን የቀረፀው ሆን ብሎ ተማሪው እንዳያውቅ አስተማሪው በስርዓት እንዳያስተምር አድርጎ ትውልዱን አጠንክሮ አደድቦታል ኢትዮጵያ በሚያሳዝን ሁኔታ አንድ ትውልዱ አታለች !!

  • @sisaytefera7191
    @sisaytefera7191 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ እኔንም ከቅዠቴ አላቀከኝ ጎበዝ ሞተናል ለካ በደንብ አዳምጡት ካለውበት ሀገር ጋር ሳመሳክረው ውነቱ ይሄነው ንቁ።።።።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 года назад +19

    ለአገራችን ጠቃሚ ሃሳብ እየሰጣችሁ ነው::

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 4 года назад +19

    በቀለ ገሪባን የመሰለ ደንቆሮ በቋንቋችሁ ካልሆነ እንዳትገበያዩ የሚል ጀዝባ ያለበት ዘመን ላይ ትውልድ እንዴት ሊቀየር ይችላል አስተያየታችሁ ተመችቶኛል በርቱ።

  • @alemumelak3261
    @alemumelak3261 4 года назад +15

    በእውነት ምን ልበል ?እናተ የት ነበራቹሁ በልተማረ ህዝብ ላይ በተለአየ ነገር ላየይ ሙህር ተብየ/ኢሊቶች ሲጫወቱበት!!እባካቹሁ በተለአዬ ሚዳዋች በየቀኑ ድረሱለት ህዝብና ታሪክ ከናተ ገ ጋር ነው!

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 4 года назад +2

    ሁለቱም ድንቅ ሰወች ናቸው!

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 4 года назад +2

    በእውነት አቶ ሰብስቤ ምርጥ ጭንቅላት ያላቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው እንደ እነዚህ አይነት ሙህር ያብዛልን 👍

  • @molla1979am
    @molla1979am 4 года назад +4

    በተለይ እዚህ አሜሪካ ከተለያየ አለማት መጥተን ሰው በመሆናችን ብቻ በሰላም ሰርተን ውለን እየገባን ልጆቻችን በምናሳድግበት ሀገር እየኖርን እንዴት ሰዎች ከሰውነት አንሰው ብሄርተኛ ይሆናሉ በማለት ሁሌ ያልተመለሰ ጥያቄ ነበረኝ ለካስ ወደው አይደለም ,,,,,,,,,,,..። ውይ ግን ሲያሳዝኑ በዉነት

  • @lifespirit4426
    @lifespirit4426 4 года назад +2

    ይህ ብቻ ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት። የብሔር እና የዘር ቁማር የደካሞች ሀሳብ ነው።

  • @temesgenbirhanu3550
    @temesgenbirhanu3550 4 года назад +5

    በጣም በጣም በሳል ወይይት በርቱ!!!

  • @megersaayele1861
    @megersaayele1861 4 года назад +3

    Civilized and reasonable idea.brilliant doctor.

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад +10

    ቀጥሉ:: ይህንን ጉዳይ ኣድቅቃች ሁ : ፍጩት:: በውቀት ነው ሙግት የምያምረው::👍

  • @tesfaye7720
    @tesfaye7720 3 года назад +1

    አንደኛ ናችሁ ከገባን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @user-gw7pp8oi5k
    @user-gw7pp8oi5k 4 года назад +6

    this program is really unique. I love it.

  • @kassahunmelaku6426
    @kassahunmelaku6426 4 года назад +6

    Dr Ersido ....wow....am speechless

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 4 года назад +4

    እዉነታዉን ቁልጭ አርጎ እሚያሳይ፣ መፅሐፍ ነው እኛኮ አኗኗራችን በአዳም ዘመን እንደ ነበረ ነው

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 4 года назад +1

    በእውነት በእውነት ግሩም ግሩም መነበብ ያለበት መፅሃፍ ነው በየትምህርት ቤት መስጠት መነበብ ያለበት ነው በተለይ ልብ ካለው ዝም ብሎ መንጋን ስብስቦ ከሚፎክሩ ጃዋሮች ጋ በንደዚህ ያላለ የጠረጴዛ ውይይት ቀርበው እስቲ ይወያዩ
    እነዚህ ሃገር ኣፍራሽ ጃዋሮች መፈክራቸው ስለቸን ሁሌ ኣንድኣይነት መዝሙር ሆኖዋል
    በተለይ እንዳላችሁት ዛሬ ጃዋሮች ከነሶርያ ደቡብ ሱዳን ሱማሊያ በርማ ሊቢያ ኢራቅ ሊማሩ ያልቻሉ መማርም የማይፈልጉ ሃገሪቱን ወደመተላለቅ ብቻ ጥላቻን በሁሉም ኣቅጣጫ እየነዙ ይገኛሉ
    ይህን ፉከራ ካላስሙ ገንዘብ የለም

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 4 года назад +5

    ማሻአላህ የልጆቻችን ፕሮግራም ይለያል ሁላቹሁም እወዳቹሃለው ጋዜጠኛው በጣም አደንቅሃለው እነዚህ ትክክለኛ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ።ያሬድ ናፍቆኛል የት ጠፋ

  • @fetenedessalewalebachew8575
    @fetenedessalewalebachew8575 4 года назад +2

    IT So So so the fantastic one I love you I love you I love you ato sebsbi

  • @yohannesseifu2644
    @yohannesseifu2644 4 года назад +1

    ደስ የሚል ገለፃ እግዚአብሔር እንደናተ ያለዉን ሙሁር ያብዛልን

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 4 года назад +4

    እባካቹ ይህንም እውቀት ለህዝቡ እያስተማራቹ እነዝህ ፖለቲከኞች የሚባሉትን በቂጣቸው እንዲቀመጡ አድርጉልን

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 4 года назад +5

    It is interesting!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +1

    Wow you guys nailed the root of the Problem in Ethiopia for the past 30 years , ETHNIC POLITICS/TPLF/PP: POLITICS ✅

