ክፍል 1 ፡ የመጣው ይምጣ ብዬ ሲም ካርዱን ጥርሴ ውስጥ ከተትኩት - ክፍል 2 አርብ ማታ Comedian Eshetu Melese - Donkey Tube 2022
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- Donkey Tube is the brainchild of Comedian Eshetu. he is a Comedian and Entrepreneur , with a
focus on both Comedy and philanthropy Sectors.
Uploading Contents of Donkey tube to any other social media channels, pages, accounts and groups with out the producers consent is strictly prohibited and may result in submitting a copyright strike.
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposebla...
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatech...
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatec...
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
#Comedy
#Ethiopianfun
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ - Приколы
ልጁ ተጫዋች ስለሆነ ሳይጨነቅ እና ሰውንም በማያስጨንቅ መልኩ ስለሚያወራ እንጂ በጣም ያሳዝናል እንኳን ለሀገርክ መሬት አበቃህ ወንድሜ ሌሎችም እመብርሃን ትጎብኛቸው 😭😭😭
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
በትክክል ግማሹን ነው የገለፀው አላህ ይድረስልን ብቻ እናሳዝናለን
B5mi.
l
አይይይ የሰው ሀገር አሏህ ሆይ
በሀገራችን ላይ ተደስተው
በነፃነት ከሚኖሩት ሰዎች አርገን
ያረብ የሰው ሃገር የሰው ነው
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝብ 🇪🇹🙏😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
አሚን ያረብ።
Aimn
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
ወገኖች ይህን እያየን ለምን አንፈቃቀርም ወገኖች ሀገራችን ትበቃናለች ተንበርክኬ ድንጋይ ተሸክሜ ልለምናችሁ ጦርነቱን እንተውና እንተሳሰብ
እህትደምርኝዪበቅንነትቤተሠብእንሁን
ማንም ምረዳን የለም እህት😭😭😭😭😭😭🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😍እባካቹሁ
@@TubeTube-vf4yb
አልሚ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@@ZAMZAM-dz6dr ደምሪኝ ዜድ ደመርኩሽ
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
እኔ አላዘንኩ በጣም ነው የደነገጥኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭 ከመስማት አለመስማት ይሻላል 😥😥😥😥😥😥😥 በጣም አዝኛለሁ ለወገኔ 😭😭😭😭😭 ማለት የምችለው አንድ ነገር ካለ ፈጣሪን አስበን እኛ ልጆችህን አስበን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
ወይ ዘረኝነት ያረቢ ዘረኝነት ጥምብ ናት ተዋት ብለዋል ውዱ ነብያችን ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወንድማች እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አለሀምዱሊላህ
አሹዬ ጌታ ይባርክህ ሁሌም ድምጽ ነህ በሣውዲ ላሉ እሥረኞ ሁሌም ከፍ በል እንደ አንተ አይነት ይብዙልን ለሣውዲ እሠረኞቼ ድምጽ ይሁኑ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
በሀገርም በስደትም ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሚን
አሜንአሜንአሜን
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@@mahi141 አድርጌአለሁእኔበርቺ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እንካን ወደ ሀገር በሰላም መጣክ ሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ካንታ ጋር ከሆነ ሁሉንም ታልፍለክ ፡፡ ሰላም ለሀገራችንና በውጪ ላሉ ወገኖቻግን ይሁን ፡፡
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
እንኳን ወደ እናት ሃገርህ በሰላም ተመለስክ ለቤተሰቦችህም እንኳን ደስ አላችሁ !!
