አማኑኤል ሆስፒታል ገባው ትዳሬንም በዚህ ምክንያት? ዘማሪት መዓዛ ረዳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 228

  • @NunuNunu-y8j
    @NunuNunu-y8j Год назад +8

    በእውነት ተባረኪ ይሄ መዝሙር ያላፅናነው ያላበረታው ያላቆመው ማነው????? ዘመንሽ ጤናሸ ዘርሽ ለዘላለም ይባረክ ተባረኪ በጤናዐበሰላም ኑሪልን ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalesolomon794
    @amsalesolomon794 Год назад +26

    ወይ የፍርድ ብዛት ከጭንቋ ይልቅ የኛ አለመረዳት ያማል😭😭😭እንደገና ቆመሽ ማየቴ እድል ነው ቀሪው እድሜሽ የበረከት ይሁን የልጅነት ማስታወሻዬ ነው መዝሙርሽ💝👌

    • @abezeshsana9009
      @abezeshsana9009 Год назад +1

      wow mazaye l miss you 😘 amiren Nairobi neberen Ahun enen Canada 🇨🇦 gewu l miss you again and again

    • @abezeshsana9009
      @abezeshsana9009 Год назад

      and God bless you 🙏 ❤ 🙌 ♥ 💕 😘 🙏

    • @mekonnentesfamariam6291
      @mekonnentesfamariam6291 Год назад

      🙏 ayzosh Egzeabiher kanchi gar new

    • @mekonnentesfamariam6291
      @mekonnentesfamariam6291 Год назад

      Edewlilshaloh betselot kanchi gar neg berchi Egzeabiher yechelal zareyem Hail alew don't give upp I am going to call u.

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Год назад +14

    አይዞሽ በዚህ ሁሉ የአምላክ ጠበቃ ከአንች አልተለየም እግዚአብሔር ይመሰገን እንደገና እግዚአብሔር አንችን ሰለቆመሸ እግዚአብሔር ይመሰገን
    አይዞሽ የኔ እናት💔💔 ልጆችሸን እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያበቃቸው🙇🙇🙏🙏🙏

  • @abyzak9095
    @abyzak9095 Год назад +5

    መአዝዬ ዘመንሽ ይለምልም ወንድሜ ዞላ አንተ የተወደድክ ተባረክ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +8

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።

  • @abyzak9095
    @abyzak9095 Год назад +5

    እኔ ራሱ የመጀመሪያ ቀን መዝሙሩን የሰማው ጊዜ ወንድ ነው ብዬ ተሸወጅያለው 😍😍😍 እወዳችኋለሁ

  • @tsenatabera1928
    @tsenatabera1928 Год назад +2

    የኔውድ የኔ ምሳሌ ትዝ ይለኛል መሰረተክርስቶስ ቸርች ኮንፍራስ ላይ ተጋብዘሽ ስታገለግዪ የአብርአም አምላክ ይባረክ የይሳቅ አምላክ ይባረክ በሚል መዝሙር እኔውስጥ ትልቅ ነገር ጭሮብኛል ተባረኪልኝ ለምልሚ ልኝ እኔም ያንቺን ጸለግ ተከትዬ ጌታ እድሉን ሰቶኝ እዘምራለው ተባረኪልኝ እናቴ እንደገና ባዲስ መንፈስ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-zt4ul3dr7o
    @user-zt4ul3dr7o Год назад +2

    አሜንንንንን አሜንንንንንንንን ጌታ ኢየሱስ በቡዙ ጸጋ ጨምሮ ጨርሶ አብዝቶ ይባረክሺ ተባረክ🎸🎸🎸🎸🛐🛐🛐🛐🛐😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏😍😍😍🌧🌧🎼🎼🎼🎼😭😭

  • @MaritaMarita-cn6fw
    @MaritaMarita-cn6fw 9 месяцев назад

    Ya. Zimariy. Iny. Betam.Gerimonal.😢😢beyesusim tebarekiii.iwuneti. inde. Inati. ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥hono. Inde. Abati❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥😭😭✅✅.Hono. Asdegeni ameeen ameeeen 😢😢😭😭. Beyesusim tebarekiii qalat. Yelem 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🥰🥰💚💚😇😇

  • @its38bby62
    @its38bby62 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ከሁሉም ይበልጣ አሜን እልልልልልል

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Год назад +3

    ውይ የኔ እህት ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ያንቺ መዝሙር ካሴቱ ነበረኝ ግን በህይወት የለችም ነው ያሉኝ ዛሬ ሳይሽ በጣም ደነገጥኩኝ እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልመው

  • @belaynehdanieltebore9846
    @belaynehdanieltebore9846 Год назад +16

    የሚያጽናና ተስፋ የሚሰጥ ድንቅ መዝሙር ነው።
    የምር መንፈስ ቅዱስ በሷ አማካኝነት ብዙ ረድቶናል።
    ተባረኪ መዓዛ 🙌🙌

    • @selamawitteka7605
      @selamawitteka7605 Год назад

      እህቴ አንተም ወንድሜ አንተም ወንድሜ አንተም ወንድሜ ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ ዝሜሬን የሚሰጥ መንፈስ ቅዱስ ነው ዝማሬ የእኔ ነው አይባልም ራስሽን አታስተዋውቂ ንሰሀ ግቢ ጌታ በማንም ይሰራል

    • @yemsrachgetachew6468
      @yemsrachgetachew6468 Год назад

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ወንድሜ

  • @behabtubirhanu4100
    @behabtubirhanu4100 Год назад +17

    ወንድሜ የምትሰራቸው ስራዎች እጅግ በጣም አስተማሪዎች ናቸው በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723 Год назад

      ያገሐገልሽው ጌታ ይደግፍሽ እህታችን አይዞሽ

  • @mekuriaemiru3102
    @mekuriaemiru3102 Год назад +3

    I got this mezmur from memory card.
    After I listened this,I asked who is the singer.
    God bless you

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ዘመኗን ይባርክ!!
    በ2000 ካሴቱን ገዝቼ እግዚአብሔር በእውነትም ባርኮኛል በመዝሙሯ!!
    እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @user-tm4zj6pr4z
    @user-tm4zj6pr4z Год назад +9

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከት ይባርክሺ ፀጋው ንም የብዘልሽ💙🎶🎧💙

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Год назад +6

    አሜንንንንን አሜንንንንን ኢየሱስ ይበልጣል ተባረክ ማዙዬ

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Год назад

    እግዚያብሄር አዋቂ ነው...አቅራቢው ጌታእየሱስ ይባርክህ

  • @user-we6zy8cl7g
    @user-we6zy8cl7g 4 месяца назад

    maza እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሽ ባአንቺ መዝሙር ሁሉ እንባረካለን አሁንም ደጋግሜ ልሻለው የእግዚአብሔር አምላኬ ይባረከሽ😢😢😢😢😢

  • @NunuNunu-y8j
    @NunuNunu-y8j Год назад

    ተባረክ አንዲህ ነው ሰው ያላወቀውን የተደበቀውን ወደ አደባባይ ማውጣት ብሩክ ሁን

  • @sinduasefa9917
    @sinduasefa9917 Год назад +3

    እኔም ዛሬ ገና መስማቴ ነው።
    የተመስገን መዝሙር ነው የሚለዉ፤ እግዚአብሔር ትልቅ ነው።

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat7886 Год назад +4

    Wawawa አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ጌታ ካንቺ ጋር ናዉ 🙏🙏

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 Год назад +4

    ዜድ ሰለምታደሪገው መልካም ስራ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 Год назад +4

    ባንቺ ማዛሙር ብዙ አመታት ተባረክያሎ 😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዞልዬ አንተሄንም ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤🙌🙏

  • @fakrtegabire5960
    @fakrtegabire5960 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ ❤❤ አገልግሎትሽን ይባርክ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Год назад +3

    ዘመንሽ ይለምልም ጌታ ያዉቅበታል ማሳደግ
    እየሱስ እየሱስ የኔ ድቅ አምላክ አመሰግንሐለሁኝ አባ አባ 😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏🙇🙇🙇

  • @woldewogaso4736
    @woldewogaso4736 Год назад +6

    Wow what amazing song and life testimony ❤❤❤❤

    • @abezeshsana9009
      @abezeshsana9009 Год назад +1

      amazing song and my life 😍🙏❤❤❤☝☝🙏🙏🙌

  • @diborab7820
    @diborab7820 Год назад +16

    😭😭😭😭 እየቀለጠ የሚያበራ ሻማ !! አንቺ ከሂወትሽ በቀዳሽዉ እኛ ደግሞ እጅግ ተባርከንበት ፣ ተፅናንተንበት ፣በፊቱ አንብተንበት ፣ ወደ ፀሎት መርቶን ጌታነሰ እስናፍቆን ወዘተ .. እንደአባት ሆኖ አሳደገኝ እንደናት ሆኖ .....😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሁንም አረፈደም ዉጪ ተገለጪ አትያዢ ..... እኔም መዝሙርሽን በእንባ ነዉ ምሰማዉ ነገር ግን አንቺን ያወኩሽ በቅርብ ጊዜ ነበር ያቅሽ የነበረ ሰዉ አንቺ መሆንሽን ቪዲዬ ልኮ በምስል ያየሁሽ 🥰 ወድሻለሁ ❤ !!