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 4 года назад +1

    ዋውውውው ስልጡኖች ተባረኩ

  • @mulusewmola47
    @mulusewmola47 4 года назад +4

    እኔ አንበሳ ብዬሐለው

  • @felasfawbadewacho9081
    @felasfawbadewacho9081 4 года назад +1

    ዘ-መፍትሔ ቦታሊካ
    ጭቁን የኢትዮጵያ ሕዝቦች በስማቸው እየማሉ ነፃ እናወጠሃለን፤ ፍተሃዊ የሕዝብ አስተዳደር እናሰፍናለን፤ እኩልነትና ብልጽግናን እናመጣለን፤ እያሉ በየዘመኑ ለህዝባቸው ቃል እየገቡ ያመኑትንና የፈለጉትን ሲሰሩ የቆዩ ቢሆንም የኢትዮጵያ ችግር ግን አልተፈታም፡፡ በተለይም የብዙሃኑ ችግር ጥቂቶች በሚፈጥሩት አጀንዳ እየተበጠበጠ ዳቦ ከመናፈቅ ሠላምን ወደ መናፈቅ ተሸጋግሮ በሰላም የመኖርና ያለመኖር አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ የሰው ልጅ ከችግር ጋር አብሮ የተፈጠረ ፍጡር ቢሆንም በችግሮች ተሸንፎና ተስፋ ቆርጦ ወደአለመኖር ሲያመራ ሳይሆን ለችግሮች በብልሃት መፍትሄ አበጅቶ በእድገት ጎዳና ላይ እየተራመደ የስልጣኔ ጫፍ ላይ ደርሶ እያየን ነው፡፡ የኢትዮጵያና ልጆችዋ ጉዞ ግን ከችግር ወደ ችግር እየተሸጋገረ ከትልቅ ሀገርነት ወደ ትናንሽ መንደርነት እየተቀየረ መሄዱ እኔን በጣም ያሳስበኛል፡፡ እኔ ባለሁበት ሙያ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ከሆኑ ሰዎች ጋር ስለሚኖር በኢትዮጵያዊነት ውስጥ እራስን ሆኖ መኖር እንደሚቻል በተግባር አይቻለሁ፡፡ ከፈፃሪ በታች የእኔ ጋሻና መከታ ከእኔ ጋር ያሉት ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች ናቸው፡፡ ታዲያ እንዴት ነው እኔ ከአተም ቅንጣት ባነሰ መጠን ወርጄ ሰው ሆኜ በመጠሬ ወንድምና እህት ከሆኑኝ የኢትዮጵያ ልጆች የሚነጠለውና ብቻዬን ልኑር ማለት ሚችለው እንዴትስ ይሆነኛል ጎበዝ አስቡት እስኪ ንፁህ አንድ ብሔር ሆኖ የተፈጠረና የራሱ መኖሪያ ዓለም የተሰጠው አለን መሬትስ የተፈጠረችው ለሰው ልጆች ሁሉና ለሌሎች ፍጡራን አይደለምን ሀ ወይም ለ ለሚባል ብሔር ፈጣሪ የሰጠው የግሉ መሬት የት ነው ያለው አሁን በኢትዮጵያ ምድር እየተሰማ ያለው የፖለቲካ ትርክትና ያመጣብን ችግርና መከራ ቀጣይ የመላው ዓለም ስጋትና ችግር እንደሚሆን ለመተንበይ መስህ መሆን የግድ አይደለም፡፡ ፈጣሪ በሰጠን በዚች ውብ ምድር ላይ በፍቅር መኖር እንኳን ባንችል ሌሎች በሰላምና በፍቅር እንዲኖሩ መፍቀድ ተፈጥሯዊና ሞራላዊ ግዴታ እንዳለብን መረዳት እንዴት ያቅተናል እስኪ ሁለት ለቡጢ ውድድር የቀረቡ ስፖርተኞችን እናስብና ሲሸናነፉ ተጨባብጠው ነው የሚለያዩት እንጂ እንጠፋፋ ሲሉ አላየናቸውም ነገር ግን በቁጥር በዛ ያሉ የእኛ ሀገር ፖለቲከኞች ከእነዚህ ቡጢኞች እንኳን ያነሰ ሰብዓዊና ሞራላዊ ግንዛቤ እንዳላቸው ማሳያ ይህ መሬት የእኔ ብሔር ነው እናንተ ከዚህ ውጡልን ወይም ጥፉልን እያሉ የሰውን ፍጡር የሚያሰቃይና የሚያደማ አቋም ማቀንቀናቸው ነው፡፡ ዓለም የስደትና የመከራ አውድ የሆነችው ጥቂት አለዋቂ አወቅን ባይ ፖለቲከኞች በጠነሰሱት አስተሳሰብና ሴራ ነው፡፡