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
የሰፈሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ቅን ኢትዮጵያዊ ። እግዚአብሔር የመከራውን ጊዜ እንኳን አሻገሰህ በእውነት
እውነት በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ለሕዝባችን ክንዱን ይዘርጋልን እንጅ እውነት ሰው በሰው በጨከነበት ዘመን እግዚአብሔር መፍትሄ አለው እና ያስበን
ወንድሜ የሚገርም ታሪክ ነው እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ
አሁንም ላይ ያሉት እየተሰቃዩ ያሉት እህት ወንድሞችን እግዚአብሔር ይርዳቸው ከዚህ ፈተና ያውጣቸው 🙏
ወላሂ እኔ አሁንስ የጨነቀኝ ነገር ቢኖር እንዴት ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዴምንገናኝ ያስጨንቀኛል መግስታችንም እንዴሰዉ አልቆጠረን ያረብ አላህ አንተ ድረስልን
እግዚአብሔር በእስር ያሉትንም ያስብልን የሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን ልብ የሚነካ ታርክ ነው
እንዴት ሰው በሌላ ሃገር እስርቤት ዉስጥ ሆኖ እየተሰቃየ እንዴት በብሄር ይጣላል አንድ ሁኖ ተባብሮ ችግሩን እንደማሳለፍ?🤔 የሰው ልጅ ይሄን ያክል ይዘቅጣል ማለት ነው? አላህ ይሁነን
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
ወንድሜ እንኩዋን በሰላም ለዚህ ቀን አበቃህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እፍፍፍ አይ የሳውድ ግፍ ብቻ ከባድ ነው አላህ በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ወንድም እውነት ነው መሬቶ ንፁህ ህዝባ ደሞ የተረገሙ ናቸው አላህ ለሁሉም ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው የኔ ወንድሞቸ እህቶች በጣም ተሠቃዩ እስኪ መንግስት ይኸንን ሁሉ ግፍ ስማ 👂👂👂 ኢትዮጵያ በመሆናችን ብቻ ይኸ ሁሉ ግፍ ና መከራ ኢሿ አላህ ይኸ ሁሉ ቀን ያልፍል ቢዘገይም እስከዛው አላህ ይሁናችሁ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ሀቢቢ ያረሱለላ
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
Sellellahu alyhi wesselem
ሰ ሀ ወ
አላሁመሰሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ወአላአሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም
ዐበጣም ያሳዝናል የሰው ሀገር የሰው ሀገር ነው ቶፊቅ በጣም ጨዎ ምርጥ አባት ምርጥ ባላ ስርአት ይዘህ በኖርክበት አገር በዚህ ሁኔታ በመውጣትክ በጣም ልቤ ያዘነው አይዞኘ ለበጎ ነው እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አላህ ወንድሞቻችንን ለሀገር ያብቃቸው ግድ የለም ያገሬ ልጆች እምባ በሚዳ አይቀርም አላህ በጊዜው ይበቀላላ አየረሳም
ሱበሀን አላህ እኔ በጣም ተሰማኝ ወላሂ ጨነቀኝ ቅጥየሌለው ኢጋማ ተሸክሜ ኢጃዛ ከወጣሁ 1 አመት ሞላኝ የሳውዲን ሹርጣ በጣም ነው የምፈራቸው በኢጋማየ አልተማመንም
የኔ ቢጤ እኔም እንዳች ነኝ
ማልሽ ሁሉም ለበጎ ነው እውነትም አጥኸር በለድ ነበረ ግን ነገ የቂያማ ቀን ትደራረዳላቹ እኔ ደስ የሚለኝ ይህ ነው የቂያማ ቀን እኩል እንፈራረዳለን ቀን አለ እነሱም የጃቸው ያገኛሉ ይንሻላህ
ያረቢ የአሏህ ወንደማችን እንኩዋን ለሀገርህ አበቃህ አልሀምዱሊሏህ ወይኔ ወንደሜቻችን አሁንም እንደዚህው እየተሰቃዩ ነው ያርቢ
ወንድማችን ቶፊቅ እኳን ለሃገርህ አበቃህ ያተን ቀን ለሁሉም ይስጣቸዉ🙏
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥🙏
እሸት እወድህ ነበር ይሔን አሳዛኝ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ በክፍል ሁለት ይቀጥላል ስትለኝ ንድድ ነው ያለኝ
