Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሻሎም የደማቅ ሕይወት አገልግሎት ቤተሰቦች በውጭ ሀገር የምትገኙ Gofund.me ተከፍቱዋል👉 gofund.me/aa4fcb1a አገልግሎታችንን በገንዘባቹ ደግፍ በሀገር ውስጥ የምትገኙም 1000068647634 CBE 251916624398 WAHATSAP Telgram ታገኙኛላቹ❤❤
እሺ 🙏
ዘሌ ተበረክልኝ!!!!!!
Egzabher yasarifish yene wudi❤❤❤❤❤❤❤
ደማቅ ሕይወት ፕሮግራም እጅግ በጣም ወድጃችኋለሁ ተባረኩ!! መዓዛን እግዚአብሔር ይባርከት
እኔም ደረሰች ደረሰች ስባል የጌታ ፀጋ በብዙ ነበር በውስጤ ግን ያልጠበኩት ፈተና ሆኖ ጌታ በሌላ መንገድ እያሳለፈኝ ዛሬን ደርሻለሁ : ግን በምንም ውስጥ ብናልፍ የበለጠ የጌታ ጥገኛ ያረገናል እንጂ በፍፁም ከሱ ዞር አንልም እኔ በበኩሌ በማልፍባቸው መንገዶች ሁሉ አምላኬ ላይ ጥገኛ ስሆን ነው ያየሁት ይሄ ደሞ በጣም ደስ ይላል እንኳንም የሱ ሆንኩኝ እንኳንም ከችግሬ በፊት ጌታዬ አገኘኝ : ጌታ ትልቅ ነውውውው
እግዚአብሔር ምህረትን አብዝቶ ከ ልጇቿ አባት ጋር ቢታረቁ እግዚአብሔር ምስክሬ ትልቅ የወንጌል አገልግሎት ይኖራቸዋል አቤቱ ጌታ ሆይ የፈረሰውን ቅጥር አንተ ገንባላቸው የ አብርሃምን ልብ አራራለት በ አብሮነት የሰይጣን ምሽግ ይፈርሳል ትዳር ፈርሶ አገልግሎት ውበት የለውም አባ አንድ እንዳድፕረካቸው ስለ ተፈጠሩት ልጆች ጣልቃ ግባ 🙏
መዓዚ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል ተበረክ ደግሞም ከአብርሽ ጋርታርቃችሁ ማየት ነዉ ናፍቆቴ
ዘላለም አንተም ተባረክ በአካባቢ ያሉትን አገልጋዮች እያወጣህ ስላለህ ተባረክ
ዘሌ ተባረክ እባክህን ባለቤትዋን አቅርብልን ጌታ ይርዳሽ እናቴ
በጌታ ስም ከእንግዲህ በኋላ የለሽ ዘመን የከሰ ና የምስክርነት ና የምስገና ይሁንልሽ መዚዬ!!! ይሁን
አይዞሽ ማዙዬ ቀን አለሺ ታረክሸን እግዚአብሔር አምላክ ይቀየራል 🙏ዞላዬ ተባረክልን የልጅ አዋቂ ዘመንህ ይለምለም ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን
ዞላ በቢዙ ተባረክ ስለዝህ ፒሮግራም እግዚአብሔር ይሜስገን ገታ ትዳራችሁ እንደገና ያቁመው እሱ ጣልቃ ይግባ እህቴ አይዞሽ
ውድ የደማቅ ሕይወት አገልግሎት አዘጋጅ ወንድሜ ዘላለም በእውነት ጌታ ይባርክህ እላለሁ። ቀጥዬ የምለው ነገር ቢኖር ዘማሪት መዓዛ ረዳንና ወንድሜን ቄስ አብርሃምን ኦጋዶን በቅርበት አውቃቸው ነበረና፥ በመካከላቸው በተፈጠረው ነገር ካዙኑ ውንድሞች አንዱ ነኝ። እንግዲህ ምናልባት ወንድሜ አብርሃም አላገባም እንደሆነ እባክህን አቅጣጫ ብታመቻችላቸው እላለሁ። በልጅነታችን ዋጋ በሚያስከፍ ሁኔታ በተለያዩ መድረኮች ማገልገላችንን አስታውሳለሁ። ከእነዚህ አንዱ ከሙዱላ ከተማ ወረድ ብሎ ጃቾ በሚባልበት ከተማ በአፍር ላይ የባሕርዛፍ ቅጠል ተነጥፎልን ተኝተን እያደርን ያገለገልንበት ትዝ ይለኛል። ዛሬ ግን ያን እግዚአብሔር በባርኮቱ የሚበቀልበት ዘመን ነበር። አሁንም አላለፈም እንፀልይላቸዋለን።
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ነገ መልካም ይሆንሊሻለ❤
አሜን አሜን
wowowow ይችን ዘማሪ በጣም ነው የምወዳት ጌታ ጸጋውን ያብዘልሽ ዘሌ አንተንም ጌታ ይባክህ
ተባረኪ እግ/ር ይባርክሸ ይቅር በሉ ይቅር ትባላላቹ
እግ/ር ይባርክህ፣ ይባርክሽ!!!
የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ታሪክሽን ይቀይረው
መዚ ጡሩ ፀገ ናው የሌሺ ጌታ ዘመንሺ ያድስ ታበረኩ❤❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ ወይም ንስሃ በቅድሚያ ከእግዚአብሔር ነዉ። እርሱ የእንደገና አምላክ ነዉ። አይዞሽ እህታችን።
አየዞሺ ማዢያ ተረክሸን ጌታ የቀየረለ ጠለት ይቀጥለሉ
Tebark ፦አግልግሎትህን ና የአንተ መሷዕት እግዝአብሔር ይቀበልህ !!!ዘላለም ፍጻሜ ያማረ ይሁን
ተባረኪ እንደገና ከባላ ቤትሽ ጋራ ተርቀቹ ለማያት ያብቀን ♥️♥️
እውነት ጌታ ጣልቃ ይግባ ላቸው
አሜንንንንን ጌታ ይባርክሽ አንቺ እደለኛ ነሽ የሚበልጠወን ይዘሻል ዘመንሽ ይለምልም የሆደሽ. ፍሪ ለበረከት ይሁን አሜን❤
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ፤
ዋው ዘማሪት መዓዛ! ይገርማል ። እግዚአብሔር ይመስገን!! ዘነበ ከዶዶላ መካነ ኢየሱስ
በጣም የምንወድሽ እህታችን ታረቁ።
አገልጋዮች እናንተኮ ለምታገለግሉት ምዕመን ምሳሌዎች ናችሁ ያለፈው አልፏል በይቅርታ አንድነታችሁን ማየት እኔ በግሌ በጣም እፈልጋለሁ ተባረኩ እግዚአብሔር አይነቀፍባችሁ
አብራምንም አቅርባህ ቃላ ማጣያቅ ብታዳራግ?ጻጋ ይብዛ
እግዚአብሄር ከሀሳብሽ ጋር ይሁን እናት
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ
Egzyabher talka yegba be hiwotshe wed eheta ayzoshe Egzyabher melkam new degmom awaki new🙏
ውይ ጌታ ይባርክሽ ቤት ኖረ አልኖረ ምድራዊ ሀይወት ነው ፧ዘላለማዊውን መስራት ማገልገል ይበልጣል እባክሽ አትቁሚ እየዘመርሽ እየሰበክሽ ለብዙዎች መፍትሄ ትሆኛለሽ
ቅዱሰን እስት ቸይነሌን አሰድጎኝ ጀማሪ ነኝ
ማአዚይ አይዞሽ እግዚአብር አዋቂ ነው::
ቀጠይ ዘመንሸ የሊምለሜ ይሀን፡፡
ታባራኩ
May God restore your marriage.