    ታዲያ የሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎትች ተሟልተውለት በሠላምና በፍቅር በአብሮነት መኖር ነው ያለበት ወይስ አንዱ በአንዱ ላይ የበላይ ካልሆንኩ እያለ ሲጠላላና ሲገዳደል ምድርን ከዳግም ምፃት ቀድሞ ባዶ ማድረግ ሻተው ነገር ግን እንደ ብቁና ጤነኛ ሰው ማሰብ ከቻልን የመፍትሄው ቁልፍ በእጃችን ላይ አለ፡፡ እሱም ሰው ሆነን እንደ ሰው ለሰው ሁሉ መልካምን እናስብ ችግር ጠበብን እንጂ ስንፍናን አያስተምርም፡፡ ጀገና ሰው እራሱን ለሰዎችና ለሀገሩ አሳልፎ የሚሰጥ፣ ለችግሮች መፍትሄ የሚያፈልቅ፣ ለሰው ልጆች ሰብዓዊ ፍቅርና ክብር የምሰጥ እንጂ ገዳይና አስገዳይ አይደለም የህ የሰው ልጅ አውሪያዊ ባህሪ ነውና ቢያንስ ከዚህ አስተሳሰብ መራቅ እና ለሰው ልጆች ሠላምና እኩልነት ቅድሚያ መስጠት አለብን፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ስለ ኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ መልካም እንደሚያስብ ዜጋ መፍትሄ ይሆናሉ የሚላቸውን የመፍትሄ አማራጮችን እንደሚከተለው አቅርቤያለሁ፡፡
    1. በየቦታው ላሉ የድንበር ወይም የመሬት ይገበኛል ጥያቄን በተመለከተ በቦተው ሰፍረው የሚኖሩ ህዝቦች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት መሪዎችና ገልለተኛ ሰዎች ማለትም በአካባቢው ከሚኖሩ ብሄሮች ውጪ ከሆኑ ብሄሮች የተመረጡ ተዋቂ ግለሰቦች ተመርጠው በማደራደር እንዲፈቱ ቢደረግና ፖለቲካኞች አስተዳደራዊ ድጋፍ ብቻ በማድረግ ቢሳተፉና ግጭቶች ያሉባቸው ቦታዎች ሁሉ በጊዜያዊነት የፀጥታና ደህንነት ስራው በፌዴራል መንግስት ስር ሆኖ እራሳቸውን ቢያስተዳድሩ
    2. የብሔር ፖለቲካም ሆነ ሌላ ዓይነት የፖለቲካ አቋም የሚያራምዱ ግለሰቦችና ፓርቲዎች ወክለናል ወደሚሉት ብሄርና ህዝብ ፊት ቀርበው በትክክል እውነተኛውን የህዝብ ፍላጎትና የእነሱን ፍለጎት ማስታረቅ እንድቻል ህዝባዊ የዳኝነት እና የምክክር መድረክ ከፖለቲኞች ጣልቃ-ገብነት ነፃ ሆኖ በገለልተኛ ወገኖች አማካኝነት ቢደረግ
    3. ፖለቲከኞች እርስ በራሳቸው ያልተግባቡበትና ከእነሱ አልፎ ወደ ህዝቦች ግጭት እየሄደ ያለውን ችግር ለመፍታት እንዲቻል ጉዳዩ የህዝብን ሉዓላዊነትና ጥቅምን መሰረት ያደረገ ከሆነና ከቡድኑ ጥቅምና ፍላጎት ውጪ ከሆነ ጉዳዩን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲዳኛቸው ሕግና ሥርዓትን ተከትለው ያቅርቡ እንጂ አንዳቸው ባንዳቸው ላይ ጥላቻና ጦርነትን ማወጅ የለባቸውም መዋጋት ያለብን ጥላቻና ድንቁርናን እንጂ ሰውን አይደለም፡፡
    4. የኢትዮጵያ ሠለምና አንድነቷ ተጠብቆ ተከብረንና ታፍረን መኖር የሚንችለው ክልሎች የራሳቸውን ጦርና ጦር ሠራዊት ስለገነቡ ሳይሆን እንደ ሀገር ለአንዲት ሀገር ህዝብ የሚያስብ ሙያዊ ብቃትና ኢትዮጵያ ፅናትንና ጀግንነትን የተላበሰ የጋር ፀጥታና ደህንነት መዋቅር ሲኖረን ነው አሁን ያለው አካሄድ አንዱ ሌለኘውን ያጠፋኛል እያለ ስንት ደሃ ባለበት ሀገር መሣርያ ለመግዛትና ክልላዊ ሰራዊት ለመገንባት ብዙ ገንዘብና ጊዜን እያጠፋና ለህዝቦች ስጋት እየሆነ ነውና ተስማምተን የጋር ሃይል ብንገነባ እያንዣበቡ ያሉትን ስጋቶች ከሩቅ ማስቀረትና ሃያልና የተከበረች የጋራ ሀገር መፍጠር እንችላለን፡፡
    5. ሁላችንም መተለምና መስራት ያለብን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን በሰላምና በአንድነት የሚያኖር፣ ለተራቡት ዳቦን የሚያስገኝ፣ ለተጠሙት ወሃን የሚያፈልቅና ድንቁርናና ጥላቻን የሚያጠፋ እንጂ የግልና የቡድን ጥቅም ብቻ የሚያረጋግጥ ባይሆን መልካም ነው፡፡ እኛ ለእኛ እንኑር ኢትዮጵያን ከክፍ ይጠብቅልን፡፡
    (ፈላስፈው ዳዊት ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ)