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጣቸው የሳውዲ ፓሊሶች
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
ከችግር ሀላ ምቾት
ከበሽታ በሃላ ጤና
ከሀዘን በሃላ ደስታ
ከጨለማ በሃላ ብርሀን አለ ሁሉም ያልፍል
ያልፍ ይሆን
እውነት ነው
ምርጥ
የሚገርም ነገር ነው አንድ ፊልም ቢሰራበት አሪፍ ነበር ብዙ የሀገር ልጆችን የሚያስታርቅ ነው
አባቴ አንተ በደጉ ጊዜ ነዉ የታሰርከዉ አሁን ስቃዩ በ 10 እጥፍ አድጓል እደዘንድሮዉ የዘይት ዋጋ 😭
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
በጣም እግዜር ይርዳን
ወይኔ በጣም አሠዛኝ ታሪክ ዳርሦብሐል በጠም ጎባዝ ነሕ የንታም የሌላውም ድካም በከንቱ አልቃረም የነንታ ለውጥ ነው በሠለም አገር መግባታቹ የመየልፍ ዬለምና አለፋ አለሐምዱሊላሕ።
ወላሂ ከልቤ ነው ያደመጥኩ በጣም ያሳዝናል በቃ እኛ ኢትዮጵያዊ ዋጋ እንደሌሌን ሁሉም ያቃል
Gen eco welum Ethiopiawe bikebaber endi mione aymeslgemn becha Ethiopiawewenm endit endemenasetemerw new gera yemigebaw bemenegager yemayamenu eni eni becha zergenet becha fetary le Ethiopiachn yewenew
Tofik Enkuwan lagerh meret abekah! Tofik hizbu yan yahil metifo silehone ayimeslegnm! gin yechigru sifatna yehige wetu mebzat lenesum lekutitir betam aschegari silehone yimeslegnal! endante yalewum higawiwum ekul yisekayal! Fetari agerachinin Selam yarglin! Agerachinin yasadgiln! Alemachinin Selam yarglin yasadglin!
ልብ ግዙ የሠው ሀገር የሠው ነው ሀገራቺሁ ላይ ሰራ እየፈጠራቺሁ ሰሩ ነገር ግን መግሰት በአየር ሲመልሳቸው በበሀር ትመለሣላቺሁ 😍😍
Hgerachn min mifteraln bnors min Selam ale effffff
ያረቢ ይሁሉ ጭካኔ ለምድነው ሚሰሩት አላህን አይፈሩምዴ እደዚ አጸያፊ ስራ ሲሰሩ አላህ ልብ ይስጣቸው አተም እካን ለሀገርህ አበቃህ የቀሩትንም በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው
እሸ እንዳታይነት ጀግና ለሀገርቻን ያሰፈልጋታል
ትክክል ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
አገላለፀህ ምርጥነው ይመችህ አገሪቱ ሠወች እጂይ እምነት በሠው አይመዘንም
ያአላህ ወላሂ እደዝህ አይነት ግፍ ስኡዲላይ ያለ አይመስለኚም ነበር
ግን የማነዘነጋዉ ነገር አምድነታቺን ምን ያክል እደሚጠቅመን ነዉ
አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ያረብ
አሚን ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
የኔ ደግ ሁሉም ቦታ ያንተ ደግነት መለኪያ የለውም ምን አለ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከዚህ ትልቅ መልክት ያለው ቪድዮ ቢንማርበት ዘረኛነት በቀረብንና አንዱ ለአንዱ ብንተዛዘን
አይይይይ የኛ የሀበሾች ስቃይ ሀገርም ስቃይ ከሀገር ውጭ ስቃይ ምን እንደሚሻለን አላውቅም ።በተለይ ሀገር ውስጥ ኤርፖርት ውስጥ እንደት እንደሚያገላቱን ከአረብ ሀገር የምንመለሰው ሰው አንመስላቸውም ።ብቻ አልሃምዱሊላ
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
የሚገርም አስቸጋሪህይወት ህዝባችንንፈጣሪ ልዩነታችነነወደጎንአድርጎ እደዱሮውበሠላም ያኑረን ችግርመከራንያጥፋልን አሚንይሄሁሉጫና የግብፅመግስትእጅእዳለበትያመላክታል እናፈጣሪማአቱንያውርድባት ።
ወይኔ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ይሆን ስቃያችን የሚያበቃው ፈጣሪ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን 😢😢😢 ምህረትክን ላክልን