ተባረክይ ዘመንሽ ይባረክ
አይዞሽ ያኔ እናቴ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ
Ayzoshe ehita tebarake wondema zealem
ዘላለም እትም በብዙ ተባረክልንን።
ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏
አይዞሺ ውድ የወንጌል አርበኛ ማዝዬ
ኣረ እግዚአብሔር መልካም ያርግልሽ!! እሱ መልካም ነዉና !!ትዳርሽን እንደገና ይስራ
Zemenshe...gete...yeberkshe❤❤❤❤❤❤
Wow tebreku 🤝
Meaziye Yene enat selehulum neger geta awaki new
Ufffffff arrrrr yesmaye abathe yirdash
አሜን ይሁን
ምስኪን የኔ እናት ያለፈችበት ችግር እኮ በጣምምም ከባድ ነው 😢😢😢 ዲፕሬሽን እኮ ማንም ሰው አይረዳም በተለይ ሀገራችን 😢😢 የተጎዳች እሷ ነች ብዙ የፍቅር እርዳታ ያስፈልጋት ነበር እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የኔ እናት አይዞሽ ጌታ ብቻ ነው እስከሽምግልና ሚሸከም : በችግር ጊዜ ጥሎ የማይሄድ የማይከዳ እሱ ብቻ ❤❤❤ አይዞሽ አይዞሽሽሽሽ አይዞሽሽሽሽሽሽ 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ያስለቀሰቺኝ : የሴቶች መከራ ብዙ ነው 😭😭😭😭😭 እንባዬ አልቆም አለ 😢😢 ተባረኪ የኔ እናት ተባረኪ ሰው እኮ ስንት ነገር ተሸክሞ ነው ቆሞ ሲታይ የቆመ ሚመስለው 😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ እይዞሽ #ጌታ_ኢየሱሰ_ረቶሽ ጤናሽ ተመልሶልሽ እዚህ ስለበቃሽ ደስ ይበልሽ። #ጌታ_ይክበር🙌 እዚህ ጥያቄ ምጠይቀው ጥያቄ ከይቅርታ ጋራ @ለፈታ ፓስተር ለባለቤትዋ ነው። #የእግዚአብሔር_ስርአት_ትእዛዝ አፍርስህ ምታገለግለው ? ለምታገለግለው ህዝብስ ስለፍቅር ምን ብለህ ነው ምትስብክላቸው ? ስለ ይቅርታስ ምን ብለህ ነው ምታስተምራቸው ? ሰለፍቺ ምን ብለህ ነው ምታስጠነቃቸው ? እርግጠኛ ነኝ በምታገለግለው ቤተክርስትያን ይህን ሁሉ ችግር ቢፈጠር ምንም ማለት አትችልም አንተ ፈተሀል! እያገለገልክ ነው ሰላሉ ነው። እና እንዴት ነው ማገልገሉ ? ላንተ ብቻ አይደለም በዚህ መንገድ ሚጋዙ አማኛች በዋናው ለመሪዎች ይመለከታል። አሁን ግን በጣም ልቤ ስላመመኝ ነው😢 የፈታ ትልቅ ፓስተር ሲባል/ሉ ኦኦኦ አይባልም #ጌታ_ሆይ_ምህረትህ🙌#እግዚአብሔር_ብቻ_ነው_ትልቅ👑🙌ሰለማላቀው ቤተስብ ትዳር መፍረድ መናገር አልችልም። እላይ የጻፍኩት ሰለአገልግሎት ግን እንደአማኝ መጠየቅ አለብኝ። ደሞ ባለቤትህ እንዳለችው ታማ ነበር ? እና እንተ ንህ እኮ የቤቱ ራስ መቸም ይህ አይጠፋህም ? የፈለገ ቢመጣ በህመምዋ ፣ በችግራቹ አንተ ነህ ተጠያቂ ? #ጌታ_ @ራስ ነህ ብሎሀል አትቀይረው። ሴት ደካማ ነች ይላል #የእግዚአብሔር_ቃል አትቀይረው። ክርስትያን @ፓስተር በችግር በደስታ ፣ በህመም ፣ በሀዘን ችሎ ካላለፈ ከአለማዊ በምን ይለያል ? #ቅዱስ_ቃሉ_ምንይላል “ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ #የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥3ውይ ይህ #ቃል ያስፈራል😢“መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል😢 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።” - ሚልክያስ 2፥16#እግዚአብሔርን የሚጠላው ከመስራት ይጠብቀን🙌😢“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ😢 አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።” - ማቴዎስ 5፥32“በሚስት ታስረህ እንደ ሆንህ መፋታትን አትሻ፤ በሚስት አልታሰርህ እንደ ሆንህ ሚስትን አትሻ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥27ይቅርታ @ፓስተር ይህ መልእክት ብታነበው ደስ ይለኛል ምን ትላለህ ?#እግዚአብሔር_ ለንስሀ ፣ ለእርቅ ያብቃቹ።
ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ መፍታትን አላበረታታም እንዲያነበው የጠየቅሺው መጋቢ ይህንን ከላይ የጠቀሺውን ህያው ቃል አንብቦት የማያውቅ ይመስልሻል ? ስለ እነዚህ ቤተሰብ ሙሉ ታሪክ ታውቂያለሽ እህታችን ካለችው ውጭ ??ይህ ወንድም ለ አስራ ምናምን አመት ሳያገባ እንደሚኖርስ ?ይህ ወንድማችን በድካሙ በጸጋው ብርታት እንደሚያገለግልስ ታውቂያለሽ? ስለማናውቀው ነገር አንፍረድ ይልቅ ለወንድምሺ ጸልይለት ጌታ ይቅር የሚልበትን ጸጋ እንዲሰጠው እንጸልይለት
@@selamawitfentaw3987 tebareki ehit kanchi hassab gar bedenb esmamalehu demo tarkachewn bedenb awkewalehu ....sew ley mefred tiru aydelem
God bless your life both of you we love you ❤
What a life❤praise God❤❤❤
ከባለቤቷ ጋር ቢታረቁ 🥺🥺
Ayasefelegatem Please don't give her that advice
ግ❤😅😊❤😢😊
❤
May God revive ur marrige as new I pray this in the mighty of Jesus . this will happen will hear the testomony soon
tebareki geta beanchi ygletal please try to make your marrige
ኡፍፍፍፍ ግታ ምልክም አባት ነው 😢😢😢
Azshe...e/r...yeksa..zemenshe...naw
Uuuuu yeagaligayi fatana
Wente..naw...gete...yeberakshe
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tekeke Ameeeen
Xaltshe...zeqaa...yebala...yekeftshe..zemene...naw..100/100
Hi❤❤❤❤❤❤
😭😭😭❤❤❤❤
Mazi geta ybarksh keti berci zemri wedfit wengele ihSenfal
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER MEAZA REDA::
Wwwwwwwwooooo
tareq k balbetsh gar
Zolaye አደራ ታሪቀዉ አብሮ እንዲሆኑ ለማድረግ ሞክር
Kabalshi ga tarqashi mayata qaqawo
14 አመት?
Try to return your home your heavenly father can help you!
ይቱብ ቻናል ክፈትላት ፕሊስ ።ፕሮግራሟን እንከታ ተላለን።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ግን ያልገኝ ለምንድን ነው የተፋቱት ???
ይቱብ ክፈትላት
M56
ያመማት እኮ በውጪው አገር postpartum የሚባል ነው አይ አለማውቅ አዪዪ
አቤት የዕውቀት ብዛት
Ayezozh maze
postpartum ማለት ድህረ ወሊድ ማለት ነው።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wowo 😊🙏
ሻሎም የደማቅ ሕይወት አገልግሎት ቤተሰቦች በውጭ ሀገር የምትገኙ Gofund.me ተከፍቱዋል
👉 gofund.me/aa4fcb1a
አገልግሎታችንን በገንዘባቹ ደግፍ በሀገር ውስጥ የምትገኙም 1000068647634 CBE
251916624398 WAHATSAP Telgram ታገኙኛላቹ❤❤
እሺ 🙏
ዘሌ ተበረክልኝ!!!!!!