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 4 года назад +1

    Ye Dr Ateyau Yemesetegnale betam 10Q Dr. Ato Sebesebe Yemechegnale Philosophy wow 👏

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 4 года назад +5

    እኔን ጨምሮ ሁሉንም ብሄረተኛ ቀንደኛው ጁሀርንም ጋቱን መቼም አይገባን !!!

  • @biniyamgirma5971
    @biniyamgirma5971 4 года назад +1

    Sewedachu ato sebesebe we respect u God bless u

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 4 года назад +5

    God bless u guys this changed my mind

  • @kalebwgiworgis9497
    @kalebwgiworgis9497 4 года назад +2

    They have best perception of humanity

  • @user-du1mk8qj9p
    @user-du1mk8qj9p 4 года назад

    እ/ር ይባርካችሁ፡፡ ይህ ስርዓት ልብ ቢኖረው እንዲህ አይነት ትምህርት በብዛትና በጥራት ለማህበረሰቡ ማዳረስ ዋነኛ ተግባሩ ይሆን ነብር፡፡ ነገር ግን ይህን ለማድርግ ቁርጠኛ ባለመሆኑ ወደ እልቂት የሚወስደን አውራ መንገድ ሊፈርስ አልቻለም፡፡ ይባስ ብሎ ዋነኛ የሁከትና ብጥብጥ ምንጭ ሆኖ የቀጠለም ይመስላል፡፡

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 года назад +6

    This is eye-opening and informing. You should be in university teaching the new generation of Ethiopians. Racism alive in Ethiopian!

    • @bayetola193
      @bayetola193 4 года назад

      This is the problem of Ethiopians. This guy has no culture and do not care about culture. We have culture. We have nation (the Oromo nation). If you do not want Oromoos in Ethiopia then you may go to mars.

  • @petroskabato
    @petroskabato 3 месяца назад

    ብሔር ቅዠት ነዉ የሚሉት ማንነት የለላቸዉ አባት አያታቸዉን የማያዉቁ ናቸዉ ኢትዮጵያ ማለት ከተሜነት ማለት ብቻ አይደለም።

  • @rahelfetene9070
    @rahelfetene9070 4 года назад +8

    I being waiting this meeting for so long

    • @maazatadese2779
      @maazatadese2779 4 года назад

      Hulum endat bihon

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 года назад

      የምትሉት ሁሉ ‹‹እውነት›› እንድሆን ይህን ያህል ካሎሪ የምታባክኑት
      ለዛሬዋ ኢትዮጵያ አላወራችሁም፡ ምክንያቱም አማራው/ኦርቶዶክስ ፈርታችሁ!!!!
      እንዳላችሁት ‹‹የብሄር ፖለትካ›› ጥሩ አይደለም ወይም ‹‹የከሸፈ›› ነው እንበል፤
      በአንድ ብሄር እና ኦርቶዶክስ ብቻ የተገነባችሁ ‹‹ኢትዮጵያ›› እንድሁ ትቀጥል ወይ!!!
      እናንተ ዶንቆሮ ሆዳሞች፡ ከ17 ሃይሎች ትጥቅ ታጥቀው ጫካ የገቡት ከዝህ በአይሁድ ባህልና ሃይመኖት ከተገነባችሁ ‹‹አገር›› ነፃ ለመውጣት ነው፡፡
      የሆነ ይሁን ወደ ፊት ለመራመድ፡ የአማራ ዕሊት ያባላሹት ታሪክ እና የአማራው ኦርቶዶክስ ያባላሹት ባህል መስተካከል እንዳለበት ብታወሩ ትንሽ ውሃ ያነሳል፡፡
      አማራን/ኦርቶዶክስ ፈርታችሁ፤ ወይም ለእነሱ ጥቅም ጠበቃ እንድትሆኑ በማህበረ ቅዱሳን ተሰማሪታችሁ እንጀራችሁን እያበሰላችሁ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡
      ካልሆነ ….

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 4 года назад +5

    ሁሌም የተባረከና የተመጠነ ሃሳብ በግልፅነት የሚሰማበት የእውነተኞች ስብስብ ናችሁና ዛሬም እንደሁልግዜ አመሰግናለሁ
    ግን የሁለቱንም የመፃህቱን ስም ብታስቀምጡልኝ

    • @erssido2030
      @erssido2030 4 года назад

      yebiher maninet kigdet, the nation identity delusion,By sebisibe alemineh

  • @zack1388
    @zack1388 4 года назад +2

    አነቃችሁኝ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye2048 4 года назад +4

    ምንዓይነት:በዕውቀት:ላይ:የተመሰረተ:ትንታኔ:ነው?እግዜር:ይባርካችሁ፣መጽሐፉን:ግን:እንዴት:እንደሚገኝ:ብትነግሩን:ደስ:ይሐኛል።

  • @eyayugeber7946
    @eyayugeber7946 4 года назад +1

    ድንቅ ነው

  • @bahunegn
    @bahunegn 4 года назад +2

    ትክክል ነው። እብድ ውሻም ካለ ብዙ ጥፋት እንዳያደርስ መወገድ ኣለበት።

  • @amanueldibabe2814
    @amanueldibabe2814 4 года назад +2

    በጣም አስደናቂና በእዉቀት የተሞላ ሀሳብ ነዉ የሰማሁት እንደዚህ አይነቱን ምሁራኖች ፈጣሪ ያብዛላን፡፡መፃፉን የት ነዉ ማግኘት ምንችለዉ?

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 4 года назад +2

    እናመሰግናለን፡አንዳፍታ፡ይህን፡አማርኛ፡ለማይሰሙ፡ቄሮዎች፡በኦሮምኛ፡ቢለቀቅላቸው፡ጥሩ፡ነበር፡፡ባህላቸው፡እንዳይበረዝ፡ብሎ፡ጀዋር፡አማርኛ፡እንዳይማሩ፡ያስከለከለው፡ከእውቀት፡ነፃ፡የሆነ፡ትውልድ፡እንዲፈጠር፡አደንቁሮ፡ለመግዛት፡በቀለ፡ገርባ፤ጀዋርየኦሮሞን፡ወጣት፡ገዳይ፡ናቸው፡፡፡፡

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 4 года назад +6

    ይህ ሃሳባችሁ ሁሌ አገር ገንቢ ነው እባካችሁ ህዝቡ ውስጥ ገብታችሁ አስተምሩት አንቁት
    ትውልድ ግራ ተጋብቶዋል

  • @henockt257
    @henockt257 4 года назад +1

    Wonderful discussion,you both are appreciated. Please come on big mainstream media to reach more people

  • @eliasayele7558
    @eliasayele7558 4 года назад +1

    Bertu

  • @workum2744
    @workum2744 4 года назад +1

    I hope this conversation will be passed to Dr Abiy Ahmed it's very true conversation thank you

  • @antenehtsegaye2001
    @antenehtsegaye2001 3 года назад

    እናመሰግናለን! ! ! ዶ/ር እና ሰብስቤ ጊዜውን የቀደማችሁ ! ! !