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
በስደት አለም የምትገኙ እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
ውዴደምርኝቤተሠብእንሁንበቅንነት
አላሁመ አሚን።
አሚን ያረብ😢😢
የኔ ወንድም የሰው ሃገር ከባድ ነው በተለይ እነሱ ህሊናና ይሉንታ የላቸውም እንደዚ አልፎ ሲወራ ቀላል ይመስላል እንኳን ለዚ አበቃህ ወቶ መቅረትም አለና
@@ewnettube2001 እሺ
በእውነት ሳይሰለችኝ ደቂቃዋን ሙሉ ነው የሰማሁት ዋ የሰው ሃገር ኑሮ ያረብ በእስር ያሉትን ወገኖች ለእናት ሃገራቸው አብቃቸው
እሼ ወድሜ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደሞ ክፍል 2 ትን በጉጉት እየጠበቅን ነው
በጣም እናመሰግናለን እሸቱ እድሜ ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የስደት ኑሮ ከባድ ነው ግን ብሶትን ደግሞ ሰሚ ካለ ማውራቱ ጥሩ ነው እና አንተ ነህ ከኢትዮጲያ ድምፅ እምትሆነን እና እንኳን እስር ቤት የገባ በውጭ ያለው በሰቀቀን በፍራት ነው እየተጨነቅን ያለነው ብቻ ከባድ ነው እሄ ፈተና አልፎ ሃገራችን ሰላም ሁኖ ለሃገራችን ያብቃን ስደት በቃን
😥😥😥😥ያረቢ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
ስደት.ቡዙ.ፍተና.ናው.ግን.እግዛቢሄር.ያግዘናል
ያረህማን ረሂም አጂብ ምንአይነት ግዜዴረሥን
አይሳኡዲ ሹርጣወች አላህይፋረዳቸዉ
አወለን ወንዲም አለም እንካን በሠላም ለሀገርህ አበቃህ ቀሪወቹ በሠላም ለሀገራቸዉ ለሀገራችን ያብቃን
ፍትህ በሳውዲ ላሉት እኅት ወንድሞቻችን እረ እዳው ሰሚ ያጣ ጮሆት ሆነ 😢😢
ግን ለምን ለምን ኢትዮጲያዊ ብቻ በመሆናችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
@@mahi141 አይባልም እረ ለሰብስክራይብ በፈጣሪ እረ
እኔ አረግሻለኹ እዳው አርጊኝ ብትይኝኮ
ሁሉም ያልፋል እያልን አሳልፈን ታርክለማውራት በቃንአልሁምዱሊላ አብ ሽር ወንድሚ
ወይኔ ቶፊክ በደንብ ግለጸው ግፋቸውን ወንድምዬ እንኳን ለሀገር በሰላም ገባህ 😭😭😭😭መሬቱ የተመረቀ ነው ህዝቡ ግን የተረገመ ነው ሳኡዲ አረብያ።
ማለት!?
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
የኛስ በራሳችን ዜጋ የሚሰራው ግፍ ፅድቅ ነው ወይ ወይስ የሰውን ብቻ ታየን ሲጀመር በሁሉም አገር መጥፎና ጥሩ አለ መላው የአንድ ሀገር ህዝብ መጥፎ ነው ማለት ይከብዳል ሁሉም መጥፎ ቢሆን ኖሮ አበሾች አገራቸው አድርገው ባኖሩ ነበር
@@lidacall5542
ይሄን ዝባዝኬ ወሬሽን ወጥ ሰርተሽ ብይበት።
ኮተት
@@መነናዊትባለማሕተቧ ምነው ለስድም ቸኮልሽ እውነቱ መቀበል ሲያቅተን እንሳደባለን ባለ መሀተቧ እውነት እውነት ነው ምንም ሚቀየር ነገር የለም
አንዳንዴ እግዚአብሔር ሊያሻግርህ ሲፈልግ ብዙ ይፈትንሃል 😥አባቴ ነገሮች ሲዘበራርቁ ቶሎ ተስፋ አትቁርጥ ምን አልባት ነገሮች ቦታ ቦታቸውን እየያዙ ነው ስለዚህ ተስፋ ይኑርህ ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃክ እሼ የሰው ጥግ💓💕💖
አልሀምዱሊላህ
ይህ ሁሉ ስቃይ ሲያልፍ
መወራቱ ለአሏህ ምስጋና
ይድረሰው አሚን💐🇪🇹
@Tነኝ ወሎየዋ
ቲ
ደመርኩሽ ደምሪኝ
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
የሣኡድ ህዝብ የሚደቁኝ እርሥ በርሣቸው የሚከባበሩ ናቸው
የምጠላባቸው ነገር ዘረኚነታቸውን
ከኢትዮጲያ ወች የምጠላው ነገር እርሥ በርሣችን አለመከባበራችነን
ከኢትዮጲያ የምወደዉ ነገር ለውጪ ዜጎች ክብር አለን ዘረኝነት ለውጭ ዜጎች የለነም
አላህይ ግብፅንና ሳአውዲን ጥጋባቸውን አብርድላቸው ደሀ ስርቶ ላይበላ
ዝበይ ሳውዲኮ ሁለተኛ ሀገራቺንናት ሳኡድን አላህ ይጠብቃት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃት ያረብ
አርፈው ቢሰሩ ማን ከለከላቸው ?ህግ እየጣሱ አይደል?አረቄ እየተጠመቀና ሴትና ወንድ እያገናኙ ስንት ወንጀል እየተሰራ አይደል?ይህን ሁላ ኢትዮጲያዊያን አይደል ሚሰሩት?