  • @sayescell9271
    @sayescell9271 Год назад +5

    አሜን ክብር ይሁንለት 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 3 месяца назад

    I had experienced the same condition. I can't forget Amanuel Hospital (in 1980 E.C). Jesus healed me through his servant Mekonnen Negera once for all. From that moment on, I have not been experiencing even head ache. Now I am a professor of biology in Dayton/Ohio. Worthy of glory and praise is Jesus. From Amanuel Hospital to an American College. I was crying while following Meaza's testimony. I couldn't control my emotions. God bless you both.

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Год назад +1

    የመዝሙር በለቤት ጌታ ነው እህቴ ባለቤቱም ጌታ ነው እባካችሁ እንደዘፈን የሷ ነው የሱ ነው ብሎ ነገር የለም ሰጭው ጌታ ነው

    • @elshaddai7685
      @elshaddai7685 Год назад

      TG enem hule tiyake yifetribignal. Yesetachew geta balebetum geta new

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 Год назад

      @@elshaddai7685 Bless you dear

  • @Eyesusgetanewu
    @Eyesusgetanewu Год назад +6

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺እግዚአብሔር መልካም አባት እኮ ነው ኡኡኡኡኡ😭

  • @user-zt6pm3hn8o
    @user-zt6pm3hn8o Год назад +2

    አሜን ሁሉ በእየሱስ ይታለፋል ተባረኪ ::

  • @eliasmekuria7110
    @eliasmekuria7110 Год назад +4

    ኡፍፍፍፍ በየአገልጋዩ ቤት ስንት ፈተና አለ ? እናቱ ዝማሬሽን በታላቅ እንባ ነው የሰማሁት እውነት ኢየሱስን አይተሽው ነው የዘመርሽው አይነጠቅብሽ ተባረኪ የምድር እናት ያድርግሽ እንግዲህ ቃላት የለኝም ብርክርክርክ በይ እናቴ።

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 5 месяцев назад

    Amen Amennnn geta iyess yibarkish❤ zelalem zemenhk birukh yihun

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Год назад +1

    ዘማሪት መአዚ ጌታ ይባርክሽ

  • @MaritaMarita-cn6fw
    @MaritaMarita-cn6fw 9 месяцев назад

    Iwuneti yetebarekish. Setinesh. Zemarioch betam. Newu. Miyameroywu. Geta yibarekish. Stegawu yibizalish 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️😇😇😇😇

  • @user-mx9xt9ts2h
    @user-mx9xt9ts2h Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ይበልጠል እየሱስ እልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 Год назад +4

    አሜን አሜሜንንንእልልል እልልል👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏

  • @mulemule2357
    @mulemule2357 Год назад +4

    ወይኔ መዓዚዬ ዛሬ ገና አየውሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ምርኮሽም ይመለሳል

  • @israelelias3642
    @israelelias3642 Год назад +2

    አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @gravitymobile3638
    @gravitymobile3638 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭😭😭😭💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲zamanishi ye lamilimi
    Tabaraku wodajoche 🙌🙌🙌🙌😘😘😘😘

  • @tybrbbb9541
    @tybrbbb9541 Год назад

    ኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንንን
    ታባረክ ፀጋ ይብዛልሽ
    በጣም የታባረኩበት ዝማሬ ነው

  • @wanofigetachew3272
    @wanofigetachew3272 7 месяцев назад

    wowwww ተፅናናን በዚህ መዝሙር❤❤❤

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Год назад

    ማእዛዬ ስወድሽ ተባረኩልኝ ከስት ዘመን በኃላ አየሁሽ ተመስገን ደስ ብሎኛል።

  • @nigistassefaoffical
    @nigistassefaoffical Год назад

    ተባረኪ አሁንም የጨምርልሽ በውስጥሽ ያለው ለህዝብ አንቺ ባትታወቄም ጸጋው ጠቅሟል በዚህ ደስ ይበልሽ ከዚህ በኋላም ያሰፋሽ ያብዛሽም ለእርሱ ክብር ለህዝቡ በረከት የሆነ ዝማሬዎችን ይስጥሽ እናቴ ተባረኪ

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Год назад +2

    ሻሎም ሻሎም ዉዶቼ ❤😭😭
    የኔ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ መልካም ነው
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ይባርካችሁ መዝዬ ❤ዘሌ
    እንደ አባት ሆኖ አሰድገኝ የሚል መዝሙር በጣም በጣም ነው ምወደው
    ስደት በልጅነቴ ነው የውጣሁት እግዚአብሔር ነው የስድገኝ 😭uuuuf