  • @genetayele8687
    @genetayele8687 4 года назад

    I hope to God the best for you He created this people like you for my country really truly you are very open minded you know what are you talking about crazy people right now drive us crazy God-bless you keep doing this teaching the ignorant

  • @mekedes9130
    @mekedes9130 4 года назад +7

    ባህል ማለት ልምድ ነው 😍

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 года назад

      የምትሉት ሁሉ ‹‹እውነት›› እንድሆን ይህን ያህል ካሎሪ የምታባክኑት
      ለዛሬዋ ኢትዮጵያ አላወራችሁም፡ ምክንያቱም አማራው/ኦርቶዶክስ ፈርታችሁ!!!!
      እንዳላችሁት ‹‹የብሄር ፖለትካ›› ጥሩ አይደለም ወይም ‹‹የከሸፈ›› ነው እንበል፤
      በአንድ ብሄር እና ኦርቶዶክስ ብቻ የተገነባችሁ ‹‹ኢትዮጵያ›› እንድሁ ትቀጥል ወይ!!!
      እናንተ ዶንቆሮ ሆዳሞች፡ ከ17 ሃይሎች ትጥቅ ታጥቀው ጫካ የገቡት ከዝህ በአይሁድ ባህልና ሃይመኖት ከተገነባችሁ ‹‹አገር›› ነፃ ለመውጣት ነው፡፡
      የሆነ ይሁን ወደ ፊት ለመራመድ፡ የአማራ ዕሊት ያባላሹት ታሪክ እና የአማራው ኦርቶዶክስ ያባላሹት ባህል መስተካከል እንዳለበት ብታወሩ ትንሽ ውሃ ያነሳል፡፡
      አማራን/ኦርቶዶክስ ፈርታችሁ፤ ወይም ለእነሱ ጥቅም ጠበቃ እንድትሆኑ በማህበረ ቅዱሳን ተሰማሪታችሁ እንጀራችሁን እያበሰላችሁ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡
      ካልሆነ ….

    • @mekedes9130
      @mekedes9130 4 года назад

      @@jomek5209 ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው ሰው በ ሀሳብ ነው የሚመዠ ነው በዘር እ ይደለም

  • @theoh210
    @theoh210 4 года назад +2

    ሁለታችሁም ሙሁራኖች እናመግናለን ለበሽተኛ መድኃኒት ፍለጋ ለማግኘት ምክንያቱን አግኝታችሁታል

  • @asteabe9106
    @asteabe9106 4 года назад +1

    What a wonderful argument. Science people are coming back...." If one is illusionist the person could be called Crazy but when people are illusionist s then they are called Religious " interesting! I have read his argument from Richard Dawkins book. "The God Delusion..... And Professor Yuval Noaha Harari....Homo Deus and Spience books.... Gobezoch...qetelubet.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +2

    ሠላም ሠላም ለወገኔ ሠላም ሠላም። ለኢትዮጵያ። ፖለትካኛ። ያጥፋችችሑ። ለኢትዮጵያ። ጠንቅ። እናንተ። ናችሑ።

  • @shoaafrassa3892
    @shoaafrassa3892 4 года назад +1

    Great topic and well discussed

  • @humanity1st494
    @humanity1st494 4 года назад

    So bahil metebek ebdet kehone mabeden lakom new amerikan hager hogne quanqua lijochen mastemare,bahilachewin mastemare ebdet new malet new ,thank you tiru timirt new.

  • @beletemetaferia8860
    @beletemetaferia8860 4 года назад

    it's avery instructive analysis . You are the lesson and example to those who surprise us without understanding the meaning of Journalism. Be strong.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 года назад +1

    አቤት ጌታ ሆይ የሚያዳላ ጌታ ካለ > አረ ዶ/ር ገንፎ አታስቀኝ ከራቴ ተርፈህ አስብለከኛል በጣም በጣም ፈኒ ነው ቁምነገሩ እንዳለ ሆኖ

  • @mekonnenessa5905
    @mekonnenessa5905 4 года назад +2

    Doctor ersido what a bright minde

  • @endaleandeno6176
    @endaleandeno6176 4 года назад +1

    I hear you what you mean I think you guys have to bring deeper understanding this is society it’s very deep thoughtful because it needs the very beginning of life process it connected with engrossed engrams it’s all about analytical mind and reactive mind unless and otherwise having of understanding our mind we don’t know how , why and what reasons are.

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 4 года назад +3

    I became American thanks to the 60 generation

  • @tbb5294
    @tbb5294 4 года назад +1

    “Knowledge sets you Free‼️‼️‼️” Keep it Up‼️
    Ethiopian Scholars in In year of calendar 3012 are Dr. Ersido, Mr Sebsibe, Dr Abiy, Prof. Brihanu, Megabi Hadis Eshetu, Deacon Daniel Brihane and Prof Mesfine Woldmariam...
    Scholars in 1012 year are “Meles Setsanawi,”( Meles zenawi), Juwar(tuhan), Mohammed and Bekele Geriba

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 4 года назад

    great discussion! thank you!

