🛑በአባቴ ቤት በዘማሪ ሚካኤል ዘብሬ be abate bet zemari Mikael zebre ortodox mezmur cover

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ዚቅ ሚድያ ZIQ MEDIA
    @ZIKMEDIA
    ይህ ቻናል በቤተክርስቲያናችን እጅግ ድንቅ ፀጋ የተሰጣቸው ልጆችን በማበረታታት እና በፀጋቸው እንዲያገለግሉ እድሉን በመፍጠር እና በተለያዩ አለማዊ ህይወት ለተዋጥነዉ የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ወጣቶች የተለያየ የዝማሬ ፀጋቸዉን ወደ እናንተ የምናደርሰበት ቻናል ነው
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
    እናመሰግናለን

Комментарии • 27

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial 6 месяцев назад +11

    ሚኪ በጣም ደስ ብሎኛል❤
    ያከበርከው አምላክ ያክብርህ❤
    የጎላው ሚካኤል በቤቱ ያጽናህ❤
    የዘሌ ድምጽ ራሱ😊

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 6 месяцев назад +7

    አልጾምንም ዘንድሮ::
    የአዳም ዘር ፍሬ ወንድማችን ጠልተን:
    በሥጋ ገበያ እርስ በርስ ተባልተን::
    የጌታችን ቃሉ አጥቶ ሰሚ ጆሮ:
    ከገዳሙ ወጥተን አልጾምን ዘንድሮ ።
    ለአርባ ቀን ሱባኤው ከቆሮንቶስ ገብቶ:
    አሳይቶን ነበር ሰይጣንን ድል ነስቶ::
    በመብል በነዋይ ስልጣን ቢፈትነው:
    ወጊድ አንተ ከይሴ ዞር በል ነው ያለው::
    ካዲያ እኛ ይኼንን ከየት ነው የተማርነው?
    አረ ተዉ በቃን ባዩን ሰሚ ጠፍቶ:
    ካህን ምዕመኑ አመጻ ውስጥ ገብቶ:
    በሆነው ባልሆነ ጥላቻ አምባጓሮ:
    ጦርነትን ገጥመን አልጾምንም ዘንድሮ::
    ለስጋ አድልተን ፓለቲካን ሳንጾም:
    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ልንሆን አትችልም።

  • @Israel9563
    @Israel9563 6 месяцев назад +4

    ግን መዝሙሩ ቢፃፍልን ከጎን አብረን እንድንዘምር ???😊😊😊😊😊

  • @ya336
    @ya336 5 месяцев назад +3

    በአባቴ ቤት
    በአባቴ ቤት የፀኑትን አገልጋዮች አስታውሼ
    በእቤቱ ውስጥ የጠፋሁት ወደ ቤቱ ተመልሼ
    በክብር ምቆመው እኔም እንደ ሰው
    ታናሹ ልጅህ መቼ ይሆን ወደ ልቤ ምመለሰው
    እለት እለት እመጣለው አልቀረሁም ከደጃፍህ
    ተምለስን እሰማለሁ አልነጠፈም ሁሌ ካፍህ
    አልፍራህም እንደድሮ መደንገጡ የለም ከኔ
    ከልሎኛል ግብዝነት አልታየኝም መባከኔ
    የተግባር ሰው ልሁን ጌታ ቅዱስ ቃልህን ልኑረው
    በአንደበቴ ብቻ ሳይሆን በስራዬም ልመስክረው
    የልጅነቴ አምላክ እርዳኝ በመፈስ እጆችህ ልቃኝ
    በልቤ ደግሞ ልመለስ በልምድ መመላለስ ይብቃኝ
    የህይወት ምግብን አስጥሎ የርያን ምግብ የሚያስመኝ
    ይዞኛል ክፉ አባዜ ለከንቱ ነገር ሚያደክመኝ
    በህይወቴ ያረከውን ያንተን ፍቅር ልረዳው
    ለደካማው እዘንልኝ አለማመኔን እርዳው
    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ሚኪዬ ፀጋውን ያብዛላቹ አንተም ዞላም ሁላችሁ ጥዑም ዝማሬዎችን ስለምትለቁልን እናመሰግናለን😢❤

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 4 месяца назад +4

    የዲያቆን ዘላለምን ድምፅ እራሱን ቁጭ አረከው ❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @BersufkadAdugna
    @BersufkadAdugna 6 месяцев назад +4

    ፤በእውነት ሚገርም ነው ድምፃቹ ራሱ በጣም ይመሳሰላል ማርያምን

  • @ZemariSamuelKebede-Z-mkha
    @ZemariSamuelKebede-Z-mkha 6 месяцев назад +4

    በስመአብ በቃ ሚኪዬ ቃል የልኚም ፀጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምረው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @BEKIART-t4y
    @BEKIART-t4y 6 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው። በቤቱ ያፅናህ የኔ ወንድም❤

    • @BEHAKI_MARYAM
      @BEHAKI_MARYAM 6 месяцев назад

      zemarie melaekte yesmelana wendamachen tsegan abzeto yestehe

  • @tizazugobena
    @tizazugobena 3 месяца назад +2

    በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በርታ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።

  • @Mahlet-lq1bu
    @Mahlet-lq1bu 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔም እንደዚህ መዘመር እፈልጋለሁ ስልካችሁን ብትሰጡኝ 🙏🙏

  • @BEKIART-t4y
    @BEKIART-t4y 6 месяцев назад +3

    ከአንተ አንደበት የሚወጣ አይመስልም ድምፅህ

  • @TibletNabiot
    @TibletNabiot 6 месяцев назад +3

    Qalehiwotin yasemalin betu yatsinachu bertulin ❤❤❤❤

  • @Nola_we_27
    @Nola_we_27 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
    ዘለዓለም ቢሰማህ ምን ያህል ደስ ይለው ይሆን???

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 3 месяца назад +1

    ግሩም ዝማሬ ነው በርታ ልጃችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Israel9563
    @Israel9563 6 месяцев назад +2

    እፁብ እፁብ ልጆች ናችሁ ሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbayAssefa
    @AbayAssefa 6 месяцев назад +2

    በስማም በቤቱ ያፅናህ ደስ በሚል ድምፅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mahletteklay9781
    @mahletteklay9781 6 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሚኪ

  • @Fitsum-j5o
    @Fitsum-j5o 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ zimare melaekit yasemalin. girum zimare new.

  • @Yordanos-firew-
    @Yordanos-firew- 5 месяцев назад +1

    እባካችሁ አድራሻቸዉን አስቀምጡልኝ በተደጋጋሚ ብጠይቅም ሚመልስ የለም

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 2 месяца назад +1

    😢😢😢❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samrawitT-c8q
    @samrawitT-c8q 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 4 месяца назад +1

    ዝማሬመላእክትን ያሰማል🙏🙏🙏🥰

  • @fireweynberihun7653
    @fireweynberihun7653 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤ zemare melaektin yasemaln be betu yatsinachu❤

  • @MenbiRodnoy
    @MenbiRodnoy 6 месяцев назад +1

    Zimare Melaiktin Yaasemalen ❤❤🙏🙏