@@s.as.a.a5797 እኮ ሴትንና ወንዲ ተደባልቀው ዝሙት ሲሰሩ እየዊሉ ምን ያርጎቸው የሳውዲ መግስት ትክክለኛ እርምጃነው የወሰደው
በጣም እምመኛው ፕሮግራም ፊሊፒኒወች ተሣኡድ ሢመለሡ ቃለመጠየቅ ይደረግላቸዋል እናም በነሡ እቀና ነበር እናመሠግነለን እሸቱ የሣኡድ ጉድ ቢነገር አያልቅም ሌሎችንም አቅርብልን በተለይ ወደ ሣኡድ ሊመጡ ላሠብ እድማሩና ሀሣባቸውን እድቀይሩ ይረዳል 👍👍
እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት 😥😥😥😥😥 እግዚአብሔር ፍትህ ስጣቸው ፡የሰው ርህራሄ የላቸውም ሳውዲዎች
Tofik mechem latsnanah adelm betam gobz neh ngerochn mange setaderg yenberbet way belehenetehn yasayal sewoch kante bzuu memar albachew specially saudi yalut ....Allah yehone yasebeleh nger selmenor tesfaa endatkort ente mezelum yaa akhi ...i wish you will had a bright future respect and love
መገን ወድሜ ወገን ወገኞቸ እረ የመግስት ያለህ ምን አይነት ጭካኔ ነው አብይ ውውውውውውውው ተነስ በጣም ረፈደብህኮ ተዋረድን 🇪🇹 በመሆናቺን ብቻ ☝️☝️😭😭😭😭😭
ትክክክል አዴለም በጣም ዋሺህ። ስማቼውን ከስራቼው በላይ ማጥፍት ጥሩ አዴለም እኔም ታስሮያለሁ ኑሪያለሁ እንዴስኡድ ቦሊስ ጥሩ የለም የኛ ቦሊሶች በዱላ ነው የሚያናግርህ ህግ ጥሰን ነው የግባነው ማሳዴሰ የኛ ግዴታ ነው
ኢላሂኮ አደራህን የኔጌታ እኛ ደካማ ባርያሆችህ ነን እኛን ለኛ አትተወን በወንጀላችንም ከሆነ ይቅር ባይ ጌታነህ ይቅር በለን ያረብ
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
ያረቢ ደኺለኽ፣ እህት ወንድሞቼን ከዚህ ጉድ አውጣልን፡፡ ሱብሀነክ ያረብ
እውነትም ልብ ወለድ አይደለም ቶፋዬ እንኳንም አላህ በሰላም ላገርህ አበቃህ ለሌሎቹም እህት ወድሞቻችን አላህ ይድረስላቸው እውነት ነው እኮ አገሩ የተቀደሰ ህዝቦቿ የተረገሙ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እምዬ ዱባይ ሰላም ያላት አገር ያረብ አተ ድረስላቸውና በሰላም ላገራቸው አብቃቸው
Beknnet demrigni wudi
thanks neju
@@tofikabrar8882 ምንም አይደል ወድሜ አልሀምዱሊላላህ ከዛ ስቃይ መውጣትክ ለቀሩትም አላህ ይድረስላቸው
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
ኢሜግሺን ላይም ብሄር እያዬ ነዉ ልቦና ይሰጣቸዉ
ተመስጨ እንደዚህ ፕሮግራም አልሰማሁም 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺አላህ ይርዳቸው የታሰሩት በሁሉም ቦታ የእኛ ስቃይ በዛ
አቤቱ ይቅር በለን ማርን ታረቀን የኔ ጌታ ሲያሳዝኑ አቤት ስቃይ እሱ ይማርን ይፍረድ የተርገሙ ቦሊሶች ነቸው አደለም ለወንድ ለሴት አይራሩም ስላም ይውርድ ክእግዛብሄር
ቀጣይ እሽ ባለቤተም እስርቤት ነው አላህ ከስር ነጃ ይበላቸው