  • @wondifrawmolla2170
    @wondifrawmolla2170 4 года назад +2

    ሲጀመር ብሂር ማለት የዕግዝ ቃል ነዉ፡፡ የአማራ ብሂር ማለት የአማራ ሀገር ማለት ነዉ፡ የኦሮሞ ብሂር ማለት የኦሮሞ ሀገር አንደማለት ነዉ፡፡ብሂር ማለት ቆዋንቃ ወይም ህዝብ ማለት አይደለም፡፡ ብሂር ማለት ሀገር ማለት ነዉ፡ ብሂረ-ሰብ ማለት ደግሞ የአገሪዉ ሰዉ፡ በአካባቢዉ የሚኖር ሰዉ ወይም ህዝብ ማለት ነዉ፡፡ እርሰ-ብሂር ማለት ደግሞ የአገሪቱ መሪ ማለት ነዉ፡፡ ታዲያ ብሂር ብሂር እያሉ የሚጮሁት መስራት የማይችሉ፡አቅም የሌላቸዉ፡ በራሳቸዉ የማይተማመኑ ና ስልጣን ፈለጊዎች የፈጠሩት መንደርተኞች ናቸዉ፡፡

  • @ethiopiadubai2143
    @ethiopiadubai2143 4 года назад +2

    ዋው ኤትዬጴያ ያለችው እንደነዜ ያሉት ምኦሮች ጋር ነው የብኤር አቀንቃኞች ማየት ነው አቅለሽልሾ ያስታወከን እንዴ ያሉትን ሰዎች ለምን አገር አትሰበስብልንም አረ ኦኦኦኦ እናንተ ኖሮልን

  • @gm-gm19
    @gm-gm19 4 года назад +1

    interesting !

  • @abz8493
    @abz8493 4 года назад +1

    የልጅ ልጅ ይፋጃል፣ በፖለቲካ ምች
    ★★★★★★★★★★★★
    ንዋይ ክብርን ሲገፍ፣ ሹመት አቅልን ሲያስት፣ ማሰቢያ ሲታመም
    እውነትና ቅጥፈት እየተናነቁ፣ መንፈስ እየናጡ፣ ሃፍረት ልብ ወስጥ ሲከትም
    ጥበት ቤቱን ሰርቶ፣ ጥላቻና ብሄር፣ በግፍ ሲለመልም
    አድሎ እየነገሰ፣ ዝርፊያ እንደ ስራ መስክ፣ በህለሂስና ግለሂስ ሲካደም
    ከፋፋይ የአያት ገደል፣ ባግባቡ ሳይከትብ፣ ታሪክ ሳይጣጣም
    የልጅ ልጅ ይፋጃል፣ በተዛባ ትርክት፣ ባኖረበት ዘመን፣ በማይኖረው አለም
    ታዲያ ለዚህ እኮ ነው! ሰላምን ማይሻ፣ የሃገርን እድገት፣ የህዝብን ነፃነት
    ከጴጥሮስ አፅም ስር፣ አበባ አስቀምጦ እንደ ማድረስ ፀሎት
    ለተተኪው ትውልድ፣ በረከት ለምኖ፣ ቡራኬ እንደ ማግኘት
    የሃሳብ ልዕቅናን እያቀነቀኑ፣ ጠያቂ ወንድምን፣ አይንህ ላፈር ማለት
    በተዛባ ትርክት፣ በእብሪት ተሞልቶ፣ ከአያት አስከሬን ስር፣ ስህተት ለሚፈልግ
    ለተውሶ ርዕዮት፣ ለኮኽን አጃንዳ፣ ላይ ታች ሚያደገድግ
    እንስት ለሚያስደፍር፣ ህፃን ለሚያስቀላ፣ ለባህድ ተላላኪ፣ ለእኩይ ለጉግማንጉግ
    የኢትዮጵያን ሰላም፣ የህዝቦቿን ደህንነት፣ ማየት ለማይፈልግ
    የእውቀት ልዕቅና፣ መጀገን ሚመስለው፣ በጎጥ ስም ቀፍሎ፣ ቅየን ሃገር ማድረግ።
    በጦቢያ ጃዝ ምሽት፣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ፣ ሀገሬ ሀገሬ
    ከመድረኩ ጀርባ፣ በፖለቲካው አውድ፣ ክልሌ ክልሌ፣ ብሄሬ ብሄሬ
    ክብር እያስጣለ፣ እራስ እያስዋሸ ፣ በረባ ባረባው፣ ሲያስማትብ አስሬ
    ታስሮ በሃይማኖቱ፣ በእጅጉ ሚገረም፣ ሙስሊም ክርስቲያኑ፣ የሃገሬ ገበሬ
    ከሞኝ ሰው ደጃፍ፣ ሞፈር ይቆረጣል፣ የሚሉት አያቶች
    ለዚህ ነው በሃገርህ፣ ለዚህ ነው በሃገርሽ፣ የፖለቲካ ምች
    በቅየ አነውልሎ፣ ለሹመት ሲያስካድም፣ ለዙፋን ክብር ሲያስተች
    በጡንጅት በከርቤ፣ በእጣን በወይራ፣ በአረዘ ሊባኖስ በሃረግ እሬሳ፣ ለማርከስ ለመንቀፍ፣ ለማዳን ማይመች
    ለሚያፈናቅለን ለምናውቀው ችግር፣ መልስ እየደበቁ፣ በጥባጭ አለመንፈግ
    ላልፈተነን ችግር፣ መፍትሄ እየሻቱ፣ በኮራት መውረግረግ
    ዕልፍ ሰማዕታት፣ በደም በአጥንታቸው፣ ገድል እየሰሩ፣ ያቆዩትን ሃገር
    በሃገሬው ተስፋ ላይ፣ በእዕውኑም በህልሙም፣ እያለመ መንበር
    በጎጡ ተጠምዶ፣ ትውልዱን ለሚያምስ በእምነት በሃይማኖት፣ በቋንቋ በብሄር
    በእይታው ልክ ጠቦ፣ አንድነት ሰባኪን፣ አስፊውን ለሚያጠብ
    ሃገሩ ጥገት ናት፣ በብሄርተኛ ዓይን፣ በጉግማንጉግ ምናብ
    እንደ አሜሪካ ላም፣ ቀን ሌት ምትታለብ
    በስሜት ተውጥን፣ እረ በህግ አምላክ፣ እያልን የምንከትብ።
    ስለምን ከማይል፣ እስከ ግበረ አበሩ፣ እያለመ ወንበር
    በትውልድ ህልም ላይ፣ ቁማር ለሚቆምር
    በጥቅም ተጠምዶ፣ ወገኑኑን ለሚያምስ በክልል በሰፈር
    በእከከኝ ልከክልህ፣ በአምቻ ጋብቻ፣ በወንዝና መንደር
    በእይታው ልክ ጠቦ፣ አብራከ ተስፋ ሚነጥቅ፣ ትውልድን ለሚያሰንፍ
    የታታሪን ዕራይ፣ ሃገር ማበለፀጉን፣ ጥረቱን ለሚነቅፍ
    በሰማዕታቱ፣ በአበው ታሪክ ደምቆ፣ ቅድመ አያት ለሚዘልፍ
    ለልጅ ልጅ እንዲያወርስ፣ ከተሰጠው ሀገር፣ አኩሪ ታሪክ ሚቀጥፍ
    ጠኔ ከሚያላጋት፣ ከታረዘች ሃገር፣ በስም ተመፅውቶ፣ ያለ ሃፍረት ለሚዘርፍ
    ያለ ርህራሄ፣ በዘቀጠ ሞራል፣ የብሄር ጭብል ለብሶ፣ ልዩነት ለሚለፍ
    በጎጠኛ አዕይምሮ፣ በጉግማንጉግ መዳፍ
    ሚዛን ያልጠበቀ፣ ትርክት የወለደው፣ ማኒፌስቶ ቢፃፍ
    በጩኸት ተሞልቶ፣ በአሽቃባጭ ዘጋቢ፣ ምን ቢኮለታተፍ
    በበቀል ተቋጥሮ፣ ዘመን የማይመጥን፣ ወንዝ የማይሻገር፣ ዕራይ ለተለመ
    በተዛባ ትርክት፣ በተውሶ ርዕዮት፣ ወስጡ ለታመመ
    በሚዝተው ዛቻ፣ በቁንስል እሳቤው፣ ብርቅየ ልጆቿን፣ እናት ኢትዮጵያን ጤናዋን ከነሳት
    በእምነቱ ታስሮ፣ በአምላኩ እየማለ፣ ማፍቀር ለተሳነው፣ ሃገሩ ሸቀጥ ናት
    ዝለል ላለ ሁሉ፣ ስንት ላለ ሁሉ፣ ሳይሰስት ሚቆርሳት
    ለእርድ የሚቀርቡ፣ የኢኮኖሚ ምንጭ፣ ዜጎቹ ጥሬ ሃብት።
    በቸርነቱ ይጎብኘን!!!
    ************