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +3

    Thank you jesus my father lord thank you 💕🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +5

    POWERFUL::

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 8 месяцев назад

    ❤❤❤ስታምሩ ውዶቼ! ልዩ ብርሃናቹ!!! ጨዋምነታቹ ሲጣፍጥ❤❤❤

  • @berekethenjero1738
    @berekethenjero1738 Год назад

    Wow!Zemenish yibarek Meazi be hiwote betam yetebarekubet mezemur

  • @yayagebre5403
    @yayagebre5403 Год назад +2

    እግዚአብሔር እንካን ረዳሽ ዘማሪት መአዛ :ጌታ እንካን ለዚህ አመቃሽ: :ከፊት ለፊትሽ ክብር ስላለ ነው : እኔ መአዛን የማውቃት እረጅም ግዜ ይሆነኛል : ለማገልገል ሻሸመኔ መካነኢየሱስ ቤ/ክ ተጋብዜ ብዙ ግዜ አግንቻታለሁ : አብረንም አገልግለናል : ይህን መዝሙር የማውቀው የተጠቀምኩት የተሻገርኩት የተባረኩበት መዝሙር ነው: ጌታ ግን ይረዳል: ይረዳል ከሰው በላይ :: ደግሞም ያገለገሉትን አይጥልም ደግሞም እንደገና ለክብር ያቆማል:: "አማኑኤል"

  • @abateargaw6274
    @abateargaw6274 Год назад +1

    ተባሬክ መዓዝ ዘመንሽ ይባሬክ በዝማሬሽ ተባክያለው እንወድሻለን ።

  • @godadayalew8963
    @godadayalew8963 Год назад +4

    ዞላየ ተባረክ ወገኖችን እንዳሰብካቸው
    እግዚአብሔር አንተን በነገር ሁሉ ያስብህ ❤❤❤❤❤

  • @bereketsemon3010
    @bereketsemon3010 Год назад

    ዞላ ተባረክ መአዛ አንድ ቁጥር ስትስራ ዘውደ ሳንሱርድ ስታደርግ አሳታውሳለሁ እኛ በት፡፡ ተባረክ ተባረክ

  • @ayiguwagu
    @ayiguwagu 6 месяцев назад

    እንደ አባት ሆኖ አሳደገኝ, ላልተጠራሁለት እኔ አልኖርም... መዓዛ ጌታ ይባርክሽ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +4

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER MEAZA REDA::

  • @hasetabren
    @hasetabren 4 месяца назад +1

    Geta abzto yibarkshe

  • @asratalemayehu9026
    @asratalemayehu9026 Год назад +1

    Wendime zelalem Geta abzito yibarkih!! betam yemidenk misikirinet new !! betly degmo beabzagnaw set agelgayochachn lay kalew chana yehun bele mikiniyat bizu gize tidarachw lay chigir yagatimachewal mikiniyat min endehon gilst new gin gin endet yanin chigir mewetat endalebachw liyanesa timihirt liset yemichl engedam bitgabiz tiru new elalahu , Hulum chigir yegenzeb aydelem , yeamelekaket , yebahiry . . . . lelochim lihonu selemichlu Christian physiologies, bezerfu yetesemarutinim endew megabez ena ewket biyakafilu elalhu !!!

  • @roseross420
    @roseross420 Год назад +1

    Shalom Shalom wudi ye abate biruk tebarekilign

  • @EnuDemisse
    @EnuDemisse Год назад +1

    Tebarekilgni ema... ye ewnet be hiywot yayeshiwun ye eyesusin abatinet nw yemesekrshiln, yezemershw

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 Год назад +1

    Tabarki woyene balafo yaka abadu agenhchati nabar mino eqifi adirgeti tsgawuni batakafaliku😭😭😭😘😘😘😘🙏

  • @bezamar7442
    @bezamar7442 Год назад

    Haleluya esyi Amen eyesusi yibalixali

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🎤🎤🎤🎻🎻🎻

  • @tsigetolossa367
    @tsigetolossa367 Год назад +2

    ❤ ድንቅ መዝሙር። አለ ምስገናዬ

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen yebaltal yene eyesus

  • @edlawitadane5609
    @edlawitadane5609 Год назад

    Meaziye betam new miwedish getan kelibe new enen yasadegegn mezimur new ♥ eyalekeskugn neber misemaw zemenish yibarek

  • @amisalu3412
    @amisalu3412 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ababowedajo4964
    @ababowedajo4964 8 месяцев назад

    I have been forced deep depression for more than two years, in Ethiopia community no one can’t understand what you’re going through, even your own family. especially your partner make it worse instead of try to understand what you’re going through. I am glad you’re doing better now, be strong my sister. We all have different issues with different emotions levels.