Egzabher yasarifish yene wudi❤❤❤❤❤❤❤
ደማቅ ሕይወት ፕሮግራም እጅግ በጣም ወድጃችኋለሁ ተባረኩ!! መዓዛን እግዚአብሔር ይባርከት
እኔም ደረሰች ደረሰች ስባል የጌታ ፀጋ በብዙ ነበር በውስጤ ግን ያልጠበኩት ፈተና ሆኖ ጌታ በሌላ መንገድ እያሳለፈኝ ዛሬን ደርሻለሁ : ግን በምንም ውስጥ ብናልፍ የበለጠ የጌታ ጥገኛ ያረገናል እንጂ በፍፁም ከሱ ዞር አንልም እኔ በበኩሌ በማልፍባቸው መንገዶች ሁሉ አምላኬ ላይ ጥገኛ ስሆን ነው ያየሁት ይሄ ደሞ በጣም ደስ ይላል እንኳንም የሱ ሆንኩኝ እንኳንም ከችግሬ በፊት ጌታዬ አገኘኝ : ጌታ ትልቅ ነውውውው
እግዚአብሔር ምህረትን አብዝቶ ከ ልጇቿ አባት ጋር ቢታረቁ እግዚአብሔር ምስክሬ ትልቅ የወንጌል አገልግሎት ይኖራቸዋል አቤቱ ጌታ ሆይ የፈረሰውን ቅጥር አንተ ገንባላቸው የ አብርሃምን ልብ አራራለት በ አብሮነት የሰይጣን ምሽግ ይፈርሳል ትዳር ፈርሶ አገልግሎት ውበት የለውም አባ አንድ እንዳድፕረካቸው ስለ ተፈጠሩት ልጆች ጣልቃ ግባ 🙏
መዓዚ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል ተበረክ ደግሞም ከአብርሽ ጋርታርቃችሁ ማየት ነዉ ናፍቆቴ
ዘላለም አንተም ተባረክ በአካባቢ ያሉትን አገልጋዮች እያወጣህ ስላለህ ተባረክ
ዘሌ ተባረክ እባክህን ባለቤትዋን አቅርብልን ጌታ ይርዳሽ እናቴ
በጌታ ስም ከእንግዲህ በኋላ የለሽ ዘመን የከሰ ና የምስክርነት ና የምስገና ይሁንልሽ መዚዬ!!! ይሁን
አይዞሽ ማዙዬ ቀን አለሺ ታረክሸን እግዚአብሔር አምላክ ይቀየራል 🙏
ዞላዬ ተባረክልን የልጅ አዋቂ ዘመንህ ይለምለም ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን
ዞላ በቢዙ ተባረክ ስለዝህ ፒሮግራም እግዚአብሔር ይሜስገን ገታ ትዳራችሁ እንደገና ያቁመው እሱ ጣልቃ ይግባ እህቴ አይዞሽ
ውድ የደማቅ ሕይወት አገልግሎት አዘጋጅ ወንድሜ ዘላለም በእውነት ጌታ ይባርክህ እላለሁ። ቀጥዬ የምለው ነገር ቢኖር ዘማሪት መዓዛ ረዳንና ወንድሜን ቄስ አብርሃምን ኦጋዶን በቅርበት አውቃቸው ነበረና፥ በመካከላቸው በተፈጠረው ነገር ካዙኑ ውንድሞች አንዱ ነኝ። እንግዲህ ምናልባት ወንድሜ አብርሃም አላገባም እንደሆነ እባክህን አቅጣጫ ብታመቻችላቸው እላለሁ። በልጅነታችን ዋጋ በሚያስከፍ ሁኔታ በተለያዩ መድረኮች ማገልገላችንን አስታውሳለሁ። ከእነዚህ አንዱ ከሙዱላ ከተማ ወረድ ብሎ ጃቾ በሚባልበት ከተማ በአፍር ላይ የባሕርዛፍ ቅጠል ተነጥፎልን ተኝተን እያደርን ያገለገልንበት ትዝ ይለኛል። ዛሬ ግን ያን እግዚአብሔር በባርኮቱ የሚበቀልበት ዘመን ነበር። አሁንም አላለፈም እንፀልይላቸዋለን።
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ነገ መልካም ይሆንሊሻለ❤
አሜን አሜን
wowowow ይችን ዘማሪ በጣም ነው የምወዳት ጌታ ጸጋውን ያብዘልሽ ዘሌ አንተንም ጌታ ይባክህ
ተባረኪ እግ/ር ይባርክሸ ይቅር በሉ ይቅር ትባላላቹ
እግ/ር ይባርክህ፣ ይባርክሽ!!!
የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ታሪክሽን ይቀይረው
መዚ ጡሩ ፀገ ናው የሌሺ ጌታ ዘመንሺ ያድስ ታበረኩ❤❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ ወይም ንስሃ በቅድሚያ ከእግዚአብሔር ነዉ። እርሱ የእንደገና አምላክ ነዉ። አይዞሽ እህታችን።
አየዞሺ ማዢያ ተረክሸን ጌታ የቀየረለ ጠለት ይቀጥለሉ
Tebark ፦አግልግሎትህን ና የአንተ መሷዕት እግዝአብሔር ይቀበልህ !!!ዘላለም ፍጻሜ ያማረ ይሁን
ተባረኪ እንደገና ከባላ ቤትሽ ጋራ ተርቀቹ ለማያት ያብቀን ♥️♥️
እውነት ጌታ ጣልቃ ይግባ ላቸው
አሜንንንንን ጌታ ይባርክሽ አንቺ እደለኛ ነሽ የሚበልጠወን ይዘሻል ዘመንሽ ይለምልም የሆደሽ. ፍሪ ለበረከት ይሁን አሜን❤
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ፤
ዋው ዘማሪት መዓዛ! ይገርማል ። እግዚአብሔር ይመስገን!!
ዘነበ ከዶዶላ መካነ ኢየሱስ
በጣም የምንወድሽ እህታችን ታረቁ።
አገልጋዮች እናንተኮ ለምታገለግሉት ምዕመን ምሳሌዎች ናችሁ ያለፈው አልፏል በይቅርታ አንድነታችሁን ማየት እኔ በግሌ በጣም እፈልጋለሁ ተባረኩ እግዚአብሔር አይነቀፍባችሁ
አብራምንም አቅርባህ ቃላ ማጣያቅ ብታዳራግ?ጻጋ ይብዛ
እግዚአብሄር ከሀሳብሽ ጋር ይሁን እናት
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ
Egzyabher talka yegba be hiwotshe wed eheta ayzoshe Egzyabher melkam new degmom awaki new🙏
ውይ ጌታ ይባርክሽ ቤት ኖረ አልኖረ ምድራዊ ሀይወት ነው ፧ዘላለማዊውን መስራት ማገልገል ይበልጣል እባክሽ አትቁሚ እየዘመርሽ እየሰበክሽ ለብዙዎች መፍትሄ ትሆኛለሽ
ቅዱሰን እስት ቸይነሌን አሰድጎኝ ጀማሪ ነኝ
ማአዚይ አይዞሽ እግዚአብር አዋቂ ነው::
ቀጠይ ዘመንሸ የሊምለሜ ይሀን፡፡
ታባራኩ
May God restore your marriage.
ተባረክይ ዘመንሽ ይባረክ
አይዞሽ ያኔ እናቴ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ
Ayzoshe ehita tebarake wondema zealem
ዘላለም እትም በብዙ ተባረክልንን።
ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏
አይዞሺ ውድ የወንጌል አርበኛ ማዝዬ
ኣረ እግዚአብሔር መልካም ያርግልሽ!! እሱ መልካም ነዉና !!ትዳርሽን እንደገና ይስራ
Zemenshe...gete...yeberkshe❤❤❤❤❤❤
Wow tebreku 🤝
Meaziye Yene enat selehulum neger geta awaki new
Ufffffff arrrrr yesmaye abathe yirdash
አሜን ይሁን
ምስኪን የኔ እናት ያለፈችበት ችግር እኮ በጣምምም ከባድ ነው 😢😢😢 ዲፕሬሽን እኮ ማንም ሰው አይረዳም በተለይ ሀገራችን 😢😢 የተጎዳች እሷ ነች ብዙ የፍቅር እርዳታ ያስፈልጋት ነበር እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የኔ እናት አይዞሽ ጌታ ብቻ ነው እስከሽምግልና ሚሸከም : በችግር ጊዜ ጥሎ የማይሄድ የማይከዳ እሱ ብቻ ❤❤❤ አይዞሽ አይዞሽሽሽሽ አይዞሽሽሽሽሽሽ 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ያስለቀሰቺኝ : የሴቶች መከራ ብዙ ነው 😭😭😭😭😭 እንባዬ አልቆም አለ 😢😢 ተባረኪ የኔ እናት ተባረኪ ሰው እኮ ስንት ነገር ተሸክሞ ነው ቆሞ ሲታይ የቆመ ሚመስለው 😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ እይዞሽ #ጌታ_ኢየሱሰ_ረቶሽ ጤናሽ ተመልሶልሽ እዚህ ስለበቃሽ ደስ ይበልሽ። #ጌታ_ይክበር🙌