  • @bahunegn
    @bahunegn 4 года назад +2

    እኔም ኣስተዳደጌ፣ በኢትዮጵያዊነት እንጂ በብሄር ኣልነበረም።

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 4 года назад

    የኡትዮጵያ ተቃዋሚ ነን የሚሉ ፖለቲከኞች ማለት በተለያዩ አደባባዮች እንደቆመ ሀውልት ናቸው የድንጋይ ሀውልት የሚሉትን ስለማይስማ

  • @ayelenegero9435
    @ayelenegero9435 4 года назад

    well done! i need such analysis.we need wisdom and insight.

  • @akmalakmal4758
    @akmalakmal4758 3 года назад +1

    አቦ በጠም ምገራም አይድየ አለሐ የብዘቹ

  • @yabsirateshome5359
    @yabsirateshome5359 4 года назад

    Betam arif program new. Bertu. Beteleyi doc yeminagerachew negeroch be ewiket ena bemikiniyat new. Bizu sewoch sayaku eyaweru new yemibetebitun. Bertu

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 4 года назад +1

    Endante ayntun 100%yabzalen zeregnent teb new belwale alu 😍😍

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh 4 года назад +1

    Wow

  • @yedesdeswebetu2860
    @yedesdeswebetu2860 4 года назад +1

    አቶ ሰብስቤ አንድ ያፈጠጠ የዘመኑ እውነታን በመጻሐፋቸው ሊያቀርቡልን ጥሩ ጅማሬ አድርገዋል። ነገር ግን እሳቸው ራሳቸው ሃሳባቸውን ሰብሰብ አድርገው (In order not to be a victim of flights of ideas) ማንኛውም ታዳሚ/ ተመልካች ሊገባው በሚችል መንገድ (የፈረንጅ አፍን በመቀነስ) ማስረዳት ይጠበቅባቸዋል። ኤርሲ መንገድ ለማስያዝ የምታደርገውን ሙከራ ግን አንደ ወትሮው ሁሉ በአድናቆት አስተውያለሁ:: ከልጆቻችን ኢትዮጵያ ጋር ወደፊት።

  • @esayasayele4862
    @esayasayele4862 4 года назад +4

    Pls, help me how do I get Dr's and Sebisibes's books? You don't monitor your youtube channel, pls monitor it.

    • @erssido2030
      @erssido2030 4 года назад

      you can get the books in Jafer books,

    • @ZY7614
      @ZY7614 4 года назад

      erssido ugebo I have enjoyed it all. I have read the book in SA looking forward to read more of your books.