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Год назад

    blessed! nafkeshn neber Mazi

  • @user-tm4zj6pr4z
    @user-tm4zj6pr4z Год назад +4

    ...እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ😭

  • @selamawitgetachew4395
    @selamawitgetachew4395 Год назад

    Wow......geta abizto yibarekat meazi❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Год назад +1

    ይሄን ጉዳይ መአዚ በሰፊው ማስተማር አለብሽ እባክሽ ብዙ አግልጋዮች በሚረዳቸው በመጥፋት ምክንያት ተጎድተዋል

  • @yesraedil
    @yesraedil Год назад +2

    Ayzosh egzabher enkuan redash

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 11 месяцев назад

    Geta abizto yobareksh
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️tasifu antam geta yiberky❤❤❤ zare taberikehalow wode anta enenim endiyamexagn salelign
    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲✊✊✊✊✊✊🙏💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰 11:32

    • @kebebushgebure6858
      @kebebushgebure6858 11 месяцев назад

      Zare ene yalahut bajordan Hager nagn geta kale lamiskirnat maxalo

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ዛሬን ያሳየሽ ጌታ ይባረክ ዘመን ቆጥሮ የሚክስ አምላክ ነው የምናመልከው

  • @genetdebebe-wk8eh
    @genetdebebe-wk8eh Год назад

    እኔም የታምራት ይመስለኝ ነበር ጌታይባርክሽ

  • @ghandabalfayez1234
    @ghandabalfayez1234 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ባእዉናት እግዚአብሔር ይባርክሽ 😭😭😭😭😭የልቤን ነው የዛማራችኝ 😭😭😭😭😭ኦ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ይሁን ዛለ እግዚአብሔር አንተንም ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍

  • @asratalemayehu9026
    @asratalemayehu9026 Год назад +1

    Uffff Ejig betam dink zimar Zemenish yibarek !! Lehulum gize alew yenehit !!! Zelem Geta yibarkih ewnetim Demak hiywot !!!

  • @TsegansheTeganshe-lu9po
    @TsegansheTeganshe-lu9po Год назад

    Amen Amen Tabaraki❤❤

  • @duledebeli1800
    @duledebeli1800 Год назад

    Uffooooy Tebaraki yene enat

  • @prophetmelesemarkos7025
    @prophetmelesemarkos7025 Год назад +1

    MEAZI GETA MEKENAWEN YESTISH.ZOLA TEBAREK

  • @dogood4180
    @dogood4180 Год назад

    Zale god bless you my brother

  • @emmao8876
    @emmao8876 Год назад +1

    እግ/ር ይባርክሽ!!

  • @assssss8633
    @assssss8633 Год назад

    Zale ate burukinaki geta zamanhini yibariki ❤️

  • @afrikeayele
    @afrikeayele Год назад +1

    Wow migerim new wond aydelem woy biye indet endedengetikut😳🙏

  • @mertienash7494
    @mertienash7494 Год назад

    አሜንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንን
    ሀሌሉያ ሀሌሉ ያ😭😭😭😭🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    አይዛሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አዋቂ ነው

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 Год назад

    አሜን አሜን ተባረክ ማዚ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @ayantugeleta4537
    @ayantugeleta4537 Год назад +1

    Yene enat enam yanch almeselegn wend meselognew wow geta ebarkesh

  • @miskoutesfaye1930
    @miskoutesfaye1930 Год назад +2

    ተባረኪ እኔ በጣም ነው የምወደው ስሰማው እያለቀስኩ ነው የምሰማው እኔ ሌላ ሴት ስትዘምረው ነው ❤❤🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    MY GOODNESS OH::

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +1

    Tebareku gate yebarkh 💕🙏

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 8 месяцев назад

    ❤❤❤ my first time that i saw u blessed highly favoured sis.❤❤❤ So surprised precious sis n precious bro for this wounderful interview❤❤❤.

  • @kelemde8999
    @kelemde8999 Год назад

    ጌታ ይባርክሺ እኔ በጣም ነው የምወደው መአዝዬ

  • @biyyajiruu3672
    @biyyajiruu3672 Год назад +2

    May God bless her life!❤️
    ❤️❤️❤️

  • @senaitsena597
    @senaitsena597 Год назад

    ዘሌ ጌታ ይባርክህ

  • @gennetgennet2177
    @gennetgennet2177 Год назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen ♥

  • @user-tu4bp4gu8x
    @user-tu4bp4gu8x Год назад

    አሜን