ቦታው ጦሀራ ነው ሰወቹ ነጃሳ ሸይጧን ናቸው ሆደ ተንሰፈሰፈ የኔ ወንድም እንኳን ለሀገርህ አበቃ እኛንም በሰላም አላህ በሀገራችን ይመልሰን
ያረቢ እኛንም እስር ቤት ያሉትንም በአለም የተበተነን ስደተኛ በሰላም ለሀገሩ አብቃን
egziyo esirbetm be biher entalalen syansen new legna endezik mehone ygebanal
ብንስማማ , ብንዋደድ ሀገራችን እንኳን ለኛ ለአለም ትበቃለች እኔን ወገኖቼ አረቦች በጭንቅላታቸው ሳይሆን በእግራቸው ነው የሚያስቡት አላህ የእጃቸው ይስጣቸው ደግሞም ያገኙታል ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ !!
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
እኛስ በምነው ምናስበው ወንድማችን በቁሙ እያቃጠልን እነዚ ቢጎድን ምንም ኣይገርመኝም
አህለን ወንድም እሼቱ አላህይጠብቅ እዉነት እስርቤት የሚሰቃወዮ ወገበኖቻችን ሁሉም ወጥተዉ ሁሉምነገር አልፎ እንዲህ የደረሰባቸዉን ለጓደኛ ለቤተሰብ ስታዋዬ ደስ ይላል የኔወንድም እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወላሂ በጣም ያማል ያዉም የመነሪያ ፍቃድ እያለዉ አብሽር ወንድም አላህ የሚወደዉን ይፈትናል
እንደዚህ አይነት ታሪክ ሲወራ በጣም ደስ ይላል ግን እኛ አሁንም ትምህርት አንወስድም Still ሰው አሁንም በባህር ይሄዳል ምን አይነት ህዝቦች ነን ግን የሳውድ መንግስት ፖሊሶቹ ግን እግዚአብሔር የረገማቸው ነው ። የዱባይ መንግስት ና ፖሊስ የምንግዜም የምርጦች ምርጥ ናቹህ ።
ድባይማ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥🙏
@@mahi141 ይሄው አደረኩሽ
ወንድማችን፡እንኳን፡በሙሉ፡አካልህ፡በሠላም፡ለተወለድክበት፡ምድር፡ገባህ፡አንተን፡ፈጣሪ፡የሠውን፡ልጅ፡ግፍና፡በደል፡ለትውልድ፡እንድትነግር፡ያችን፡ስቃይ፡አልፈህበታል፡አሁንም፡በዚህች፡ሠአት፡የሚሠቃዩትን፡ወገኖቻችን፡ፈጣሪ፡በኪነ፡ጥበቡ፡በሠላም፡ከታሠሩበት፡ይ ፍታልን፡ስቃያቸው፡ን፡በቃ፡በልልን፡ያላንተ፡ማንም፡ረዳት፡የለንም።
ዛሬስ ፍርሀታችን ጨመረ ከእስር ቤት ውጭ ያለነውን ትኬት ቆርጠን እንድንገባ መንገዱን ይክፈትልን የኢትዮጵያ መንግስት 😥😥
በጣም እፍፍፍፍፍፍ
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
ተዘግቷል እንዴ
@@na-uu5or ሌሴባሲ ነው የተዘጋው
@@meryammohammde2650ነዉ እሺ አመሰግናለሁ
ያአላህ ከባድ ነው አያችሁ የኛ ሀበሻወች ሴት እህቶቻቸው ጋ ምን አይነት ዘግናኝ ድርጊት እንደሚፈፅሙ የሚያስጠላው ደግሞ ወንጀለኛው አይገኝም ንፁሀን ሰርተው የሚበላው ነው ብቻ አላህ ለሁሉም ይድረስለን ደግሞ የኛ ኢንባሲወች ለምን እንደ ማናቸውም ኢንባሲ ለታሳሪወች ቀድመው አይደርሱም ለምሳሌ አየኸው የፖኪስታኑም ሆ የሌሎች ኢንባሲ ቶሎ ነው የሚደርሱላቸው ሌላው ደግሞ የኛወቹ በጣም ዘረኞች ናቸው ቆይ ዘረኝነት የት ሊያደርሳቸው ነው ኧረ ተው ዘረኝነትን እናውግዝ በጣም የተጠላ ነው