  • @akmalakmal4758
    @akmalakmal4758 3 года назад +1

    እትዮ ከደሕነት መንጪቀ ለመውጠት ምራጠ ሐሰብ ነው

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 4 года назад

    በርቱልን

  • @prohabetamu
    @prohabetamu 4 года назад

    Thank you for sharing ur idea, the problem is most of the ppl are uncivilized they don’t understand ur idea

  • @hannametaferia1636
    @hannametaferia1636 4 года назад +2

    I am against ethnics politics. I believe that the development of culture should be handled by civic organizations. However, I feel that your idea is too extreme. How do you explain race, physical similarity and differences, DNA......... I believe that we have to acknowledge our differences but still, we can arrange our political system in a civilized way to live together peacefully. If we respect individual right we guarantee collective right too.

  • @abinettekalign
    @abinettekalign 4 года назад

    be D/r hersido hasab betame esmamalehu endzih ayinetun yaberkitle fetari

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 года назад +6

    God bless you my brother we need to call racism for what it is. Very delusional.

  • @zelalemabebe3375
    @zelalemabebe3375 4 года назад

    Thank you guys

  • @lizzieadugna3506
    @lizzieadugna3506 Год назад

    It is true it is elusion

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 4 года назад

    Dear Dr. Ersido, I have an idea. How about transforming the so-called Nations and Nationalities into Civil Societies rather than political organizations. I can't agree more when you suggested decoupling land - a commodity - from the politics of "nations and Nationalities".

    • @erssido2030
      @erssido2030 4 года назад

      Perfect!!!!!
      RUSIA DID THAT!!

  • @user-uw1mx9rj7w
    @user-uw1mx9rj7w 3 месяца назад

    Andand sewoch "ene ahiya silehonku enantem mehon alebachihu" sil yigermegnal.

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 3 года назад

    ብዙ ዕውቀት ያገኘሁበትና አስተሳሰቤን እንዳስተካክል የረዳኝ ውይይት ነውና ለሁሉም መዳረስ ያለበት ነው ብየ ስለማምን በጉልህ ሚድያዎች ቢተላለፍና የብሔር ፖለቲካ አራማጆች በውይይቱ ላይ ተሳታፊ ቢሆኑ:: ተውያያዎቹን በእጅጉ አመሰግናለሁ::

  • @1benyam1
    @1benyam1 4 года назад +1

    በጣም ግሩም መርሀ ግብር ቀጥሉበት፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ወደፊት መጓዝ ሲገባን በዘር ወግቶ የጎተተን ወያኔ ነው አሁንም የኦነግ ርዝራዦች ተቀርቅረውበት ሀገራችንንም ሊቀረቅሯት ቆርጠዋል፤ እንደኔ ብዙሀኑ ከዘር ጋኔን ሚላቀቀው እንዲህ አይነት ውይይት ሲኖርና እንዲህ ምርጥ መፅሐፍ ስታስተዋውቁን ነው፤ የቃዡትን ፕሮፌሰር ተብዬዎቹንማ አየናቸው -የቡዳ ፓለታካ- ሲሉ አራምባ ቆቦ ሲረግጡ ከርመው ከጃ አውሬው ጋር ተጣብተዋል፤ ድንቄም ፕሮፌሰር፥ እናንተ ብቻ በርቱ ለህዝባችን አብሩለት አሳዩት በዘረኞቹ ቅዥት እንዳይቀረቀር፤

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 4 года назад +1

    ሳይንሱማ ይህ ነው እስቲ አዋቂ ነን የሚል መጥቶ ይሞግተው፡፡ ችግሩ እኮ ምድረ የውሸት ዶ/ርና ምሁር ስለእውቀቱ እንዳይጠየቅ ቀላሏን የዘር አሉባልታ በመዝራት ከጥያቄ ለመዳን እንዳይነቃበት ለመከላከል ነው፡፡፡መንግስት እስቲ ይህን የመሰለን እውቀት ቦታ ሰጥቶ በሚዲያው ያወያይ፡፡ እውቀት የሚሸከም ጭንቅላት ጠፍቷል ምድረ መሃይማን ማንበብ ስለሚከብደው አሉባልታ አድምጦ መድገም እውቀት ሆኗል፡

  • @akmalakmal4758
    @akmalakmal4758 3 года назад

    የቤሔራ መንነት ቅ የምለውን ንግግራ አረቴ ነው የሰመሁት እኔ መብረሪየው ተመቸኛ

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 4 года назад +1

    ምርጦች እንደምን ናችሁ

  • @ayalewhundessa9189
    @ayalewhundessa9189 4 года назад +1

    It is interesting discussion. If anyone is interested to further reading, I recomend to read the book called moral politics by prof. George Lankoff. Which support your view; specially how human beings are influenced by the socalled VALUE instead of INTEREST.

  • @tesfayebezu5820
    @tesfayebezu5820 4 года назад

    i apperciate both pannalists b/se they are telling us the fact on the ground not something romantic.

  • @akmalakmal4758
    @akmalakmal4758 3 года назад +1

    ሰብሲቤ በጠም የምገራም አይድየ እስከ ቀበሌ ድረሱ እበከቹ አደረ

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 4 года назад +1

    Genuine scholars. I recommend the deluded politicians to consider the madness they are in...

  • @danbole1233
    @danbole1233 4 года назад +1

    Doctors. Ahune letamemute ye Ethiopia potetikeghoche Doctors Nachu bertu. Yehene Ewntawoche menagerachu ye heyewte waga liasekefelachu Bicheleme Deferete jegenenetachehune adenkalhu. Fesume kebere yegebachuhale.