እዚህ ጥያቄ ምጠይቀው ጥያቄ ከይቅርታ ጋራ @ለፈታ ፓስተር ለባለቤትዋ ነው። #የእግዚአብሔር_ስርአት_ትእዛዝ አፍርስህ ምታገለግለው ? ለምታገለግለው ህዝብስ ስለፍቅር ምን ብለህ ነው ምትስብክላቸው ? ስለ ይቅርታስ ምን ብለህ ነው ምታስተምራቸው ? ሰለፍቺ ምን ብለህ ነው ምታስጠነቃቸው ? እርግጠኛ ነኝ በምታገለግለው ቤተክርስትያን ይህን ሁሉ ችግር ቢፈጠር ምንም ማለት አትችልም አንተ ፈተሀል! እያገለገልክ ነው ሰላሉ ነው። እና እንዴት ነው ማገልገሉ ? ላንተ ብቻ አይደለም በዚህ መንገድ ሚጋዙ አማኛች በዋናው ለመሪዎች ይመለከታል። አሁን ግን በጣም ልቤ ስላመመኝ ነው😢 የፈታ ትልቅ ፓስተር ሲባል/ሉ ኦኦኦ አይባልም #ጌታ_ሆይ_ምህረትህ🙌
#እግዚአብሔር_ብቻ_ነው_ትልቅ👑🙌
ሰለማላቀው ቤተስብ ትዳር መፍረድ መናገር አልችልም። እላይ የጻፍኩት ሰለአገልግሎት ግን እንደአማኝ መጠየቅ አለብኝ።
ደሞ ባለቤትህ እንዳለችው ታማ ነበር ? እና እንተ ንህ እኮ የቤቱ ራስ መቸም ይህ አይጠፋህም ? የፈለገ ቢመጣ በህመምዋ ፣ በችግራቹ አንተ ነህ ተጠያቂ ? #ጌታ_ @ራስ ነህ ብሎሀል አትቀይረው። ሴት ደካማ ነች ይላል #የእግዚአብሔር_ቃል አትቀይረው። ክርስትያን @ፓስተር በችግር በደስታ ፣ በህመም ፣ በሀዘን ችሎ ካላለፈ ከአለማዊ በምን ይለያል ? #ቅዱስ_ቃሉ_ምንይላል
“ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ #የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥3
ውይ ይህ #ቃል ያስፈራል😢
“መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል😢 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።”
- ሚልክያስ 2፥16
#እግዚአብሔርን የሚጠላው ከመስራት ይጠብቀን🙌😢
“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ😢 አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።”
- ማቴዎስ 5፥32
“በሚስት ታስረህ እንደ ሆንህ መፋታትን አትሻ፤ በሚስት አልታሰርህ እንደ ሆንህ ሚስትን አትሻ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥27
ይቅርታ @ፓስተር ይህ መልእክት ብታነበው ደስ ይለኛል ምን ትላለህ ?
#እግዚአብሔር_ ለንስሀ ፣ ለእርቅ ያብቃቹ።
ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ መፍታትን አላበረታታም እንዲያነበው የጠየቅሺው መጋቢ ይህንን ከላይ የጠቀሺውን ህያው ቃል አንብቦት የማያውቅ ይመስልሻል ? ስለ እነዚህ ቤተሰብ ሙሉ ታሪክ ታውቂያለሽ እህታችን ካለችው ውጭ ??ይህ ወንድም ለ አስራ ምናምን አመት ሳያገባ እንደሚኖርስ ?
ይህ ወንድማችን በድካሙ በጸጋው ብርታት እንደሚያገለግልስ ታውቂያለሽ? ስለማናውቀው ነገር አንፍረድ ይልቅ ለወንድምሺ ጸልይለት ጌታ ይቅር የሚልበትን ጸጋ እንዲሰጠው እንጸልይለት