ኡፍፍ ልቤን አመመኝ ይህ ሁሉ አገራችን ኢትዮጵያ ደሀ ስለሆነች ነው ድህነት ያስድደናል እዝናለሁ በእውነት ድህነታችን 😔😔
እንኳን ላገርህ በሰላም በቃህ ቀሪ እህት ወንድሞቻችንን አላህ ይድሩስላቸው ላገራቸው በሰላም ያብቃቸው
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ደምሪኝ የኔ መልካም
ቶፊክ እንኳን በሰላም ወደ ሀገር ገባክ ስደት በጣም ከባደነው ለወንድምቻች ፈጣሪ ይድረስላቸው
ዌልካም ብለናል
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ለሀገርህ ለቤተሰብህ አበቃህ
በእመቤቴ ሰብስክ አሪግኝ😥🙏
አይ የኛ ነገር እረ ሁሌ እሮሮ መሰማት በቃ በለን ጌታየ የቀረነውም ለቅመው ሳያሰገቡን መንገድ ክፈቱልን ትኬት እየቆረጥን እንግባበት ከሀገር ሞት ነው እዚም ሞት
የሡሦእናትውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
የሚገርመው ነገር ሁሌም እሰው ሀገር ሆነን በብሄር መለያይታችን በጣም ያሳዝነናል የብሄር ልይነት ሳዑዲ ብቻ አይደለም ያለው ፍቅር ይስጠን ብቻ ሌላው ደም ሁሌም የምናገረው ነገር ስለ ኢትዮጵያ ቆንስላ ነው የማንኛውም ሀገር ዜጋ ቆንስላ በቶሎ ምላሽ ይሰጣል ለዜጎቻቸ በፍጥነት ይደርሳሉ
ወይኔ ወገኖቼ ለካስ የእባይን እልህ ግብፃውያን እዚያው ተወጡባችሁ ማለት ነው እይዞህ ቶፊቅ እገርህ ገብተሀል ብርቱ
እንኳን ለሀገር እና በሰላም ከቤተሰብህ ጋል ለመቀላቀል አበቃህ ለሌሎቹም መድሃኔአለም እንዲረዳቸው በርትተን በፀሎት ማሰብ እንጂ ሌላ ምን ይባላል
ያአላ ወላሂ ሳላቀው እያለቀስኩ ነው ያየውት ውይ ስደት አላህ ያጥፋው
አቤት ወላሂ ፊልም እሚመስል ህይወት የኛ ነገር እንድህ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጎመን በጤና እሚባለው ለዚህ ነው ወላሂ በትንሽ ሀበሾች ሁሉም ሀበሻ እድጠላ ተደረገ እና አንድ የሳኡድ ፓሊስ መንግድ ላይ ቆም ብሎት እሚሮጠጥ ሰው ቢኖር ሀበሻ ነው የነሱ ዜጋ እራሱ በጣም ነው እሚፈራቸው የእኛ ወንዶች ግን እንኳን ሊፈሩ ብቻውን ካገኙ ወይ ይሮጣሉ ወይ ይማታሉ እነሱ ደግሞ በጣም የበላይነት ስሜት ስላለ እንደት እነኝህ ድሆች ይመቱናን ብለው አንዱ ባጠፋው ሁሉንም ሀበሻ አባረው ነው እሚመቱት እንኳን ሳኡድዎችን የመኒዎችን የቀየሯቸው የኛው ሰው ነው እና ከባድ ነው
እሚገርም ነው በስመዓብ ጌታ ሆይ ሌሎቹንም በሰላም ለወገን ዘመድ ለሀገራቸው ያብቃቸው ስቃያቸው እፍፍፍፍፍ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
ከባድ ነው
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
Addis video post argenal channel wst gebuna tagabazulen
ኑ እንደማመር
@@mahi141 ነይ እንደማመር
@@kkkk-pd9rh በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🥰🥰
Masha alah wandeme tawfeq absher alah yemewadawen yefatenal....enkwan la hagareh abaqah
"ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀገሬ ልጆች ለኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ሆይ ድረስ ለወገኔ
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
በጣም የም የስ ጣለ የሚያሳዝን ነገር ነው የሰው አገር እና በስር ቤት ምን አመጣው ዘረኝነት፣ ከሁሉም ተማር ጠን ስቃይ የበዘብን፣ለዚህ ነው።🇰🇼☝☝ሰላም፣Ethiopian፣አደረህ
አይ እኛ ሀበሻ ፈተና እህህ የሰው ሀገር አላህዬ ባገራችን አኑረን ሰላሟንም መልስልን ያረህማን😢😢💔
አሚን ያረብ
ወይ ኢትዮጲያ የሚሰማው ምን ሰው በሀገርም በውጭም ስቃይ ሀገሬ ሰው አጣጭ ለዜጎች የሚቆረቆር እንኳን ይጥፋ አስበን አምላክ
ቶፊቅዬ እንኳን አላህ ለሀገርህ አበቃህ
አይየሳኡድ ሂወት እንዴነው በስተመጨረሻ
እንኳምበሠላምለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ
አላህበሠላምያ ያስገባን በሰድት ያለችሁ እህትእና ወንሞቸ
እኛ የገደሉን በይበልጥ ኤምባሲዎች ናቸው እግዚአብሔር ይሰራቸውን ይስጣቸው
እንኳን እግዚአብሔር ለሀገር በስላም አበቃ በእውነት ያሳዝናል ምን ግድ ነው የመጣብን በሀገር ውስጥም በውጪም መከራችን በዛ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ወገኖቼ
ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ስደት በኛ ይብቃ 😥የወንድሞቼ ስቃይ ይብቃ😥
በፈጣሪ ሰብስክራ አርግኝ ስደት ስልችት ብሎኛል😥😥😥🙏🙏
ይገርማል
ያአሏህ 😭😭 አሁን እኛ ሳኡዲ ነው ያለንው መኖርያ ፍቃድም የለንም ያረቢ ጭንቀት ወላሂ እኔስ ፈራሁ ያኢላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እንደው ምን ይሻለናል የሴቶቹስ ሰቃይ እንደት ነው 😭😭😭😭 የሄ አብይ ከመጣ ወድህ ነው የኢትዮጵያን ሰቃይ የበዛው በሀገር ውስጥም በሀገር ወጪም ስቀያችን በዛ ተውፉቅ ወንድማችን እንኳን እሩህህን ይዘህ ለሀገርህ አበቃህ ለኛም ዱአ አድርግልን 🙏🙏 ወላሂ ፈራሁ ደሞ እስር ቤት አይቼ አላቅም 😭😭😭😭 የአሏህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍፍ አብይ የስራህን ይስጥህ
ሀስቡነሏህ ወኔዕመል ወኪል ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም በማውቀው ልመስክር አጥሀር በለድ ወአሕሰን ሸዕብ የዘጠን አመት ምስክርነቴ ነው ህዝብ እንደ ህዝብ በሆነ ቁንፅል አጋጣሚና ክስተት በተወሰኑ ሰዎች ባህሪ በጅምላ አይፈረድም
እስኪ ሀገራችንን ዞር ብላቹ ተመልከቱ እርስ በርስ ደም ሲፈሰስ
እነዚኮ ለዘመናት በሰማይ በምድር ሲሰገሰግ የኖረን የኛ ህዝብ በእንክብካቤ ይዘው መሳርፈው በነፃ ወደ ሀገሩ ሲሸኙ የነበሩ ናቸው አሁን የኛም ጉድ በዛ እነሱም ለረሳቸው ማሰብ ሲጀምሩ ልቀቁ ብለው ሰውን እንዲሰለች ማድረግ ሲጀምሩ ምንም ሰብአዊነት እንደሌለና መጠፎውን ብቻ ማውራት የስነምግባር ግድፈት ይመስለኛል በደል የለም ሳይሆን ፍፁም እንዲሆኑ ማሰብ አግባብ አይደለም ለማለት ነው